Тёмный

በሌሊት የቢጃማ ወግ!! "ክው ነው ያልኩት ተሳክቶልሃል " በአዲስ አልበሙ ከአይን ያውጣህ የተባለው ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ክፍል 1 | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 516 тыс.
50% 1

በሌሊት የቢጃማ ወግ!! "ክው ነው ያልኩት ተሳክቶልሃል " በአዲስ አልበሙ ከአይን ያውጣህ የተባለው ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ክፍል 1 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@TamrieGuadie-x2k
@TamrieGuadie-x2k 9 месяцев назад
በጣም አስደነገጣችሁት እኮ ከጎንህ ያለው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤
@agiloveenawgaw5307
@agiloveenawgaw5307 9 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤልን ያየ እንደኔ❤❤❤❤❤
@MahiletNurga-h6l
@MahiletNurga-h6l 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@MartaMekonen-z5l
@MartaMekonen-z5l 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@alemb4972
@alemb4972 9 месяцев назад
የዚህ ልጅ እናት መሸለም አለባተት ትህትናው የቤተሰብ ፍቅሩ ይህ ሁላ የእናትዬዋ ነው ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።
@keralem
@keralem 9 месяцев назад
ውይይይይይይይይይይ ስለእናቱ ሲያወራ ወረረኝ ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል !!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@hanihani4932
@hanihani4932 9 месяцев назад
ከምንም በላይ ደስ ያለኝ ኦርቶዶክስ ነክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
@QueenRose-me8ig
@QueenRose-me8ig 9 месяцев назад
አቤት እርጋታ እርጎ ራሱ የልኡሌን ያህል አይረጋም ❤❤❤❤❤
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂ጭራሽ
@genetkonjo
@genetkonjo 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂​@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 9 месяцев назад
ውነት
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 9 месяцев назад
ክክክክክክክክክክ አረ መመሰጥ
@medhanityeheyis6176
@medhanityeheyis6176 9 месяцев назад
ልዑሌ??
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 9 месяцев назад
የስይፍሻ አድናቂ ነኝ ሰው ሲደሰት ደስ የሚለው ነገር ያስደስተኛል እርቲስቱ እንኻን ደስ አለህ በርታ🎉🎉🎉
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 9 месяцев назад
ጀግና እናት አትክልት ተራ ምን ያህል ድካም እንዳለው አውቀዋለሁ በእውነት ጀግና እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የልጆሽን ፍሬ ያሳይሽ ❤❤❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 9 месяцев назад
ልዑልዬ ስወድህ የኔ ወንድም❤❤ ሰይፍዬ ግን የሰዎችን የጤንነት ሁኔታ ሳታረጋግጥ እንዲህ አይነት ድንጋጤ ደስታን ወደ ሃዘን እንዳይቀር ተጠንቀቅ ።ልጁ ላብ እስኪያጠምቀው በጣም ደንግጧል።ይህ አይመከርም ።ለቅንነትህ Thank You
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 9 месяцев назад
ከሁሉም ከሁሉም ለጀግናዋ እናትህ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይካሳቸው ወንድሜ አንተም በጣም ደስ ያልከኝ ያደክበትን ያለፍክበትን የህይወት መንገድ በግልፅ መናገርህ ነው በራስ መተማመንህን በእጅጉ ያሳያል እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ከነ መላው ቤተሰብህ ይባርክህ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 9 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤❤🎉🎉
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 9 месяцев назад
ኣሜንንንን 🙏
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 9 месяцев назад
Amen ❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye 9 месяцев назад
የኔ አባት አክትህ እራሱ ጥሩ ሰዉ እደሆንክ ይለያል ለቤተሰብ ታዛዥ ሰለሆንክ ነዉ ከዚህ የደረሰከዉ እግዚአብሔር ያክብርክ
@igo1071
@igo1071 9 месяцев назад
ልኡል ሲሳይ በጣም ጎበዝ ልጅ እድል አግኝቶ ወደፊት መምጣቱ አስደስቶናል 💚💛❤️🙏thanks god 🙏
@ማሕሌት
@ማሕሌት 9 месяцев назад
ልዑሌ ረጋ ያለ ምርጥ ልጅ ስወደው❤ሰይፍሻ በጨለማ ሰውን ማሥደንገጥ አይከብድም😉እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ እናት❤ምን ቃል ይገልፃታል❤😘
@amhariska-tube
@amhariska-tube 9 месяцев назад
ልዑልዬ አክባሪህ ነኝ፣ እናትህ እድለኛ ናቸው እንድህ አይነት ጨዋ ማሳደጋቸው።
@milu-tube18
@milu-tube18 9 месяцев назад
ስወድህ እኮ ሰይፉዬ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ❤❤❤
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 9 месяцев назад
ቴዲን የሚወድ ዘፋኝ የሚያደንቅ ዘፋኝ በጣም ደስ የለኛል ታላቅን መክበር ባህላችንም ትልቅነትም ነው ተባረክ ወንድማችን ❤️❤️❤️
@zelalemdefar9408
@zelalemdefar9408 9 месяцев назад
እንኳን ምግብ አልበላም እነሱ ያልበሉትን፣ ሌላው ተርፎት አስቀምጦ ለነገ ይጎልብኛል ብሎ ወንድም እህቱ ሲሰቃዬ ዝም የሚል ሰው ባለበት ይህንን መስማት ደስ ይላል ተባረክ አብዝቶ ይስጥህ ፡ወድም እህት ጓደኛ ተቸግሮ አይቶ እዳላየ ሰምቶ እዳልሰማ ነው ሰው የሚያርገው እኮ፡፡ ለመዘመር ያብቃህ ፡፡
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 9 месяцев назад
የኔ ጌታ የቤተሰብ ፍቅር እኔም ሰውጋ ሄጄ ደህና ነገር ሲቀርብልኝ ቤተሰብ ትዝ እያለኝ እባዬ ይቀድማል
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 9 месяцев назад
የእግዚአብሔር ያዘጋጀልክ ይኖራል እሱን ጠበቅ ፈጣራህን ጠይቅ በራሱ ሰአት ሁሉም ይመጣል በጊዜው ሁሉንም ውብ ያረግልሀል!!! በርታ ስራህ ምርጥ ነው ።🙏
@zinash1
@zinash1 9 месяцев назад
ልሁል ማለት የእግዚአብሔር ማደርያ ማለት ነው ከስም አስቶ እስከ ስነምግባርህ ዋው ነው ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 9 месяцев назад
ልዑልዬ ስለ እናትህ ስታወራ እናቴ ፊቴ ላይ ድቅን አለች። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ልጆቻቸውን እንደዚህ በችግር ውስጥ ላሳደጉ እናቶች❤
@munagir
@munagir 9 месяцев назад
እሚገርም ነው ። ከዘፈኑ በላ ስነ ምግባሩ ። ይህ ነው ለሰው እሚያስፈልገው። በርታ
@tarikuwendemagegn4882
@tarikuwendemagegn4882 9 месяцев назад
ለእናቶች ትልቅ ክብር ይገባል።
@alex1992-Lij
@alex1992-Lij 9 месяцев назад
ይሄ ልጅ ከዘፈኑ እኩል ቃለመጠይቁ ማረከኝ❤❤ በቃ አንተ የቴዲ አፍሮ ምትክ ነህ!!
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 9 месяцев назад
ማነው ቴዴ አፍሮ ስንት ከቴዴ አፍሮ እሚበልጡ አንጋፍ እያሉ 😂😂😂😂
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 9 месяцев назад
Exactly
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 9 месяцев назад
@@smarthabesha3170gematame 1️⃣ million people yakewale kotetame be teddy afero klde yelme tenbe
@clickcell4333
@clickcell4333 9 месяцев назад
ውይ በአንቺ ቤት ንቀሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል ኮልኮሌ ​@@smarthabesha3170
@AbenezerHAILU-go8lu
@AbenezerHAILU-go8lu 9 месяцев назад
@@smarthabesha3170 eski ke teddy mibelt 1 zefagh tera ante ahya ?
@bereketdereje4995
@bereketdereje4995 9 месяцев назад
ልዑሌ የኔ አንደኛ ነህ ምርጥ ነገር ላንተ❤
@userenter2635
@userenter2635 9 месяцев назад
ለመውለድ ወደ ሆስፒታል የምትገባ ሴትነው የመሰልከው ሴፉሻ😂😘
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@hanlove412
@hanlove412 9 месяцев назад
😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 9 месяцев назад
😂😂😂
@GenetGashu-t8h
@GenetGashu-t8h 9 месяцев назад
ለዛውም መንታ
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@selihom6023
@selihom6023 9 месяцев назад
ሰይፍሻ ግን ሴቶች ቤት እንደዚህ አይነት ድንገቴ ነገር አትሞክር😂 ሳይቀባቡ ሌላ ገፅታ ስለሚኖራቸው😂
@asmaragada2202
@asmaragada2202 9 месяцев назад
😂😂😂😂 Ewunatishin new
@aghsepda
@aghsepda 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@yednekachewbekele6288
@yednekachewbekele6288 9 месяцев назад
@@asmaragada2202 points otooook pop o9tooko9okoookoo oooooo9ooover oooiooooo
@halom3886
@halom3886 9 месяцев назад
😂😂እረግፍነው😂
@NabeehaTube
@NabeehaTube 9 месяцев назад
😂ደሞ በውድም መቀባባት አለዴ😂😂😂😂😢
@elsabetbirhu5053
@elsabetbirhu5053 9 месяцев назад
ውይ ሰይፉ ኮ ምርጥ ነክ ገና ያልተወራልክ ትልቅ ሰው🙏🙏🙏🙏
@Agerekm
@Agerekm 9 месяцев назад
We all should adopt honesty like this guy I can relate my mother to his....
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 9 месяцев назад
ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ሁሌም የምታቀርበውን ኘሮግራሞህን ከየት ፈላልገህ እንደምታመጣቸው ይገርመኛል ዘወትር አድናቂህ ነኝ ግን ሰይፍዬ ይቅርታ አድርግልኝና እንዲህ አይነት ማስደንገጥ ደስ አይለየኝም ዛሬ የሰው ልጅ በቋፍ ነው ያለው በድንጋጤ በሽታ ላይ መውደቅ አለ በድንጋጤ መሞትም አለ እባክህ የምትሰራውን ደግነት በዚህ መልክ አታድርገው በተረፈ አማኑኤል ሥራህን ይባርከው መላው ቤተሰብህን ከክፋ ነገር ይጠብቅልህ፡፡ ልዑልን ስራውን ያሣካለት አንተ እንዳከበርከው አማኑኤል ይባርከው እንጀራው ይውጣለት፡፡
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 9 месяцев назад
ወይ ሰለ ቤተሰቡ ያለው ፍቅር በእንባ ነው የአየሁት ለእናትህ እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድሜ አይዞን ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
@surafelg.demissie3866
@surafelg.demissie3866 9 месяцев назад
One of my favourite singer even before his album. Captivating, so jammy to watch his interview. So calm and mesmerizing voice. Love you pal.
@HiwotEseye
@HiwotEseye 9 месяцев назад
ሉኡሌ በጣም ነዉ እሚመቸኝ ሙዚቃ congra ሰለአልበምህ ከሙዚቃ ጀርባ ደግሞ እርጋታህ ደሰ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወድሀለን
@halima548
@halima548 8 месяцев назад
ሥለ እናቶች ሢወራ በጣም ከባድ ነው የእኔ እናት ያሣለፈችውን ብነግራችሁ ለማመን ይከብዳችሆል ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ከሁሉም ነገር የሚያሥደሥተው ከትናንት የተሻልን ሁነን መገኘታችን ነው
@fishwosagn1948
@fishwosagn1948 9 месяцев назад
ውይ ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ በሳቅ ነው የገደልክን!!
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 9 месяцев назад
ውይይ የኔ ጨዋ ስርአቱ ደስ ሲል ሰከን ያለ ልጅ የኔ ጉራንስ ደሜ ❤❤😊
@tiyotiyatube5852
@tiyotiyatube5852 9 месяцев назад
ሴቶች ተፍ ተፍ በሉ ፈዛቹኸል😂😂 ዘመንህ ይባረክ ልዑል እናመሰግናለን
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@hirut758
@hirut758 9 месяцев назад
ሴፍሻ አስደነገጥከውኮ ልዑሌን የኔ ጨዋ,ጨዋ ወልዶ ያሳደገህ ታስታውቃለህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ የኔ ትሑት ለእናትህ እና ለመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@belaytube8613
@belaytube8613 9 месяцев назад
ምስኪን አሳዘነኝ😢 እፍ አይ ህይወት የኔ ጌታ
@birtukankassa9402
@birtukankassa9402 9 месяцев назад
በደዚህ ከይነት አለባበስ እራሱ ማየታችን ለኛ ለዉጥ ነዉ። እድሜ ይስጥልን ሰይፉ
@saditube8617
@saditube8617 9 месяцев назад
ሆድዬን ተጋበዙልኝ በጣም ምርጥ አልበም ሉሌ በርታልን
@tezetamekonentezeta7941
@tezetamekonentezeta7941 9 месяцев назад
Congratulation ❤ ቅዱሰ ገብርኤል ይጠብቀህ በርታ I wish you good luck your z best ❤❤❤
@igo1071
@igo1071 9 месяцев назад
ሽልሙት💚💛❤️🙏መልካም ስነምግባር ያለው ጎበዝ ዘፋኝ ነው::
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
❤❤❤❤❤❤
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 9 месяцев назад
በጣም በጣም ጠሩ አደለም ምናልባት የልብ ችግር ቢኖረውስ ብዙአይነትአለ ብዙ ነገር አለ ይተውት አቶሰይፉ 😮
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 9 месяцев назад
ጎበዝ ጠባቂህን አሰቀምጠሀል❤
@aai3499
@aai3499 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 9 месяцев назад
ልዑል ብዙዎችን አንስተሃል በክይወትህ ውስጥ ተፅኖ እና እርዳታ ያደረጉልህን በተለይ የናትህን ውለታ የገለፅክበት ሁኔታ እጅግ ጡት ነው። ነገርግን ሜሪጆይ እያለህ የረሳህው ኪቦርዲሥት አቶ ገነነው መጠቀስ ነበረበት ቅር ብሎኛል ሌላ ኢንተርቪ ላይ ብዙ ሰምቻለሁ ስለሱ የተናገርከውን ድሮ ተናገር ይለፍለት፣፣፣፣፣
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 9 месяцев назад
ውይ ሰይፉ የስራህን ይስጥህ መቼም ስሙን እስኪ ረሳ ነው ልጁን ያስደነገጥከው ለማንኛውም ደስ ይላል ልዑሌ አሪፍ አልበም ነው የሰጠን ይገባዋል ሰርፕራይዙ እንዲህ በሌሊት ባይሆን ኖሮ ሰይፍሻ ❤❤❤❤
@woynishettesfaye
@woynishettesfaye 9 месяцев назад
ሲደነግጥ አሳዘነኝ 😊😊😊የልፋትክ ውጤት ነው ይገባሀል እመብረሀን ትጠብቅክ🙏🙏🙏
@hanaworku2506
@hanaworku2506 9 месяцев назад
ሰይፉዬ የምር አክባሪህ ነኝ ..በሰዉ ደስታ የምትደሰት ሰዉ ተባረክ ..
@Co_equal
@Co_equal 9 месяцев назад
Leul, i listened to your song about Ethiopia 3 years ago and subscribed to your You tube. You are such a wonderful, descent, blessed , well cultivated inspiring young man, your Mother and Father will always be proud of you. I am proud of you to see a young responsible person to be successful..A lot more to come for you, your future is bright. I wish you all the best in your future, one day when you have concert abroad i will not hesitate to watch you on stage.
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 9 месяцев назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር እናትህንም ወንድምና እህቶችህንም ይጠብቅልህ!
@tizitalema2959
@tizitalema2959 9 месяцев назад
Amen
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 9 месяцев назад
Amen
@tsegaaklilu2607
@tsegaaklilu2607 9 месяцев назад
ልኡል ትልቅ እንጀራ ረጅም እድሜ ይስጥህ እናቴ ስትል በጣም ደስ ትላለህ ውለታ አዋቂ እናት ግዴታ አላት የልጆቹን ማሳደግ ግን ስንት ጨካኝ እናት አሉ ያንተ እናት ዘውድ ይገባታል 👑
@ebstv_fan
@ebstv_fan 9 месяцев назад
በአለም ሾው የመጀመሪያው የሌሊት ቃለመጠይቅ ሪከርድን ሰይፉ በኢቢኤስ ሰብሯል አሹ የምስክር ወረቀት ይገባዋል።😍
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
አወ እሪከርዱን ስብሮቷን 😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@betty_ss
@betty_ss 9 месяцев назад
ሰይፉ ሾው ላይ ለሚመጣው ለዛ ሰውዬ ይነገረው። አፍሪካ ድንቅድንቅ ላይ እንዲመዘገብ hahaha
@zoe7825
@zoe7825 9 месяцев назад
Yemegrmeria aydelem guys. Jimmy Kimmel yemibal talk show host ale in U.S, belelit hedew esun surprise yideregal...like Rihanna has surprised him for instance..
@habtamuhailu7508
@habtamuhailu7508 9 месяцев назад
Copied from America late night showes, what Seifu did always is copying 😂😂😂
@hgttgyyyghh4139
@hgttgyyyghh4139 6 месяцев назад
በሰመአም ያነተና የኛ አሰተዳደግ አንድ ነዉ ማርያምን እኛ 4ልጆቹ ነበርን አባታችን በለጅነታችን አረፈ እናታችን መከራ መከራ አይታ ቄጤማ አልቀረም ሰትሸጥ ቀሰራ ብቻ ብዙ ነገር አልፎ ሲዉራ ደሰ ይላል ዛሬ እናቴ አገቶን ቀና አርጋ መሄድ ጀምራለች ተመሰገን አምላኬ
@martaambel281
@martaambel281 9 месяцев назад
ወይኔ ጉዴ ማርያምን በጣም ነው የወደድኩህ ልዑሌ በጣም ረጋ ያልክና አስተዋይ ልጅ ነህ እርግጠኛ ነኝ በአካል እንደማገኝህ ❤❤እወድሀለው 😢😢😢
@HanaHa-u9y
@HanaHa-u9y 2 месяца назад
አረሴቶች ተረጋጉ 😮
@askaldesie4791
@askaldesie4791 9 месяцев назад
የኔ ወዲም እደው 😢😢😢ዝናብ እደይዘብ እፀልይነበረ አለ እኔም ከረምት ሲሆን አባቴ ነጋደ ስለነበረ ገወረጊስዋ ቢያንስ ወዙን እስከሚሻገረ ዝናብ አትዝንብ እልነበረ እገባያው ለመዲረስ2ሠአት ሶስት ሠአት ተጉዞ በግሩነው ያሳደገኘ እናቴ የቤቱን የውጩን እየሰራይእረስቱ አዲምኞት አለኘ እስኪ እረጂም እዲሜ ይስጥልሺ ያሳብሺ ይሳካልሺ በሉኘ ስደተኛ እህታችሁነኘ😢😢😢
@LiyaZewede
@LiyaZewede 9 месяцев назад
የኔ ውድ ያሰብሽው ይሳካልሽ! ካሰብሽውም በላይ ይሁንልሽ።
@askaldesie4791
@askaldesie4791 9 месяцев назад
@@LiyaZewede አሚን አሚን አሚን የኔ ውዲዋ ለሁላችንም💘💘💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥
@genayal4277
@genayal4277 9 месяцев назад
እኔማ ይህን ልጅ ሳይ ልጄን ነው የሚመስለው ስወደው ልዑልዬተባረክ
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 2 месяца назад
አቤት ሰነ ምግባረ ዋው ትንሹ ቴዲ አፈሮ የራማወ መለአክ ቅዱሰ ገብርኤል ይጠብቅህ ልኡሌ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 9 месяцев назад
ሰይፉሻ ኘራንክ ማረግ ጀመርክ የኔ ፋኖስ ጭንቅላት ኑርልን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 9 месяцев назад
ይህ ፕሮግራም ሰይፍሻ ቀጣይነት ይኑረዉ ከእንቅልፉ ሲነቃ ደግሞ እንዴት ነዉ የሚያምረዉ ኡፍፍፍ👌💋😓
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 9 месяцев назад
ደስ የሚለው ወንድ መሆኑ ጠቀመው ሴት ቢሆን ግን ትልቅ ውርደት ነበር የምናየው ለማንኛውም ደስ የሚል ነበር 👏👏👏👏 😘😘
@kadoos4696
@kadoos4696 9 месяцев назад
😁😁😁😁
@lalafujilala3956
@lalafujilala3956 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ለትልቅ ቁም ነገር ያድርስህ ለእናቱ የታዘዘ እግዚአብሔር ያግዘዋል
@ejegayehuyeshitela9038
@ejegayehuyeshitela9038 9 месяцев назад
🥰🥰🥰Wishing you a full of success in your life journey!🥰🥰🥰 Your mom is the luckiest lady to see you in this situation. Really I like to admire your level of maturity and decent expression😍😍😍😍
@amanuelberhe3893
@amanuelberhe3893 9 месяцев назад
ወንድሜ በጣም ነው ያደንኩህ በተለይ እርጋታህና ኣገላልጽህ Abraham Afewrki ስታነሳ ደግሞ ምን ልበልህ 😊😊❤❤።I'm Eritrean From Germany.
@friyeamen9579
@friyeamen9579 9 месяцев назад
Stupid Racist Witch🤮
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 9 месяцев назад
The great Artist Leul Sisay ....everybody is proud of you🎉🎉🎉🎉
@Lubapictures
@Lubapictures 9 месяцев назад
እናቱን ከፍ እያደረገ እየታዘዘ ያደገ ሰው ፈጣሪ ከፍታ ላይ ያስቀምጠዋል❤ አንተ ከና ታድጋለህ❤
@NabeehaTube
@NabeehaTube 9 месяцев назад
ልኡል ዲብሉ በጣም ያምራል ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lili-of7qm
@lili-of7qm 9 месяцев назад
ልኡል.አንደኛ.የሚገርም.ሥራ.እናመሰግናለን
@BetabetaBetabeta-y5h
@BetabetaBetabeta-y5h 9 месяцев назад
ወይኔ እርጋታው ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 9 месяцев назад
ስይፋ ይሄ ልክ አይደለም ስው ማስደንገጥ በሌሊት ስንት ነገር አለ የሆነ የጤና ችግር ይለበት ስው ቢይጋጥምህስ ስርፕራይዝ እረጋለሁ ብለህ እራስህ ስርፕራይዝ እንዳትሆን ሉእላችን በርታ በጣም እሪፍ እልበም ነው የስራህው በተለያዪ ስራዎች ወደፊት እንደ ምታስደም መን እተማመናለሁ ::
@selamawityemane6701
@selamawityemane6701 9 месяцев назад
Leule you are the most humble musician . Fetari yasebkewen hulu yasakalh hulem kebetesebocheh gar kef belh nur.
@MetadelTemesgen-x7w
@MetadelTemesgen-x7w 9 месяцев назад
የሚገርም ድምፅ ነው ደስ ይላል በጣም
@nasremohammed715
@nasremohammed715 9 месяцев назад
ዋው ደስ የሚል ልጅ እናቱን የካደመ ወድቆ አዮድቅም
@makilisanework9613
@makilisanework9613 9 месяцев назад
Leualie May God protect you from evil and make you beautiful in the end.
@rehima4916
@rehima4916 9 месяцев назад
አንደደደደኛ ሰይፍሻ ይመችህ ይገባዋል😂❤❤❤🎉🎉🎉
@YimserachYimserach
@YimserachYimserach 9 месяцев назад
ወይኔ ሰይፍሻ 😂😂😂 ልኡል እንዲሁ ፈሪ ነው አስፈነጠርከው 🥰🥰😄
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 9 месяцев назад
ሲምር ልጅ ማሻ አላህ ምድን ነው ዘፈኑ?
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ውይ በአላህ ደስም ብሎኛል ግን ልጅም አሳዘነኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂አላህ ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ ሁሌም ሰይፍሻም በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይኖቶችን ስለምታበርታታ
@ayacell1360
@ayacell1360 9 месяцев назад
ምርጥ አልበም ስለሰጠከን እናመሰግናለን ሉሌ ❤ሰይፍሽ ግን 😂ሴቶቹን ትሞክርና😂😂😂😂ምድረ ጨ ፊት😂😂😂😂
@munaendris3149
@munaendris3149 9 месяцев назад
እርጋታው ደሥ ሢል ❤❤
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 9 месяцев назад
በፍፁም ትክክል አይደለም!!!! ሁሉም ነገር እንዴት ይኮረጃል???!!! ያውም በውድቅት ሌሊት....
@gelilamamo8380
@gelilamamo8380 9 месяцев назад
Very touching family story God bless your mum
@MamLove-mo5ix
@MamLove-mo5ix 9 месяцев назад
Seyfusha ehenn lij agenagnegn behiwot eyalehu befetari🙏🙏🥰🥰🥰
@merimaaragie346
@merimaaragie346 9 месяцев назад
ልሁል እርጋታክ ደስ ሲል❤❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 месяцев назад
የምር ደስ ሲለኝ እሄ ልጅ በቃ he is so humble❤slkun plz ❤️& best surprise ever😅ግን ያስፈራል ይቸንቃል እዴት ይሆን ይሆን ሚለውን እያሰብኩ ክፉሉ ገባው 😂
@meseretteklu1057
@meseretteklu1057 9 месяцев назад
ወይ ስይፉ ኮንዶሚኒየም ሂደህ በለሌት ጦሩባ አይከብድም ደብድበው አለማባረራቸው እነሱ ሆነው ነው ተርፈሃል
@BetiTefera-dy3th
@BetiTefera-dy3th 9 месяцев назад
ማነው እንደኔ ሲንግል ማም ያሳደገው ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 9 месяцев назад
እስቲ ሴቶቹጋ ሂድና ጉዳቸውን እንየው ምን እንደሚመስሉ 😅
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 9 месяцев назад
እርተይ እነሡጋ ቢሄድም ድቀት ሳይቀቡ የለችም በሉ ብለዉነዉ የሚመለሡት😂😂😂😂😂
@addishager-yq1dn
@addishager-yq1dn 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 месяцев назад
እሱም አያደርገውም 😂😂😂
@melat2475
@melat2475 9 месяцев назад
No No 🤣🤣🤣🤣🤣
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 9 месяцев назад
@@ruhamabarkot4802 መቼም ቀን እንደለመዱት ለሊትም መሜካፕ ተሰርተው አያድሩም ብናይ ጥሩ ነበር ክክክክ
@bezaassfa3384
@bezaassfa3384 9 месяцев назад
ከቬሮኒካ አዳነ ጋር ቢጋቡ ተመኘው መብቴ ነው❤
@samri2481
@samri2481 9 месяцев назад
Ere besmam menew veronica eko yaltergagach mendere ebed nat
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 9 месяцев назад
እግዚአብሔር መጨረሻው ን ያሳምርለት 🎉
@mekiyahussen8690
@mekiyahussen8690 9 месяцев назад
ሰይፊ አልጋው ጋር የፈነዳውን ነ🎉ገር ሳያፀዳ እንዳይወጣ😂
@FfffGdft
@FfffGdft 9 месяцев назад
ልኡሌ ዳግማዊ ቴዲ አፍሮ ነገን ባንተ ተስፍ ተሞልታ አያታለሁ ከዚህም በላይ ከፍ ትላለህ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ያንተ ግን ሁሉን አማልቶ የሰጠህ ምርጥ የኔ ዘመን ሰው በርታልኝ
@እየሩስየሸዋዋ
@እየሩስየሸዋዋ 9 месяцев назад
ስሳዝን አስደነገጣችሁ❤❤
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 9 месяцев назад
ወታደርነት የኔም ምኞት ነበር! የኢትዮዽያ መከላከያን መቀላቀልና ላገሬ መሞት እመኛለሁ! በከንቱ ኖሮ ከማለፍ ላገር መሞት በትክክል ህይወትን እንደኖርን ይቆጠራል!
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 9 месяцев назад
Leule konjo Congratulations 🎊🎈🍾 I can’t stop listening your songs great job and beautiful voice keep shining 👏👏👏👏👏👏👏
@kiya9587
@kiya9587 9 месяцев назад
አሪፍ ነው ለያት ያለ ፕሮግራም አቀራረብ ተመችቶኛል 😂
@Melat544
@Melat544 9 месяцев назад
ዛሬ ከሱፉ ተገላገልን ሰይፍዬ ሁሌ መታነቅ
@danimul5709
@danimul5709 9 месяцев назад
ልዑል 1ኛ
@tigistTemesgen-m8m
@tigistTemesgen-m8m 9 месяцев назад
ሰይፉ ጎረቤት አታስደንቅድ ሰዉ ተኝቶ እንዲ አይነት እነዳይደገም
Далее
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 6 млн
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 138 тыс.