Тёмный
No video :(

በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ኒቆዲሞስ" - የዓቢይ ጾም ሰባተኛ ሣምንት - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን 

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Просмотров 12 тыс.
50% 1

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@Teyakiw
@Teyakiw 4 месяца назад
እያጋጠመን ባለው ከፍተኛ የሥራ ጫና እና የቴክኒክ እክል ፤ ስለመዘግየታችን እጅግ ከፍ ያለ ይቅርታ እንጠይቃለን! በቤተሰባዊነት እንሰንብት!
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 месяца назад
እኔበናፍቆት ንቅ የምጠብቀው
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 4 месяца назад
አቅራቢው እኔ ላንተ ትልቅ ክብር ነው ያለኝ ምክንያቱም መሪ ጌታ የገባቸውን የእግዚአብሔር እውነት በአግባብ እንዲገልጹ እድል እየሰጠሕ ጥያቄሕንም ስርአትና ጨዋነት በተሞላ ሁኔታ እያቀረብክ ነው ላመሰግንሕ እወዳለሁ እኔም በእውነት ደስ እያለኝ ነው የምከታተለው ለሁለታቹም ክብረት ይስጥልን ሌሎችም ክዚሕ ፕሮግራም ቢማሩ ምኞቴ ነው
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q 4 месяца назад
እባክህ ሁሌም ከመሪጌታ ጋር በተለያዩ ትምህርቶች ለማቅረብ ሞክር። ከእሳቸው ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው።። እባክህን አደራህን።
@yowhanazekrstos4239
@yowhanazekrstos4239 4 месяца назад
ለህዝበ ክርስትያን በሙሉ የሚጠቅም ህይወት ያለው ጥሩ ትምህት ነው ደሞም በጉጉት ነው የምንጠብቀው እግዚኣብሄር ይባርካቹ ስልካቸው እዚህ ብታስቀምጥልኝ እባክህን
@user-jz2eb9ow2m
@user-jz2eb9ow2m 4 месяца назад
​@@ejigayehuadnew1075p
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 4 месяца назад
ከተድበሰበሰው እና ከተደነቋቆረው አካሄድ ወጥተን ይህንን ድንቅ ጌታ ድንቅ አባት እንደ ብርሃን ብልጭታ እንድናውቀው እግዚአብሔር እናንተን ስላስነሳልን እግዚአብሔር ይመስገን !!!! መሪ ጌታ ስለእርስዋ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግነዎለሁ!!! በነገር ሁሉ ጌታ እየሱስ ይርዳዎት እየረዳዎትም ነው!!! ጠያቂው ወንድሜ ተባረክልኝ!!!!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 месяца назад
ወይ ጋዜጠኛው ዝነኛ አደረግኮት አልክ? መሪ ጌታን ያወቅኳቸው ከ6 ዓመት በፊት ነው ብዙ ተምሬባቸዋለሁ። ዘመናቸው ይባረክ ጋዜጠኛውም ተባረክ የዋዛ አይደለህም ገብቶሀል እኛም እንዳንተው ነበርን ያገኘን ያግኝህ🎉❤🎉❤
@NatanDecho
@NatanDecho 4 месяца назад
መሪ ጌታ በእርሶ ት ት በጣም ተባሪኪያለዉ አመሰግነዋለሁ !!
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 4 месяца назад
መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታው ረጂም እድሜ የዘመናችን ድንቅ አዋቂና አስተማሪ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaweba1541
@hanaweba1541 Месяц назад
መሪ ጌታ ሁሌም ሲናገሩ ባልጨረሱ እያልኩ ከምሰማ ሰዎች አንዷ ነኝ። ተባረኩ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 20 часов назад
መሪጌታ የሚገርም የእግዚአብሔር ጥብብ ሞልቶባቸዋል ይጨመርሎት ❤❤❤❤ ሰዎች እናስተውል የማያስተውሉ ህዝቦች ይገለበጣሉ ይላል መፃፍ ቅዱስ
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 4 месяца назад
መቼም የማልሰለቸው ትምህርት ሕይወት የሚያድስ እለት እለት ደግሜ የምሰማው ለተሳዳቢዮች ጌታ አይናችሁን ያብራላቸው ለእግዚያብሔር የቀኑ እየመሰላቸው ይመስለኛል ግን አይናቸው አንድ ቀን ይብራ በከንቱ ዘመናቸው አይለፍ ማንም እግዚያብሔርን ሳይረዳ የእግዚያብሔርን ልጅ ኢየሱስን የግል አዳኝ ሳያደርግ ማንም አይጥፋ።
@adamfessha7808
@adamfessha7808 4 месяца назад
ይሄ ፕሮግራም በጣም ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ቀጥሉ እውነት ያሸንፋል
@laveleable
@laveleable 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ያደረሰን ተባረኩ🙏👌✝️✝️✝️👌
@user-gf3dq1fh8k
@user-gf3dq1fh8k 2 месяца назад
እነዚኚህን አባት እንዴት ጌታ እንደተጠቀመባቸው አይ ጌታ ሰምህ ይባረክ
@genethabte2328
@genethabte2328 2 месяца назад
We love you meregeta Tsige
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 4 месяца назад
መሪ ጌታ ጽጌ ዘመንህ ይባረክ፣ ብዙዎችን ወደ እውነተኛ መንገድ ወደ (ኢየሱስ) የሚያመጣ ትምህርት ነው እያስተማርክ ያለኸው። ትልቅ መድረክ ነው ቀጥልበት አንድ ቀን የሰማይ መኮት ይከፈታል። ተባረክ። ጠያቂው ሰው ግን ከመሪጌታ ጽጌ ተማር። አትግረር፣ አትክረር አለዚያ አንድ ቀን ትበጠሳለህ።
@mulubrihanukifle8308
@mulubrihanukifle8308 4 месяца назад
Mergeta Tsige Geta abzto ebarko
@user-dq9ip4vq1l
@user-dq9ip4vq1l 2 месяца назад
በእውነት ቀስ በቀስ አይናችን እየበራ ነው ❤❤❤ተባረኩልን 🙏🙏🙏
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 4 месяца назад
ጀግና ጀግና አባት ስላለኝ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ በእውነት ለእውነት የቆሙ አባት ኖት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ
@ashenafiyirsaw
@ashenafiyirsaw Месяц назад
መሪጌታ እግዝአብሔር ባርኮታል አመስግኑ።
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Месяц назад
ጌታ ዘመን አመጣ ኦርቶዶክስ ከሰማይነው የመጣ እስክንል ድረስ እንድቀንም ጥርጣሬ ውስጥ ገብተን አናውቅም ነበር ግን ሙሉ በሙሉ ክርስቶስን የሚይስክድ የውንጌል ተቃዋሚ የሰው ቴክኖሎጂ እናጔታ ስፍራሕ ሲኦል ነው ያለው ሰይጣንን ተጠርቶ ውድ ጓዳ የገባበት ቤት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው አሑን እግዚያብሔር ጣልቃ እየገባ አናንተን ቀስቅሶ እየሰራ ስለሖነ ጌታ እግዚያብሔር ለዘላለም ይባረክ
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 4 месяца назад
እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው!! እግዚአብሔር የጠያቂውንም የተጠያቂውንም ዘመናችሁን ይባርክ!!!
@user-we8mo3mt8d
@user-we8mo3mt8d 4 месяца назад
እውቀትን መሰረት ያደረገ ውይይት ጥሩ ትውልድ ይፈጥራል ❤ ድንቅ ውይይት
@user-xs1je1kk5p
@user-xs1je1kk5p 4 месяца назад
ጠያቂውን ሆነ ተጠያቂው በጣም አደንቃለሁ።ስለኦርቶዶክስ ያለኝን አተያይ እጅግ በጣም የለወጠ ትምህርት ነው።ኦርቶዶክስ ኦውነትም የምትከበር ሀይማኖት ነበረች ወደ ቀድሞ ማንነቷ በቅርብ እንደምትመለስ እጠብቃለሁ።
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 4 месяца назад
በእውነት ጠያቂውን አለማመስገን ሚዛናዊትን ማጣት ነው!! መሪጌታውም የጠራቸው አምላክ በረከቱንና ጸጋውን ያብዛላቸው❤❤❤❤
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 4 месяца назад
እዉነት ነው.
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
የመሪ ጌታ አክብሮቴ እንዳለ ሆኖ ጠያቂው ን በጣም አደንቀዋለሁ።ለምን ቢባል ኦርቶዶክስ ሆኖ ከኦርቶዶክስ ሃሣብ ለየት ያለውን በጥሞና አድምጦ መረዳቱ ትህትናው በፍቅር መቅረቡ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት በማድረግ ረገድ መመላለሱ የ መንፈስ ቅዱስን አብሮነት በማገኘቱ ከአድናቆት አልፌ ላከብረው እገደዳለሁ !!!!!ዘመንህ ይባረክ!!!!! ከመሪጌታ በጉጉት ብዙ ብዙ እንጠብቃለን ። 1:02:15 እንጠብቃለን
@ym8739
@ym8739 4 месяца назад
Amen Merigeta!! May God bless you multiplied and you find great favor in his eyes. We are a confused people; human beings are a stuborn lot. Christ did not come to establish Orthodox, Protestant, Catholic and every name we have under the sun to divide us. We kill each other over this. One and only 1 gospel, one and only 1 belief, one and only 1 Christ, one and only 1 baptism.
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 4 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ።
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 4 месяца назад
ተባረኩ! በጣም በብዙ እየተጠቀምን ነው አትጠራጠሩ ብዙ የተበላሸ ነገር እያስተካከላችሁ እንደሆነ።
@SenayetBerhe
@SenayetBerhe 4 месяца назад
መሪጌታ ጌታ ዘመንሆትን ይባርክ ሁልጊዜ ትግስትሆት የአነጋገር ስርአትዎ እያዬሁ ጌታን አመሰግናለሁ ስለወንጌል የከፈሉት ዋጋ ብዙ ፍሬ አፍርቷል ጌታ ዘመንሆትን ይባርክ
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 4 месяца назад
በእውነቱ ቃላት የለኝም እርካታዬን ደስታዬን አጠቃላይየሚሠማኝን ሠላም የምገልፅበት ያጥረኛል መሪጌታ እድሜና ጠና እመኝለዎታለሁ ጠያቂውም እግዚዓብሔር ይባርክህ ስለ ትህትናህ ዩቱብ ገብቼ የመሪጌታን ኢተርቪው ነው የመጀመሪያ እይታዬ ።
@mamomehari6118
@mamomehari6118 4 месяца назад
ስለቁርባን በሌላ ዝግጅት መሪ ጌታን ጠይቅልን
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 месяца назад
ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ !! ብዙ የተማርኩበት ገፅ ነው ። እግዚአብሔር የልቦናችንን አይን ያብራልን አሜን !! ❤❤❤
@user-gx7mm2ml8o
@user-gx7mm2ml8o 4 месяца назад
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት
@yowhanazekrstos4239
@yowhanazekrstos4239 4 месяца назад
እውነት የተገለጠላቸው በጣም ድንቅ ኣባት ናቸው እምነታችን በእውቀት እንዲሆን እየረዱን ነው ለዚህም እውነትን የገለጠላቸው የእውነት ባለቤት ቅዱስ እግዚኣብሄር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ስሙ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘላለም ይባረክ
@egelgladiater2234
@egelgladiater2234 2 месяца назад
የሚሳደቡ ሰዎች የእውቀት ችግር ያለባቸው ስለሆኑ ችላ ብትሏቸው ይመረጣል እናንተ በርቱ ጀግና መሪጌታ ናቸው ይባረኩ
@esahope5766
@esahope5766 Месяц назад
ጀግና ነክ ጠያቂው መሪጌታም በእውቀት ነው ሚያወሩት አተ ብቻ መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ ይዘክ ሞግታቸው እውነትን ከወደድክ
@user-lr7el8dq8j
@user-lr7el8dq8j 4 месяца назад
Mergeta egezabher edemena tena yestowet❤
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛ ያባዛ ስለ እውነት እዉቀት ከ መገለጥ ጋር ለሰጥዋት ለ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና እና ክብር ይሁን። ጤና ረጂም እድሜ ይስጣት ጸሎቴ። ነው። ጥያቄው ተባረክ።❤❤❤❤
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 месяца назад
Bless you all !!
@hiwot4193
@hiwot4193 4 месяца назад
መርጌታ ጽጌ በጣም ነው የማከብርዎት ግሩም የሆነ መገለጥ ነው ያለዎት እርስዎ እና መምህር ጌታቸው ጌታ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጣችሁ ተመኘሁ ተባረኩ ጆሮ ያለው ይስማ
@millionendeshaw4804
@millionendeshaw4804 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ መሠረት ያለው ትምህርቱን እያስተማራችሁ ነው
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 4 месяца назад
Meri geta betam akebrotalehu sakot Des ylegnal
@amhazerihun1712
@amhazerihun1712 3 месяца назад
መማማርያ ፕሮግራም እንዲሁም የአስተምህሮ ክፍተትን እንዳውቅ የተረዳሁበት ስለነበር ፣ እጅግ በብዙ ተምሬበታለሁ ብዙዎችም ከዚህ ይማሩበታል። መርጌታም አንተም ጌታ ይባርካች። ይህ
@fasiletana8262
@fasiletana8262 2 месяца назад
መሪ ጌታ፡ በሚሰጡት ቃለምልልስ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት፥ ሁሌም የእርሶን ብሮግራም በናፍቆት ነው የምጠባበቀው፥ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
@amare801
@amare801 4 месяца назад
ይህን ፡ ትምህርት ፡ ሁልጊዜ ፡ በጉጉት ፡ ነው ፡ የምጠብቀው ፡ በእውነት ፡ እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክዎት ፡
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 месяца назад
የቃል መገለጥ ጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ድንቅ ነገር በተለ ይ ጋዜጠኛ እድለኛ ነህ
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 4 месяца назад
ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችን ሁሉ ይባርክ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
@AMEN271
@AMEN271 4 месяца назад
እናመሰግነዎታለን መሪጌታ
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 4 месяца назад
የጌታችን የፈሰሰው ደሙ በዘሌዋውያን ይናገራል። በሌላ አገላለፅ ደግሞ እየሱስ የደም ጥምቀት እጠመቃለው ያለው ይገልጣል። ጌታ ይግለጥልን ❤
@TurhamJesus91
@TurhamJesus91 4 месяца назад
Betam mewdachow abat
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መርጌታ ጽጌ እና ጠያቂው የምታነሱት ሀሳብ ሁሉ ወሳኝና ሊገባን የሚገባ ነው! በዚህ ክፉ ዘመን ወደ እግዚአብሔር መጠጋት መታደል ነው ለእኛም በረከት ሆናችሁናል ብዙ ምድሪቱን ውረሱ በወንጌሉ ቃል!
@Star-q2u9x
@Star-q2u9x 4 месяца назад
በእውነት ደስ የሚል ውይይት ነዉ እዳታቋርጡት በሌላ ርዕስም ተወያዩ አድማጩም መሰዳደብን ትተን እንቀራረብ እንተራረም እንማር መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት ብዙ እንዳውቅ አርገውኛል ጠያቂው ወንድማችንም ክብረት ይስጥልኝ ቀጥልበት
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 4 месяца назад
መሪጌታ ፅጌ እንኳን በሠላም መጡ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ግን ከዚህ በፊት ትምህርቶ ላይ ደስ ያላለኝ ነገር አለ 10ቱ ትዛዛት ተሽረዋል ያሉት አስተምሮ ቅር ብሎኛል።
@yosefsimeneh6709
@yosefsimeneh6709 10 дней назад
EGZIABHER AGELGELOTWON YIBARK
@birehanulambiso8382
@birehanulambiso8382 4 месяца назад
መሪ ጌታ ትክክል ነበሩ ግን የኦርቶዶክስ ጥምቀት ትክክል እንዳልሆነ መናገር አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ስለምል ኦርቶዶክስ ደግሞ ያላመኑትን ሕፃናት ስለምታጠምቅ የቃሉን አውድ ያልጠበቀ ስለሆነ ትክክለኛ አደለም ማለት ነው ።
@zedzizu1244
@zedzizu1244 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መሪጌታ ይነጋል የሚል መፅሀፍ አንብቤለው ዋጋ ከፍለዋል ስለ እውነት እግዜር ይባርኮት ቀጥሉበት እርሶን መሞገት አይችሉም
@hagos9183
@hagos9183 4 месяца назад
This is a great program surely it benefits many
@meronassefa7847
@meronassefa7847 4 месяца назад
Egziybhair yestote
@NegussieKidane
@NegussieKidane 4 месяца назад
Tebareku tesadabiwochun atsmuachew keseytan new
@zenizenu1299
@zenizenu1299 4 месяца назад
መሪ ጌታ ጽጌ ትምህርቶትን እቀበለዋለሁ በጣም እወዶታለሁ ዛሬ ግን በጣም አዝኜበታለሁ የወንጌል አማኞች ጥምቀትን እንደ ዝም ብሎ ነገር ያዩታል አሉ በርግጥ እኛ አማኞች ጥምቀትን እንደዝም ብሎ ነገር ነው የምናየው ????? ጠያቂውን ሰውዬ ለማስደሰት ሲሉ እኛን መዝለፍ አለቦት? በተረፈ ትምህርቶት እና መረዳቶት እኔ የምገልፀው ጥንቅቅ ያለ እውነት ነው መጽሐፍ ቅዱሳዊ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 4 месяца назад
መርግታ አግዚአብሔር አብዝቶ ይብርከህ:: ጠያቄው ውንድም አንዴ መርጌታ የ መፅሐፍ ቅዱስ ቃልና አውነትን በመያዝ አንጂ ሀይማኖትን በመደፍገፍና በምጥላት አይሁን ግን በጣም ጥሩ ስው ነሀ ተባረክ
@wasyihunalemneh5783
@wasyihunalemneh5783 4 месяца назад
ሰው በምንም መንገድ መንፈስ አይደለም:: ሰው ስጋ የለበሰ በእግዚአብሔርመንፈስ የሚመራ ነው::
@mulukenalem333
@mulukenalem333 4 месяца назад
ሰላም ወንድሜ በልሃ ልበልሀ በአለፈው አንድምታ የጌታ ኢየሱስ ስለዛያች ሰአት ልጁም ቢሆን አያውቅም የሚለውን በሰውነቱ ።በመለኮቱ ያውቃል ወይ መርጌታን ብትጠይቅልኝ ደስ ይለኝ ።አመሰግናለሁ።
@user-rz6qu5jc2j
@user-rz6qu5jc2j 4 месяца назад
ያቺን ቀን ከአንድ ፈጣሪ በቀር ማንም አያውቅም ማንም ቢልሽ እንዳትልምኚ አንዱን ፈጣሪ ያዥ
@millionendeshaw4804
@millionendeshaw4804 2 месяца назад
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ኒቆዲምስ ምዳኑን ወይም አለመዳኑ አልተቌጨም።
@adanewolde4619
@adanewolde4619 4 месяца назад
ዋው የማይጠገብ መልዕክት ❤ መሪጌታ እግዚአብሄር ያቆይልን ለእውነት ብለው የከፈሉትን ዋጋ አደንቃለሁ ፡፡
@samsonlegesse1323
@samsonlegesse1323 4 месяца назад
እኔ በጣም እወዶታለው
@mariyostadele3363
@mariyostadele3363 3 месяца назад
ምንም ሁኑ ምንም ሀሣብ ተነጋገሩ መከባበራችሁና የተፈሩ የሚባሉ ሀሣቦችን በነፃነት ማውራታችሁና ዳኝነቱን ለአድማጭ መተዋችሁ ይበል የሚያሰኝነው ተባረኩ።
@yohamel3
@yohamel3 4 месяца назад
Tebareku
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 3 месяца назад
Grma moges alot Meri geta
@biniammichael4488
@biniammichael4488 4 месяца назад
Great❤
@eritreaprecious4643
@eritreaprecious4643 4 месяца назад
ኣዎን በደምብ ተጠቅመናል "እኛም ጥያቄ ኣለን" የሚለው ቪሲዲ ኣስመራ ከጓደኞቼ ሆነን ነበር የሰማነው።እናም በጣም ብዙ ተምረንበታል። እኔ ምስክር ነኝ።
@biniammichael4488
@biniammichael4488 4 месяца назад
Great
@brightpicture1049
@brightpicture1049 4 месяца назад
Mergeta Tsge Tanks
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 4 месяца назад
ለማርጌታ ከኢየሱስ ጎን ውሀና ደም የሚወጣው ስብከት ወንጌላውያን ቡዙ አይደለም እንጁ ይሰብካሉ። ወንጌላዊ ያሬድ እና ዶ/ር ማሙቫ የሰበኩት የርሷን ስልክ ካገኘሁ እልክሎት አለው ከፈለጉ። የጌታ ደሙን ተንጠፍጥፎ ስላለቀ ፤ በጌታ ልብ ወስጥ እንኳን ደም እንዳይቀር በጦር ወግተው ደሙን አፈሰሱት 😢
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 4 месяца назад
ሰምቼ የማላውቀው ስድብ አገላለፅህ ተመቸኝ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መስረታዊ ጥያቄ አንስታችሁ ነው የተውያያችሁት የስማነውን ወደ ልባችን ጌታ ያሳድርልን ያለ እምነት የእግዚአብሔር ጥበብ ልጅን ማውቅ ስለሆነ ጌታ ይርዳን እናመስግናለን
@mahletseda8807
@mahletseda8807 4 месяца назад
ለምሣሌ እኔ መካነየሱስ ነኝ ነገር ግን ስለጥምቀት ሲገባኝ ተጠምቂያለሁ።
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 4 месяца назад
ሁላቹ ጌታ ይባርካቹ ፣ ለማርጌታ ማለት የሚፈልገው እኔ የሚሄደው ቤተክርስትያን የድህነት ትምህርት + ጥምቀት ከዛ የቤተክርስትያን አባል ይኳናል። ካልተጠመቅህ የጌታ እራት አትወስድም።
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 месяца назад
ጠያቂው ምስጋናዬ ይድረስህ
@zola3273
@zola3273 4 месяца назад
ዋዉ ደስ የሚል ዉይይት ነበር ግን ትንሽ ነካ አድርጋችሁት ያለፋችሁበትን ጥምቀት ለመዳናችን እና ስለ ጥምቀት በደንብ አድምታችሁ ከመፅሐፍ ቅዱስ ብታስተምሩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እኔ እና ቤተሰቦቼ እየተጠቀምን ነዉ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 месяца назад
ለሃይማኖት የቀናችሁ የመሰላችሁ ኣስተያየት ስትሰጡ ኣትሳደቡ እግዚአብሔር ን ፍሩ ኣክብሩት ምክኒ ያቱም ይፀ ፅታችኋል ካልተፀ ፀታችሁ ና ዉስጣችሁ ምንም ካላለ ሚስኪን ናችሁ ለብቻችሁ ናችሁ
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 4 месяца назад
Beras metemamenor betam keewket gar slehone grum melkam new ewedotalehu nuruln Hulu destegna hunulgn egzihabher melkamun Hulu yadrglot
@user-gx7mm2ml8o
@user-gx7mm2ml8o 4 месяца назад
በቀኝ የተሰቀለው አምኖነው የዳነው
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 4 месяца назад
Yefesew hulu le kenutu Aye ye Seytani sera 🤑🤑🤑bemote be kuntu adergo leyasekerini 😎😎Ye hiyawi lejochi nene mote yamiyekeribeni ❤❤❤
@GechTsegaye
@GechTsegaye 4 месяца назад
እኔ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን በሂወቴ እንደዚህ ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም የለም የሁሉምን እያየሁ ነው " እምነት" እና ስራ.... ከዚህም በላይ ደጋግሜ አይቸ ጠይቄ እቀጥላለሁ አመሰግናለሁ ::
@MenbiGebe-qe9vy
@MenbiGebe-qe9vy 4 месяца назад
Merigeta: -God bless you! I am always amazed by your deep understanding, ability to explain, personality etc. May God keep you & your family safe! The host: - God bless you! Your search for truth amazes me. May God keep you & your family safe!
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 4 месяца назад
You are so welcome
@BedluWelde
@BedluWelde 3 месяца назад
የሦስት ነገር ሁደት ነው ስጋም ነፍስም መንፈሰም ነው የእግዚአቤሔር መንፈስ እፍ አለበት ስጋ ብቻ ካልን እንሰሳ ነው
@amirsad4113
@amirsad4113 4 месяца назад
የዚህን ሰው አላዋቂነት ሳይ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ፈጣሪን አመሰግናለው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት😊
@ItsMe-jm2wv
@ItsMe-jm2wv 4 месяца назад
ያንተ ደግሞ አለማወቅ ከድንጋይ የጠጠረ ነው ክፋቱ ደግሞ በሱም መኩራራት
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 4 месяца назад
ያንተ ግብዝነት
@amirsad4113
@amirsad4113 4 месяца назад
@@ItsMe-jm2wv አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን በኦርቶዶክስነቴ እንድጸና ነው ያደረገኝ ማርያምን😍
@sweetman5249
@sweetman5249 Месяц назад
@amirsad4113 Sew gira sigabam likk alew . Yante liyu new 😂😂. Sew awuko Orthodox ayhonim . Sew sayawuk ena sayireda siker Orthodox yihonal . Benegerachin lay sew Orthodox yemihonibachewun tikit mengedoch litekum: 1) metsihaf Kiddus sayaneb siker 2) be kentu yemikofes ena timkitegna sihon - be bado malete new 3) agul tinkola ena taot amiliko wusit sigeba Wana wanawochu enezih nachew. Sew yegebew ken Haymanotun yitewal. Egnih Merigeta yaderegutim yihen new . Ewunetaw sigebachew tiyake feterebachew. Ewunetaw yihe new satiwod watew…
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 месяца назад
መዝሙር 103/104,:4 መላእክቱን መንፈስ የሚያደርግ አጋልጋዮችንም የእሳት ነበልባል ተብሎ የተፃፈዉ ።መንፈስ ቅዱስ ወደኛ በልባችን ስገባ እዉነት ይነግረናል ይቀትትልናል ይገፅፅናል ። ጥቅመት ጥሩ ነው አጋንንት ይወጣል በልሳን ትሞላለሕ ብዙ ሕዝብ ልጆቹን ለአመስስቻ ለሰዉ ሰለት ይሰጣል ካደ በኋላ ስስጠመቅ ከእስራት ይፈታል። ዘፍ 1:2 የእግ መንፈስ በዉሐ ላይ ሰፍፎ ነበር አሁን እኛ ውስጥ ነዉ ። የጌታ ስም ይባረክ የኢሱስ በጎ ወታደሮች በደሙ ተሽፈኑ ክፉ አይንካችሁ Jesus saves, I belong to Jesus!!!!! ጥሩ ትምህርት ነው
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Wendmachen teykaw betam amsgenhalhu Balfew penten were staderg enem smetawe hogen were nber ykerta
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 2 месяца назад
Tewedaj not abatachen tebareku
@mathewosterfa
@mathewosterfa 4 месяца назад
እንዴ መሪጌታ??? 1ኛ ኤፌ 2:8 የመሰለ ማስረጃ እያለ ማስረጃ የለኝም ማለትዎ ምን ማለት ነው ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ 2ኛ: በውሃ ጥምቀት ከጌታ ጋር መቀበራችንን ለማብሰር ነው ያለበትስ ማስረጃ አለ ወይ? 3ኛ: ጳውሎስ አንዲት ጥምቅት ያለው ስለ ውሃ ጥምቀት ስለመሆኑ እስቲ በማስረጃ ያሳዮኝ እባኮትን?
@m5791
@m5791 4 месяца назад
መሪ ጌታ ተባረኩ '' ገንዘብ ላደረገው ሰው፣ እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው '' ምሳሌ 16፥22 መሪ ጌታ እግዚያብሔር ቢፈቅድ በእነዚህ ሀሳብ ወች ብትወያዩበት ከአዲስ ኪዳን 1 -የነፍስ አባት ሊኖረን ያስፈልጋል ወይ 2 - አምነትን በመቀባት ፈውስ ይገኛል ወይ 3-በመቁጠሪያ ሴጣን መቀጥቀጥ ወይም ማስወጣት ይቻላል ወይ ? በነዚህ በቅንነት ፈቃዳቹ ከሆነ እንድንማር ከእግዚያብሔር ቃል ብትወያዩበት ብዬ ሀሳቤን አቀርባለው ።
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣችሁ :: ጥያቄ አለኝ ? ሰው አራት ኢለመንቶች አሉት ካላችሁት ውስጥ ወሃውን አፍሩን ና አየሩን የገባኝ መስሎኞል ግን እሳት ያላችሁትን አብራሩት ከቻላችሁ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 месяца назад
የአይሁድ መምህር ለኒቆድሞስ ደግም መወለድ አለብህ ካለ ዛሬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሃል ብገኝ ተመሳሳይ ጥያቄ ይጠይቃል ብዬ አምናለሁ:: እርሶስ ምን ይላሉ?
@HirutWendifraw
@HirutWendifraw 2 месяца назад
Sew dagme kaltweld migstsmye aygbme?
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 4 месяца назад
በዕውነት ከልቤ ነው የማዳምጠው፣ ሁለታችሁንም አመሰግናችሗለሁ፣ ጥያቄ አለኝ፣ ፍትሐ ነገሥት ካህንና ዲያቆን ዝሙት ቢፈጽሙ በንስሀ ይመለሱ ይላል፣ ክህነት ትደገማለች ወይ?
@Eriste-jj2jl
@Eriste-jj2jl 2 месяца назад
ወ ን ድ ሜ ወ ይ ም አ ባ ም ን እን ደ ም ል አ ላ ው ቅ ም እግ ዚ አ ብ ሄ ር ይ መ ስ ገ ን ጌታ ሊ መ ጣ ስ ለ ሆ ነ ደ ስ ብ ሎ ኛ ል ጌታ ይ ባ ረ ክ
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 4 месяца назад
Teyakiwu gin bexam posetive neh tebarek bexam tihut neh
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 месяца назад
ሚስጥረ ስላሴን እቅርቡልን
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 месяца назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል ፍርዱ ያለው አለማመኑ ላይ እንጂ አለመጠመቁ አይደለም
@melkamumengiste
@melkamumengiste 4 месяца назад
አመነ ማለት ተጠመቀ ነው ያልተጠበቀ ክርስቲያን መሆን አይችልም
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 4 месяца назад
ግን እኔ ጥያቄ አልኝ ምን መሰላችሑ መጻፍ ቅዱስ የሚያወራ ስለ እሰራኤል ነው ታዳ እዴት ነው አይገባኝም ምክንያቱ መጻፕ ቅዱስ ስናነብ እና ስናውቅ እውነት ለመናገር ጥያቄ ይመጣል እናም ግራ ይገባኛል ጥያቄ ይጭርብኛል
Далее
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Просмотров 3,1 тыс.