Тёмный

በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን 

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Просмотров 22 тыс.
50% 1

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 270   
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 месяца назад
እባክህ ወንድሜ ይህንን ፕሮግራም አታቌርጥ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኛን ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። "ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ ነዉ"
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 месяца назад
ኦርቶዶክስ ከመፅሃፍ ቅዱስ ውጪ ሌላ መፅሃፍት ለምን አስፈለጋት? ኢየሱስ በቂ ነው!
@bharadam550
@bharadam550 3 месяца назад
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት ሰርገው የገቡ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው ብዙ ኮተት ለሺህ ዘመን ቤተክርስቲያን እንጂ ሃይማኖቷ አይደለችም
@Ethio-film
@Ethio-film 3 месяца назад
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kebrontube
@kebrontube 3 месяца назад
ጠያቂው ሁልግዜም ሀሳብ እና አስተያየቶችህ እየዳበሩ በእምነት እና በአመክንዮ መካከል ያሉትን ጉዳዮች በማጥራት ሩቅ ሄደሀል። ይህ ለአንተ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሰጠ ነው። ዘመናችሁ ሁሉ ክርስቶስን በመግለጥ ይለፍ! በርታልን🙏🙏
@solomonmathewos2957
@solomonmathewos2957 3 месяца назад
በእውነት ጋዜጠኛውን በጣም አደንቃለው ለመስማትና ለመማማር ዝግጁ ለመስማት ዝግጁ እና ብርቱ ሞጋች በእውነት አደንቃለው
@Teyakiw
@Teyakiw 3 месяца назад
እጅግ አመሰግናለሁ! በአብሮነታችን ደስ ይለኛል!
@habtamutesfaye-gg8gs
@habtamutesfaye-gg8gs 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የወንጌል አርበኛ አሰግድ ሳህሉን አቅርብልን❤❤❤
@Teyakiw
@Teyakiw 3 месяца назад
@@habtamutesfaye-gg8gs ሁሉንም ጥያቄዎች ለማስተናገድ የምችለውን ሁሉ እሞክራለሁ! እግዚአብሔርም ይረዳናል!
@samuelabebe2731
@samuelabebe2731 3 месяца назад
ለምን ነው ሰዉ ይሄን channel subscribe አያደርገውም?🙄🙄🙄
@MeseretMekonen-o8g
@MeseretMekonen-o8g 3 месяца назад
ጠያቂውን ከወዲህ እውነት እየጎተተው ከወዲያ ደግሞ ባህል ልማድና ሀሰት እየጎተተው ተሰቃይቷል። እውነት ማሸነፉ አይቀርምና እባክህ አሸንክታቡን ተረታተረት ጣጥለህ ወደ ጌታ ና። ጌታ ይወድሀል❤
@yetbarek63
@yetbarek63 3 месяца назад
ጅላጅል።ጅላንፎ።
@yetbarek63
@yetbarek63 3 месяца назад
ይህን ሰውየ የማውቀው ይመስለኛል።
@አዜምን
@አዜምን 3 месяца назад
መናፍቅ
@አዜምን
@አዜምን 3 месяца назад
መናፍቅ።
@አዜምን
@አዜምን 3 месяца назад
መናፍቅ።
@SamiMan-t7j
@SamiMan-t7j 3 месяца назад
እደነቅቦታለው ምሪ ጌታ ዛሬም እሎታለው ዘመኖ ይባረክ የወንጌል አርባኛ ኖት !!! ብሮ ትህትና ግን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን!!!
@AbelTeklemariam-o3x
@AbelTeklemariam-o3x 3 месяца назад
እኔ ምስጋናዬ ለጠያቂው ነው ሙሉ ፆሙን ስከታተልህ ነበር ምንም ማመቻመች አያስፈልግም መሪጌታዋቹ አሳምነውኛል መፀሀፍ ቅዱስ አንዳነብ ረድተውኛል Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሌላው ደሞ መሪጌታን ትጫናቸዋለህ በደንብ ይናገሩ ተዋቸዉ ወንጌል ብዙ የሚያስተምር አለ እሳቸው ይሔን ይናገሩ ሰይጣን ቤተክርስቲያን ዉስጥ ያስገባውን መፀሀፍ መውጣት አለበት
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 месяца назад
የምገርም ነው ዎዳጆቼ ግዮርግስ ሰው መ ሆኑንም ከእናንተ ነው የተማርኩት በጣም ያሳፍራል:: ለሰው መስገድ መልዓክ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይርዳችው::ለሰውና ለመላዕክት መስገድ ነውር ነው::
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 3 месяца назад
Eyesus yewedhal manem selante hatiyat bemeskel lay demun alafeseselhem,,,,,wedemoteleh Geta n.a....read Holy bible.
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 месяца назад
ስለዚህ ውይይት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !!! መሪጌታ እንዲሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! እውነት አርነት ያወጣል ስለዚህ ጆሮ ያለው ሁሉ ይህንን ይስማ !!!❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 месяца назад
መሪ ጌታ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!!
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 3 месяца назад
ጠያቂዉ በጣም ስነስርአት ያለዉ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 3 месяца назад
መሪጌታ አሁንም የጌታችን ፀጋ ይደግፍዎት!!! አንተ ቅኑ ወንድሜ(ጠያቂው) ተባረክልኝ!!!! መንገድህ ሁሉ ይቅናልህ!!! ጨዋነትህ ትህትናህ ሁልጊዜ ያስቀናኛል እግዘብሔርን ይጠብቅህ!!! 26:6 ደቂቃ ላይ ግን ተቆርጧል???? ሌላው በጣም በጉጉት የምጠብቀው እና የምማርበት ፕሮግራም ነው በርቱ!!!!
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 3 месяца назад
ጠያቂው ግን መንገድ ለጠፋባቸው የእውነትን መንገድ እንዲያገኙ እያደረግክ ስለሆነ ፈጣሪ ለአንተም ያብራልህ።
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 3 месяца назад
በዚህ ፕሮግራም ብዙ ህዝብ ከጨለማው ወደ ሚደነቀዉ ብርሃኑ እየተሻገረ ነዉ።
@melketadesse3656
@melketadesse3656 3 месяца назад
መሪ ጌታ ተባረኩ አልተሳደቡም ዕዉነት ነዉ የገለጡት ይቀጥሉ!!!!!!!!!
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 3 месяца назад
ጠያቂው አመሰግናለሁ እውነቱን ከውሸቱ የሚለይበት ብዙ የሚያስተምር ፕሮግራም ነው መሪጌታ ቀጸላ ጸጋውን ያብዛልዎት
@bestsmart191
@bestsmart191 3 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ ኢየሱስን ወንጌል ለአለም የሰበኩ ሐዋሪያት ገድል ነበራቸው አላቸው?
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 месяца назад
ውዱ ወንድሜ አንተ ለቡዙዎች መንገድ ከፋች ነህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ::
@m5791
@m5791 3 месяца назад
ተባረኩ መሪጌታ የቃሉን አውቀት ከዚህ በላይ አብዝቶ ይጨምርሎት ። መጽሐፍ ቅዱስ በእውነት ሊጎዳን ይችላል እንጂ በውሸት ግን አያባብለንም። ጠያቂው ከምትሰማው የእግዚያብሔር ቃል እውነት የተነሳ መዳን ይሁንልህ 🙏
@lwamgebrekidan3159
@lwamgebrekidan3159 3 месяца назад
እውነት ግን ይህንን ጉድ የሚያብራራ የኦርቶዶክስ መምህር የለም? ኣንመጣም ብለው ነው? እውነት ግን የሆነ ሰው መልስ ካልሰጠበት እንደወረደ ልቀበለው ነው
@hannaworku3753
@hannaworku3753 3 месяца назад
ሁለታችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏 በጣም ጉዋጉቼ የምጠብቀው ፕሮግራም ነው።
@thionlema7724
@thionlema7724 3 месяца назад
ክክክክክክክ እኔም ምርር ሲለኝ ጌታ ሆይ ቶሎ ና እላለው መሪ ጌታ ተባረኩ
@meazadametew9143
@meazadametew9143 3 месяца назад
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው መሪጌታ ፀጋ ይብዛሉዎት ጠያቂውም ተባረክ
@azebahferom182
@azebahferom182 3 месяца назад
ለካ ወረብ ምን እየተባለ እንደሆነ ሲገባህ መስማት እንዲህ ደስ ይላል
@abelo6917
@abelo6917 3 месяца назад
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው።ሃሌሉያ
@teshome7693
@teshome7693 3 месяца назад
በጣም የሚሳፍር የዘመናት ውሸትና ትርክት አምላኬ በዚህ ዘመን በቤቱ ባሳደጋቸው እውነትን የውሸትን ክርፋት በአደባባይ ስለገለጠው እግዚቢሄር ይመስገን ብዙዎች ከጋዜጠኛው ጀምሮ በዚ እውነት ያመልጣሉ በሰሙት እውነት ባያመልጡ የሰሙት ቃል ይፈርድባቸዋል መራጌታ ቀፀላ ታድለው ጌታ እየተጠቀመቦት ነው ተባረኩ በርቱ ብዝዎች ያመልጥበታል
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 3 месяца назад
መርጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 3 месяца назад
እንዴ ነህሚ በ you tube
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 3 месяца назад
@@Zereyakobtebiban ሰላም ወንድሜ አዎ ወንድሜ 🙏🙏
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 месяца назад
“ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11 ስለ ሐጢአታችን ብቻውን በመስቀል ላይ የተሰቀለውን የሞተውን ፣ ከሞት የተነሳውን እና ደግሞ የሚመለሰውን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ንጹሁ ወንጌል የሚጋርድ ማንኛውም የሃገሬን ህዝብ የተበተበ የስህተት አሰራር እና መጋረጃ በጌታ በኢየሱስ ስም ለዘላለም የፈረሰ ይሁን። መሪ ፣ጌታ ጠያቂውም ጌታ ይባርካችሁ።
@minayehuabera2739
@minayehuabera2739 3 месяца назад
እንኳንም ወደ ትፋቴ መልሰኝ አላልኩ።ኢየሱስ ና ቶሎ ና
@birukabera4460
@birukabera4460 3 месяца назад
ጠያቂው በቅንነት እና እውነትን በመፈለግ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ። ጌታ ወደ እራሱ መንጋ እንዲጨምርህ ጸሎቴ ነው🙏🙏🙏
@thionlema7724
@thionlema7724 3 месяца назад
❤❤❤❤ከዚ ሚዲያ ወይም ፕሮግራም ፍቅር ይዞኛል ተባረኩ አዘጋጁ በብዙ ፀጋ ይብዛልክ
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 месяца назад
ይፍራሉ እውነቱን ማወቅ አይፈልጉም እኔም በጣም ይደንቀኛል🤦‍♀️🤷🏽‍♂️
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 3 месяца назад
መርጌታ ፀጋ ይብዛሎት ወንጌልን ብቻ ያስተምሩን እረጅም ዕድሜ።
@Eyosiswain
@Eyosiswain 3 месяца назад
ስለእዚህ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ሰው ከጨለማ ወደ ብርሃን መምጫ ምክንያት ይሆናል ብዬ አምናለሁ 🧡🧡🧡🥰🥰🥰 እናንተንም እግዚአብሔር ይባብርካችሁ 🙏
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏾 ለመንግስቱ ስራ የሚሟገቱለት በየዘመኑ ስላሉ...
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 3 месяца назад
አሁን እኔ የገባኝ ነገር ሰይጣን በአማረ ንድፍ ዲዛይን ያደረጋቸው ገድሎች ከክርስቶስ እየሱስ ላይ አይናችንን እንድናነሳ ሆን ተብሎ የተጻፈ ገደል የሚከት ገድል ናቸው። ግን ለምንድነው እኛ ሐይማኖተኞች እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያልበቃን???? ያሳዝናል። ፈጣሪ እውነቱን ያብራልን።
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 3 месяца назад
Abezasheye telekk mister tegeltolshal lemen 1du yemotelen rasun selanchi,,selene asalfo yeseten Beza yehonelen Eyesus lemen albekanem ????metsehaf kidus anbebi...❤
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 3 месяца назад
አቅራቢውን እንደሁልጊዜው አመሰግናለሁ ። ባለመታከትና በትጋት እውነትን እንዲገለጥ እያደረግክ ስለሆነ። 'ሰዎች ለምንድነው እንዲህ ያለ ፈጠራ ዝም ብለው የሚፈጥሩት?' ብለህ ለጠየቅከው ጥያቄ መሪጌታ ጥሩ መልስ ሰጥተዋል ። እኔ መጨመር የምፈልገው ሐዋርያው ጳውሎስ በሮም ለነበሩት ክርስቲያኖች ሲጽፍ ምዕራፍ 10:1-5 ላይ እንዲህ የሚል ሀሳብ ሰፍሮ እናገኛለን:- "ወንድሞች፣ ለእስራኤላውያን ከልቤ የምመኘውና ስለ እነሱ ለእግዚአብሔር ምልጃ የማቀርበው እንዲድኑ ነው። ለአምላክ ቅንዓት እንዳላቸው እመሠክርላቸዋለሁና፤ ሆኖም ቅንዓታቸው በትክክለኛ እውቀት ላይ የተመሠረተ አይደለም።የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውን ጽድቅ ለመመሥረት ስለፈለጉ ራሳቸውን ለእግዚአብሔር ጽድቅ አላስገዙም። የሚያምን ሁሉ መጽደቅ ይችል ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።" ለቤተክርስቲያን እና ለሃይማኖት በእውቀት ላይ ያልተመሠረተ ቅንዓት ያላቸው አንዳንድ ሰዎች ሃይኖታቸውን የጠበቁ ቤተክርስቲያናቸውን የተከላከሉ እየመሰላቸው ብዙ ያልተገባ ነገር ያደርጋሉ። ልክ አይሁድ ለሃይማኖታቸው ቀናኢ በመሆን የህይወት ራስ የሆነውን ኢየሱስን እንደገደሉት ሁሉ። ለዚህ መድኃኒቱ ደግሞ አሁን አንተ እያደረግክ እንዳለኸው ፣ እውነት እንዲገለጥ ሐሰት ደግሞ እንዲጋለጥ የማድረግ ሥራ ሳያሰልሱ መስራት ነው። በርታ።
@wasyihunalemneh5783
@wasyihunalemneh5783 3 месяца назад
ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ::ስለ ደህንነት ቢያስተምሩ መልካም ነው::
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 месяца назад
በላልበልሃ ስለ ጥያቄዎችህ አመሰግንሃለሁ:: ተሃድሶ እና ኦርቶዶክስ የውይይት ጊዜ ይኑር
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 3 месяца назад
ማማ በፊት እንዲህብላኝ ነበር ''ጅወርግስ ከየሱስ የበለጠ መስዋእት አቅረበዋል '' አሁን ግን ጌታ ይባረክ ትንሽ ተቀይራለች
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 3 месяца назад
Keep telling the Gospel to her.....
@Chereka203
@Chereka203 3 месяца назад
መሪጌታ ቀፀላን ማስተማር አይችልም የሚሉት የሕያ አዉሮች ናቸዉ። መሪጌታ ቀፀላ አግዘአብሔር ፀጋዉን ያፈሰሰለት አንደ ሓዋርያዉ ጳዉሎስ ይቆጠራር ።አሜን
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 месяца назад
መሪጌታ ተመችተውኛል
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 3 месяца назад
Huletachewunm Egzabher amlak yibarkachiw❤❤
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 3 месяца назад
I enjoy your program, please continue this program because our orthodox family need to hear the truth about the almighty Christ lord!!🙏🙏
@mulukenalem333
@mulukenalem333 3 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ ጠያቂው በላ ልበልሃ ለብዙ ሰው ብርሀን እያበራህ ነው ነውና ጸጋው ይብዛልህ።ማን ፃፈው ለልከው ሀዋርያት ሥራ ምራፍ 20፣28 እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመበት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።ከሄድኩ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ወደኋላ ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰውች በመካከላችሁ እንዲነሱ እኔ አውቃለሁ ።በቢተ ክርስትያናችንም ይህ ነው የሆነው ተሳስተናል ብለን ስንናገር በጥርጣሬ መመልከት መናፍቅ ነህ ተብለን ተባረርን አሁንም በሂወት ለለነው ግዜው አልመሸም ተባረኩ ሁላችሁም።
@God-db9vp
@God-db9vp 3 месяца назад
ትክክል ነህ፡ ኣሁን ኣንተ ኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ነህ ወይንስ ወጥተሃል፧
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 3 месяца назад
100% correct
@samijesus9953
@samijesus9953 3 месяца назад
"በደስታ" እኝህ አገልጋይ ምንያህል የለውጥ እና የወንጌል አገልጋይ እንደሆኑ ንግግራቸው ይገልጣቸዋል።እግዚያብሄር ይባርክህ።
@GechTsegaye
@GechTsegaye 3 месяца назад
ለምን ይሆን በጉጉት የምጠብቀው ይሄን ፕሮግራም እረ የኦርቶዶክስ አባቶች ቀርባችሁ መልስ ስጡልን እባካችሁ
@addisabab1226
@addisabab1226 3 месяца назад
የኦርቶዶክስ አባቶች መልስ ከየት ነው የምያመጡት የለም እኮ
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 3 месяца назад
ምንም መልስ የላቸውም እውነቱ ይሄው ነው እግዚአብሔር ብቻ ለቤተክርስቲያኒቱ ይድረስላት ብዙዎች ባለማወቅ እየጠፉ ነው
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 3 месяца назад
orthodox hulem melis alat lemesmat fekadegna eskehonish dires
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 3 месяца назад
@@bewketgelaw7415where are they then?
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 3 месяца назад
Good conversation between you two I learn a lot from you ❤❤❤❤
@ayenabebaabiye7741
@ayenabebaabiye7741 3 месяца назад
ወገኖቼ ከገደል ውጡ በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናችሁ ብርሀን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤ መሪጌታ ዘመኖት ይባረክ!!!
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs 3 месяца назад
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ምክንያቱም መንገዱም እውነቱም ሕይወቱም ክርስቶስ መሆኑን አውቀውታልና።ወንድሜም እውነት ምን እንደሆነ ለማወቅ መንገድ ላይ ነህና ተሎ ብለህ ወደ መንገድ እውነት ሂወት የሆነውን ክርሰቶስን አሁን ና ።የመዳን ቀን አሁን ስለሆነ ተባረክ።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 месяца назад
መሪጌታ ቀፀላ ቃል ይጨምርልህ ተባርከህ ቅር 🎉ይህ የመንግስት ወንጌል ለዓለም ይሰበካል ሰዎች ሁሉ ወራሹ ይወርሳቸዋል። የደረሰልን ይደርስላቸዋል 🎉ጠያቂው ድነህ ቅር
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 месяца назад
የማከብርህ ከሣቴ የበዪ ተመልካች እንዳትሆን እመኛለሁ ። ለነገሩ ቅንነት እና የጌታ ፍቅር አለህና ተናጥቆ የራሱ ያደርግሃል !!!!!!አምነዋለሁ!!!!!!!
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 3 месяца назад
መሪ ጌታ ወንጌል ያሸንፋል ቃልህ አውነት ነው ይላል ወንጌል መሪጌታ ነጻ ወተህ ብዙዎችን ነጻ ታወጣለህ እግዚያብሔር የወንጌል አርበኛ ስላደረገህ አመሠግነዋለሁ ጌታ ይባርክህ።
@gospelonthestreet2668
@gospelonthestreet2668 3 месяца назад
ወንድሜ (ጠያቂዉ)ወንጌል በአንተ እየታየ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ
@elias.k
@elias.k 3 месяца назад
GOD bless you and your family mergeta❤❤❤
@captainayub6482
@captainayub6482 3 месяца назад
ላፕቶፑ አያምርም ታሪክን ያስቀሩልን መፅሀፉን ይያዙልን ? ነው ከቻልን ጌታ ይባርክልን ብዙ ተማርን 🕊 ካስተዋልን 🙏🏽⚓️🏃🏾‍♂️
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 месяца назад
የዚህን ፕሮግራም አዘጋጅ ፣ እና ጠያቂ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው በጣም ስርአት ያለህ ፣ ጨዋ ፣ ደግሞም በእውቀት ላይ የተመሰረተ ጥያቄዎችን ነው የምታነሳው ። ብዙዎች እውነትን እንዲያውቁ እግዚአብሔር ተጠቅሞብሃል። ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያለምልም። ወደ ፍጹም እውነት እንድትመጣ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ። ተባረክ ። ይሄንን አገልግሎት ቀጥል። እንዳልከውም ሌሎችን እያመጣህ ከ መሪ ጌታ ጋር አወያይ እውነት ይገለጥ ። ሰዎች ይዳኑ። ኢየሱስ ጌታችን በታላቅ ክብር ይመጣል።
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 3 месяца назад
በጣም ድንቅ ጠያቂ ነህ። በርታ
@captainayub6482
@captainayub6482 3 месяца назад
አስራት የሚገባው በእውነት ለእንደ ነዚህ ላሉ አገልጋዮች ነው ? ነው ልክ ነው --- 🕊⚓️🙏🏽
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 месяца назад
ሲጀመር ካቶሊክ: ኦርቶዶክስ :ጴንጤ ብሎ ነገር የለም ብመፅሐፍ ቅዱስ
@ruthyohannes4007
@ruthyohannes4007 3 месяца назад
ትንታግ የጌታ ባርያ ጌታ ይባርኮት!!ወንጌል በናንተ አፍ እንዴት ያምራል
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 3 месяца назад
ብሩካን ናቹ❤በጉጉት ነው ምጠብቀው
@AssieWolde
@AssieWolde 3 месяца назад
መሪ ጌታ ቀጸላ ዘመንህ ይባረክ፣ ትክክል ብለሃል። አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ በርታ።
@overcomer5608
@overcomer5608 3 месяца назад
Thank you again. Let The Name f God be glorified all the time.
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 месяца назад
Absolutely!
@kbromdesta9832
@kbromdesta9832 3 месяца назад
ድንቅ ፕሮግራም ነው ስለ እውነት አምልጦኝ አያቅም ጠያቂው ወንድማችን አንዳንዴ ፊትህን ብታሳይ በፍቅር እጠይቃለሁ ተባርክ መልካም እና አስተዋይ ነህ
@derejealemayehushume6809
@derejealemayehushume6809 Месяц назад
ጠያቂው ተባረክ በርታ የብዙ ሰዎችን አይን እየከፈትህ ነው። እውነትን እንዲያውቁ እያደረክ ነው። ድንቅ አገልግሎት ነው
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 месяца назад
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት
@thionlema7724
@thionlema7724 3 месяца назад
❤❤❤❤ወንድሜ እባክ የተዋህዶን ፓትራሪክ ወይም መሪ ወይም ፕሬዘዳንቱን አቅርብልን ለዚ መልስ ቢሰጡን ዘመንክ ይባረክ በርታ
@heyilamekoneni6264
@heyilamekoneni6264 3 месяца назад
መርጌታ ቀጻላ እግዚአብሔር ይባርክህ ጠያቂውም በጣም የሚገርም ውይይት ነው። ለሚሰሙ የቤተክርስቲያኒቱ ሰዎች የሚማሩበት ለቤተ ክርስቲያን አባቶች መልእክ የሚያስተላልፍ ነው ። እነዚህ የስተት ትምህርቶች ለማረም እና ለማስተካከል ለቤተ ክርስቲያኒቱ መታደስ መስራት እንደሚገባቸው ጠቁመዋል። የቤተክርስቲያን አባቶች ሰምተው ቶሎ ተሐድሶ ማድረግ አለባቸው።
@ethbis4087
@ethbis4087 3 месяца назад
ተሳስተሃል ዲያቢሎስ እነደ አንበሳ ነው የተባለው እነጂ አንበሳ አልተባለም የይሁዳ አንበሳ የተባለው ጌታ እየሱሰ ነው
@EskedarTesfaye-v2b
@EskedarTesfaye-v2b 3 месяца назад
ጠያቂው በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር ተይዟል !!ተባረክልን የማናውቀውን ሚስጥራት እየገለጥክልን ነው ቀጥልበት እንወድሐለን።።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 месяца назад
የሰው ልጅ በእውነት ከሚገስፀው ይልቅ በውሸት የሚክበውን ይወዳል ለዚህ ነው እውነቱ ስድብ የመሰላቸው ተሳደቡ ያሉት
@hanish4684
@hanish4684 3 месяца назад
እሰይ! አሜን! መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች ሌላ የለምና! የመዳን ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ይባረክ!
@YitbarekBizuwork
@YitbarekBizuwork 3 месяца назад
ሁለታችሁም ዘመናችሁ በጌታ ይጠቅለል።ለበረከት ያኑራችሁ
@hanadagi9715
@hanadagi9715 3 месяца назад
የምትጠይቀው ወንድሜ እኔም እንዳንተ ነበርኩ ላለማመን መደርገው ጥረት ወደ እውነት ኢየሱስ ወስዶኛል እና በርታ ,ጌታ ይርዳህ እውነት ትመራለች መቀበልም ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ
@tekalgndita
@tekalgndita 3 месяца назад
“እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።” - ቆላስይስ 3፥17 በሚካዬል በማሪያም በገብሬል ስብ የሚደረግ የሚሰራ ነገር የለም
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 3 месяца назад
በጠያቂው ኮራሁበት እውነትን የእውነት ይፈልጋታል ለዝያ ነው ከኦርቶዶክስ ሊቃውንት ጋር ላገናኛቹ እያለ ያለው እስቲ ወንድ ከሆኑ ይምጡና አባታችንን ይሞግቱ
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 3 месяца назад
Meri geta tikikil yalhonen tikikil aydelem kemalet wuchi ye sidib kal ke afachew weto ayawukim yilikis be Egzhabher kal yetemolu silehone le bizuwoch ke sihtet memeles mikinyat yemibonu abat nachewuna atizegiyi🙏
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 3 месяца назад
አሜን የባረካክ ይባረክ መህምረችን ❤❤ፀጋ ይብዝልህ እውነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ የምጠይቆ ውንድማችን ውድጄአለሁ በጣም አሰተዋይ ልጂ ነው ተባረኩ❤❤❤❤
@hageruJembere-mh4ms
@hageruJembere-mh4ms 3 месяца назад
በህዬቴ ዘመን እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም ወንድማችን አመለጠ ጔታ ይባረክ ።እውነት ተናግሩዋል ምርጫው የሰሚው ነው ።
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 3 месяца назад
ተባረኽ መሪጌታ ነቲ ሓቂ ብዝግባእ ስለ ዝገለጽካዮ ❤
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 месяца назад
ንኣምላኽ ብዙሕ ኢና እነመስግኖ! ክትስዕቡና ብምኽኣልኩም ኣዚና ኢና ተሓጒስና ብሓባር ኴንና ድማ ነታ መንግስቲ ኽንወርሳ ኢና!
@Fromi-dejene
@Fromi-dejene 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ሰአት አታሳጥሩ
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 3 месяца назад
መርጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 месяца назад
ጊዮርግስ ሰውወይስ መልአክ? እንዴት ከ1 ጊዜ በላይ ይሞታል?
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 3 месяца назад
be ewnet le egziabher yemisanew neger alen.
@Atsede-p8y
@Atsede-p8y 3 месяца назад
ጨለማዉ እየተገለጠ ነዉ ጌታ ይባረክ
@davenigussie3897
@davenigussie3897 3 месяца назад
በጣም ግሩም ነበር !! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 месяца назад
ስለ ከሣቴ እና በፕሮግራሙ ለሚቀርቡ መሪ ጌታዎች ጌታዬን አመሠግናለሁ !!!!!!!
@hageruJembere-mh4ms
@hageruJembere-mh4ms 3 месяца назад
ጠያቂው ወንድማችንንም ሳየው በገድል እና በድርሳናት ተረት የሰከረ ይመስላል።ለእውነተኛው ወንጌል ወግን ድርጅት አያድንም አዳኙ እየሱስ ነው ።አብራችሁ ወንጌልን ስበኩ ።ወንድምህን አሳልፈህ ለክፍት እንዳትሰጥ የተገለለውን ወንጌል ነው የሰበከው።
@tedalmera8583
@tedalmera8583 3 месяца назад
መሪ ጌታ እርስዎም በዚህ ተጠቀሙ ወረቀቱን ክፍት እያረጉ ቢሆን ከዚህ የተወደደ ቃልጋ ጥፍጥ ይለኛል መፀሐፍ ቅድሱን ይዘዉ አይወታለሁ በሌላ ዉብ የተወደዳችሁ ናችሁ
@hageruJembere-mh4ms
@hageruJembere-mh4ms 3 месяца назад
የኦርቶዶክስ አማኞች ወንጌልን ማንበብ መስማት ስለጀመሩ በበጎ ይረዱታል ብዬ ተስፋ አደርጋለው። እውነትን ለመመስከር እንጂ ለሌላ እንዳልሆነ መረዳት አለብን።ትንኮሳ በገድሉ ውስጥ ቢኖርንኩዋ ቆም ብሎ ማየት ግድ ይላል።
@derejealemayehushume6809
@derejealemayehushume6809 Месяц назад
ጠያቂው ያለ ጥርጥር በኢየሱስ የዳነ ነው። እውነትን ተረድቷል አሁን የእርሱ አገልግሎት የብዙዎችን አይን መክፈትና እውነትን ማለትም ኢየሱስን እንዲያውቁ መርዳት ነዉ
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 3 месяца назад
እግዚኦ የሜሰኝ የተረት አይነት ጠላት በህዝባችን ላይ የተበተበው በወንጌል እውነት ሲፈርስ ከዚህ በላይ ምን አለ ይህን የሰራ ጌታ ይመስገን:: እናንተን የወንጌል አገልጋዮች የሰጠን ጌታ ክብሩን ይውሰድ👏👏👏 በጣም ያስቃል 😂
@amhazerihun1712
@amhazerihun1712 3 месяца назад
ጠያቂ ሆይ እውነት በደጅህ ቀርባለችና ተቀበላት። የምትሰሙ ሁሉ እውነት ክርስቶስ ብቻ ነው። መዳን በእርሱን ብቻ ነው በማንም የለም።እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 3 месяца назад
ጠያቂው ጴጥሮስ ጌታ ባህር ላይ ሲራመድ ልምጣ ቢለው አይኑ ክርስቶስን እያየ በውሀው ላይ ተራመደ ከክርስቶስ ላይ አይኑን ቢያነሳ መስመጥ ጀመረ የሰው ዘር አይን ከክርስቶስ ላይ ከተነሳ ጨለማ ውስጥ ነው በጊዜ አምልጥ
@Only1God889
@Only1God889 3 месяца назад
ወርሀዊ በአላት የአማራን ህዝብ እጅን ሰብሰባ ቁጭ እንዲል ሰራ እንዳይሰሩ የሚያደርግ ህግ ነው በእምነት ሸፍን ባሀታዊ ገዳም የገደሙ መኑኩሳን ገዳም ያሉትም የአማራ ወጣቱ እንዳይራባ የተሰራ ነገረ ሰራ ነው።
@hageruJembere-mh4ms
@hageruJembere-mh4ms 3 месяца назад
የኦርቶዶክስ ወንድሞቼ ሲመሰከርላቸው የሚሳደቡት ፣የሚማቱት ፣ስውን የሚዘልፉት፣ ለካ እውነተኛ ወንጌል ስላልሰሙ ነው።ግን ለዚህ ሁሉ ስተት ተጠያቂው ምን ነው?
@Nega-tb1so
@Nega-tb1so 3 месяца назад
ጌታ ይባርኮት ቀፀለ
@ym8739
@ym8739 3 месяца назад
Thank you Merigeta!! You say it as it should be said. May God bless you always!! It amazes me how much energy, time, and effort we waste on fantasy stories that we are trying to show people that it is nonsense. Why can't people just read the Bible, period; nothing more. Don't add more to it and don't subtract from it. This is a matter of life and death. God gave us a mind to think and to seek him, yet we think it is important to hear liers, story tellers, and read fantasy books. Strip yourself of all this burden and just go to the source. The Bible is an amazing book and you can find God in there.
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00