Тёмный

ቆንጆ ኩብዝ /ቂጣ / የቁርስ አሰራር Meddle eastern bread recipe kuhbuz /pita bread breakfast 

ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ኩብዝ /ቂጣ የቁርስ አሰራር
ኩብዝ ለመስራት የሚያስፈልጉን ነገሮች
1,ሁለት ብርጭቆ ዱቆት
2,ሁለት ማንኪያ የወተት ዱቄት
፫,ሩብ ማንኪያ ጨው
፬, አንድ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
፭, ለብ ያለ አንድ ብርጭቆ ውሃ
እንዲሁም ሁለት ማንኪያ ዘይት

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
ሰለማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ የችዝ ኬክ አሰራር ከፈለጋችሁ 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xKTl8dO16pU.html
@tube6467
@tube6467 3 года назад
ዋው ዋው እናመሰግናለን
@mentubeauty4392
@mentubeauty4392 3 года назад
በጣም ጎበዝ በሁሉም ነገር ሻይ ከራክ ናፈቀኝ😔
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
ነይ ጎራ በይ
@tameratsisay6251
@tameratsisay6251 3 года назад
ደስ ይላል
@Aammaa-f8s
@Aammaa-f8s 8 месяцев назад
ሹኩራን
@ጌታቸውለማ
@ጌታቸውለማ 2 года назад
Selam Lezi Beti Yihun ehite Enkani Be Selam Meteshi Wow Mashalla Gobezi Arfi New Beriche
@ጉራጌሚድያ
@ጉራጌሚድያ 2 года назад
ሰላም ሰላም በጣም አሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት ውድ ያገሬ ልዶች ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@LeyilaAli
@LeyilaAli Месяц назад
❤❤❤❤
@HammedFazyia
@HammedFazyia 9 месяцев назад
ማሻአላህ
@fath2341
@fath2341 3 года назад
best new
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 10 месяцев назад
አይዞሺ በርች ውደ
@tube4396
@tube4396 3 года назад
ጎበዝ ባለሙያ ነሺ
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 3 года назад
በአረብኛ ኦኬ ገምቼ ነበር። tnx
@masitube264
@masitube264 2 года назад
Salem tena yisitlinh enkon dana metesh ehetyee Salemish yibzaa batem arif asereri new batem gobazi nesh baerchilin
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 3 года назад
ስመለከትሽ አገርሽ ገብተሽ አገር ሰላም ቢሆን ማለት ነው በተለየ መልኩ ቁርስ ቤት ብትሰሪ ሚያዋጣሽ ይመስላል
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
ስለ ምክሮችህ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይርዳን ሀገር ሰላም ይሁንልን
@aminasaeed1675
@aminasaeed1675 3 года назад
እርሾ አያስፈልግም እህቴ
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 3 года назад
ሰላም ሰላም እህቴ ያምራል በርች ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
ቤተሰብ ነን ማሬ
@ayuentertiment9181
@ayuentertiment9181 3 года назад
የኔ ባለሙያያያያያ
@Aammaa-f8s
@Aammaa-f8s 8 месяцев назад
ቴኪዉ
@tesfayegezawu
@tesfayegezawu Год назад
ወተት አለሜድረግ ይቻላል ወይ
@banchitube801
@banchitube801 Год назад
አዎ ትችያለሽ ዉዴ
@kalkidantube
@kalkidantube 2 года назад
slm slm enkan baslm matshe banch yamtshow badow aerfnow batm enmsgnly yan kunjooo ok aerafnow mayshe laynow aegrachn slmnyamlsln esryow wodagrchow yamgbbat kan yadrsln ok thanks so machan
@anomkader5455
@anomkader5455 2 года назад
አሰላማለይኩም ባንቾዬ ማሻላም ምርጥ አሰራር ነው በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን ውድ አሰላማለይኩምባንቾዬማሻላምምርጥአሰራርነውበጣምነውምወደውእናመሰግናለንውድ
@yordanos2546
@yordanos2546 3 года назад
ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺ እህቴ
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
አመሰግናለሁ
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 3 года назад
ኩብዝ ምንኛ ነው ቃሉን ሰምቼ አላውቅም፣፣፣፣ባጠቃላይ ግን ስራሽ አሪፍ ነው በርች
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
አመሰግናለሁ አረበኛ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
መሸአላ በረቺ ዉደ ደምሪይ በቀንነት ብቅበይ
@ኣንድነትወርቅ
@ኣንድነትወርቅ 3 года назад
Yena wuddddd
@destayoutube
@destayoutube 9 месяцев назад
መልሽ ስብስክራይቤን ውዴ
@habeshanegn2426
@habeshanegn2426 3 года назад
Wow arife aserar kelel Yale thanks zarewnu emokrewalhu
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 года назад
ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣም አሪፍየኩብዝአሰራርነውያሳየሽን እናመሰግናለንክልብ ካንችብዙእንጥብቃለን ይስለሙየድኩም ሀገራችንንሰላምያወርድልን
@FathyaA-by7sc
@FathyaA-by7sc 5 месяцев назад
መሸአለህ
@tensaeabay3930
@tensaeabay3930 3 года назад
እንዳሳየሽኝ ሰርቸ ሰወቸ ወደዱት ግን እንዳንች ኩብዝ በጣም አልነፋም
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
አሺ አመሰግናለሁ ዉዴ ከፉርን ዉስጥ መጀመሪያ ከታች ከዛን ከላይ ነዉ የምትለኩሺዉ ማሬ
@quruss2950
@quruss2950 3 года назад
Nice 👌
@Atitegebtekeka
@Atitegebtekeka Год назад
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@hawabrand
@hawabrand 2 года назад
ሰላም ሰማቺሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እካን በሰላም መጣችሁ በያላችሁበት አላ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቺሁ በሲኡዲ ለሚሰቃዩ ወገናቻቺ አላህ ፈረጁን ያቅርብላቸው በርቱ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውው ባቺየ ምርጥ ቂጣ
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 2 года назад
አሰላሙአለይኩምወረሆመቱላሂወበረካቱ እንደትነሺ ዉዷ እህቴ ማሻአላህሰላማሺ ይብዛልን ባለሺበት የኔቆንጆ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን
@ሱሱየበረሃዋእርግብ
እስላም ወአሊኩም ራህመቱላሂ ወበረከቱ እህታችን እውነት ነው በጣም ሲበዛ ባለ ሞያ ነሽ ማማየ በርቺልኛ
@mareetube8348
@mareetube8348 2 года назад
Salam Salam ihete indet nashi wudd enkon basalam maxashi marr wooww baxama arfii asarara nawu barchii gobazii yene balamoyaa egzabeher hagarachinin Salam yargilinii ❤
@ሀያትቢንትአህመድ
@ሀያትቢንትአህመድ 2 года назад
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ አሪፍ አስራር ነው ቀጥይበት ውዴ አለህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን በስደት ያሉትን ወገኖቻችን አላህ በቃ ይበላቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@zoozawwal4616
@zoozawwal4616 2 года назад
Selam selam indet nesh masha alah gobez berchi ihite moyashin silakafelshin inameseginalen qetiyibet
@tube-ub8zk
@tube-ub8zk 2 года назад
abo yehenen yemesel keta yeserut ijochishe yebareku wow mert sira new adinakeshe negn banchye sirawochishe hulu vyemechalu bizu intebikalen kanche berchilin 👍👍👍👍
@sameerasameeratube7112
@sameerasameeratube7112 2 года назад
እሰላ ወአሊ ኩም ራህመቱላሂ ወበርከቱ እህታች እውነት ነው በተርፈበርቺ
@zaynbhasen4805
@zaynbhasen4805 Год назад
ዋሊኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወባረካትሑ
@Aammaa-f8s
@Aammaa-f8s 8 месяцев назад
ማሸአላህ
@adissalemaz8636
@adissalemaz8636 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው በርቺ እህታችን
@zabibasalam9675
@zabibasalam9675 2 года назад
በርቺ እናመሰግናለን
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 2 года назад
ማሻአላህ
@tewahedomedia7811
@tewahedomedia7811 3 года назад
በርቺ ግሩም ነው
@ያረብአገራችንንሰላምአርግ
ጎበዝ በርች
@araheldamtewu7988
@araheldamtewu7988 3 года назад
አሪፍ ነው በርች
@MdenaMohamed
@MdenaMohamed 11 месяцев назад
❤❤❤
@muzemil1512
@muzemil1512 3 года назад
Yena mirt yamralll
@zedetewahedo2314
@zedetewahedo2314 3 года назад
Arefe Sera newu berche Ehete
@aresahumyaninilet2477
@aresahumyaninilet2477 3 года назад
Arif new
@alemulegesse4172
@alemulegesse4172 3 года назад
nice
@zenatial2528
@zenatial2528 2 года назад
በጣምአሪፋነዉቀጥይ
@banchitube801
@banchitube801 2 года назад
አመሰግናለሁ😍😘
@QatarQatar-bc7ek
@QatarQatar-bc7ek 3 года назад
ልጡ ስንት ደቂቀ ይቆየል
@banchitube801
@banchitube801 2 года назад
15 ደቂቃ
@ያረብአገራችንንሰላምአርግ
ውደ ግድ ነው ሀሊብ ኒዶ
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
ካለሽ ማንኛውንም ወተት ተጠቀሚ ውዴ
@yirgatsegaye5656
@yirgatsegaye5656 3 года назад
Nice
Далее
Barno
00:22
Просмотров 658 тыс.
የሳንዱች ቂጣ |  pita bread
16:52
Просмотров 32 тыс.