Тёмный

በልብዋ ትጠብቀው ነበር (ሉቃ 2፥51) 

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

ናዝሬት ቅዱስ ገብርኤል የተሰጠ ትምህርት
@መጋቤሐዲስ_ነቅዐጥበብ_ከፍያለው

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@tewahdo.ze.akeltsiya
@tewahdo.ze.akeltsiya 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤ መጋቤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤😍❤😍❤😍🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 года назад
የተዋእዶ እንቁ ውድ መምእራችን እንኳን ደና መጡ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይመስገን ውድ መምህር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን በመልካም ጤናና በረጂም እድሜ ይጠብቅልን !!!!!💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
MEMHRACHN KALE HIWET YSEMALN MEDHANIEALEM MASTEWALU YSTEN AMEN AMEN AMEN
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን
@natanim9366
@natanim9366 2 года назад
በእዉነቱ መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏 ።። 🙏ወንድሞቼ እና እህቶች ይህን የመሰለ የእግዚአብሔር ቃል ለምዕመናን እንዲዳረስ የሚቻላችሁን ሁሉ አድርጉ።🙏🙏🙏🙏
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን (፫)
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Mk-zg2xi
@Mk-zg2xi 2 года назад
እግዚሐብሄር አብዝቶ ይባርክህ ። በዚህ ዘመን ከሀዋርያት አንዱ መስለህ ትታየኛለህ ። እግዚሐብሄር ይመስገን።
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 года назад
Amen w🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@גויתואלם
@גויתואלם 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zahranane4990
@zahranane4990 2 года назад
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan baxam inamasaganalan yaqidusan amlak libon yisixan
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
አሜን አሜን አሜን በእውነት እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@mulusetAmareወሎዬዋ
@mulusetAmareወሎዬዋ 2 года назад
ጥዑም ትምህርት! ለርስቱ ያብቃልን ረቡኒ🙏👏
@yenensheyetwahidolij7463
@yenensheyetwahidolij7463 2 года назад
Lemhmerichn bEwuent kale Hiywet yasemalen 🌿🌿🍃🌿🌱🌿🌱 Egame yesmanewn belbonichn Yasiderben🤲🤲
@gebrekidantube1015
@gebrekidantube1015 Год назад
ክቡር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
ተመስገን አምላኬ ስደቴን ላመስግን እኔ ከደጁ ልጠፋ ብወጣ እርሱ ተከትሎ የናንተን የመሰላችሁ እንቁ መምህራን እውቀት ይመግበኛል ተመስገን አምላኬ ሆይ በፀሎት አስቡኝ ለንስሃ ለስጋ ወደሙ እንዲበቃኝ
@ጽዮንሆይብራሳሽቀኜትርሳኝ
እኔ ያምገርመኝ እስከሁን የት ነበርክ ግን መምህር 😥😥😥 በጣም ይገርማል ይህን የመሰለ ነገር ይዛህ ቁጭ ማለትህ ይገርመኛል ይስፈልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በተለይ ዮሐንስ ወንጌልን ስትቶሮግም አልላወጥም እንጂ የመለውቀው ስሜት ይሰማኛል
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tigestdegu3394
@tigestdegu3394 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@21Maryam2
@21Maryam2 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@serkalemassfaw7724
@serkalemassfaw7724 2 года назад
Amen amen amen 🙏 kale hiwot yasemaln bedme betena yakoylin
@uaeuae4410
@uaeuae4410 2 года назад
አሜን አሜን 😭😭😭🙏
@berihunalemayehu5074
@berihunalemayehu5074 2 года назад
ቃለሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን የቴሌግራም ሊንኩን ግን ብታሰቀምጡልን
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 года назад
t.me/+t0w_zpry-XtlZDBk
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 2 года назад
እናመሠግናለን መምህር
@azeb2686
@azeb2686 2 года назад
እንቁው እና ውዱ መምህራችን እንዴት አድርጌ እንደምገልፅህ ቃል ያጥረኛል!!! በዚች አጭር በዘመናችን እንተን የመስለ ልዩ አስተማሪ አምላካችን ስለስጠን ክብር እና ምስጋና ይግባው:: እንደው ቢልልኝ እግርህ ስር ቁጭ ብዬ በየቀኑ ብማር እንዴት እድለኛ በሆንኩ!!!! አሁንም ግን ከ 8000 miles በላይ ብርቅም አምላኬ በዩቱብ አጠገቤ አንተን ስላቀረበልኝ ይክበር ይመስገን!!!!!!!! ቃለህወትን ያስማህ መምህር!!!!!! ፀሎትህ አይለየን!!!!!እድሜህን እብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን!!!! አሜን!!!!!!
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 года назад
@@azeb2686 አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በስደት ያላችሁትን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ! ስለምትከታተሉን አምላክ በምሕረት ይከተላችሁ🙏
@azeb2686
@azeb2686 2 года назад
@@nekatibebtube አሜን አሜን አሜን መምህር🥲!!!! አንተንም እግዚአብሔር በህይወትህ ሁሉ ይጠብቅህ!!!! እድሜና ጤናውን ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን!!!! እውቀትህን እጥፍ እያረገ እኛን ለማስተማር በየቀኑ ያበርታህ!!!! እመቤታችን አዛኝትዋ ድንግል ሁልግዜም አትለይህ እትለየን!!!! ሁልግዜም እማላጅነትዋ አይለየን!!!! አሜን!!! ኑርልን መምህር🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽!!!!!
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
ጥያቄ እና መልስ 2
2:17:10
Просмотров 23 тыс.
መልእክተ ይሁዳ ክፍል ዘጠኝ
52:29
Просмотров 3,8 тыс.
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
1:00:24
መልእክተ ይሁዳ ክፍል አሥር
51:21
Просмотров 2,8 тыс.