Тёмный

ቅጣት ክፍል 99 | Kitat episode 99 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 87 тыс.
50% 1

ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

13 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 233   
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 6 дней назад
እኔ ምለው ካልዋሸሁኝ ላይክ ኣይሰጠኝም በቃ ኣረ ተው እጣ ፍንታ እንዲለቁት ዲስ ላይክ እንስጣቸው😂😂😂😂
@mirajemal
@mirajemal 6 дней назад
😂😂😅
@slamslam6022
@slamslam6022 6 дней назад
ኤርትራዊ እውንዶ ቃና ይርኢ እዩ😂😂
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 6 дней назад
@@slamslam6022 ያ ግድን እምበሪ ለሚዲና ሎሚ ድኣ 😂
@slamslam6022
@slamslam6022 6 дней назад
@@user-sb9eo8gv1t 🥰🥰🤣🤣🤣
@samigebre9743
@samigebre9743 6 дней назад
Ertrawi aylmnn eyu lemani
@mequadesha
@mequadesha 6 дней назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏
@Salam-rs7lx
@Salam-rs7lx 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@beza390
@beza390 6 дней назад
አሜን ደምሪኝ❤
@AaAa-dl4gq
@AaAa-dl4gq 6 дней назад
Amen Amen Amen
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 5 дней назад
አሚንንን​@@AaAa-dl4gq
@Jesusmylord345
@Jesusmylord345 2 дня назад
Amen🙏❤
@lilitylility4864
@lilitylility4864 6 дней назад
ዛሬ ኣጋእስተ ኣለም ስላሴ (7) ከኩፉ ሁሉ ይጠብቁን👏👏👏👏👏👏
@genettadese832
@genettadese832 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@Birtukan21
@Birtukan21 6 дней назад
Ameeeeeeennnn
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 6 дней назад
አሜን አሜን 🤲🤲🕊🕊❤❤
@AaAa-dl4gq
@AaAa-dl4gq 6 дней назад
Amen Amen Amen 👏👏👏❤
@osmmoha1953
@osmmoha1953 2 дня назад
🤔
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 6 дней назад
ቃናወች እኔ ተሳዲቤ አላቅም 😮እናማ አሁን ልሰዲባቹህ ነው 😮😅😅 እጣ ፈታቹህ ይቋረጥ 😂😂😂😂 እጣፈታን ልቀቁልን ባቶ ከዲር ይሁንባቹህ
@user-ns8ln3bc6u
@user-ns8ln3bc6u 6 дней назад
እረ😊😅
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 6 дней назад
አሥፈቅዶ ሥዲብ ይሉሻል ይሄነው ክክክ
@menbilome.3221
@menbilome.3221 6 дней назад
😂
@alemtueromo5607
@alemtueromo5607 5 дней назад
😂😂😂
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 5 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i 6 дней назад
እጣፈንታ ለምን አትለቁትም እጣችሁ ይጥፋ
@mahigeri
@mahigeri 5 дней назад
ዉይ 😂😂😂
@MehretAlemayehu
@MehretAlemayehu 6 дней назад
እኔምነዉ ላይክስጡኝ ፈልጊዉ ነዉ😢😢
@mahigeri
@mahigeri 5 дней назад
አረ ተይ ለምን ፈለግሽዉ 😂😂😂
@foziya-ng3nz
@foziya-ng3nz 6 дней назад
እደው የሙቀድስን አፍ የምተረጉመውን ልጅ አመስግኑልኝ የምር ❤😂❤
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
ሞታለች በጣም አዝኛለው ተርጎሚዋ😢😢😢😢
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 6 дней назад
ማነው እንደኔ ሙብረቅ ያስጠላው ቅዝቅዝ ያለ 😂እፍፍፍ የታል እጣ ፋንታ ክብር የጠፋባችሁ 😢
@Mireyesamen
@Mireyesamen 6 дней назад
የምር እኔም አስጠልቶኛል
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 6 дней назад
እኔም የእዉት የኣስሊ እናት ከመጣይ ብሃላ ማዬት ኣቁሜ ኣለሁ
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 6 дней назад
@@Mireyesamen የኔ ውድ ዕጣ ፋንታ ይለቀቅ ማለታችንን አንተውም
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 6 дней назад
@@Semera-od3pg በጣም እህህህህህ
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c 6 дней назад
አወ ትቸውአለሁ ቆየሁ 😂😂😂😂
@shetaye9352
@shetaye9352 6 дней назад
መብረቅ እንደነ ያስጠላቹ እጣ ፋንታ 😢😢😢😢
@mube968
@mube968 6 дней назад
የፋትማጉል እግልዝኛ አንዳኛ ነው😂😂❤❤❤👍👍
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
በተለይ ጆሮዋን ያረገፈበች ጳርት ሞትኩ😂😂😂
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 6 дней назад
ፋጡማ ጉል የኔ ቢጤ እኔም ፋጢማ ነዉ ሥሜ እኔም ከመዳም ጋር የሚያተረጉመኝ አጥቸ በግድ ለመድኩ እናም የሆነ ቀን ሜዉሚዉ ሢሉኝ እዴ እላየላይ ድመት አለዴ ብየ ሣይ የለብኝም ከዛ ጥሩነዉ እዴማለት መሆኑን ገባኝ አይይይ አለማወቅ😂😂😂😂😂
@Samitrghh
@Samitrghh 5 дней назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😅
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
ይኤንታዲያ ከቅጣት ድራማ ጋር ምንአገናኘው ሆሆ😅😅😅😅😂😂😂😂
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 6 дней назад
ፍጡማገል ና ከሪም ሰወድሽ😍🌠
@user-yk2dk4my5y
@user-yk2dk4my5y 7 дней назад
እውነት ቩራል ናፈቀኝ
@RehimaKendu
@RehimaKendu 6 дней назад
አረባክሽ
@emanabdi3886
@emanabdi3886 5 дней назад
Indet defari yinafikishal😅😅😅😅😅😅
@MartaWeld
@MartaWeld 2 дня назад
እኔስ የነበረም አይመስለኝ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 6 дней назад
ድሮ የታዬ ድራማ ከምትለቁ ምናለ ዕጣ ፈንታን ብትለቁልን የማትረቡ
@helenfanos7526
@helenfanos7526 6 дней назад
እጣፈንታ የታለ😢😊
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix 6 дней назад
ከሀጂራ ወድም ፋቅር ይዞኛል😊
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 5 дней назад
ወድሟ ነዉዴ
@noonoo3732
@noonoo3732 3 дня назад
😢😂❤
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
ኧረ ባሎይሆናል መጨረሻላይ ግን ውብነው😅😅😅
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 6 дней назад
ኧረ ሙቃዴስ የወሬ ስስ ኣለብሽ ከደረጃዉ 😂😂😂
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 5 дней назад
She is very interested person 🧍‍♀️ 😊
@user-vh7el5mm7d
@user-vh7el5mm7d 6 дней назад
ምሥጦፋ ጅሉ ጅላጅሉ
@Birtukan21
@Birtukan21 6 дней назад
ጅላንፎ ቀርቶሻል😂😂😂
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 5 дней назад
እየደጋገመ ስህተት መስራት ይገርማል
@musielove2
@musielove2 6 дней назад
እጣ ፋንታን ተዋቹት 😣ተዉታ ምንድነው በቃ ረሳነው🤨🤨🤨
@trhasgebre7581
@trhasgebre7581 6 дней назад
viu እዚ ኣለ ዳውለድ ኣድሪጊው
@gggrvheve
@gggrvheve 6 дней назад
እማየን ለምን ላይክ ታረጋላቹሁ😢😢እጣ ፈታን ይልቀቁልን ያለዛ ላይክ አታርጉዋቸው😠😠
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 6 дней назад
ወይ ፈጣሪ ሆይ ይቺ እንግልዘኛ ዘሬም አወሯት 😏😏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SunaMohammed-ps7er
@SunaMohammed-ps7er 8 дней назад
ቃና አሁንስ ቀር እነ ተቅማጥ ይያዝህ ምን እያየው ልቶክሲ ልብሱን ቁጭ አድርጌልህ እደልወጣ😂
@MdHhhh-kc2jr
@MdHhhh-kc2jr 4 дня назад
😅ክፍል 100ይላቃቂ የሚሉ ላኪ ያርጉ 😂😂
@uadh7751
@uadh7751 6 дней назад
ወይ ወይ ወይ አራ እጣ ፈታ😅😢😢😢😢😊😮🎉
@teferaabebe6423
@teferaabebe6423 6 дней назад
አሁንስ በጣም አበዛችው ይቺ ፋቱማጉል የምትባል እንከፍ በጣም ተንቦጣረረች
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
😂😂😂😂
@SelamSelam-li2gg
@SelamSelam-li2gg 6 дней назад
ኣለሜ ነው ለኔ እሱማ ለኔ እሱማ የትንፋሴ ዜማ ለከሪም❤ ነው ከሪምዬ ውድ ባሌ😂😂
@Birtukan21
@Birtukan21 6 дней назад
የተመታሽ😂
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 5 дней назад
ለምን ቪድዮ አሰሪለትም😂
@SelamSelam-li2gg
@SelamSelam-li2gg 5 дней назад
@@user-we5dz6ju3k በቅርብ ቀን ጠብቅኝ🤣🤣🤣🤣
@SelamSelam-li2gg
@SelamSelam-li2gg 5 дней назад
@@Birtukan21 🤣🤣🤣🤣
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
አንቺ ተጠቀቂ የኔነው ያለበለዛ ተገዳደልን😂😂😂😂 በሸበላዬ አትምጪብኝ😢😢😢
@AminatUmor
@AminatUmor 6 дней назад
እነፍጡማጉልም እንተዋወቃለን ጀመሩ😂
@user-qo7xt8xg1n
@user-qo7xt8xg1n 6 дней назад
ሰላም
@gondrewa
@gondrewa 6 дней назад
ሳሚ የኔ ነው እሺ እንዳታዩት 😜
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
ኧረ የኔነው ከከሪም ቀጥሎ ሞኝሽን ብይ😅😅😅
@Hawa-wm1kv
@Hawa-wm1kv 6 дней назад
ይማረህአላለይምፍጡማጉል😂😂😂
@nardi7379
@nardi7379 6 дней назад
ሳሚ ግን ደስ ሲል የሀጂራ ጓደኛ እውነተኛ ጓደኛ ነው
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 6 дней назад
ሙስጠፋ ስር ቤት ስገባ ሳሚ ሀጂራን ላግባሽ ይላታል ልጇም በሆዷ እያለ😢😢
@nardi7379
@nardi7379 5 дней назад
@@Aseya-dc2by ተይጅ አትገሪኝ😄😄😄
@user-jd5su1jy8e
@user-jd5su1jy8e 5 дней назад
ሙቃዲስን እምትወድላይክ😂😂😂
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 6 дней назад
አየ ሙቃደስ😂😂😂 ካለሶኮ አያምርም 😂😂
@user-fu1fv2fs9x
@user-fu1fv2fs9x 6 дней назад
ሴቶችየአስረግዞከሚጠፋውድ ይሰውራችሁ🙄😅😅_
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c 6 дней назад
አሚንን😂😂😂 ሴቱም ግችረአለበት😂😂😂
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
ሞቄ የወሬሱስ አንድ አልጋላይ አላለችም ከሪምም😂😂😂 ስትል ሞትኩ😅😅😅
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 2 дня назад
ሙቃዲስ አፏ እምቢ ቢል ቂጧ ያወራል😂😂😂
@osmmoha1953
@osmmoha1953 6 часов назад
😂🎉😂
@user-rw4jo9df1z
@user-rw4jo9df1z 6 дней назад
እጣ ፈታስ😢ልቀቁልን
@user-fg3lq8nx5n
@user-fg3lq8nx5n 6 дней назад
እጣ ፈታን ልቀቁል ሳልሳደብ በፊት
@zeyneba3439
@zeyneba3439 4 дня назад
የሙስጠፋ ስልክ ሲጠራ ጉኒ ትዝ አለኝ😂😂😢😢
@achamyalish9593
@achamyalish9593 6 дней назад
ውይይ ሙቃዲሰ ሾካካ
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 5 дней назад
ብቻ አስገራሚ ሴት ናት
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 6 дней назад
የከረመ እህት ተኮለኛ ትመስላለች😮😮😮
@user-dc1xl7hh8v
@user-dc1xl7hh8v 6 дней назад
አረ ተው ልቀቁልን ❤ወይኔ ሙቃዲስ አቃጠለችኝ
@user-ls5ut7lm2b
@user-ls5ut7lm2b 6 дней назад
ዉይ ሙቃድስ ጨጓራየን 😂😂😂😂😂
@redietet2569
@redietet2569 6 дней назад
ምን አለ የታየ ፊልም ከምትድግሙልን አዲሱን በስርአት ብትለቁልን
@zeyneba3439
@zeyneba3439 4 дня назад
ገምጭ
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 6 дней назад
እደኔ ማነዉ ሙቃደስ የምታቃጥለዉ ወይ ኔ አቃጠለችን 😢🙄🙄🙄🙈🙈
@allahkarim5390
@allahkarim5390 6 дней назад
ከሰሊም ፍቅር ይዞኛል ታውግን ሳልሞት አድርሱልኝ 😢😢😢😢
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 6 дней назад
ፈጣሪ ይድረሥልሽ😅
@Shawy-us4hv
@Shawy-us4hv 6 дней назад
​@user-ed2te8pr1s 😮
@allahkarim5390
@allahkarim5390 6 дней назад
አሜን 🤲 ተውአትሳቁ
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
እኛም ይዞናል አይዞሽ ፈጣሪ ይድረስልሽ እኔ በከሪም ፍቅር ላብድነው😅😅😅
@user-qy5kp8bu1c
@user-qy5kp8bu1c 3 дня назад
ክፍል መቶ ይለቀቅ ❤❤❤😢አጋጋቹሁን
@genettadese832
@genettadese832 6 дней назад
የሙቃዲስ የወሬ ጥማት ደረጃው ላይ ተለጥፋ ትበላለች ይች እቁራሪት😂
@zenetzenet7786
@zenetzenet7786 6 дней назад
ፋጡማ ጉል አሁንስ አባሰቺው ንርፎ😂😂😂
@user-sh7zj1tp7z
@user-sh7zj1tp7z 6 дней назад
አረ እዴት 😂😂😂😂አውቀሽልኛን ንፍሮም😂ንፍሮ
@zenetzenet7786
@zenetzenet7786 5 дней назад
@@user-sh7zj1tp7z ዝም ብላ በሆነውም ባልሆነውም ትንፋረቃለች😂😂😂
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
ፍቅር ያነጫንጫታል አለች ሙቄ ወዳአይደለም😅😅😅😅
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 дней назад
እባካችሁ ዕጣ ፈንታን ልቀቁልን ውይ ስታናዱ ቃናወች 🧐🧐🧐
@user-bemin
@user-bemin 6 дней назад
እጣ ፋንታ የምትሉት የትኛውን እጣ ፋንታ ነው 😢😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 дней назад
አድስ ነበር ምርጥ ፊልም አቋረጡት​@@user-bemin
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 6 дней назад
ውዮው ምስቶፋ ኣልቅልህ😂
@Smirasm-mt7zr
@Smirasm-mt7zr 6 дней назад
ደቂ ዓደይ❤❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@abosayeed9827
@abosayeed9827 6 дней назад
እጣ ፈታ የት ነህ ብፈልግ አጣሁህኮ የት ነህ🤣🤣🤣
@ShemegeShemege
@ShemegeShemege 6 дней назад
እጣ ፋንታ ብለሽ ሰርች አርጊው ይመጣልሻል
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
መልተም ግን ስታሳዝን ሰሊምን የመሰለ ውብ በአንድቀን ስተት አጣችው ውይመጠጥየስራክን😢😢😢😢
@user-zz2eb1rq6i
@user-zz2eb1rq6i 7 дней назад
😊😊😊😊
@user-zz2eb1rq6i
@user-zz2eb1rq6i 7 дней назад
😊😊😊
@SelamAlemaywu
@SelamAlemaywu 6 дней назад
🎉🎉
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 6 дней назад
እኔ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ ከሪም ምን ያልፈሰፍሰዋል እዴወድ ይሆን እዴሁ ይሁን ምርጥየ አልጋ ትቶ እዝናብ ላይ አድሮ ምን ያነጣጥስብኛል ሽልጥልጥ😳😳😳🤔🤔🤔
@Shawy-us4hv
@Shawy-us4hv 6 дней назад
😂😮
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
አቺባሌን አትስደቢ አበባዬን😅😅😅
@hikmaali7395
@hikmaali7395 6 дней назад
Ahun teraw ye eta fanta nw 🙏🙏🙏leqequ
@luwamtedros9241
@luwamtedros9241 6 дней назад
Respect 000
@user-qy5kp8bu1c
@user-qy5kp8bu1c 6 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@wegahta1432
@wegahta1432 6 дней назад
Kuzi ena guni lakuln ebakachuw
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 6 дней назад
😂😂😂😂😂ኡፍፍፍ ሙቃድስ
@obseejiru4135
@obseejiru4135 6 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@obseejiru4135
@obseejiru4135 6 дней назад
Weye Mukedis🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HsuHdhd
@HsuHdhd 6 дней назад
❤❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 6 дней назад
የተረገማችሁ ለምን አትለቁትም
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 6 дней назад
❤👍👍👍👍👍👍
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 5 дней назад
እንደ ሳሚ አይነት ወንድም የተመኘኘ 👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@natiman4735
@natiman4735 8 дней назад
Ye kana telgram accont yalho link askemtoleg pls
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w 8 дней назад
እዴትአርጌ ላስቀምጥልሽነበረኝ
@natiman4735
@natiman4735 7 дней назад
@@user-my3cn7mc4w copy argek past argeleg
@hahahajaj2782
@hahahajaj2782 6 дней назад
ሙቃዲስ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@SumayyakamalSumayya
@SumayyakamalSumayya 5 дней назад
Wodahaloo😂😂
@maryperri3848
@maryperri3848 7 дней назад
❤❤😂😂
@mulububula4597
@mulububula4597 6 дней назад
ኣየ ሙቃዲስ ስራዉ መሽማቅ ብቻ😅😅😅
@user-ff9pl7jd1l
@user-ff9pl7jd1l 6 дней назад
Exafenta yilkekilen
@user-vn1tg3fe5c
@user-vn1tg3fe5c 6 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 5 дней назад
100 where is
@user-tx7jf5gj5j
@user-tx7jf5gj5j 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 6 дней назад
100
@HadyaMahmmed
@HadyaMahmmed 19 часов назад
ሙቃዲሥ በሡ ደረጭ መከርበትሺ የማይቀር ነወ
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 6 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sg2su6ty5p
@user-sg2su6ty5p 5 дней назад
❤❤😊
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 4 дня назад
😢😢😢❤
@diyeeegetachew4794
@diyeeegetachew4794 4 дня назад
Benatachew sira feligulign😢
@ZA-xc2eu
@ZA-xc2eu 6 дней назад
❤😊😊
@margogirma1726
@margogirma1726 5 дней назад
Woyne moqadisi kkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rt9zs5vw7m
@user-rt9zs5vw7m 6 дней назад
እጣ ፈታን በናታችሁ
@alialdhouri
@alialdhouri 6 дней назад
ዊ ሙቀዴስ ፈጠሪሸን አምስግኚ በኔ አለደረሰሸም ቂጠ ፈጡመ ጉልአየረግኝነ ቅጥሸን በፍልፍ የቀጠለዉ ነበርኩ ወረበል ከብ ዊ እኔ 6 ወድንም አለኝ ሴት ደሞ እኔብቸነኝ ግን የወድሞቼን ምስቶች ቂጥጥ ብሎ ነዉ ምፈሩኝ እኔ ከለዉ አድችቀል መትፎቀል አየወርም የሆነሠት ከትምህርትቤት ስመለስ ከዋድሚ ሲጠሉደረስኩ ኡርግዝ ነት እነተገሄጄ እወልለዉ እሱ አቴጅም ይለተል እሷ እሄለዉ እየሉ ምነም ይጨቀጨቀሉ ተጠሉ ከዘ በጥፊ አጮለቸዉ ወድሜን ከዘ እኔ በበልዲ ዉሀ ሙሉዉነበረ ከጭቅሏቷ እስከ እግረ አረጨወት እህትን ከለስወገድክ እንፈተ አለችዉ አዷ አንድ እህቴን ከልቸልሸ እፈተሸለዉ አለት ሰጥለጥ ብ አደረች ነጥ ብሎነዉ ምፈሩኝ ሁለቸዉም ወለ 😂ሙቀዴስ ፈልም መሆኑን ረስቼ ፍትሸን በበርበሬ እዘፈዝፍሸ ነበርኩ ፈጠርሸን አመስግኝ
@Mireyesamen
@Mireyesamen 6 дней назад
ክፉ ነሻ በሠው ትዳር ጣልቃ የምትገቢው የወንድምሽ ሚሥት ብሆን አናትሽን ለ2 ነበር የምከፍልልሽ😂
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 6 дней назад
ወንዳ ወንድ መስሎኝ ነበር ሙስጠፋ ምን አይነቱ ቦቅቧቃ ነው ደግነቱ አላፈቀርኩህም😂😂😂😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 3 дня назад
😂😂😂😂
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 3 дня назад
ትሽ ከመጀመሪያም አሎደውም የኔ ሸበላ ከሪም❤❤❤ ነው ወዳወንድ😅😅😅😅😅
@massiwondsn
@massiwondsn 4 дня назад
አረ ቀጣይ ልቀቁት ቶሎ
@kaleabAL
@kaleabAL 6 дней назад
ሰላም እስክ ላይክ እይገጫቹ
@user-tv2wk4wg2c
@user-tv2wk4wg2c 6 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@hikmaali7395
@hikmaali7395 6 дней назад
M
@Yes-ku4og
@Yes-ku4og 6 дней назад
እጣ ፈንታ ልቀቁልን😢😢😢😢
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 8 дней назад
😂❤😂❤😂❤
@KebenKebe
@KebenKebe 6 дней назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እዴ እዳልሳደብ 🙄😜😮😮😮
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 6 дней назад
😅😅😅😅😅
@obseejiru4135
@obseejiru4135 6 дней назад
Mukedis😂😂😂😂😂
Далее
ቅጣት ክፍል 100 | Kitat episode 100
45:42
Просмотров 75 тыс.
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
Yangi uylanganlar😂😂😂
01:01
Просмотров 755 тыс.
ቅጣት ክፍል 103 | Kitat episode 103
45:57
Просмотров 39 тыс.
ቅጣት ክፍል 102 | Kitat episode 102
46:09
Просмотров 64 тыс.
ቅጣት ክፍል 101 | Kitat episode 101
47:19
Просмотров 72 тыс.
መብረቅ  ክፍል 99 | Mebreq episode 99
45:25
Просмотров 39 тыс.
ህሊና ድራማ ክፍል 10 - Helina Drama Part 10
28:33