Тёмный

ቅጣት ክፍል 167 | Kitat episode 167 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w 6 часов назад
እስኪ እኛንም ለይኩን እንያችሁ እድሌን ልሞክር😂
@GalxiGalxi-d4w
@GalxiGalxi-d4w 6 часов назад
😂😂😂😂😂
@Genetkidanu
@Genetkidanu 5 часов назад
ብችል 10ባርግልሽ ደስ ይለኛል😊
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w 5 часов назад
@@Genetkidanu Amesegnalehu
@jhonsebd3682
@jhonsebd3682 4 часа назад
አለን የኔ ቆንጆ
@Hawa-l6n
@Hawa-l6n 3 часа назад
አለሁልሺ 😂😂
@somayamohammad7883
@somayamohammad7883 6 часов назад
የአላህ የኛንም መጨረሻ ያማረ ያድርግልን አሚን በሉ
@rahmahussainrahma8188
@rahmahussainrahma8188 5 часов назад
አሚንንንንንን
@newmodel2207
@newmodel2207 4 часа назад
Aminnn 🤲🤲🤲🤲
@makahmak-t7o
@makahmak-t7o 4 часа назад
አሚን
@ZaynabAminAli
@ZaynabAminAli 4 часа назад
Aameen
@RabiaEndris-uu5xq
@RabiaEndris-uu5xq 3 часа назад
አሚን❤❤❤
@MeriBihon
@MeriBihon 4 часа назад
የሰው ልጅ መጀመርያው ምንም ይሁን ግን መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢😢እረሳት አሳዘነኝ 😢😢😢
@Burteburte-yu3eq
@Burteburte-yu3eq 4 часа назад
አሜን እውነት ነው😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 часа назад
እኔም አሳዘነኝ❤❤❤
@emebetfikre9693
@emebetfikre9693 5 часов назад
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጥያት ሁሉ ያነጻል ኢየሱስ ጌታ ነው
@BalayiBekele-qq3oq
@BalayiBekele-qq3oq 4 часа назад
Amne 🙏🥰🥰🥰
@wubitubi
@wubitubi 4 часа назад
አሜን አሜን❤❤❤❤
@FatmaKfh
@FatmaKfh 3 часа назад
❤❤❤❤❤
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 2 часа назад
አትጃጃይ ነብይ ነው እሚበላ እሚጠጣ እንዴት ጌታ ይሆናል የአለማቱ ጌታ አንድ አሏህ ነው የማይታይ የማይዳሰስ የማይሞት ሁል ግዜ ህያው የሆነው እሱ ብቻ ነው
@DinkinishTam-yf2lr
@DinkinishTam-yf2lr 2 часа назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 часа назад
ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስት በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ዘሬ ወለደች ❤❤❤❤❤❤
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 Час назад
ማሻ አሏህ አሏህ ያሣድግላት
@aar4858
@aar4858 5 часов назад
መቃዲስ እስርቤት ትግባ አለባት ከአሳሪኖ እኩል መቀጣጣት አለባት አቺ ዝጀሮ 😅 ፍጥረት😂😂😂
@FjfigHchcu
@FjfigHchcu 37 минут назад
ኖ ልጃቸውስ😢❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 5 часов назад
ሳሚ እና ኡመር የጓደኛ ውሀ ልክ ናቸው 👌👍❤❤
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 14 часов назад
የፍልሚ ያየሁቱ ጋደኛ ሳሚ ብቻ ነዉ❤
@tirgotube7514
@tirgotube7514 5 часов назад
አሞኛ ዛሬ ማርያምን እንደ ዛሬ ያለ ጉንፋን በህይወቴ አይዞኝ አያቅም አይኔ እንባዉን አፍንጫዬ ዉሃዉን ሊቆጣጠርልኝ አልቻለም😢😭
@HadyaMahmmed
@HadyaMahmmed 5 часов назад
ሎሚ በሻይ ጠጭ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 часа назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-bemin
@user-bemin 4 часа назад
ሎሚ በሽሀይ በማር
@MeremaMohammed-r1p
@MeremaMohammed-r1p 4 часа назад
እኔም አሞኛል ጉፋን ያሽረን
@AbebeshAbesh
@AbebeshAbesh 3 часа назад
አይዞሽ ውዴ 😢❤❤❤
@حياتمحمد-ت9ج
@حياتمحمد-ت9ج 5 часов назад
እስኪ ማን ነው እንደ እኔ ልጂነቱን እና ወጣትነቱን በስደት የጨረሰ 😢 እጂግ በጣም ሰልችቶኛል ምን እንደማድረግ ግራ ገብቶኛ
@ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ
እኔ😢😢😢❤❤❤❤
@gar4112
@gar4112 4 часа назад
እኔ ምርርርርር ነዉ የለኝ
@YehdhdDhdhdy
@YehdhdDhdhdy 4 часа назад
እግዚብሄር ባንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል ለሰዉ ልጆችም እድል ይሰጣል ግን ያሳሪኖች አልተጠቀሙበትም ይቅርታ ማለት የነበረባችዉ ድሮ ነበር 😢😢😢
@tigistware
@tigistware 5 часов назад
ኡመርን በጣም ነው የምወደው ❤❤
@WasKan-x5c
@WasKan-x5c 5 часов назад
እረሳት ያሳሪን በስተመጨረሻ የጁን አገኘ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 4 часа назад
👍👍😮😮😮😂😂😂
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 43 минуты назад
ሙቃዲስማ ይህ ፊልም ሲጀመር ጀምሮ እንዳቃጠልሽኝ አላህ በእስር ቤት መጨረሻሽን ያቃጥልሻል 😂😂
@somayamohammad7883
@somayamohammad7883 6 часов назад
መታገስ ዋጋ አለው ፋጡማ ጎል እና ከሪም ❤❤❤❤
@العن-ز4ق
@العن-ز4ق 5 часов назад
እናቴ ናፈቀችኝ ወላ 😢😢
@MeremaMohammed-r1p
@MeremaMohammed-r1p 5 часов назад
እኔም በጣም
@Maya-r7h1v
@Maya-r7h1v 3 часа назад
Me to 😢😢
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j 3 часа назад
እደሪም ያለ ባልሰጠኝ ዚብዬ ኑሬ ካዱአቃጣይ እዳጥለኝ አምላኬ አደራህን 😮😮😮😮😮
@lidujesuse910
@lidujesuse910 4 часа назад
አይ እረሳት ሙኒርን ደደብ እያለ ከእሱ ስር አይጠፋም😂😂😂
@TegesteTegest
@TegesteTegest 3 часа назад
ካሺ ከድር ምርጥሰው ኡመርም እደዛው እቴቴ መሬም በጣም ምርጥሰውናቸው የከርም አባትም ዴኒዚምምርጥናቸው የሳርኖች ሲጋለጡማየት እፋልጋለሁ
@BugerKpburg
@BugerKpburg 5 часов назад
እረሳት እና አጎቴ ክፍሌ ዘርጋው አንድ ናቸው ማንም የዘራውን ነው የሚያጭደው
@selammekonn5425
@selammekonn5425 15 минут назад
ክክክክ
@TgTg-l1m
@TgTg-l1m 3 часа назад
አይ ረሳት ገዘብ ጤና ውሸት ያሳዝናል ሁሉም አለቀ ሰው መሆን😂😂😢
@ExcitedEyeglassFrames-qu1zj
@ExcitedEyeglassFrames-qu1zj 3 часа назад
እረወይኔ ሰላም አገኙ እኮ ሙቃድስ ስትወጣ አይይ ሙቃድስ😂😂😂😂😂😂😂
@ተዋህዶእዩእምነትይ
እሰማ የኔ ምስኪን ሰተሳዝና😢😢
@befekerfeker709
@befekerfeker709 6 часов назад
ሙቃድስ ቤት ለየች ነገር ታሯሩጥ እግድህ
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ 4 часа назад
ሙቃድስ ጉድሽ ነዉ😂😂😂😂😂
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 часа назад
ሰው የዘራውን ማጨድ ኣለበት😂
@MebratMengsha-g6w
@MebratMengsha-g6w 4 часа назад
አረ ኡኡ ሙቂዲ ደሞ ሊላ ተንኮል
@HanaabeyHana-kn1kt
@HanaabeyHana-kn1kt 2 часа назад
ሙቃድስ ትታሰር የሚል በላይክ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 часа назад
ራሃሚና ልጆቹ ነው ሚጎዱት እንጂ ይገባት ነበር
@aneeshbanu531
@aneeshbanu531 6 часов назад
ውድ❤
@zara-t9e9d
@zara-t9e9d 5 часов назад
አይ ሞቃዲስ አንቺኮባትኖሪ ፊልሙ ዴስ አይልም ነበር😂😂
@TegesteTegest
@TegesteTegest 2 часа назад
ሙቃዴሰን ማነው በጥፋ የሚመታልኘ አቃጥላ ልትደፋኘነው
@AminatMohammad
@AminatMohammad 4 часа назад
ሙቃደስ😮😒😒😂ስታናድ😅
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ Час назад
መርየም ስወዳትእኮ❤
@GalxiGalxi-d4w
@GalxiGalxi-d4w 6 часов назад
የቱርክቃናብዙነገርያስተምራል❤❤❤❤
@fatmaali7750
@fatmaali7750 5 часов назад
ልክ እደረሳት አሳሪን ቤተስብ ቀን ጥሏቸወ ማዳም ከነቢተሰቡቿ ወደቤታቸሁ በትመጣ ምን ታደረጋላቸሁ የመዳም ቅመሞቸ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 часа назад
ማንም ሰው የተቸገረ እቅባ ስጠይቅህ እደሰው መርዳት ኣለብህ
@Seada-j5w
@Seada-j5w Час назад
መዳሜ እኔቤት ብትመጣ እቀበላታለሁ ግን 😅😅😅ያሸቃላ ነበረየምትለኝ አሁንእኔቤትሲኖረኝ ትምጣ😮😊😊😢😢
@فاطمهف-ث2ن
@فاطمهف-ث2ن 3 часа назад
ሙቃዲስ እፍፍ ያገር አዳዴ🙄🙄😊
@TegesteTegest
@TegesteTegest 3 часа назад
እሁድና ቅዳሜ ባይመጣ😅😅😅😅😅
@hrithrit5716
@hrithrit5716 2 часа назад
ከሪም ሓቢቢ😍
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 14 часов назад
ያሳርን ያሳዝናል😂
@befekerfeker709
@befekerfeker709 11 часов назад
እናዋጣለት እደ ድርጅቱ ሲለቀቅለት ይከፍለናል😂😂😂😂😂😂😂
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 11 часов назад
@@befekerfeker709 ኣላስቦዉም😂
@befekerfeker709
@befekerfeker709 11 часов назад
​@@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብልጁ እቤት ይመጣል ፖሊስ መቶ ይይዘዋል ፋጡማጉል መንጃፍቃድ ታልፋልች ነይ እናሲዝ😂😂😂😂😂
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w 6 часов назад
ክፉ ሰው ሲመለስ ደስ ይላል
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 6 часов назад
@@befekerfeker709 ደስ ይላል
@Uio-cw4nf
@Uio-cw4nf 3 часа назад
እርሀሚአሁንአሁንወዳወድእየሆነነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@DaseYonas
@DaseYonas Час назад
Salemi la hghrchin
@uadh7751
@uadh7751 3 часа назад
ደምሩኝ 😂❤️❤️🤣
@margogirma1726
@margogirma1726 6 часов назад
Woyne moqadisi yidifashi😂😂😂
@Estbin-ew9gb
@Estbin-ew9gb 5 часов назад
😂😂😂
@AhmedWalloo-i9t
@AhmedWalloo-i9t 6 часов назад
💐💐💐💐
@Hawi-u5i
@Hawi-u5i 6 часов назад
❤❤❤❤😂😂😂
@SayedAhmada-it1fp
@SayedAhmada-it1fp 3 часа назад
ዘራ እና ቻንድር የለቀቅልን
@rahmetassen-o7l
@rahmetassen-o7l 4 часа назад
168 የትአለ 😂😂😂ኡኡኡኡ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 часа назад
ተረጋጊ😌
@GagdshBvddv
@GagdshBvddv 5 часов назад
❤❤❤
@BrhanTadele-ef3bz
@BrhanTadele-ef3bz 5 часов назад
😊😊😊😊😊
@የሚዳዋ
@የሚዳዋ 3 часа назад
መቃዲሰ ቱ
@SarahBerehan
@SarahBerehan 4 часа назад
😢😢😢😢😢😢
@aynoayno4708
@aynoayno4708 4 часа назад
😢😢😢
@turky3346
@turky3346 2 часа назад
❤❤👍👍
@samuelhaile356
@samuelhaile356 6 часов назад
❤❤❤❤🎉
@FatmehFa
@FatmehFa 5 часов назад
💗💗💗💗💗♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹
@Salam-i2p
@Salam-i2p 3 часа назад
ቂጥራም ሁላ😂😅
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 часа назад
ባለጌ
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 54 минуты назад
😂😂😂😂😂😂 ጉድ
@MitoAmito
@MitoAmito 4 часа назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@Desta-nk3ou
@Desta-nk3ou 3 часа назад
Selam ina fqr la hagerachn Ethiopia 🇪🇹❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 11 часов назад
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂
@ሀያትኑርየሀሠን
😂😊😊
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 3 часа назад
😂😂😂😂❤🎉
@fetiyazeyne870
@fetiyazeyne870 6 часов назад
❤❤❤
@XhddtRrty7
@XhddtRrty7 4 часа назад
😊😊😊
@AhmedWalloo-i9t
@AhmedWalloo-i9t 6 часов назад
💐💐💐💐
@turky3346
@turky3346 2 часа назад
😂😂😂😂
@SonySony-pm7yn
@SonySony-pm7yn 5 часов назад
❤❤❤❤
@MonaMona-ir9xw
@MonaMona-ir9xw 6 часов назад
❤❤❤❤
@user-tv6vc3gj8y
@user-tv6vc3gj8y 6 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@SandayoSanday
@SandayoSanday 5 часов назад
❤❤❤❤
Далее
ቅጣት ክፍል 166 | Kitat episode 166
45:14
Просмотров 42 тыс.
How to Build a Homemade Bike Using a Barrel
00:21
Просмотров 1,5 млн
Распаковка Monster High Potions #monsterhigh
01:00
ቅጣት ክፍል 165 | Kitat episode 165
44:54
Просмотров 47 тыс.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Просмотров 1,2 млн