Тёмный
No video :(

በሁሉ አመስግኑ_Pastor Yosef Bekele ድንቅ ትምህርት በፓስተር ዮሴፍ በቀለ YHBC Tube 

YHBC Tube
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
Thank you For Visiting Our RU-vid Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
Follow Us on Facebook:-
/ hawassa-yehi .
..
Subscribe Telegram:-
t.meHawassa
Subscribe RU-vid
www.youtube.co....

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 7 месяцев назад
❤አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ያድናል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ዛሬ ተባረኩ ❤❤❤❤❤🙏
@rabincall2859
@rabincall2859 7 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 8 месяцев назад
ጆሲዬ የተባረክ❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 8 месяцев назад
"አሜን::"!! "እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::" "ፀጋውንም ያብዛልህ::" "መጋቢ ዮሴፍ."💕👈 "ተባረክ::"!!💖💖💖👍
@alem8640
@alem8640 7 месяцев назад
God bless pastor and the interpreter for Deaf
@rabincall2859
@rabincall2859 7 месяцев назад
God bless u
@user-wm5dx6pv4r
@user-wm5dx6pv4r 7 месяцев назад
Amen
@alem8640
@alem8640 7 месяцев назад
Elelelelelele
@user-my2yy4vd9t
@user-my2yy4vd9t 8 месяцев назад
Amen amen amen amen eysusi ybarikh 🙏🙏🙏🙏🙏🙌📖🙏🙌📖📖📖📖📖❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@aselefechfeyissa9417
@aselefechfeyissa9417 8 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ክፍውን የሠጠው እግዚአብሔር ሳይሆን ሠይጣን ዲያብሎስ ነው እግዚአብሔር ክፉ አይሰጠንም እግዚአብሔር አይነሳም እግዚአብሔር ነሳ የሚለው የእዮብ መረዳት ነው ። እግዚአብሔር ቅጥራችን ነው
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 8 месяцев назад
እህት አሰለፈች የመፅሐፉን ሃሳብ ጨርሰሽ አንብቢው መቼም እኛ ሁላችንም ከቃሉ በታች እንጂ በላይ አይደለንም። እግዚአብሔርም ካመጣበት ክፉ ነገር ሁሉ አጽናኑት፤ እያንዳንዳቸውም ብርና የወርቅ ቀለበት ሰጡት።”ኢዮብ 42፥11
@aselefechfeyissa9417
@aselefechfeyissa9417 8 месяцев назад
@@haiderabdusemed7401 ግን የእግዚአብሔር ስጦታ ፍፁም በጎ እና ሐዘን የማይጨመርበት ነው ሰው በክፉ ሲፈተን በእግዚአብሔር ተፈተንኩ አይበል እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና እዮብ እግዚአብሔርነሰ የሚፈራ ሰው ነበረ አዎን ነው ሴይጣንም ስለ እዮብ ሲናገር ቅጥር ስላደረክለት አለ እንጂ ከእግዚአብሔር ካዝና መቅሰፍት እና ቂስል አላመጣበትም በእግዛአብሔር አለም በእዮብ ላይ የደረሰ መከራ የለም እግዚአብሔር በእኛ ደስታ ይከብራል እንጂ የእኔ የነፍስ ህመም አያስደስተውም ለነገሩ እኔ የአዲስ ኪዳን አማኝ ነኝ የእኔን አበሳ ሐጢያት መከራ ህመም በእየሱስ ላይ ተፈፅሟል። "በሁሉ አመስግኑ የሚለው "ያስማማናል እግዚአብሔር ካመጣበት መከራ ያሉትም የታዛቢዎች ወይም የኘፅናኞች ሀሳብ ነው እንጂ እግዚአብሔር የመከራው ባለቤት እራሱን ሲያደርግ አናይም ሰባኪውም እንደዚያ ብሎ አላስተማረም መልስ ሰጪዬ ተባረክ
@alem8640
@alem8640 7 месяцев назад
Amen
Далее
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17