ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጀሞ አካባቢ በሚገኘው ሠዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ ዘወትር እለተ አርብ ቀን ኹጥባ እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ሱና መልቲሚዲያም ከሚያቀርብላችሁ ሥራዎቻቸው መሐከል የጁምዓ ኹጥባቸው ተጠቃሹ ነው፡፡ መልካም ቆይታን ተመኘን!
ይገናኙን!
#JumaaKhutba #SheikhMohammedHamiddin #SunnahMultimedia
_____________________
RU-vid:- / sunnahmultimedia
Telegram:- telegram.me/SunnahMultimedia
Facebook:- Sunnah Multimedia
1 окт 2020