Тёмный
No video :(

''በልሳን መጸለይ'' ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ  

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 720 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

17 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 274   
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
ታላቅ ሴት ትምህርት ይለቀቅ የምትሉ እንደ እኔ 👉👍👈
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 Год назад
#በልሳን መፀለይ ሚስጥርን ለእግዚአብሔር ይናገራል! #በልሳን መፀለይ ምርጡ የመሰማተ መንገድ ነው! #በልሳን መፀለይ እግዚይብሄርን ጉልህ ያደርገዋል! #በልሳን መፀለይ ከእግዚአብሔር ጋር የወዳጅነት መስመር (ህብረት) ነው!! ሮሜ 8:26🔥🙌✨
@YONUDIY
@YONUDIY Год назад
ጥቅስ ስጠኝ እስኪ ለዚህ ማስረጃ
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 Год назад
Wow your are right ❤
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 Год назад
የኔ ጀግና መምህር እየሱስ እንደዚህ ሁል ጊዜ ደምቆ ይታይልክና ይታይብክ ተባረክ ስላተ እግዛብሔርን አመሰግናለው ድንቅ ስጦታችን ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@linaakele7253
@linaakele7253 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@KalkidanDawit-lp5bi
@KalkidanDawit-lp5bi Год назад
- በልሳን መፀለይ ህይወት ለዋጭ ስጦታ ነው - በልሳን መፀለይ የተከፈተ የሀይል መስመር ነው ዮኒ አባቴ ጌታ እየሱስ ይባርክካ
@mekdescanal
@mekdescanal Год назад
የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው 🙏 ተባረክልን አንተ ዉድ የ አምላክ ስጦታችን ትምህርቶችህ በእኔ መንፈሳዊ ህይወት ለዉጥ ዉስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው 💜
@MalkeZ_2000
@MalkeZ_2000 Год назад
አሜን አሜን እሰይ ይገባል በልሳን ማሞላት ተባረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤📖📖✅️
@botin6076
@botin6076 2 месяца назад
Amennnnnn amennnnnn ❤
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 Год назад
ጌታ ሆይ ጥማቴ ነው አምላኬ ናልኝ ወዳ ልቤ ጌታ ሆይ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው የበዛልክ ዮኒ❤
@dhugichawangeelaatube
@dhugichawangeelaatube Год назад
“እንግዲህ ማኅበር ሁሉ አብረው ቢሰበሰቡ ሁሉም በልሳኖች ቢናገሩና ያልተማሩ ወይም የማያምኑ ሰዎች ቢገቡ፦ አብደዋል አይሉምን?” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥23
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz Год назад
1ቆሮ 14:39 አንብብ
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 2 месяца назад
የውንጌላዊ ያሬድን ቃለ መጠይቅ ስለ ልሳን አድምጥህ ይህንን ቀልድ ስትሰማ የዘመኑ ክርስትና ምን ያህል አዘቅት ውስጥ እንደገባን ትረዳለህ።i recommended ይህንን ጉባዬ
@miherttsedeke9224
@miherttsedeke9224 Год назад
ዮኒየዬ ፀጋ ይብዛልክ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️
@botin6076
@botin6076 11 месяцев назад
Amennnnnn amennnnnn
@hananmeto1395
@hananmeto1395 Год назад
Amen, Amen and Amen 🙏🙏🙏.I can speak secretly to god.praise be to Jesus Christ the prince of peace and the everlasting father.
@abirhamayele123
@abirhamayele123 3 месяца назад
Ameen Ameeeen Ameeeen
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Год назад
እግዚአብሔር አምላኪ ፈፅሞ ይባረክ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ዉስጤ አልቀራም በጣም ነው የተባረኩት 🎉❤❤
@hiwotalemu3814
@hiwotalemu3814 Год назад
ልሳን አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ የምትግባባበት standard ነው❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.
@rahel9668
@rahel9668 Год назад
We need this kind of teaching repeatedly Million thnx Dear Yoni
@azebmelese-li4wp
@azebmelese-li4wp Год назад
ወይኔ ምን አይነት ነገር እንደበራልን እኮ: መቼም እነዚህ 3 እሁዶች ለእኛ ልዩ እድሎቻችን ናቸው!
@mathewosterfa
@mathewosterfa Год назад
መፅሃፍ ቅዱስ አታነቢም ይሆናል!
@azebmelese-li4wp
@azebmelese-li4wp Год назад
@@mathewosterfa ያነበብኩት በርቶልኝ: የበራልኝ ደግሞ እኔ ጋር ሲቆይ ይሆናል!!!
@birtukanmengeshaeshete5032
@birtukanmengeshaeshete5032 Год назад
እግዛብሄር መልካም አባት ነው እኮ ሁሉን ነገር በነፃ ለልጆቹ ሰጠን ክብር ለእሱ ይሁን
@user-minte5577
@user-minte5577 5 месяцев назад
amen❤
@godblessethiopiaourmama1519
ጌታን ስላንተ አብዝቼ አመሰግናለሁ ጠላት ሊያስጥለን የሞከረውን ገልጦልሀልና አብዝቶ ይባርክህ የወንጌሉ ሚስጥ ይገለጥልህ ወገኔ::
@ruthdemissie2116
@ruthdemissie2116 Год назад
እሚገርም....... መረዳት እና መብራራት! ያለኝን መረዳት ከፍያደረገልኝ ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እና በመንፈስ ቅዱስ መንፈስ የረሰረስኩበት........ ሁሌም የሚናፈቅ! ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
@botin6076
@botin6076 11 месяцев назад
Amennnnnn amennnnnn yoniye fatar abazitoooooo yibarkiii tkxxx so much ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@botin6076
@botin6076 11 месяцев назад
Amennnnnn
@botin6076
@botin6076 11 месяцев назад
Amennnnnn amennnnnn amennnnnn fatar yibarki edimena Tena abazitoooooo yisitikiiiii tkxxx so much
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 Год назад
በማንኛወም ቦታ በማንኛውም ግዜ በልሳ ጸልያለው ድንቅ ገዜ ነበረን ክብር ለጌታ ይሁን
@wesensileshi8854
@wesensileshi8854 Год назад
yoniye my Blessing you're so Amazing eko አንተ እኮ አስተምር አቤት በረከትህማ አንጀት ሲያርስ ውይ በቃ ስጦታዬ ነህ። am still surprised.!!! ❤❤❤❤❤ በምትባርከን በረከት ሁሉ ተባረክ
@gelanebiru905
@gelanebiru905 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah egzaibher yemasgen I received it
@RahelWbiratu-vo6rw
@RahelWbiratu-vo6rw Год назад
በልሳን መፀለይ መንፈሳዊ ስልጣን ነው የምንበረታበት ድል የምናደርግበት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው !!! ተባረክ ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን
@mesetawetyagatilejijesusis9666
ዮንዬ ጀግና ለምልም አትያዝ አትገደብ ለምልም ዋው እውነት ነው በልሳን ሰጸልይ ደሰታዬ ልዮ ነው በቃ በጣም ደሰ ይለኛል ጌታ ይጨምርብኝ ዮንዬ አባቴ ለምልም
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Год назад
ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ እውነት ነው ለምልም
@yamrotyammer9960
@yamrotyammer9960 Год назад
ተባረክልን ዬኒ❤❤❤❤❤
@asefashtesfai6995
@asefashtesfai6995 Год назад
ከቃሉ ጋር ይጋጫል የማይተረጎም ኮሆነ ኣትናገሩት ይሚተረጉምና የሚመረምሩ መነኖር ኣለባቸው : ህያብ ስለ ሆነ ስጠኝ ብለህ መጸለይ ኣይገባም : በልሳን ያልጸለዩ ሰወች ኩነኔ ሊሰማቸው ስህተት ኣታስተምራቸ ወንድም ስህተት ስህተትትትት😢😢😢😢
@helentum
@helentum Год назад
ሰው ሁሉ አሜን አሜን ይላል ግን ዶክቶሮች ይሁኑ ኢንጅነሮች የሚግባቡት ቃንቃ እኮ የልተማረ ባያውቆ ትርጉም አለው።ትንሽ አብራርልኝ አውቀቱ ከለህ ወንድሜየ በህያው እግዚአብሄር ሰም።
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz Год назад
Common 1ቆሮ 14:39 read this
@BethelemGirmso-yg4yb
@BethelemGirmso-yg4yb Год назад
Ameeeem
@tunewalde6899
@tunewalde6899 Год назад
አሜን አሜን አሜን ተብርክዕ ዮንየኤ ዋአቃይዮኦ ባራፍ ጅረአንያአከኤ ሃአ አብብፋምዕ ❤️🙏🙏🙏🥰
@UserTM.6690
@UserTM.6690 Год назад
ትምህርቱን ስሰማ ድንቅየሆነ መረዳት እና የመንፈስ ህልውና ተሰምቶኛል ክብረ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@gidaygoitom301
@gidaygoitom301 Год назад
Amen Grta ybarkh
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Год назад
ዮኦ ዮኦ ዮኦ ዮእንዬ እኔ ምን ልበልህ በእጥፉ አሁንም ተባረክልኝ ዮሐንስ 14:17
@user-minte5577
@user-minte5577 5 месяцев назад
my blessings ❤
@hanafeleke7048
@hanafeleke7048 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግክ ዮኒይዬ.
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 Год назад
በልሳን መጸለይ መነፈሳዊ መሪ ነዉ የ አዲስ ኪዳን ትልቁ ሰጦታ በልሳን መጸለይ በልሳን መጸለይ ሰማያዊ ቆንቋ ነዉ ልሳን የተስፋው ቃል ፍፃሜ ነው እኔ በነዚ ቀን ለተከታታይ 3 እሁዶች በመገኘት ተጠቅሚያለው ቡዙዎች በመንፈስ ቅዱስ ሲሞሉ አይቻለው በ አዲስ ቋዋንቋ ሲሞሉ ሲናገሩ ይህን ትምህርት የምት ሰሙ የምታዩ በነዚ በቀሩት አሁዶች እንድት ገኙ ተጋብዛችዋል 🙏 🙏❤
@user-yh3jb1xp2p
@user-yh3jb1xp2p 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU::
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.
@ellenihailemichael2017
@ellenihailemichael2017 Год назад
አሜን ... አሜን ....ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ•••
@zenashab4209
@zenashab4209 Год назад
ፀጋው በእጥፍ ይብዛል ዮንዬ 📚🍇🍒🕊️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@Adiba331
@Adiba331 Год назад
ዬኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ🙏👏🙏
@mathewosterfa
@mathewosterfa Год назад
I’m so sorry to hear that tongues (ልሳን) is the greatest gift of New Testament. ትልቁ የአዲስ ኪዳን ስጦታ ጌታችን ኢየሱስ ብቻ ነው!
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Год назад
እንዴ እየተስተዋለ ወንድሜ! ልሳን እኮ በስጦታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተሰጠን ስጦታችን እንደሆነ እየነገረን ነው። በክርስቶስ ካገኘነው የአዲስ ኪዳን ስጦታችን መካከል በልሳን መፀልይ ትልቁ ነው። በቅንነት መስማትን ማን ቀማን ያልተባለ ባንል ባንተረጉም እላለሁ።
@mathewosterfa
@mathewosterfa Год назад
@@selamiyasu3475 እኔ ትልቁ የአዲስ ኪዳን ስጦታ መሆኑን አላነበብኩም የለምም:: ትችቱን ተወውና አንቺ አንብበሄው ከሆነ በጥቅስ አሳየኝ:: ሲቀጥል ደግሞ እውነት እንነጋገር ከተባለ ጳውሎስ ለቆርንቶስ አማኞች ያንን መልእክት የላከው እኮ በዋናነት ስርአት ለማስያዝ ነው:: እንዳውም ልሳን የማይተረጎም ከሆነ ከውከት ውጭ ለጉባኤው ምንም ፋይዳ የለውም እያለ ነበር ሲያስጠነቅቃቸው ነው የምንገነዘበው:: ሌላው- እኔ እንዳውም ያልጠቀስኩት በጣም ግን ያዘንኩት ዮኒ እጅግ በጣም ከመስመር ወጥቶ የሄደው ጉዳይ "በልሳን ስንፀልህ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ" ያለው ነው:: ዮኒ ይሄንን ከዬት አመጣ? መፅፍ ቅዱስ ይላል ወይ? Otherwise, ግለሰብ በልሳን ሲፀልይ ስለምታነፅበት ጥቅሙ ብዙ ነው:: ከዚህ ውጭ ሌላው ፋይዳው በላመኑ ሰዎች ፊት ምልክት ነው:: በቃ ይሄው ነው ስለ ልሳን እውነታ
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 2 месяца назад
የአዲስ ኪዳን ትልቁ ስጦታ በመስቀል ላይ ደሙን አፍስሶ ወደ ልጁ መንግስት መግባት ነው ይህ ትምህርት non sense ነው ምን አይነት ትውልድ ነው።shame on you.የሚገርመው አንድም የእግዚአብሔር ቃል ጥቅስ የለውም።ያሳዝናል።
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 2 месяца назад
ይህንን ቁጭ ብሎ የሚሰማ አእምሮውን የሳተ ትውልድ።ቃሉን የማያነብ ምስኪን
@botin6076
@botin6076 11 месяцев назад
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Год назад
በህይወት መኖሬንና የመኖር ተስፋ ደግሞ እንዳለኝ የማዉቀዉ አፌ ላይ ልሳን ሲገኝ ነዉ። በልሳን ሲጸልይ በረትቼ እንጂ ደክሜ አለዉቅም። ተሰፋዬ ታድሶ እንጂ ተስፋ ቆርጬ አላዉቀም። ምንም ቀጥታ ትረጉሙን ባላዉቅም በልሳን ስጸልይ የእግዚአብሔር መገኘት ይሰማኛል። በልሳን መጸለይ መንፈስ ቅዱስ የሰጠኝ ስጦታ ነዉ። በልሳን መጸለይ ዉስጤ ነዉ። (ዮኒዬ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።)
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU::
@rutaethiopian911
@rutaethiopian911 Год назад
Amen hashu ❤
@fgy6739
@fgy6739 Год назад
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelhassen114
@rahelhassen114 Год назад
ዪኒዪ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመን ይጨምራልና ዘመን ይጨመርልህ ተባረክ
@yisaktegegnofficial5154
@yisaktegegnofficial5154 Год назад
Yehe temert sel lesan yalagnen meredat chamrolegnaaal abzeche balesan endetsaly adergognaaal yoniye tebarekelgn lesaaaaan endet desss yamil ngr new meselachu❤❤❤❤
@SamuelGezahegn-wb9yw
@SamuelGezahegn-wb9yw 10 месяцев назад
እዉነት ነው !!!!!!ግን በሰራት ጌዜ ሰጠን ሁልጌዜ ቢያንሰ ለ 5 ሰአት በልሳን መፀለይ አለበን ያኔ ለወጥ ይሆናል።
@botin6076
@botin6076 11 месяцев назад
Yene getaaa amasaginalew le hulum neger 🙏♥️♥️♥️
@tsegatesfahunTsegayegeta-np2ye
ልሳን እኔና እግዚአብሔር ብቻ የምንግባባበት ሚስጥራዊ ቋንቋችን ነው ። ዮንዬ መሪዬ ተባረክ ❤❤❤
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Год назад
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebarek yoniya
@beki6160
@beki6160 Год назад
Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲 yes yes yes yes thank you holy spirit 🤲🤲 ❤❤❤❤❤❤❤ God please you Yoni I love you so so much❤❤ amazing🤜🤛👍👍👍
@teruyieademe3111
@teruyieademe3111 Год назад
ኡፍ እሰይ አምላኬ ይባርክህ ዮኒ የተወደድክ ይብዛልህ
@asterdawet528
@asterdawet528 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክህ🙏❤❤❤❤
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 10 месяцев назад
በልሳን መፀለይ በልሳን መዝመረ በጣም ነው ምወደው ከቀድሞው ይልቅ ረሀቤን ጨመርከው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 2 месяца назад
በልሳን መዘመር?የቱ ጋር አነበብክ።please go to back the scripture.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Год назад
Amennnnn haleluyaaa geta yibarek yoniye tebarek
@berhaneguta578
@berhaneguta578 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen
@fekerlegesse8436
@fekerlegesse8436 Год назад
በልሳን መፀለይ ከእግዚአብሔር ጋር ሚስጥር ማዉራት ነዉ በልሳን መፀልይ ከመንፍስ ቅዱስ የፀሎት ዕርዕስ ጋር መስማማት ነወ
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 Год назад
Amen Amen Amen🙏 Glory to almighty God!!!
@samuelwolde2706
@samuelwolde2706 Год назад
Tabarak yon!!!!!!!!
@elbetelfantu8019
@elbetelfantu8019 Год назад
❤❤እግዚአብሔር በሰጠኝ በአዲስ ኪዳን ቋንቋ በልሳን እፀልያለሁ አይምሮዬ ያለፍሬ ነው ግን ሚስጥርን ከእግዚአብሔር ጋር አነጋገራለሁ❤❤
@photon1613
@photon1613 Год назад
አሜንንንንንንንን ጌታ አብዚቶ ይበርክ ዮኒ ፀጋ ይበዘልክ❤❤❤❤❤❤
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j Год назад
ዩኒዬ ሚገርም ትምርት ነው ያስተማርከን ዘመንክ ይባረክ ተባረክ እወድሀለው
@miherttsedeke9224
@miherttsedeke9224 Год назад
ፍህት በላሀባ ለሉት ውንጌል አማኞች
@saa8066
@saa8066 Год назад
Ameeen ameeeen ameeeen
@tamneshtemegentingaatamnes8577
yoniye tebark📖📖🙌🏻🙌🏻
@zinasolomon7782
@zinasolomon7782 Год назад
ዮኒ አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ በመጪው ዘመናት ቃልን ያብዛልህ
@gebreshigute6208
@gebreshigute6208 Год назад
Shakatapapaaaa.....Hallelujah amen
@dameabaye5422
@dameabaye5422 Год назад
ጠሽ ጧ ተመቸኝ እንዲው ዪሁንልህ።
@ermiasyohannes9263
@ermiasyohannes9263 Год назад
AMEN
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
ተባርከ ዮኒዬ❤
@almzteka1001
@almzteka1001 Год назад
አሜንንን አሜንንን 🙏
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Год назад
አሜን! እውነት ነው፣እግዚአብሄር ይባርክህ።
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Год назад
amen amen amen amen amen amen amen amen amen thank you God bless you 🙏
@user-gx2nf9pi8o
@user-gx2nf9pi8o Год назад
Ameen ameen ameen ameen
@makdonnodkam9478
@makdonnodkam9478 Год назад
ኦፍ ኦፍ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤
@vcggvcggftyy9620
@vcggvcggftyy9620 Год назад
wow Well Com Yoniye❤🎉
@berhanemergia6235
@berhanemergia6235 Год назад
Brother God bless you now you lead this generation to the right path on guidance of holy gost not to the religious not the denomination not to the nationality or to be this world or humanity we are new creation new born chosen generation so that's who we are so we are not an ordinary ppl b/c we are peculiar so divinity work on humanity God bless be ready for the first flight.
@kalikdankassa5150
@kalikdankassa5150 Год назад
Amen anen geta kante gar new tebarek
@teshalekobro9039
@teshalekobro9039 Год назад
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ልሳን ያለኝን መረዳት የጨመረ ትምህርት ነው
@martamartaalenaa
@martamartaalenaa Год назад
Wowowwwwuuuuu ufffffffeeee Ameeeen Ameeeen hashuuuka haleluya ነቢይ ዮኒዬ እግዚአብሔር የባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@meerameera2717
@meerameera2717 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍አሜንንን ተባረኪ ተበርክ
@belaymekonen9180
@belaymekonen9180 Год назад
Amen menfes kidus yegna hilwna ❤❤❤❤❤
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Год назад
❤Ameeen Ameeeen Ameeeen Geta Zamani Yebarki Tabarji Bubuzu
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@betelemdigu2450
@betelemdigu2450 Год назад
Ameeen ameeeen tebareki yoniye❤❤❤❤❤❤❤
@lindamehari6442
@lindamehari6442 Год назад
enkan dena metah yene jegina minew tefah tebarekilgi
@tadelechtesfaye5497
@tadelechtesfaye5497 Год назад
Amen amen getaa zemenhn yibarik❤❤❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Год назад
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ❤❤❤
@almasdxb495
@almasdxb495 Год назад
Yess 🥰🥰🥰
@almasdxb495
@almasdxb495 Год назад
አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 Год назад
ኣሜንንን
@ammybelay2776
@ammybelay2776 Год назад
ዩንዬ የክርስቶስ ወታደር
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌
Далее
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 11 млн
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50