Тёмный

በለገጣፎ እርምጃ እየተሰደባቸው በሚገኙ ቤቶች አካባቢ በመንግስት የስራ ሃላፊዎች የተደረገ ጉብኝት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 76 тыс.
50% 1

በለገጣፎ እርምጃ እየተሰደባቸው በሚገኙ ቤቶች አካባቢ በመንግስት የስራ ሃላፊዎች የተደረገ ጉብኝት

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 414   
@eliyanjlar4905
@eliyanjlar4905 5 лет назад
ሀቢባ ሲራጅ አላህ የስራሽን ይስጥሽ ሜዳላይ የወደቁት የእናቶች እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰድሽ 😭😭
@MimiMimi-rm5pg
@MimiMimi-rm5pg 5 лет назад
Amen amen amen
@mistreamanuel5085
@mistreamanuel5085 5 лет назад
Ermin Abe amen 🙏 amen 🙏
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 лет назад
አሜን አሜን
@linasami7816
@linasami7816 5 лет назад
የደሀ እንባ ዋጋ ያስከፍላል !
@sarasara-ky3gy
@sarasara-ky3gy 5 лет назад
እግዚቤር ቤታቸውን እዳፈረሽባቸው ልጆችሽን ይጥቅሽ ይህዝብ እባ ከነቤተሰብሽ ይድፍሽ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 лет назад
እውነት.ነው.ቢዘገይም.ይፍረዳል.እግዛቤር.ይፍረዳቸው
@dahab7484
@dahab7484 5 лет назад
እንድህ አይነት ቀልድ የለም አረብ ሀገር 10 አመትና ከዚያ በላይ ተደፍተው ሰርተው በ7 ቀን ማፍረስ ያሳፍራል ! ህገወጥ ከሆነ ለምን ከመጀመሪያው አልተከለከለም ሰው ከለፋ ብኋላ በማረፊያው ቤት ማፍረስ ! ፍትህ ለወገኖቻችን !!! ህዝብ ጎዳና ላይ ከተጣለ ለምን ጎዳና ላይ ያሉት ይነሳሉ ያማል ያማል !!!!!!
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 лет назад
አይገርሙም ሲሸጡ ያልታያቸዉ
@heywet
@heywet 5 лет назад
ዳሃብ Dahab gonder yesru agerachew
@hayatmohammed3260
@hayatmohammed3260 5 лет назад
አናትሽ ይፍረስ እርኩስ አንቺ ተቀባረሽ ትኖሪያለሽ ምስኪኑ ሜዳ ላይ ጥለሽ አላህ የእጅሽን ይሰጥሻል ጠብቂ ሰይጣን
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 лет назад
hayat የዶ/ር አብይ አድናቂ mohammed Amiiiiiiiiin 😢😭
@heywet
@heywet 5 лет назад
hayat የዶ/ር አብይ አድናቂ mohammed Oromiyaa yemanem mecheferya athonem heg yekeberal
@esubdinki7904
@esubdinki7904 5 лет назад
😅😅😅😅
@alsaethio8434
@alsaethio8434 5 лет назад
እውነት እመብርሃን የድሃውን እምባ ይያዛችሁ
@heywet
@heywet 5 лет назад
Great work Legetafo first Lady 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 лет назад
ፍርስ ፍርስርስ ያድርግሽ የሴት ሰይጣን አንችም መቼ እናት ሁነሺ ይሆናል ። አፈር ብይ ያባቴ አምላክ ይዝጋሽ
@user-jb3py7lp4i
@user-jb3py7lp4i 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@alberteinstein4416
@alberteinstein4416 5 лет назад
Min amlak alesh degimo wegegna
@heywet
@heywet 5 лет назад
መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ 👈👈ergemanachew wederasachew yemeles!
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 лет назад
@@heywet አስመሳይ ሰው አልወድም ህሊና ካለሺ ይሄ ያላበሳጨ ሌላ ምን ያበሳጫል
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 лет назад
@@alberteinstein4416 ያንች አምላክ ያፍርሳት እሺ ይችማ ሙስሊምንም ክርስትያንንም አትወክልም የዳቢሎስ ናት እግዚአብሔር ይገስፃት
@seblazewudu5324
@seblazewudu5324 5 лет назад
ሳታውቁ ሳትማሩ ወንበር ላይ ተቀምጣችሁ ስንቱን አስለቀሳችሁት የስራችሁን ይስጣችሁ ፈጣሪ
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j 5 лет назад
መግስት ኬት አመጠ መሪት የአላህ ነዉ
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j 5 лет назад
ስጠስጠሉ
@heywet
@heywet 5 лет назад
Sebla Zewudu Oromiyaa yemanem mecheferya aydelechem kezeh behwala!
@heywet
@heywet 5 лет назад
Sebla Zewudu kelelesh aydelem menagebash???? 👎👎👎👎👎👎👎
@seblazewudu5324
@seblazewudu5324 5 лет назад
@@heywet ገደል ግቢ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 5 лет назад
ነገ ሁላችንንም መሪት ታራግፈነለች አላህን ፍሩ
@sosidamise4992
@sosidamise4992 5 лет назад
አንቺ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ በሙስና ተጨማልቃችሁ ስራችሁ እንዳይነካ ነው
@aduadu4321
@aduadu4321 5 лет назад
እድሜሽ ይጠር አንቺም ብሎ ሙስሊም
@alberteinstein4416
@alberteinstein4416 5 лет назад
Sirawan newu yeserach eslam kiristian haimanot atargi mehayim
@heywet
@heywet 5 лет назад
Adu adu 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@rahamasalamon8194
@rahamasalamon8194 5 лет назад
ammii. Ye sirawan. Yisxat. Ye hizb. Inba. Yifredat.
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 лет назад
አለህ ኢንሻአላ ኑሮአቸውን ያፍርሰው ይህቺ ሰገጢ ኑሮሽን ይበትነው ያ ረብ
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 лет назад
ፈጣሪ ህይወታችሁ እንደዝህ ያፍረሳችሁ በእውነት የድሃ እንባ ይፋረዳችሁ
@derejehabite5443
@derejehabite5443 5 лет назад
አንቺ ላይ እውነት ካልፈረደች ምናለ በይኝ የድሃ አምላክ ካልፈረደ እወነት ቃል ለሰማይ ለምድር!... እናንተ የዚህ ስራ ተባባሪዎችና አስተባባሪዎች ዛሬ በዚህ እንባ ደስ ብሏችሁ ሊሆን ይችላል፡፡ ግን አድትም እርምጃ እናንተን አያስራምዳችሁም.. ምናልባትም ሞኝነት ይዟችሁ ይሆንል እንጂይ ይችምድር ለአልቃሾችም ለአስለቃሾችም ቀን አላት.. እሷን ደግሞ እኛ እንጠብቃለን፡፡
@user-ci7ou7so9j
@user-ci7ou7so9j 5 лет назад
እድሜሽ ይጠር የሰራሽን ይስትሽ ጠዋሪ ቀባሪ ያሳጣሽ ሀቢባ
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 5 лет назад
እግዚአብሔር አለ አይዞን ጌታ ሆይ ይህን መንገስት አጠፋው እባክህ 😩
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 5 лет назад
እንኳን ቤት ለመስራት በልቶ ለማደር ከባድ በሆነበት ጊዜ ያሳዝናል ።አይዟችሁ ወገኖቸ አንች ኮልታፋ ኮተታም ሴትዩ ደም ያስለቅስሽ
@ethio3515
@ethio3515 5 лет назад
አሜን ያስለቅሳት
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 лет назад
አሜን ያድርግላት
@hailubelete4598
@hailubelete4598 5 лет назад
Thank you we heard both sides now for the rest of us instead of sensationalizing the issue if someone over there can organize we can contribute funds to hire these people a lawyer who can fight for them through the legal system at least to get them compensation if their rights has been violated as they claim.
@bontutiya1791
@bontutiya1791 5 лет назад
Hailu Belete yes compensation for all including for those Oromo ppl forced out of their land for centuries don’t you think that would be fair too.
@hailubelete4598
@hailubelete4598 5 лет назад
Bontu Tiya Yes I’m against injustice I don’t have a corner I’m not partisan when I said let’s help their ethnicity isn’t a consideration for me sir.
@523zw910
@523zw910 5 лет назад
Even better is the fact that Dr. Abie understands and is strong , Dr. Abie is better prepared to lead Ethiopia .we Support and encouragement are very important, We do not need to be emotionally involved : Journalist must have already examined what they read and write : It's much better to balance both sides in a balanced way, You must provide the condition to the point where it is still in condition ; The government has to enforce the rules and regulations : Any Ethiopian citizen would like to build a house: But it must follow the rules and regulations ; No one is allowed to build a chicken house in every place; Without the law and order, all of them stand out and build a chicken house ; If so, then crying is no use, but respect is the rule very important All it needs to be aware of is the need to respect the rules and regulations.
@meremehabesheawet8516
@meremehabesheawet8516 5 лет назад
የኔ ሚሰኪኖች አላህ ይድሰላችሁ በጣም ያሳዝነል አያዱኒያ አዱ ሲያለቅሰ አዱ ይሰቃል
@linasami7816
@linasami7816 5 лет назад
ምን ዋጋ አለው ሁሉም ሂሳቡን ይቀበላል በሰማይ ቤት አይቀርም የደሀ እባ ፈሶ
@biwota
@biwota 5 лет назад
ሀቢባ ሲራጅ እንኳን ለግለሰብ ቤት፣ ቤተ እምነት ስታስፈርስና ስታንቋሽሽ የማይሰቀጥታት ዘላን ናት ።እምነትም ሆነ ኢትዮጵያዊነት አልፈጠረባትም። የክልልሉ መሪዎች ይችን ማመዛዘን የማትችል ሴት በቦታው እንዴት እንዳስቀመጧት አይገባኝም። ሌላ ተልእኮ ያላት ሴት ናት።
@shumeyetessema7028
@shumeyetessema7028 5 лет назад
ስለ ህገ ወጥ ሰፈራና መንግሥት ህግ ለማስከበር ስለሚወስዳቸዉ እርምጃዎች አንዳንድ ልብ ሊባሉ የሚገቡ ነገሮች፡- መንግስት በህዝቡ አዎንታ ሥልጣን እንደተሰጠዉ ዋነኛ ሃይል፣ የዜጎችን ሰብኣዊ፣ማህበራዊ፣ አኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊና መንፈሳዊ ደህንነት ሥራ ላይ ባሉ ህጎች፣ ደንቦች እና መመሪዎች አማካይነት ባደራጀው ልዩ ልዩ ህጋዊ ተቋማት አማካይነት እንዲጠብቅና እንዲያስጠብቅ ይጠበቅበታል፡፡ በማንኛዉም መልክ ዜጎች ደህንነታቸዉን ለአደጋ የሚያጋልጥ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ መፍቀድም ሆነ በራሱም እንዲፈጥር መሆን የለበትም፡፡ይህን ማድረግ ካልቻለ በህዝብ የተሰጠዉን ስልጣን በአግባቡ አልተወጣም፣ የህዝብ አመኔታ ያጣል ( ዲሞክራሲ ባደገባቸዉ ሀገራት No Confidence Vote እስከመስጠት ይኬዳል)፡፡ ይህን መግቢያዬ ያደረኩት in normal circumstance መኖር ያለበትን ሁኔታ ሁላችንም እንደምናውቀው ለማመላከት ነዉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ፣ የዜጎችን ከላይ የተመለከቱትን ደህንነቶች ለመጠበቅ ከሚሰሩ ስራዎች ዋናዎቹ በተለይ በከተሞች በሚከናወን ተግባር፣ የከተማ አስተዳደሮች ከተሞቻቸዉን በፕላን እንዲመሩ ግድ ይላል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ፣ በየ10 ዓመቱ በሚወጣ ማስተር ፕላን (structural plan) በከተሞች ምክር ቤት ጸድቆ ለየአካባቢዉ ማስተር ፕላኑ መሬት የሚወርድበት Local Development Plan (LDP or Spatial Plan) በሚመለከታቸው አስፈጻሚ መ/ቤቶች አማካይነት ሥርዓት ባለዉ መልክ እየተሰራ ሲተገበር ነው፡፡ ይህ ማለት ከከተማ አሰፋፈር አንጻር ጥናት ላይ በተመሰረተ ሁኔታ የመኖሪያ ቶች አካባቢ፣ ኢንደስትሪያል አካባቢ፣አረንጓዴ መኛፈሻ ወ.ዘ.ተ እየተባለ ምደባ (zoning) ይከናወናል፡፡ ይህ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ፣ የአካባቢዉን ነዋሪና የተፈጥሮ ሀብት ባገናዘበና ማህባረዊና ኢኮኖሚያዊ እዉነታዎችን ባጤነ መልክ የሚሰራ ተግባር፣ ዘላቂና ቀጣይ በሆነ ሁኔታ የዜጎችን ደህንነት የሚያረጋግጥ የከተማ ልማት አስተዳደር አሰራር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን፣ ይህን መልካም ስራ እንዳይሰራ ሳንካ በቅድሚያ የሚያኖሩት ከህግ በላይ እራሳቸዉን የሚያዩ፣ ከልካይ የሌለባቸዉ ሥልጣናቸዉን ያለአግባብ የሚጠቀሙ፤ ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ላይኛዉ ክፍል ያሉ የከተሞች መስተዳደር አካላትና ከሙያ ስነ ምግባር ዉጪ ለሆዱ ያደሩ የአስፈጻሚ መ/ቤት እና የተቆጣጣሪ አካል-መሀንዲሶች ን ይጨምራል በጋራ በሚፈጽሙት የተበላሸ አሰራር (ግልሙትና ብለዉ ይሻላል) ነዉ፡፡ ይህን ሃሳብ ለመጦመር ምክንያቴ ሰሞኑን አነጋጋሪ የሆነውና ልዩ ልዩ የፖለቲካ ፍላጎት ያላቸዉ ሁሉ የሚቀባበሉት የለገ ጣፎ ህገ ወጥ /informal settlement/ቤቶች የማፍረስ ሂደት ጉዳይ ነዉ፡፡ በአካባቢዉ እየፈረሱ ያሉ ቤቶች ከጅምሩ ዜጎች እንዴት ሊሰፍሩበትና መኖሪያ ቤት ሊሰሩ ቻሉ? ሥፍራዉ የሚገኝበት የከተማ አስተዳደር በዚህ ሁሉ ድርሻዉ ምን ነበር? አሁን የማፍረሱ ዉሳኔ ዛሬ ላይ ለምን ተሠጠ? እንደሚባለው የማፍረሱ ሥራ በእርግጥ ዘርን በለየ መልክ ተፈጽሟል?የማፍረሱ ተግባር ሲከናወን የዜጎችን ደህንነት የኑሮ ዋስትና በሚያሳጣና ሃላፊነት በጎደለ መልክ ተከናዉኗል የሚያሰዩ ነገሮች አሉን? ብሎ መጠየቅ ተገቢ ይመስለኛል፡፡ ብዙ የዓለማችን ከተሞች በተለይ ያላደጉ ሀገሮች አንዱ ማሳያ፣ informal settlement መኖር ነዉ፡፡ ነገር ግን፣ የጸደቀ ስትራክቸራል ፕላን ያላቸዉ ከተሞች ህገወጥ ሰፈራ እንዲዉጣቸዉ መፍቀድ ለወደፊት የከተሞች ዕድገት ላይ የሚያኖረዉ ሳንካ ነገ ላይ “ ቁጭ ብለዉ የሰቀሉተ ቆመዉ ማዉረድ ይቸግራል “ የሚለዉን ተረት ያስተርተናል፡፡ ኢንፎርማል ሴትልመንቱን፣ ሬጉላራይዝ ማድረግ የሚያስከትለዉ አስተዳደራዊ ችግር precedent ማየት ተገቢ ነዉ፡፡ የህግወጥ ሰፈራን አውቀው የገቢ ማግኛና በከተሞች የተንሰራፋዉን የመኖሪያ ቤት እጥረት ምክንያት በማድረግ በደላሎችም ይሁን ኃላፊነት በጉደለዉ መልክ የመጣ ይምጣ ብለዉ በእንደዚህ አይነት ህግወጥ ሥራ የሚሰማሩና የሚተባበሩ ዜጎችና የመንግስት ሰራተኞች፣ ደላለዎች ላይ አስተማሪ የሆነ ፣የሚቆነጥጥ ህግ መዉጣት አለበት፡፡ ምናልባትም በእንደዚህ አይነት ሥራ ላይ የተሰማሩ የአስተዳደሩ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ እኛም ዜጎች፣ መንግሥት ሥራ ላይ የሚያውላቸው ሕጎች እንዲፈጸሙ እኛም አክብረን ሌሎችም እንዲያከብሩ ማድረግ አለብን /to be law abiding citizens/ :: የለገ ጣፎ ወገኖቼ ህመም ያመኛል፣ ነገር ግን ለጉዳዩ ሚዛናዊ እይታ እንዲኖረን ጉዳዩ በእርግጥ አንዳንድ ወገኖች እንደሚሉት ፖለቲካዊ ይዘት ይኑረዉ አይኑረዉ ከላይ በዚህ ጽሁፌ ያነሳኋቸው ጥያቄዎቼ በግለጽ መልስ ቢሰጥባቸዉ፣ ጉዳዩ ፖለቲካዊ መልክ ከጅምሩ ሳይኖረዉ እንዲኖረዉ የሚትሩ አካለትን ማሳፈር ነው፡፡ በእርግጥም ፖለቲካዊ መልክ እንዲኖረዉ ተፈልጎ የሆነም ከሆነ፣ ስህተቱን በማመን ይቅርታ ህዝቡን በመጠየቅ ማስተካከያ እርማጃ መዉሰድ ነዉ፡፡ እዉነታዉ ለህዝቡ ፌዴራልና ክልል አካለት ተገልጦ የህዝቡን አመኔታ የሚያሳጣ ተግበር ቢገታ መልካም ነዉ እላለሁ፡፡ ብዙን ጊዜ የፖለቲካ አለመረጋጋትን ምክንያት እየተደረጉ የሚፈጸሙ ሕገወጥ ድርጊቶች ግን በምንም መልኩ ሊበረታቱ እንደማይገባቸዉ የማምን ዜጋ ነኝ፡፡ በ1997 ከምርጫ በኋላ በነበረዉ አለመረጋጋት የተስፋፉ ህገወጥ የቤቶች ግንባታ ሥራ የሚዘነጋ አይደልም፡፡ እግዚአብር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ!!
@jamilajamila4262
@jamilajamila4262 5 лет назад
ቢሆንም እናት ለልጇ ትራራለች እናም መንግስት ለህዝቦቹ ማብ አለበት
@mimifendrich8030
@mimifendrich8030 5 лет назад
ወ/ሮ ሀቢባ ከንቲባ የሚለው ማዕረግ እንጂ ቦታው የሚጠይቀው እውቀትና ክህሎት እንደሌላቸው ኃላፊነት ወስደው ላስፈፀሙት ድርጊት ማብራሪያ መስጠት ባለመቻላቸው መገንዘብ ችለናል፡፡
@user-nn9cs7ud6i
@user-nn9cs7ud6i 5 лет назад
በጣም ያሳዝነናል እሺ አረ ውይ እግዚአብሔር ይድረሰላችሁ እኛሰ ከሰደት እንዴት እንመለሰ የወገኖቻችንን ልቅሶና ሀዘን እያየን
@user-vk3yl8nl1w
@user-vk3yl8nl1w 5 лет назад
ያረብ አላህይዘንልን በአርብሀገር ተቃጥለንአንቅር
@user-jh2bl6kl6c
@user-jh2bl6kl6c 5 лет назад
ወይይይይኔኔኔኔኔ በስደት ድክም ብዬ ለናቴ የሰራሁት ትንሽዬ ቤት ፈረሰ እናት የት ይሁን መውደቂያሽ እማ አታልቂሽ እግዝአብሄር አዋቂ ነው እንባን አባሽ ጌታ የያያል ሁሉንም
@sarasarasar5695
@sarasarasar5695 5 лет назад
እግዛብሄር የስራሽን ይስጠይ
@madinamadina871
@madinamadina871 5 лет назад
ሜዳ ላይ መበተን ምን አይነት እውቀት ነው የናት ልማት ሰውን መቀነስ ሰውን ማሰቃየት በረሀብ በብርድ መጨረስ ነው ይህ ነው የናተ እውቀት አላህ የእጃቹን የወገኖቻችን እባ ይፉረዳቹሁ
@frdosabdullah6554
@frdosabdullah6554 5 лет назад
ሀቢባአላህ እድሜሽን ያሰጥረው ኢንሻ አላህ
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 5 лет назад
ህገ ወጥ ቤቶች እንኳን ቢሆኑ አሁን ሀገሪቷ ባልተረጋጋበት ጊዜ እንደዚህ አይነትት እጀንዳዎች በጣም አደገኛና ወደ ማንወጣው አዘቅጥ ውሰጥ መግባትና ለሌሎች በር መክፈት ነው።
@bobesame3478
@bobesame3478 5 лет назад
አላሀ እድሜሽን ያሳጥረው
@user-kz6is5xq5w
@user-kz6is5xq5w 5 лет назад
ምን አይነት ጭካኔ ነው ለምን ይሄ ይሆናል ለምን ሰው በሰውነቱ መከበር አለበት እንዴት ሰው ይህንን አይነት ተግባር ይሰራል ።ቢያንስ እንኳን ቤት ሰርታቹ ማረፍያ አበጅታቹላቹ እታፈርሱም። ምን አይነት ዘመን ነው የእውነት መንግስት ይህንን አንድ ሊለው ይገባል።
@rhmahakmel9756
@rhmahakmel9756 5 лет назад
እድሜሽ ይጠር
@Amhara_Unity
@Amhara_Unity 5 лет назад
ያአማራ ህዝብ አብይ አብይ እያላችሁ እንሆ አንድ አመት ባአልሞላ ውስጥ ጭፊጨፈ ጀምሮል
@bichichiamore262
@bichichiamore262 5 лет назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ።
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 лет назад
አንቺ ሴጣን ከነ መሰሎችሽ ይድፋሽ የአባቴ አምላክ አንቺ ሳይ ደሜ ይፈላል ባገኝሽ በጥርሴም አለቅሽ ደሞ አንቺከንቲባ ለቂጣቸው እንኳ ሳይታጠቁ የደሃን እቤትና ንብረት ያፈርሳሉ ኤዳችሁ ጭራሽበሽታ ነው የሆናችሁት ባቸው የናንቸን ስቃይ ያሳየን ጌታ እድሜያችሁ ይጠር ።ዘረኖች
@desalegndebela4928
@desalegndebela4928 5 лет назад
ያማል
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 лет назад
አናታችሁ ይፍርስና አታፍሩም ትንሽ ከላይታቸው ላይ ስታፈርሱ ስታወሩ አታፍሩም አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ያርብ
@user-qt4uf2dl3r
@user-qt4uf2dl3r 5 лет назад
ሀቢባ ሲራጂ አላህ ያፍርስሽ ብዙሽ የሚቆጠሩ ሰዎችን ለአደጋ አጋልጠሽ አቦ አላህ የእጂሽን ይስጥሽሽሽሽሽ
@madinamadina871
@madinamadina871 5 лет назад
ሀቢባ ሲራጅ የለገጣፎር ከተማ ከንቲባ ይህ ነገር ትንሽም አላሳዘነሽም ምነው ወገንሽ አይደሉም አሳፈርሽኝ በሀቅ ስሪ አላህን ፍሪ አይቀርልሽም ይህ ደባ ላንችም
@ykhiphopofficial8349
@ykhiphopofficial8349 5 лет назад
ደናዝነሽ ሚስኪኑ ን ህዝብ የምታስቃይው ባደባባይ መኖረያ ቦታ አዘጋጅታቺሁላቸው ምንአለብታፍርሱት ውጡስትሉዋቸ ው ሚስኪኑ ህዝብ መግቢያ ስላጣ ዝም አላቺሁ አርመኔናቺሁ ባለስልጣነት
@haregasefa2084
@haregasefa2084 5 лет назад
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስብሽ!
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 лет назад
እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ ምንትመስላለች በመቤቴ የደሀ እንባ ገና የትእንደሚያደርስሽ አታውቂም
@melemanekeladetebazelachha7633
Yesareshne yesatesh
@engdagetg7794
@engdagetg7794 5 лет назад
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ወዴት እየሔድን ነው የደሐ መኖሪያ የት ነው
@Hayat-nu3fm
@Hayat-nu3fm 5 лет назад
አላህያንሳሽያረቢ
@linasami7816
@linasami7816 5 лет назад
እዴት ግን ተኝተሽ ታድርያሽ ! ይሄ አለም እኮ ኮት ራት ነው ።
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 лет назад
Awadh Ahmed ECO
@heywet
@heywet 5 лет назад
Awadh Ahmed kkkkkkkk kenante belay gefegna ale???
@linasami7816
@linasami7816 5 лет назад
@@heywet ሁሉም እደ ስራው የፈጠረን አምላክ ይከፍለናል ወደድንም ጠላ ንም ይህ ነው እውነቱ።
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 5 лет назад
የገባሬ መሬት ነው ምንም መሸፈፈን የለም ሁሉም ነገር ወደ ወኃለ መሠብ አለበት ባይ ነኝ
@user-re4yh9sw8e
@user-re4yh9sw8e 5 лет назад
ሀቢባ ተብዬዋ ደነዝ ነሽ ሙስሊም አሰዳቢ እንዳንቺ አይነት አንፈልግም
@dagemdagem3222
@dagemdagem3222 5 лет назад
Egezabher yelachu ... yedeha amelake yeferdal sayewl sayader Men ayenete ceka nate kafersh behola naw yametasetekakeyew
@thinkpositive8540
@thinkpositive8540 5 лет назад
ከሶስት ወር በፊት ካርታ ይሰጣል ብለው መዘገቡና በመታወቂያ ብሄራቸውን ለይተው አፈረሱባቸው
@mariammariam2738
@mariammariam2738 5 лет назад
በጣም የሚገርመው ቤትያለውንበቱ እየፈረሰ ጎዳናያለውን እንሰብስብ እየተባለ መወራቱ ስደትይቁም መባሉ ከስደት ተመልሰን ምን ሆነንእንኑር ስልጣንላይ ባሉ ሰዎች ሰበብ እስከመቼ አገራችንን ጠልተን ስደትንመርጠን እንኑር
@user-hy4mw7gb5l
@user-hy4mw7gb5l 5 лет назад
በጣም ያሳዝናሉ ያማል የሆነው ነገር የዶ/ር አብይ መንግስት በሁሉም ክልል ያሉትን አመራር ላይ አመራሮችን በደንብ መፈተሽ አለበት ሁሉም ኢ/ያዊ ነው የፈረሰበት አንዳንድ ዘረኞች ግን ባገኛችሁት አጋጣሚ ዘረኝነትን መንዛታችሁን አቁሙ
@ghvcnh6127
@ghvcnh6127 5 лет назад
በምንም ሆነ በምንም ቤት መፉረስ የለበትም ሰው ሀገር ሽት ቤት አጥበን ነው የሰራነው እናተ ምን አለባችሁ አገኘህም አጣም እንዴነገሩ ደመዝ አለህ በሰው ሀገር ግ ን ያለነው ቤት መሰራት ማለቴ ደማችን ቀድቶ መስጠት ማለት ነው እባካችሁ በሰው ሀገር አታስቀሩን ባገራችን እንካ ገብተን እንቀበር ፈጣሪን ፉሩ ፉትህ ለኢትዪ ህዝብ
@forever4883
@forever4883 5 лет назад
ሰብአዊነትን ያላካተ ህግ ማስፈጸም በራሱ ወንጀል ንው : ህግ የሰው ህይወት መታደግያ እንጂ ማሳረግያ አይደለም::
@machi5334
@machi5334 5 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ አንተብቻ ነህና የማታዳላው አንተ ድርስላንቸው
@mimifendrich8030
@mimifendrich8030 5 лет назад
እርስ በርሳቸው መናበብ ያቃታቸው እንዴት ህዝብን መምራት ይችላሉ ለነገሩ ህግ በማይከበርበት ሃገር ስልጣን ከህግ በላይ ያገለግላል
@uy4221
@uy4221 5 лет назад
የደሀን፣ቤት፣ከማፍረስ፣አላህን፣ፍሪ፣ነገ፣ከአላህ፣ፊት፣ትጠየቂለሽመልስሽምን፣ይሆን፣ስልጣን፣እንደሆነ፣ይቀራል
@hayufikir6220
@hayufikir6220 5 лет назад
Yesamay amelak ydahaw enba sekuka yehunebashe anche gewa
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 лет назад
እነዚህ ስዎች ህጋዊ የሆነ የካርታ ፈቃድ ከሌላቸው የመንግስት እርምጃ እንደማይቀር ጠንቅቀው ያውቃሉ። ምትክ ቦታም ተሰጥቶዋቸዋል። ሰርፕራይዝ አይደለም።
@user-br2tw7nk3u
@user-br2tw7nk3u 5 лет назад
እኔ ሚያሳዝነው አነሡ ልጆቻቸው ቪላ ቤት ሠረተው እያሠቀመጡ የደሀውን ልጅ አወጥተው ሜዳ ላይ ሲበትኑ ትንሽ አይሠቀጥም እር እንደ ሠው አሥብ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 5 лет назад
ህግ ጉዳያቸዉን እስከሚያይላቸዉ እስከዛ ምን ዉስጥ ይግብ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
ቤታቸውን ዝምብሎ ከማፈረስ መፍትሄ ፈልጋችሁ ሌላ በታ ሰታችሁ አታፈርሱም እንዲ ትንሽ ለሰው ልጅ ክብር አይኖራችሁም ይሄን ሁሉ ህዝብ የምታጉላላት መቀጣት አለባችሁ ገና ለገና ስልጣን አለን ብላችሁ የድሀው እንባው ይፍረዳችሁ
@bogalechmeshesha6522
@bogalechmeshesha6522 5 лет назад
ያለው ይቀባል የለሌው ቡለ ልቀማ ፍንፍኔ ይጎርፋል የለማኝ ልጅ ስለ ትርፍን ነው
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 лет назад
ይድፋችሁ የድሆች አምላክ ይፈርድባችሁ 😭💔
@dondon8795
@dondon8795 5 лет назад
I can't believe this happened at all in this time at all..
@user-eo8us9gy9u
@user-eo8us9gy9u 5 лет назад
እስከዛሬየ የትነበራአችሁ አሁንየደሀን እንባየምታፈሱው አምላክይፉረድባችሁ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 лет назад
......ምን ልሆን ነው አሁን በዚህ ሁኔታ አገር ቤት ኢንቨስት ማድረግ የማስበው?...ከገባሁ ሀያ አመት ሊሆነኝ ነው ለጉብኝት እንኩዋን እግሬን አላነሳም...
@fesumetilahune4941
@fesumetilahune4941 Год назад
ይህው ልጅነቴን ላይፊን ጤንነቴን አጥቼ በሰው ሀገር ተቃጥዬ የሰራውትን አፈረሱብኝ አስራመት ሙሉ የገበርኩበት እያለኝ አሁንስ ከስደት ስመለስ የት ነው ምገባው
@user-jv2gn7fv8d
@user-jv2gn7fv8d 5 лет назад
አሳዛኝ ድርጌት
@kaderdamala9675
@kaderdamala9675 5 лет назад
አለህ ያሰቹ ስት አይነት ገገማ አለ በያ ቤቱ
@taylorcupcake3174
@taylorcupcake3174 5 лет назад
ንጉሱ ጥላሁን የምትባል አሽከር ከመጣው ንግስት ጋራ ሆድህን የምትሞላ እስስት ሆዳም ህግ ይከበር ትላለህ የትኛው ህግ የናት የሆድ ህግ ወይስ ምን አይነት ህግ ነው እናት እስክ ልክ ሜዳ ማፍሰስ ነው አናትህ ይደርስ !!እግዚአብሔር ቢዘገይም ይፈቀዳል አምናለሁ እናንተም እንዲህ ፈጭታችሁ አትቀርም ።
@hermonzeleke5808
@hermonzeleke5808 5 лет назад
ጠብቂ አንቺ ነቀርሳ የዚ ሁሉ ሰው እንባ ይዘገያል እንጂ ፈጠሪ ትክክልኛውን ፍርድ ይሰጥሻል አሪዎስ
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад
ኧረ ኤሄማ ዘረኝት አለበት እንጂ ሰው ሆኖ ከጅብ ኑር ተብሎ እንደዚህ አይደረግም ኤሄ ደሞ አጭበርባሪ መንገስት የአፍ ብቻ ነው ለውጥ የለም
@desuman902
@desuman902 5 лет назад
እሄ አባገነንነት ነው ውሀ መብራት ሲገባ ለምን ዝም ተባለ እውነት ውሀ እና መብራት የመንግስት አይደለም አሁንም እርስ በርስ ለማፋጀት ነው አሁንም ህዋት የሚሰራው ሴራ ነው
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 лет назад
እርአምላካችሁንፍሩ ባለስልጣኖች
@lenchoweri4533
@lenchoweri4533 5 лет назад
ዳይ ቆምጬው ወደ ጎንደር ፤ ለኦሮሞች ሌላ ቦታ ምትክ እንሰጣለን ቆምጬው ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 лет назад
ሀቢባ ሀስቢ አላህ ወንእመል ወኪል ጊዜና ማረፊያ ቦታ ሳትሰጡ ማፍረስ የስራችሁን ይስጣችሁ!!!
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 5 лет назад
በእውነት ስማቸው ሙስሊም ነው ተግባራቸው ግን ከካፈር አይሻልም በጣም ሙጂርምቺ ናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው በአሁኑ ሰአት ደሀ መኖሪያ አላገኘም ሁሉም ዘረኛ ሆነ
@hassandigale1935
@hassandigale1935 5 лет назад
you guys stop insulting kantiba she is only doing her job.
@heywet
@heywet 5 лет назад
Hassan Digale Amara oromon eyesedebe new menor yelemedew what is new?" Ayayazun ayteh chebutowen kemaw" yelu yele ende? Kkkkk " ke mogn dej mofer yekoretal" belew eko new 150 amet oromon eyatefu Oromiyaan befelegu geze yefelegut bota yeseferut!! Ong yemewagaw lemendenew??? Ende eswa aynetun ye Oromiyaa Prisedent lemadreg new eko period. Ende Abiy aynetun aydelem.
@ambessashield9360
@ambessashield9360 5 лет назад
ber nat oromos are among the displaced you dumb ass woyane
@HhHh-zp3kp
@HhHh-zp3kp 5 лет назад
የሚስኪን እባዝም ብሎ ፈሦአይቀርም ኢንሻአላህ አንቺም ብሎ ሙስሊም ጨካኝ
@senibbmikimylove9299
@senibbmikimylove9299 5 лет назад
egziyabher yidifash anchi tebtaba arogit wenberun nege twerjalesh juhanam
@user-rh9je7gh8h
@user-rh9je7gh8h 5 лет назад
አይ ኢትዮጵያ ምኑ ላይ ደረሥን 😢😢😢😢😢😢
@anberberdachew8135
@anberberdachew8135 5 лет назад
Anchi zergna Egzabehare yeserachun yistachu
@user-et7wl1sp9w
@user-et7wl1sp9w 5 лет назад
አዳች ያፍርስሽ ሲሰሩት የት ነበራችሁ ለወደፊት አለማሰራት እንጅ ቤትውስጥ ያሉትን እያወጣችሁ ለጎዳና ዳርጏቸው ጎሽ እናተብሎ ህዝብ አስትዳዳሪ ህዝብ አባራሪወች ለየላችሁ እኮ::
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
አዲስ ንጉስ እንጅ ለውጥ መቸ መጣ ማለት ይሄኔ ነው እራሱ ያፈርሳል እራሱ ይጎበኛል አይ ሀገር እዱን እያለማ አዱን መበተን ምን ይሉታል ፈጣሪ ይፍረድባቹ
@rehimabintnasr6438
@rehimabintnasr6438 5 лет назад
አላህ ያፍርሥሽ አንቺንም ጨካኝ ሤት ነሽ ሀቢባ እንባቸው ይድረሥሽ አንዱ አናትሽን ያፈርሠዋል ቆይ
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 5 лет назад
እግዚአብሔር ይድርስላችሁ ወገኖች የኦርቶዶክስ ልጆች orthodox Ethiopa Eritrea Subscribe አድርጉን ::
@helinaasrat3186
@helinaasrat3186 5 лет назад
ህዝቡ ግን ህገወጥነትን ለምን ይደግፋል???
@naeemajamal3962
@naeemajamal3962 5 лет назад
ሀቢባ ደነዝ ነገር ነች
@kenyakaltadesse7501
@kenyakaltadesse7501 Год назад
ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣችሁ
@user-vu3sx6wl6x
@user-vu3sx6wl6x 5 лет назад
አላህ ይፋረዳችሁ
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 5 лет назад
hasbunllaah wani'mal wakiil
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 лет назад
ምንአይነት ድንቁርና ነው በንቅርት ላይ ጆን ደግፍ ።በችግር ላይ ችግር ከምታመጡባቸው ሌላቦታ አመቻችታችሁ ከዛ ብታፈርሱ ህግ ነበር አሁን ከት አምጥቶው ሊሰሩነው ንግስት ካልረዳቸው ዞሮዞሮ እዳው የራሱ ነው ህግን ማስከበር ከሆነ ቅድመ ዝግጅት ይደረግ ካሁን በኅላ አስቡበት።
@heywet
@heywet 5 лет назад
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! Agerachew yegebu
@muhabajemal2665
@muhabajemal2665 5 лет назад
Allh yafrsesh hijab lebsesh seytan nesh anshi
@sofiya151
@sofiya151 5 лет назад
ከትባ ገሪባ አትበሉ ሳይማሩ እናስተምራለን እያሉ ህዝብ ጨራሽ
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 5 лет назад
ፈርዱንእጃቹሁይክፈላቹሁመደሀኒአለም
@hjjffgy75
@hjjffgy75 5 лет назад
መርርኝ አሁንስ ኢትዬጵያ መሆን
@alembanchikasahun6872
@alembanchikasahun6872 5 лет назад
Echo habiba metbal cerak ye hezeb enba gorf honor yewesedesh anchi zerega
@user-up9uc4jz3c
@user-up9uc4jz3c 5 лет назад
እር ይች ምን ትመስል አለች በልጆችሽ ዋጋሽን ፋጣሬ ይክፋልሽ የመጨርሻ ክፎ ሰው ነሽ
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
ስንት የሚሰራ ስራ እያለ ቤት ታፈርሳላቹ የደሀ አምላክ ይፍረድባቹ
Далее
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 848 тыс.
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
11:28
የህብረት ሥራ ለሀገር ድል
8:44
የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት
5:40
Просмотров 6 тыс.
Why Spain's Socialists are U-Turning on Immigration
10:51