Тёмный

በህይወታችን ደስተኛ ያልሆንበት ምክንያት  

ቡና ቁርስ Bunnaqurs
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 1,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@edommamo-dk5id
@edommamo-dk5id Год назад
በጣም የምታስገርም ሰው ነክ በደንብ ነው inspire የምታደርገው የሚገርመው ደግሞ በደንብ አድርገክ ከመንፈሳዊ ጋር አጣቅሰክ የምታስተላልፈው በጣም ሂወቴ ላይ ለውጥ ካመጡ inspire ካደረጉኝ ሰወች ቀዳሚው ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ ቶሎ ቶሎ post አድርግ በጉጉት ነው የምንጠብቅክክ የኛ ሊቅቅቅቅቅቅቅ እንወድሀለንንንን !!!!
@lidyam9039
@lidyam9039 Год назад
Wow የሚገርም ታሪክ የራሴን ነገርየምታወራ ነው የመሰላኝ ከ 10 ስደት በሆላ አገሬ መግባት ቤተሰቤን ማየት የኔ ትልቅ ደስታ የማግኝበት ነው ብዬ አስብ ነበር ግን ስገባ የጠበኩትን ደስታ ያህል አላገኘውም ጭራሽ ብዙ ነገር ተደበላልቆብኝ ከእናቴ ተጣልቼ ነው የመጣውት በሆላ ግን ገባኝ እድሜ ዘመኔን ውስጣዊ ደስታ እንዳልነበርኝ እግዜአብሔር ድንቅ ነው በማለቀው ምክንያት ትልቁን ውስጣዊ ደስታን አገኘው እሱም በመድሀኒያለም ቸርነት ቀጥል ወንድሜ በዚሁ እያንዳንዱ የምታወረው ነገር በጣም ይገባል በእግዜር እንደነቃህ ታስታውቃለ በርታ
@anshaseide9193
@anshaseide9193 Год назад
አይዞሺ
@SaraSolomon-pb5qh
@SaraSolomon-pb5qh 2 месяца назад
ዋው ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዲስከስ ነው ከዚህ ትምህርት ላይ ይጠቅመኛል ያልኩት ውጫዊ ደስታ ለጊዜው ነው የእግዚአብሔር ደስታ ደግሞ ለዘላለም ለህይወታችን ነው የሚለውን ተጠቅሜያለሁ በህይወቴ የእግዚአብሔር ደስታ ለዘላለም ነው የውጫዊ ደስታ ደግሞ ለጊዜው ነው ስለሆነ የእግዚአብሔርን መሻት መጠበቅ አለብን ወደ እግዚአብሔርም መጠጋት አለብን ከእግዚአብሔር የሆነ ደስታ የዘላለም ህይወትን ይሰጣል አሜን ወንድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ በንግግር ሁሉ ጣልቃ ይግባ በምታስተምርበት ሁሉ የእግዚአብሔር ጸጋ ከአንተ አይለየኝ and ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድሜ thank you so much for sharing ተባረክ 🙏❤️👍👌💪
@የጅማዋቅመም
@የጅማዋቅመም Год назад
❤በጣምነው ማደቅህ ብዙምርጥ መልክት እያስተላለፍክነው
@sirgutgetachew4161
@sirgutgetachew4161 Год назад
Ewinet new!!! 🙏♥️
@tamiruhamesalu8509
@tamiruhamesalu8509 Год назад
i liked your program me .i learned a lot Ethiopia ( Dire Dawa)
@susuu4159
@susuu4159 Год назад
Good job
@bunnaqurs
@bunnaqurs Год назад
Thanks🫡
@zewdituyitbarek3183
@zewdituyitbarek3183 Год назад
wouu🎉
@FetaTube1
@FetaTube1 Год назад
Bro
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm Год назад
አንተኮ ትለያለ ጥልቅ ምልከታ በሚደንቅ አቀራረብ
Далее
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:24
God's Purpose In Your Pain #bunnaqurs #ቡና_ቁርስ
24:19
ጥሩ የማታ ልምዶች | Bunna with Selam
19:24
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:24