Тёмный
No video :(

በላ ልበልሃ - "ኦርቶዶክስና መንፈስ ቅዱስ" | ከመምህር እሸቴ በቀለ ጋር | ክፍል አንድ | ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን 

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

አድራሻ: መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 - 0911639664

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@realhun6534
@realhun6534 6 месяцев назад
በዚህ ልክ እና መጠን የሚያስረዳ የሚያብራራ እንዲገባን አድርጎ የሚያወራ አይቼ አላውቅም....ለኦርቶዶክስ ያለው ክብር ጥላቻ የሌለበት እውነተኛ መምህር...ሁሌም ጋብዙልን እባካችሁ 🙏🙏🙏
@TihitinaBirhan
@TihitinaBirhan 6 месяцев назад
ወንድሜ እሼ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እንወድሀለን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 месяцев назад
ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነዉ። ጌታም ነዉ ፈጣሪም ነው አማላጀም አዳናችንም ጠበቃችንም ሊቀ ካህናችንም ነዉ ነዉ ለዚህም ነው ብቻውን በቂ ነው የሚባለው አሜን ! እባካችሁ ኢየሱሰ ቤቱ ይግባና ሁላችንም ወደ ቤቱ እንግባ መከፋፈል ለማንም አይበጀም እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር እሸቴ ወድ ውንደማችን ከተለያዩ የእግዚአብሔር ስዎች ጋር ከምታደርጋቸው ቃለ መጠየቅ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኛን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም አንደ ቀን ሁሉን እንደ ምታውቅ ትልቅ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን
@cheruzemede6912
@cheruzemede6912 6 месяцев назад
ኢየሱስ ብቻዉን በቅ ነው የሚል የት ጥቅስ ለይ ሚጋኛው
@Teyakiw
@Teyakiw 3 месяца назад
​@@cheruzemede6912"ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም!" ከሚለው ጥቅስ ቀጥሎ መሰለኝ የሚገኘው። ወይ ደግሞ ምናልባት "ኢየሱስ ብቻ በቂ ነው!" የሚለው ወሳኝ ሀሳብ የሚገኘው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው። ሰማኒያ አሐዱ ውስጥ አይጠፋም!
@tirfedagim7153
@tirfedagim7153 6 месяцев назад
አንተ የምድራችን ተስፋ ስለሆንክ አምላኬ እግዚአብሔር በእጥፍ የቃሉ መገለጥ እየባረከ ይባርክህ እሼዋ!!!
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 4 месяца назад
ወድሜ ፀጋ ይብዛልህ።
@exaltingjesus9109
@exaltingjesus9109 5 месяцев назад
መናፍቅ ስትል ምናልባት አንተም ከአባቶችህ ጋር ነገ የምትጸጸትበት ዐዋጅ ስለሆነ ብዙ አትድፈር ወንድሜ🙏
@nefisa
@nefisa 5 месяцев назад
መናፍቅ ማለት ከመፀሐፍ ውጪ የሚለው ቃል ማለት ነው ወንድሜ ተባረክ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 6 месяцев назад
ድንቅ ነው መምህር እሸቱ በብዙ ተባረክ ገና ብዙ ትሰራለህ በእናንተ ነው የኢትዮጵያ የሪቫይቫል ትንሳኤ ይሆናል አምናለሁ!
@yordi2755
@yordi2755 6 месяцев назад
Eshyewaaaaaaaa Gobezu Anbabi, tsehafi, Astemari, yetselot sew Tebareklegn yene wud. Abet Ewket, Abet tilk yehone hasab,,,,, Ewnetin endezih meglet Yabzalih Wendme. Gazetegnaw gin andun tiyake sayimeles wede lela eyegebah hasabun eyakuaretkew neber hasabun endicheris edil bitiset ena bititages tiru yimeslegnal. Tiru nigigir new Bertu Tebarekulegn. Kifil 2tin Begugut,,,,,
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 6 месяцев назад
For sure he is a spiritually mature person. May almighty God bless with more grace ❤❤❤
@DerejeElias-sp3ju
@DerejeElias-sp3ju 3 месяца назад
Wow gobez memihir nachew bizu temirebachewalew
@abaynehdeyaso6607
@abaynehdeyaso6607 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይህን አይነት ትምህርቶችን በተደጋጋሚ መስማት እንፈልጋለን እባክህን ከሚዲያ አትጥፋብን አንተ ያልኩ ስለምወድህ ነው ጠያቂውም በጣም ጉበዝ ነህ በደንብ ነው የምትሞገተው ይህ ደግሞ ነገሮችን ለማጥራት ይጠቅማል በርታ ወንድማችን።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 6 месяцев назад
በጣም ድንቅ ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!❤❤❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 3 месяца назад
haleluyaaa wenigel ashenafiy new wenigel aykomim yketilal❤❤❤
@user-fz6ki7et6h
@user-fz6ki7et6h 6 месяцев назад
ሀሌሉያ በቅርብ በጣም በቅርብ ሀይለኛ የሆነ የወንጌልና የመንፈስ ቅዱስ መነቃቃትና ንቅንቅ ይሆናል ይመጣል አሜንንንንንን
@thedrosberhe1922
@thedrosberhe1922 20 дней назад
God bless you ❤❤❤❤
@LidiyaTadesseJote-hb8fn
@LidiyaTadesseJote-hb8fn 6 месяцев назад
ጀግና መምህር እሸቴ
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ይሰጥልን
@user-vg3xk3vl5j
@user-vg3xk3vl5j 6 месяцев назад
ስለ ጸበል የተነገረው 🤯 ግራ ያጋባኝ ነበር እግዚአብሄር ይመስገን ጸጋ ይብዛላችሁ
@mala4122
@mala4122 6 месяцев назад
እውነት ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@enkumengist1668
@enkumengist1668 6 месяцев назад
የተወደደ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ አጥጋቢ ተናጋሪ ነህ!!
@behailutsehaye3171
@behailutsehaye3171 6 месяцев назад
ደስ ይላል
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከምትመሰገንበት ይልቅ የምትወቀስበት ይበዛል። • መጽሐፍ ቅዱስን ወዲያ ጥላ አዋልድን ስትግተን ኖረች። • የእምነት ሰዎች ፣ እውቀትን የምንሻ እንድንሆን ሳይሆን አክራሪ ሃይማኖተኛ እንድንሆን ነው ስትሠራ የኖረችው። • የክርስቶስን ቤዛ ወዲያ ጥላ ቅዱሳን የምትላቸውን ሰዎችና መላእክት ስታስተዋውቅ ኖረች። ጎድታናለች። ብዙ ተጋግጠናል።
@timrashiferaw3497
@timrashiferaw3497 6 месяцев назад
Tebarek memhir
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 6 месяцев назад
ቤተ ክርስቲያናችን ጥርት ያሉ የወንጌል ኣገልጋዮች፥ የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የህይወት ቃል የሚሰብኩ እየለየች ካልቀባች የትም ኣትደርስም።
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 6 месяцев назад
wow bunat birk bale mhmirachin batm tekikle ba libe lay yalo nagar new tabrke mamir ushetu❤❤❤
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 месяца назад
ልክ ያለ መፀሐፍ ቅዱስ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 месяца назад
ታቦት ጣኦት
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 6 месяцев назад
amen mhamirachin batme tekekl mals3 new yemlsko bunat tabrke❤❤
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 6 месяцев назад
ዋው ትክክለኛ ወንጌል ይህ ነው ኦርቶዶክስ ይህን እውነት አምናችሁ ካልተቀበላችሁ መዳን አታገኙም
@admasugebere
@admasugebere 6 месяцев назад
ሀሌሉያ ሀሌሉያ ❤
@AsnakuBeshah-xu5lz
@AsnakuBeshah-xu5lz 6 месяцев назад
Gets zemenhin hulu yibark
@AsnakuBeshah-xu5lz
@AsnakuBeshah-xu5lz 6 месяцев назад
Geta zemenhin yibark
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 6 месяцев назад
ገርሞኛል የምፈልገው አይነት ትምህርት አላማው ወንጌልን መስበክ እባካችሁ አድራሻው ቤተክርስቲያኑ የት ነው ?
@asfawtsegaye7203
@asfawtsegaye7203 4 месяца назад
እግ/ር ኢትዮጵያን ይርዳት!!ከእየሱስ ሌላ ኮተታ ኮተት አያስፈልግም።
@solomongebre2695
@solomongebre2695 6 месяцев назад
ምልጃ ሳይሆን ቤዛነት ነው
@mathewosterfa
@mathewosterfa 6 месяцев назад
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ! ግን ከመንግስት ወንጌል ይልቅ የፀጋው ወንጌል ስብከት አይበልጥም ወይ?
@eshetebekele3387
@eshetebekele3387 6 месяцев назад
ወንጌሉ የመንግስቱ ህግ መንግስት ወይም ለሰው ሁሉ የህይወት ህግ ወይም መርህ እንዲሆን የተገለጠ ነው ። ለሰው ፀጋን፡ የሚሰጥ ሆኖ ተገለጠ ። የሚሰበከው የመንግስቱ ወንጌል ነው
@mathewosterfa
@mathewosterfa 6 месяцев назад
@@eshetebekele3387 ለጳውሎስ የተሰጠው ግን የፀጋ ወንጌል ነው እንጂ የመንግስት ወንጌል አይደለም:: የፀጋ ወንጌል ደግሞ በተልእኮም በመልእክትም በተደራሲያንም ከመግስት ወንጌል ይለያል ብዬ አምናለሁ::
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 6 месяцев назад
የቤተ ኣይሁድ ታቦት የቤተከርሰቲያን ታቦት ነዉ ወይ፧
Далее
Construction site video BEST.99
01:00
Просмотров 341 тыс.