Тёмный

በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ አምላክ ፤ አንድ ታቦት" - ስለ ታቦት ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን 

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Просмотров 14 тыс.
50% 1

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@GenerationTube-ue3bv
@GenerationTube-ue3bv 3 месяца назад
ይሄንን ሰው ከመጀመርያ እየተቃወምኩ መጥቼ መጨረሻ ለይ ተዋጥኩኝ። እኔ ከዛሬ ጀምሮ የኢየሱስ ብቻ ነኝ። እጅ ሰጥቻለሁ።😢
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 месяца назад
ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው የሚሻለን! ስለእማኝነትዎ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!
@AlmazHasen-z4z
@AlmazHasen-z4z 4 месяца назад
ማሪጌታ ጽጌ ሬጅም እድሜና ጤና ይሥጦት እርሶ የወንጌል አርበኛ ኖት ሀለሉያ ኢየሱሲ ጌታ ነዉ
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 4 месяца назад
መርጌታ ጸጌ ለወንጌል አገልግሎት እውነት የጨከኑ አባት ተባረኩ ብዙ ትውልድ እየታደጉነው ጆሮ ያለው ያድምጥ ከተረት ያምልጥ
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 4 месяца назад
ስወዳቹ ተባረኩ ጠያቂው ትህትናን ከጥበብ ጋር አድሎሀል አይወሰድብህ ወንድሜ ❤❤❤
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 4 месяца назад
“ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና።” - 2ኛ ቆሮ 3፥10
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
ከሣቴ ዕውነት መራር ናት።ይሁን እንጂ በአክብሮት እና በትዕግሥት እየተመላለስክ ስለሆነ አመሠግንሃለሁ።ተባረክ!!!!ለብዙዎች ጥያቄ መልስ አስገኝተሃል።መሪጌታ ክብረት ይስጥልኝ !!!!!
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 4 месяца назад
ጌታ እየሱስ እናንተን ይባርካችሁ
@Habesha251
@Habesha251 4 месяца назад
በሥላሴ የማምን ኦርቶዶክሳዊ ነኝ። እግዚአብሔር አብ እኔን ለማዳን ከአንድ ልጁ ከክርስቶስ ዉጪ ሌላ አጋዥ አንድ ላይ አላከዉም። መፅሐፍ ቅዱስ ማገላበጥ ሳያስፈልገኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻዉን ያድናል።አሜን፫
@enkumengist1668
@enkumengist1668 4 месяца назад
መፅሀፍ ቅዱስ ማገላበጡማ እምነትን ለመጠበቅ ይረዳል መዳናችን ያገኜነው ከቃሉ ነውና!!
@Habesha251
@Habesha251 4 месяца назад
@enkumengist1668 በእርግጥም! የአንድ ሰዉ ክርስትና አንድ ቦታ ቆሞ መቅረት የለበትም መፅሐፍ ቅዱስ በማንበብና የተለያዩ ማመሳከርያዎችን በማገላበጥ ክርስትናዉ ማደግ አለበት። መንፈስ ቅዱስ ካልረዳን ግን መፅሐፍ ቅዱስን አንብበን አንረዳዉም። ማመን እንጂ እዉቀት አያድንም። ስናምን ይገለጥልናል ለዚያም ነዉ በክርስትና ህይወት ማየት ማመን ሳይሆን ማመን ማየት የሆነዉ። ምስጋና ለልጁ!
@enkumengist1668
@enkumengist1668 3 месяца назад
​@@Habesha251ማንበብ የኛ ድርሻ ቃሉን ማብራት የጌታ መንፈስ ቅዱስ ስራ ነው። ሳላነብ ድርሻዬን ሳልወጣ ጌታ ይግለጥልኝ ብሎ መቀመጥ መልካም አይደለም። ይህ የህግ ነፅሀፍ ከአፍህ አይለይ እንደተባለው ነው።
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 4 месяца назад
ስለሁለታችሁንም ከልቤ በጣም አድርጌ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው አከብረዋለው ነገሮች ሁሉ እንዲሆን የሚያደርግ እርሱ ስለሆነ በእናንተ ተጠቅሞ እኛ እያስተማረ ስልሆነ ብዙ መልሶችን ከእውነተኛው ቃሉ መሰረት እያስጨበጣችሁን ስለሆነ እጅግ ደስ ብሎኝ ሰምቼችሃለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ዛሬ ልቤ ነው ያረፈው ብዙውን ጠያቄዎችን መልስ አግኝቻለው ተባረኩልን
@kebrontube
@kebrontube 4 месяца назад
የታቦት ጉዳይ ለአንዴ እና ለዘለአለም ምላሹ ተቋጨ። ወንድሜ ተባረክ፣ ብርታቱን ይስጥህ እውነት እና እውቀት ይገለጥብህ።መሪጌታ እርሱ በፀጋው ያበርታዎ ይባርክዎ።🙏🙏🙏🙏
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 4 месяца назад
እውነትን ታውቃላችሁ፣ እውነትም አርነት ያወጣችኋል!!❤❤❤❤ አሜን
@mahletseda8807
@mahletseda8807 4 месяца назад
ብዙውን ጊዜ የኦርቶዶክስ ፔጅ ውስጥ አልገባም።ነገር ግን ይሄን ከሣቴ ብርሃንን ወረቀትናብዕሬን ይዤ ነው የማዳሜጠው።ጠያቂው በራሱ አንደበተ ሩቱ፣ትእግስትን የማይበት የመጸሐፍ ቅዱስም ዕውቀት ያለውም ነው።ተባረክ ወንድሜ።ይሄ ነገርህም አይወሠድብህም።
@mahletseda8807
@mahletseda8807 4 месяца назад
@@thinkitsnotillegalyet አንተ አልክ።
@assefaasmare8038
@assefaasmare8038 4 месяца назад
የእውነት ብርሃን ናችሁ
@BirukMihret-or1mv
@BirukMihret-or1mv 4 месяца назад
ተመስገን ይሄን መስማቴ
@YohansBirhane-iv3mk
@YohansBirhane-iv3mk 4 месяца назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ 4 месяца назад
ጥርት ያለ ወንጌል ይሄ ነው ። ለእግዚአብሔር ቃል የወገነ ትክክለኛ አፈታት ቡዬዋለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል። ከታላቅ ይቅርታ ጋር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሄንን እውነት በድፍረት ለህዝቡ ተናግራ ወደትክክለኛው የእግዚአብሔር ቃል ካልመጣችና ጤናማ የሆነውን የእግዚአብሔር ሀሳብ ካልሰበከች ህዝቡ እውነቱን በሰማ ግዜ እየለቀቀ ይሄዳል እባካችሁ በድፍረት አስተካክሉ😢😢 እኛም ወደ ቀድሞ ቤታችን እንመለስ ለአርሴማም ፣ ለእግዚአብሔርም ታቦት እየሰራን ማምለክ ማጠን ይብቃን ። መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስላልሆነ ነው እኛም ጥለን የወጣነው። ጌታ ብቻውን ነው ከፍፍፍፍ ማለትና መመለክ የሚፈልገው እባካችሁን የሚመለከታችሁ አካላት ይሄንን እና ሌሎችን ስህተቶች አስተካክሉ. ከይቅታ ጋር
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 4 месяца назад
waaaaaaaaaaaaawww betam destegna negn teyakiw slanite getayesusen ameseginalew zemenih ybarek wenidme wenigel hulem yshenifal haleluyaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 4 месяца назад
ጠያቂው በታቦት የማያምን ብቸኛ ኦርቶዶክስ ተባረክ
@Teyakiw
@Teyakiw 4 месяца назад
ኧረ በህግ አምላክ! መቼ በታቦት አላምንም አልኩ? ምን ብዬ ነው ታቦትን የምክደው?
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 4 месяца назад
@@Teyakiw ቪዲዮውን ደግመክ ማየት ሊኖርብክ ነው በሁለቱም ክፍል ከመሪጌታ ጋር በአሳብ ሙሉለሙሉ ተስማምተካል እኮ
@Teyakiw
@Teyakiw 4 месяца назад
ገና እኮ ቀሪ 5 ወይም 6 ክፍሎች አሉን! የብሉይ ኪዳን ዘመን ታቦትን ለምን ብዬ እክዳለሁ? በመጽሐፍ ቅዱስ ያለውን እናምን የለም እንዴ? በሁለቱም ክፍል ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀጥታ ስላነበብን መስማማታችን የሚጠበቅ ነው እኮ! ለማንኛውም አብረን እንሰንብት!
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 4 месяца назад
እኔ መደበኛ ተሰላፊ ነኝ አመሰግናለው
@laveleable
@laveleable 4 месяца назад
Thank you 🙏 Jesus is lord 🙏✝️🙏✝️♥️
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 4 месяца назад
Teyakiwu silebezalih tihtina kininet ,ewunetin yemegafet timat getan Ameseginalewu .
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 4 месяца назад
እሰይ መጣችው እንኳን በስላም መ ጣችው
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 4 месяца назад
መቋረጥ የሌለበት ዝግጅት ነው! እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
@zerisenayrussom8508
@zerisenayrussom8508 4 месяца назад
This series spiritual interview is the most productive one I have ever seen on RU-vid. I would like to pass my deepest gratitude for the interviewer. He has a good way of presenting questions and mindset of under the guests views. I have learned a lot from Mergeta TSEGIE. May God bless you all and more.
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
ALSO FROM KESATE!!!!!!
@dejene3375
@dejene3375 4 месяца назад
እንዲህ የእግዚአብሔር ቃል የበራለት እወነት ለመናገር የማይፈራ, በእውነት የሚዳኝ ሰው ምን አለበት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተቅባይነት አግኝተው እዝቡን ቢያስተምሩ ለሀገራችን በእውነት በተባርክን ነበር ::
@Ade-s9e
@Ade-s9e 4 месяца назад
እንኳን ደና መጡ መምህር ብዙ ትምህርት እያስተማሩ ነው እናመሰግነናለን❤
@davenigussie3897
@davenigussie3897 4 месяца назад
በጣም ድንቅ ዉይይት እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@loariftube206
@loariftube206 4 месяца назад
ተመሥገን እየጠበኳቹ ነበር
@אסיגברהיוט
@אסיגברהיוט 4 месяца назад
ewnte nwe ❤❤❤
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 месяца назад
አቤት የዛሬው ደግሞ ተቀምሞ ያለቀለት ድጋሚ የሌለው መሪ ጌታ ዘመን ይጨመርሎት እንደመሩ ኑሩ❤ 🎉❤ ጠያቂው በቃ ተግባባን ድነህ ቅር ሰኔ 16 በሚሊኒየም አዳራሽ ወንጌልን በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይሰበካል እንዳትቀር ተባረክ
@Teyakiw
@Teyakiw 4 месяца назад
ስለአብሮነታችንና ስለ አስተያየቱ ከልብ አመሰግናለሁ! ሰኔ 16 ኪዳነምኅረት ሄዶ ማስቀደስ ነው እንጂ ወደ አዳራሽ መሄድ ምርጫዬ አይደለም!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 месяца назад
​@@Teyakiw ከቅዳሴ መልስ ና ኪዳነ ምህረት ወንጌል ነው😊
@Teyakiw
@Teyakiw 4 месяца назад
@@lamrotweldemichael7777 ከቅዳሴ በኋላማ ወደ ቤት ገብቶ አረፍ ማለት ነው ምወደው። ባይሆን ዘመድ መጠየቅ ፣ የታመሙ ካሉ መጎብኘት ፣ አትክልቶቼን ውሃ ማጠጣት... ነው እንጂ ከእንጦጦ ኪዳነምህረት ቦሌ ሚሊኒየም ድረስ ምን ይወስደኛል? ወንጌልን ሰምቶ ማድረግ ነው እንጂ ፤ ደሞ ሌላም ቦታ ሄዶ "ድገሙኝ" ማለት አልፈልግም። ሰምቶ ማድረግ ፣ አውቆ መተግበር አይሻልም?😁 በሰንበት ምድር መንከራተት ነው ሚሆንብኝ!
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 4 месяца назад
Meri geta Tsige tebareku❤
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 месяца назад
Well balanced , knowledgeable, holly conversation on both elite!!!!❤❤❤
@yosephedosa
@yosephedosa 4 месяца назад
Thank you so much sewoch!!!
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 4 месяца назад
You're welcome!!
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 месяца назад
ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነው
@Star-q2u9x
@Star-q2u9x 4 месяца назад
አምላኬ ሆይ ተመስገን !!እንግድህ ድርሰትን እንስማ ወይስ እግዚአብሔርን እንሰማ ዘንድ ይገባናል ?
@asiretusamuel157
@asiretusamuel157 4 месяца назад
OMG teyaki, teteyaki ena ewnet and lay yetesmamubet interview
@tesfaale7756
@tesfaale7756 4 месяца назад
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ለምልሙ!
@fanayedemessieamare9161
@fanayedemessieamare9161 4 месяца назад
አንተ የፕሮግራሙ መሪ ፣ጸጋ ይብዛልህ ! ለብዙ ነፍስ መዳን እግዚአብሔር ሲጠቀምብህ ስንስማ እግዚአብሔርን እናመስግናለን ፣ እንግዲህ የህይወት ጉዳይ ስለሆነ ፣ብናስተውል ጥሩ ነው ፣መርጌታ እግዚአብሔር ብዙ ጸጋ ያብዛልዎ
@fereheyotmulatu9651
@fereheyotmulatu9651 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏 ስለ ታቦት የነበረኝ ብዥታ ግልፅ አድርጋችሁልኞል መሪ ጌታ ጽጌ ሥጦታው እድሜና ጤና ይስጦት እናመሰግናለን 🙏
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 4 месяца назад
ድንቅ ነው። እናመሰግናለን።
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 месяца назад
I love your program
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 месяца назад
በጣም መልካም ውይይት ነው እውነትን በፍቅር መነጋገር በርቱ ቀጥሉ እውቀት እያስታጠቃችሁን ነው!
@AmanAman-kh8tb
@AmanAman-kh8tb 3 месяца назад
God bless this channel and Abba Tsige in abundance
@salemdesta5248
@salemdesta5248 4 месяца назад
ጎሽ እንክዋን ደህና መጣችሁ ተወዳጆቻችን 🙏❤️
@tesfayeshigute4087
@tesfayeshigute4087 4 месяца назад
በጥልቅና ከአዕምሮ በላይ በሆነው የመንፈስ ቅዱስ ባለቤትነትና በእነዚህ ድንቅ አገልጋዮች መሳሪያነት እየተገለጠ ያለ እዉነት ይገርመኛል!!
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 21 день назад
Bless you
@ephremteklewold2420
@ephremteklewold2420 4 месяца назад
ምን አይነት አስደናቂና ልብ አንጠልጣይ ውይይት ነው? መሪጌታ እግዚአብሔር ከዚህ እውነት ጋር ዘመኖትን ያርዝመው፤ በእግዚአብሔር ቃል የታጨቁ እውነትን በፀጋ የሚገልጡ ኧረ ምን ልበልዎት? ጠያቂውስ በእውቀት እውነትን ለመግለጥ የተረዳህ ለትውልድ የምታስብ አእምሮህ የተከፈተ ነህ ኑርልን ።
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 4 месяца назад
Ere wendime inkuan tesmamah ahunim yemtiwedewun bete kirstian Egzabher amlak yaswersh❤
@Abeltekle1971
@Abeltekle1971 4 месяца назад
God bless you ❤❤❤
@amanuelcherinet5191
@amanuelcherinet5191 4 месяца назад
Thank u ❤
@yetbarek63
@yetbarek63 4 месяца назад
ጠያቂው መጨረሻ ላይ ተሀድሶ እንደሚሆን አመላካች ነው።
@Teyakiw
@Teyakiw 4 месяца назад
ስለምትከታተሉን በጣም ደስ ይለኛል! ሆኖም ፤ መቼም ቢሆን "ተሐድሶ" መሆን አልችልም። ለዘለዓለም ኦርቶዶክስ ነኝ!
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 4 месяца назад
ኧረ ተው ይሄማ የክፍል አንድ part ነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን።❤ ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ።
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 4 месяца назад
አዎ ሌሎች ክፍሎች በሚቀጥለው ሳምንት ይደርሳሉ!
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@YosefGeresu-q8o
@YosefGeresu-q8o Месяц назад
መሪጌታ ደስ ሲሉ
@Star-q2u9x
@Star-q2u9x 4 месяца назад
ክፍል 3 ቶሎ ይቅረብልን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 месяца назад
መሪጌታ ጽጌ አዘጋጁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mihretabyobio3671
@mihretabyobio3671 3 месяца назад
Yeewnet abat nachu mergeta e/her ybarkachu
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 3 месяца назад
ሁለታችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ ስለ እውነት ስለምትነጋገሩ
@AndualemGetachewu-o2x
@AndualemGetachewu-o2x 4 месяца назад
እባክህ የኔ ወንድም መሪጌታ ቀፀላን ድጋሚ አቅርብልን፣ እጅግ የሚገርም ውይይት ነበር ያደረጋችሁት። ተባረኩልኝ ። መሪጌታ ፅጌ በብዙ ተባረኩ
@meronassefa7847
@meronassefa7847 4 месяца назад
Endawe Egziybhair yestachu ebkchu astaneruneee
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 4 месяца назад
ጠያቄው ወንድሜ እንዲህ እንድትተጋ መንፈስ ቅዱስ ስላበረታህ እግዚአብሔር ይመስገን መሪጌታ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትገልጡት ፀጋው በእጥፍ ይብዛሎት ተባረኩ ❤❤❤❤
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 3 месяца назад
Like, Share,Subscribe እናድርግ እባካችሁ ፣የጉልቻ ለውጥ ወጥ አያጣፍጥ ነውና።ሀይማኖት መቀየር ሳይሆን ጉዳዩ እውነትን ማወቅ እንዲመጣ የግድ ነው ።ህዝቡ ከተረት ተረት መላቀቅ እና ቆም ብሎ ማሰብ እንዲጀምር እናግዝ።
@nardossileahi707
@nardossileahi707 4 месяца назад
❤❤!!
@KinfeHaile-fm8qi
@KinfeHaile-fm8qi 4 месяца назад
መሪጌታና ጠያቂው ምንብዬመግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም ግን መጠየቅ አለባቸው ለምን በሉኝ ስራ አስፈትተው አፍ አስከፍተው ከምናምንቴ አስወጥተው የእግዚያብሄር መንገድ ስሉሚያሳዩ የጳውሎስ ዘመን አሁን እያየን ነው እነርሱም ከእንደዚህ አይነት ተረት ወጥተው ወደ እውነቱኛው ገብተው እግዚያብሄርን ከፍ ኡድርገው ና ከፍ ብለው በእቅፉ ቁጭ ያሉት ይህን የምትሰማ ሁሉ ውጣ ካለህበት ተረት የሚሰማ ጆሮ ያሉው ይስማ።
@mihretabyobio3671
@mihretabyobio3671 3 месяца назад
❤❤❤❤
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigiBetw
@TigiBetw 4 месяца назад
👋👋👋👋
@m5791
@m5791 4 месяца назад
መሪ ጌታ ተባረኩ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው። (የዮሐንስ ወንጌል 8፡32) ሐዋርያው ዮሐንስ አዲሱ ቃል ኪዳን ከተቋቋመ በኋላ ባየው አንድ ራእይ ላይ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሰማይ ታይቶ ነበር። (ራእይ 11:15, 19) እስራኤሎችም የቃልኪዳኑ ታቦት ኢትዮጲያ ውሰጥ እውነት ቢኖር ኖሮ ዝም የሚሉ ይመስለናል ?
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 4 месяца назад
ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤ ⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
@ኢየሱስይመጣል-ረ8ጰ
@ኢየሱስይመጣል-ረ8ጰ 3 месяца назад
FM binorachu betaam tru nbr
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይረዳናል!
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 4 месяца назад
Where can i find yengal(ይነጋል) book?
@MaduMahadusha
@MaduMahadusha 3 месяца назад
Part 3 lekekelenaa lmndnew emtakoyebn btm agogutonaleko
@AmanAman-kh8tb
@AmanAman-kh8tb 3 месяца назад
How can I get this father please
@overcomer5608
@overcomer5608 4 месяца назад
It is eye opening for the generation to abandon all the false teaching which have been exalting in ethiopia for so many years.
@joseftessema4273
@joseftessema4273 4 месяца назад
Eyesus Kirstosen meskel lay hono be aynek betay nuro abzajaw ye Esu botan yeyazu negeroch kentu endehonu teredalek. Keranyo tinager gologota tinager.
@israelzeme9737
@israelzeme9737 4 месяца назад
ይነጋል መጸሐፍን ከየት ማግኘት እችላለሁኝ?
@Teyakiw
@Teyakiw 4 месяца назад
መሪጌታ ጽጌን በቀጥታ መጠየቅ ይሻላል! ስልምትከታተሉን ግን በጣም ደስተኞች ነን!
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 3 месяца назад
ለምን አዋልድ መጣፍ ሰይፍ ይኖራቸው ? አንቱ እና መንፍቃን ተዋህዶ ላይ የሳላችሁት አይበቃም ? ማን እንደሚቆረጥበት ግን አብረን እናያለን
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 3 месяца назад
Huletachum tewedaj nachu
@AbayAbay-gh9kg
@AbayAbay-gh9kg 3 месяца назад
የጌታችን መስቀል ግሸን አለ የሚባለው እውነት ነው እስኪ ጠይቅልን ወንድሜ
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 4 месяца назад
ህግም የመቅደስ ስርአት ለአህዛብ ወይም ከእስራኤል ውጪ ለማንም አልተሰጠም
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Месяц назад
ከሣቴ ላንተ ያለኝን አድናቆት መግለፅ ያቅተኛል ትህትናህ ይገርመኛል !!!!!!መግባባታችሁም ፍቅር የሞሞላበት ነው።መሪጌታን እንደሚወደድ አባት ቅረባቸው። ከስራቸው አትጥፋ በዕውቀት የተሞሉ ናቸውና ትጠበባለህ!!!!!!!
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 4 месяца назад
Please invite Dr. Meskerem Lechisa and objectively challenge her.
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 4 месяца назад
Can you share us Her contact address,p Please!
@loariftube206
@loariftube206 4 месяца назад
ኧረ ወንድሜ እሷን ማምጣትክ የሚድያክን ክብር ነው ሚያወርደው።ለምሠሌ አንድ ቀን ስለ ሠብአ ሠገል ከኢትዮጲያ መምጣት የሠራችውን ውጥንቅጡ የጠፋ ቪድዮ አይቼ ለቀልድ ብዬ ኮመንት መስጫው ላይ ሠባ ሠገል ማለት በኦሮምኛ ዘጠኙ ነገዶች ማለት ነው ስላት ምን ብላ ሪፕላይ ብታረግ ጥሩ ነው።''ቢመረመር የሆነ ግንኙነት አይጠፋውም'' አለችኝ።ቻናሏ ለይ ሄደህ ቪድዮው አየው ካለመንከኝ።ኮመንቱን ታየዋለህ።መፅሀፍ ቅዱስ ሠባ ሠገል ከእየሩሳሌም በስተምስራቅ መጡ ካለ ኢትዮጵያ ከእየሩሣሌም በስተምስራቅ ምን ትሠራለች?
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 4 месяца назад
@@loariftube206 እንዲያው ድድብናዋ ስለ በዛና አድናቂም ሰወላላት ነው።
@loariftube206
@loariftube206 4 месяца назад
@@aynalemtadesse2684 may be
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
እነኚህን የመሣሠሉ ሊቃውንት በተቀመጡበት ወንበር ?????????
@lemialemayehu4781
@lemialemayehu4781 2 месяца назад
90% ደርሻለውኝኝኝ
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 4 месяца назад
2ኛ ቆሮ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። ይህ ክፍል የሚናገረው በክርስቶስ አምኖ ስለዳነ ሰው እንጂ ስለ ህንፃ አይደለም
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 4 месяца назад
ለምንድነው ኦርቶዶክስ ሚስጥር ሚስጥራት ማለት ምታበዛው ከማን ለመደበቅ ነው ማነው የሚደበቅበት መጽሃፍ ቅዱስ ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረታት ሁሉ ስበኩ ነው የሚለው አይደል እንዴ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 4 месяца назад
​@@thinkitsnotillegalyetለምሳሌ?
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 2 месяца назад
የክርስትና እውቀት ጥግ ነው
@EyakameTadesse
@EyakameTadesse 4 месяца назад
ጽጌ ገና ዲያቆን እያለሕ ይሕን እንደምት ሆን እገምት ነበር
@Ethiopia-b3m
@Ethiopia-b3m 4 месяца назад
😂😂😂😂😅😅😅😅😂😂
@eleni311
@eleni311 4 месяца назад
የኦርቶዶክሰ በቀይና በጥቁር የተፃፈ መፅሀፍ መንግሰታት እንዱ ሲሾም የሚወደውን ሲያፅፍ ሌላኛው ደሞ ሲሻር አዲሰ ይመጣል የሚወደውን ይፅፋል ህዝብን ለመፅሀፍ ቅዱሰ ጄርባ እእዲሰጥ አደረጉት አሁንም ትውልድ እያወዛገበ ያለ የጣኦት መፅሀፍ እግዚአብሄር ከሰማይ እሳት ይልቀቅበት የልጁን ክብር ለፍጡር የሰጡ የፃፉትም ያፃፉትም ዋጋቼውን ተቀብለዋል አሁንም ትውልድን በጬለማ አፍነው ይዘዋል ቢገበህ መፅሀፍ ቅዱሰ አንብብ ታምረ ማሪያም ምናምን መፅሀፍ ሲኦል ነው የሚከቱህ ህይወት የላቼውም መሪጌታ ተባረክ ጠያቂው ወንድማችን እግዚአብሄር ይርዳህ መሪጌታ ቀፀላ አቅርብልን
@GBM-m4s
@GBM-m4s 4 месяца назад
Jesus only believers are true Bible followers.
Далее
Silent Hill 2 - Мульт Обзор
07:26
Просмотров 328 тыс.
16 September 2024
25:06
Просмотров 185
Silent Hill 2 - Мульт Обзор
07:26
Просмотров 328 тыс.