Тёмный

በልደቴ ቀን Hanna Yohannes: 

Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Подписаться 389 тыс.
Просмотров 248 тыс.
50% 1

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Развлечения

Опубликовано:

 

18 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@raheelmag1628
@raheelmag1628 2 года назад
ነገ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ please በቅዱስ ሚካኤል ቀን ስለተወለድኩ አቤት ደስታዬ ሀኒዬ መልካም ልደት የኔ ፍዲሻ
@alemtube8899
@alemtube8899 2 года назад
መልካም ልደት
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 2 года назад
መልካም ልደት
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@AliAli-sk3bm አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
@mariamethiopia7644
@mariamethiopia7644 2 года назад
መልካም ልደት😘😘😘
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
በተለይ "ወንድ ልጅ ለእናቱ" ♥️ጠበቃ ነው::
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 года назад
Betam engy yenam Lena new fiker yalbet
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@etsegenetegebru2323 መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 👍💪💘🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😍
@astermengistu2500
@astermengistu2500 2 года назад
እስኪያገባ ነው ሴት ነች ለእናትዋ የምታስበው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 года назад
@@astermengistu2500 እረ ካገባም ለናቱ ክብር አለዉ ግን ሁሉም አይደለም አዳዱ ካገባ ቡሀላ ይቀየራል 😏ስላጋጠመኝ ነዉ
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 2 года назад
ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ያማረ ያድርግልሽ ከነልጅሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲመር ነውና መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ
@yordaneden9572
@yordaneden9572 2 года назад
የሚያምርና የተባረከ ልጅ አለሽ ፍቅራችሁም ደስ ይላል ተባረኩ።
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 года назад
እዚችው ቁጭ ብየ ሁለተኛ ልደትሽን አከበርሽ አቤት ቀኑ ሩጫው ይገርማል ሀኒየ እንኳን ተወለድሽ የኔ መልካም
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 2 года назад
በጣም ወላሂ እኔም እዝሁ ስደት ላይ ተቀምጨ ሁለተኛውን አከበረች ብቻ አላህምዱሊላ እናም እኮንም ተወለድሽ ሀኒቾ የኔ ውድ በጣምነው የማከብርሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ ጥሩ አሳቢ
@user-pi7tn9ej3t
@user-pi7tn9ej3t 2 года назад
መልካም ልደት ሀኒቾ ቤተሰብ እኛም እንደመር ግቡ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
እረኔስ.የተወለድኩበትንም.ቀንአላቅ.ተገላገልኩኩ.ክክክክክክክ
@tenatena5566
@tenatena5566 2 года назад
😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍
@temremohammed7271
@temremohammed7271 2 года назад
Enam. Wollahi. Edachiwu. Huletenga. Ldetan akeberku
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 2 года назад
ህመምተኞችን ቅዱስ ሚካኤል ይፍውስልን ሀንዬ መልካም ልደት 🙏
@etsegenet55
@etsegenet55 2 года назад
Hani happy birthday ena demo pomi Superholisever eyetemarn yeabsera mtibal lij tawkalek
@beecell5743
@beecell5743 2 года назад
ሀኒ መልከም ልደት
@wsawsea677
@wsawsea677 2 года назад
ምን አለ ሐንዬ ሁልጊዜ ከልጅሽ ጋር ብትሰሪ ወይኔ እዴት እደምታምሩ❤❤❤❤❤
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 года назад
የምር የተረጋጋ ጨዋ ልጅ የኔ ልጆችን የማይ ሁሉ ነው የመሠለኝ ተመስገን ልጆች እንዲህ ሲሆኑ ደስስስ ይላል ሀኒዬ መልካም ልደት ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽም በብዙ በረከቶች ይጎብኝ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 2 года назад
ሀኒቾ እንኳንም ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከዉ ልጅሽን ጌታ በጥበቡ ያሳድግልሽ ጥሩ ተግባር ነዉ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💕😘
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
ሀንዬ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ ምርጧ ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ❤❤❤🙏🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 2 года назад
አሜን ገንዬ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
@@edlawittsegayekibret3385 እድልዬ የምወድሽ❤❤❤
@sarasarah1749
@sarasarah1749 2 года назад
ያያ ዘልደታ እና ሀኒ አንድቀን ነዉ የተወለዳችሁ😍😍😍ደግሞ ሁለት ምርጦች💚💛❤🎂🎂🙏
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
ሴቶችየ የወለደ ሰው ይጠቅማል ልጅ ዉለዱ ትልቁ የእግዚአብሔር ስጦታ ልጅነው ሀኒየ ታድለሽ አምላክ በሞገሱ ያሳድግልሽ ጣፋጭ ልጅ አለሽ 🥰🥰
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
የኔ ጣፍጭ ልጅ ስርአቱ ደስ ሲል ምርጥ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተስብ።
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ ውዴ
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 2 года назад
ይገርማል በዚች ቀን ስንቶቹ መልካም ሰዎች ናቸው ይችን ምድር የተቀላቀሏት ደስስስ ሲል የእውነት
@user-mx8fl4ou9h
@user-mx8fl4ou9h 2 года назад
ህመምተኞችን እመቤቴ ማርያም ከልጃ አማልዳ ታስምርልን የኔ መልካም ሀኒችዎ መልካም ልደት
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 года назад
የእኔ ቁምነገረኛ እህት እንኳን ተወለድሽ የእኔ አዲስ ነሽ ሁሌም እንኳን ተወለድሽ የተረሱትን ማስታወሰሽ አቤት ትህትና ልጅሽ በፈጣሪ ፍቅርን ኸክርስቶስ ትህትናን ኸማርያም የተማረ ነው በሞገስ ያሳድግልሽ
@nanakalu5536
@nanakalu5536 2 года назад
ዛሬ የቅዱስ ያሬድ አመታዊ በዐል ነው እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏ሀኒ እንኳን ተወለድሽ 🥳🥳🥳
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ለዚች ቀን አደረሰሽ እህቴ ሃንዬ እማ ፍቅር ድንግል ማርያምያ ልጅሽን ለቁም ነገር ታብቃልሽ በሰላም በጤና የአመት ሰው ይበልሽ ስወድሽ
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
ስታምሩ የኔ ምርጦች እናት እና ልጅ ሀኒዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ነፍ አመት ኑሪልን
@tadelechfikera869
@tadelechfikera869 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሀኒቾ በጣም ቆንጂዬ ልጅ ነው ያለሽ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ በጣም ታምራላችሁ ነፍ አመት ኑሩ አብራችሁ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 2 года назад
እንኳን አደረሰሽ ሀኒ የኔ ቆንጆ መታደል ነው አመቱን ሙሉ እንዳየውሽ ሁለተኛ አመትሽን አብሬ አከበርኩ ዘመንሽ ይባረክ የልጅሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ ውዴ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 года назад
ሐንየ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽ የደስታ የጤና በስራሽም የእድገት ዘመን ይሑንልሽ።፣100አመት ያኑርሽ።
@user-oy7mj6du4w
@user-oy7mj6du4w 2 года назад
እንኳን አደረሰሽ ሀንዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ የታመሙት ሁሉ እግዚአብሔር ይማራቸው
@mesi7762
@mesi7762 2 года назад
ሀኒዬ የኔ ለዩ እንኳን ተውለድሽ መልካም ልደት የእድሜ ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ አደሜሽን ሁሉ በደስታ ኑሪልን ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ታምራላቹ ጊዜው ግን ይሮጣር ካከበርሽ አመት ሆኖ ነው ግን ባለፈው አደል ኔ የላላው በተረፈው ወድድድድድድ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 года назад
ሀንዬ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን የኔ ፍልቅልቅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
@abc12452
@abc12452 2 года назад
መልካም ልደት ሀኒዬ ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ!!!ባባዬ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ አሳ መሳይ!!!ሀኒየ ባባ ጎርምሶልሻል እህት ወይም ወንድም ያስፈልገዋል😍😍
@grandprimr4859
@grandprimr4859 2 года назад
እንኳ ተወለድሽ
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 года назад
የኔ ማር
@user-hw3ju5vp4q
@user-hw3ju5vp4q 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሀኒዬ መልካም ሰው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏🙏 ሀኒየ የልጅሽ ትትና ያስቀናል አቤት አስተዳደግ ደስ ይላል
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 года назад
ሀንዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም የልደት በአል ይሁንልሽ ልጅሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ደግሞም ብቸኛ አታድርጊው እህት እና ወንድምም እንዲኖረው ጥሩ ነው ሐንዬ
@user-pd1qi2gt6o
@user-pd1qi2gt6o 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሀንዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ ይባሰክ🙏🙏🙏❤️
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 года назад
ሃንዬ እንኳንም ተወለድሽ ! ❤💐❤ እንኳንም ይህን ወርቅዬ አስተዋይ ትሁት ልጅሽን ወለድሽ። 😍😍😍 ስታምሩ ። በዚህም ዘመን አንዲህ እናቱን የሚንከባከብ ልጅ መውለድ ማሳደግ መታደል ነው። ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ! ከሠራሽበት በላይ የምትሰሪበት የምትባረኪበት ይሁን! እንደምድር አሸዋ ዘሩ ይብዛ! 🙏🙏🙏
@leyuassefa6414
@leyuassefa6414 2 года назад
ዋዉ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ጌታ በሞገስና በጥበብ በማስተዋል ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ መልካም ልደት 🎉🎉🎁🎁🌹🌹❤️❤️
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 года назад
Hannah happy birthday to you 🎂🎈🎂🎈🎂🎈. Wishing many more to come. Especially your son is a blessing and also your everlasting Gift. His voice is a music to the ear.
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 года назад
ኢችናት ኢትዮጵያ 💚❤💛ጥላቻን አጥፎቶል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀንዬ የኔ ማር እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት !! ልጅሽ ደግሞ እንዴት ያለ ምግባረ ሰናይ የተላበሰ ነው ውይ በአይኔ ሙሉ ለማየት ሳሳሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ያሳድግልሽ
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 года назад
ልጁ ጥዋት ተነስቶ ጸሎት ሲያደርግ ደስ ሲል ልዑል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ ሀንዬ የኔ አስተዋይ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን😍
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
እናት መሆን መታደል ነዉ እኳን ተወለድሸ ቀሪ ዘመንሸ የተባረክ የተቀደሰ ይሁንልሸ ለቀጣይ አመት ሴት ልጂ ወልደሸ እምናይሸ ያድረገን የኛ እንቁ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 года назад
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽልን እማ የኔ መልካም ልዑል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጅሽንም የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጌታ በፀጋና በሞገስ ያሳድግልሽ!!!
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 года назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልን ሀንዬ ምርጤ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
እንኳን ተወለድሽልን ሐኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏ልጅሽ ሢያምር የኔድንቡሽቡሽ እድግ በል ሌሎች ከሐኒ ተማሩ እደዚሕ አይነት ቦታ ለነፍስ ዋጋ አለው
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 2 года назад
Happy Birthday! Wishing you all the best! Hope all your dreams come true.
@user-me2uu1oj8v
@user-me2uu1oj8v 2 года назад
OMG, በመጀመሪያ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ ሐንየ 👑🍾🎂 ልጅሽን በጣም sweet የሆነ ልጅ አለሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እንደ ሺ ይሁንልሽ አሜን am from Eritrea love you
@atsededegarege8830
@atsededegarege8830 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ👑👑👑 ሀኒዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
መልካም ልደት ሀንዬ ከነልጅሽ ተባረኪ🙏🏾🌺♥️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
መልካም ልደት ሀንዬ ከነልጅሽ ተባረኪ እሜን እሜን እሜን
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 2 года назад
ሀኒየ የኔ መልካም እንኳን ተወለዲሽ ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጂሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስታስቀኑ ደስ ስትሉ ልጂ እናቱን እንዲህ ሲንከባከብ በዚህ እዲሜው እንዲህ የሆነ ትልልቅ ደርጃ ደርሶልሽ ደስ ብሎሽ ኑሪ የኔ ውዲዲዲዲዲዲዲዲ
@melattkl1191
@melattkl1191 2 года назад
ሀንዬ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እግዚአብሔር ጨዋ ልጅ ነው ያለሽ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያድርስልሽ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
ሀኒቾ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቅን ልጅሽን አላህ እትልቅ ዴረጃ ያድርስልሽ ሀንዬ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘
@haiat1892
@haiat1892 2 года назад
እንኳን ተወልድሼ ሀኒየ ልጀሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማማየ ሀገረ ስገባ ባሽ ድስ ይለኝ ስወድሽ እናት ተመስሊኝ አለሽ💔♥️
@heywetgebremedhin4048
@heywetgebremedhin4048 2 года назад
አስተዋይ ነሽ ሀንዬ!! እወድሻለው አሁን ደም ይበልጥ ወደድኩሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 2 года назад
ሀኒዬ እንኳንም ተወለድሽ ጌታ ልጅሽን በሞገስ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግልሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 2 года назад
ሐንየ እኔ መቸም ይሑን መቸም እንዳች መልካም ሠው የመሖን ምኞት አለኝ እንኳንም ተወለድሽ ዘመንሽ ይባረክ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 года назад
ወይይይ እኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!!!
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 года назад
ክርስቶስ በዚህ መንገድ እንድንመላለስጰባዘዘን መንገድ ተጉዘሽ ስላሳየሽን ተባረኪ የታመሙትን የታሰሩትን የታረሱትን ያጡትን የተራብትን በማሰብ ሁሌም ሰንበትን በእንደዚህ እንድናሳልፍ አዞናል ትልቅ መልክትን ለዘመኑ ትውልድ አስተምረሻል
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 года назад
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የጤና የስኬት ይሁንልሽ። ልጅሽ ደሞ ስርዓቱ በጣም አርገሽ እንዳሳደግሽው ያስታውቃል ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏
@hfifj2228
@hfifj2228 2 года назад
ሀኒዬ የኔ ወርቅ የምወድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ኪዳነ ምሕረት ትባርክልሽ. ልጅሽን ኪዳነ ምሕረት ታሳድግልሽ. ደስ ሲል ጠዋት ተነሰረቶ ጸሎት ሲያደርግ ጎበዝ ልጅ.
@jesusislove7183
@jesusislove7183 2 года назад
እንኳን ተወለሽ ሀኒ መልካም ልደት እና ልጅሽ ደስ ይላል ስረአቱ የታመሙት የድግል ማረያም ልጅ እየሱስ ይጎብኛቸዉ ።አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mekedesashagire1355
@mekedesashagire1355 2 года назад
ሀኒዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ ውድድድ 🎂🎂🎂🎂
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 года назад
ፍፍፍፍፍፍ ልጂሺ ሲያምረ አላህ ያሣድግልሺ ሀኒየ መልካም ልዴት
@senaithaile2423
@senaithaile2423 2 года назад
ሀኒየ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ እግዚአብሔር ቀረ ዘመንሽን ይባርክልሽ ከነሞላ ቤተሰብሽ የተቸገረን ማስታወስ ቀላል አደለም መታደል ነዉ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@elfinesheshetu1629
@elfinesheshetu1629 2 года назад
Beautiful family, Great mother and son relationship.
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 года назад
ሐኑዬ እንኮንም ትወለድሽልን መልካም ልድት ቀረው ዘመንሽ የተባረክ ይሁን ልጀሽም በጣም ስርአት ያለው ልጀ ነው እግዚአብሔር ለትልቅ ደርጃ ያደርስልሽ
@hanasador3723
@hanasador3723 2 года назад
መልካም ልደት ሀኒቾዬ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የእኔ ጀግና ልጅሽንም ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ የሰጡ እጆችም የተባረኩ ይሁኑ ጥሩዬ ውዴ በወጣ ይተካ እህቴ።
@merymain5649
@merymain5649 2 года назад
ሀንየ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 года назад
እንኩዋን ተወለድሽ ሀኒዬ ከእነ ቤተሰብሽ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን እና ቤትሽን ይባርከው የሁላችንንም መጨረሻ ያሣምርልን በድጋሚ መልካም ልደት ሴት ነሽ ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ 😆😍ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ የታመሙትን መድሀኒአለም ይማራቸው
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 года назад
ሃኒ ቆንጆ ትልቅ ነገር ነዉ የስራሽዉ በዚህ እግዚኣብሄር የሰጠሽን ቀን ማክበርሽ ያከበርሽበት መንገድ ቦታዉን እራሱ ለሌሎች የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ ማሳየትሽ ተባረኪ እንኳን ተወለድሽ ቀሪዉ ዘመንሽ የሰላም የጤና የበረከት ይሁን ለልጆቹም እግዚኣብሄር ምህረቱን ይስጣቸዉ መልካም ልደት።
@dirbworkashine4910
@dirbworkashine4910 2 года назад
ሀኒዬ መልካም ሰው ታድለሽ የተባረከ ልጅ ሰቶሻል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ......መልካም ልደት
@ifif7131
@ifif7131 2 года назад
ሃንይዬ የኔ ቆንጆ እህት እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ የደርባባ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ልዑል እደግልኝ እርጋታው እግዚአብሔር ያሳድግህ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 года назад
ሀንዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ልኡል እግዚአብሄር ይባርክልሽ 🙏ባባዬም እመቤቴ ትጠብቅህ ታሳድግህ ጣፍጭ የሆንክ ልጅ በውነት በጣም ጨዋ ልጅ አለሽ ❤❤❤❤
@user-nk2qb1vd4z
@user-nk2qb1vd4z 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሀኒዬ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 года назад
የኔ መልካም ሰው እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ ሀኒ❤❤❤❤
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
መልካም ልደት ሀኒቾ ለታመሙት እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላቸው ኡፍፍፍ አይ ጤና
@guccikook2197
@guccikook2197 2 года назад
እንኳን ተወለድሸ ሀኒየ፧ መልካም ልደት ሰወድሸ እኮ እግዚአብሄር ይባርክሸ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 года назад
እንኳንም ተወለድሽ ሀኒ የተዋህዶ ልጅ እረጅም እድሜ አምላክ ይስጥሽHappy Birthday🎂🎁🎉ዘመንሽን በብዙ ይባርከው ሃንዬ 🌺🌺🌺🌺🌺ለልጅሽ ጥሩ መልካም አርአያ የሆንሽ እናት ተባረኪ ❤️❤️ትልቅ ቦታ ታድርስልሽ እመቤቴ ❤️❤️❤️የስኬት ቀሪ ዘመን ያድርግልሽ! ፓሚዬን ስላሳየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም ከዚ በፊት በተደጋጋሚ አቅርቢልኝ ብዬሽ ነበር በጣምነው ምወደው የኔ ድቡሽቡሽ የኛ ጨዋ እደግ ተመንደግልን❤❤❤🙏
@alemabera1653
@alemabera1653 2 года назад
እንኳንም ተወለድሽልኝ የኔ ጀግና መልካም ልደት ሀኒ ታድለሽ ማድረግም የተመረቀ ነው መስጠትን ያልታደለ ስላለ ልጅሽ ሽ ይሁንልሽ የኔ ውዳውድ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 года назад
ሀኒየ እንኳን ተወለድሺልን❤❤❤❤❤🌻መልካም ልደት ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 😍😍😍😍 ልጅሽንም ያሳድግልሽ❤🌻
@user-xw6nz1sc4p
@user-xw6nz1sc4p 2 года назад
ሃንዬ እንኳን ተወለድሽ ሺ አመት ኑሪ ልጅሽ እንዴት ደስ ይላል እድግ ይበልልሽ እግዘአብሔር ይክፈልሽ ተባረኪ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 года назад
እግዚአብሔር በሞገስ በጸጋው ያሳድግልሽ ሃኒ አንቼም ዘመንሽ ሁሉ የተሳካ ይሁን የወደቁትን ስላስታውሽ እግዚአብሔር በጸጋው በበረከቱ ያስታውስሽ በጣም ደስ ይላል አምናም በጣም ደስ ይል ነበር ።💐🌺💐💐💐💐🌺🌺
@meazu436
@meazu436 2 года назад
Happy Birthday! this is the best birthday ever God bless you Hanna
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 года назад
ልጅ ብሎ ዝም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሺህ ያርገው ፍቅር የሆነ ልጅ ነእ ያለሽ
@elcelc2278
@elcelc2278 2 года назад
ሀና የኔእህት እግዚአብሔር ልጅሽን።ያሳድግልሽ
@user-nv4fp6on8n
@user-nv4fp6on8n 2 года назад
💚💛❤ መልካም ልደት ሃኒ ልጂሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ። እግዚአብሄር ይማራችሁ ወገኖች !!
@21istehiwet
@21istehiwet 2 года назад
መልካም ልደት ሀንዬ ቀሪው ዘመንሽ የንስሐ የፍስሀ ይሁንልሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ታማሚዎችም እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላቸው
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 2 года назад
ሀኒዬ ከልጅሽ ጋር ስታምሩ እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ኑሪልን መልካም ሴት🎂🎉😍
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 года назад
​Thank you very much for setting a good example. I hope many more people will join works like yours.
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
ሀኔዬ እንክዋን ተወለድሽ ልጅሽ እግዚአብሄር ይባርክልሽ የተባረከ ልጅ ነው ያስታውቃል ሌላ በተረፈ መልካም ልደት👍👏
@hiwotassefa5538
@hiwotassefa5538 2 года назад
ሀኒዬ ቆንጆ እኮን ተወለድሽልን መልካም ልደት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ደስታ ይሙላ ቤትሽን ደስ የሚል ተግባር ነዉ ምታረጊዉ በርቺ
@hasethussain6002
@hasethussain6002 2 года назад
ሀኒ እንኳን ተወለደሽ ቀሪ ዘመንሽ ከልጅሽ ጋር በሰላም በጤና እግዚአብሔር ያኑርሽ🎂 እኔም ዛሬ ልደቴ ነው
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 2 года назад
መልካም ልደት ሃኒዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽንም እመብርሃን ታሳድግልሽ !!🙏🙏🙏🎂🎂❤❤❤
@joy4568
@joy4568 2 года назад
ህፃናቶቹ ልቤን ነኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ደስታ ይስጥሽ ሀንዬ ልጆቹንም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይፈውሳቸው
@user-jd3xw5nm8u
@user-jd3xw5nm8u 2 года назад
ሀኒቾ መልካም ልድት የኔ ልእልት። እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እመብርሃን መልካም ታደርግልሽ😍
@kelemuamergiasegni8002
@kelemuamergiasegni8002 2 года назад
Yene konjo yetbarekeh nahe wedey olve u anehenem legehem enwdaholen
@user-fz8fx8ly7d
@user-fz8fx8ly7d 2 года назад
ሀገሬ ሳልገባ እዚው ቁጭ ብዬ ሁለተኛ ልደትሽን አየው ጊዜው ይሮጣል እንኳን ተወለድሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ👑
@rediteendetlarg4747
@rediteendetlarg4747 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሃንዬ በጣም ነው እምወድሽ፣ ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር የሚከብርበት ልጅ ያድርግልሽ
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዝች ቀን አበቃሽ ሀንዬ ቸሩ መድኃኔአለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ የኔ መልካም ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልጆቹን ቸሩ መድኃኔአለም በቸርነቱ ምህረቱን ይላክላቸው እመብርሀን በምትሄጅበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ውድ እህት
@tigitamsgn5172
@tigitamsgn5172 2 года назад
ሃኒዬ እንኳን ተወለድሽ ሺህ አመት ኑሪልን ልጅሽን እመቤቴ ታሳድግል እድግ በልልን
@hellenmolla8396
@hellenmolla8396 2 года назад
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ እመቤቴ ከልጅሽ ጋር ቀሪ ዘመናቹ ያማረ የ ታርግላቹ
@brtelove4771
@brtelove4771 2 года назад
ሀኒ መልካም ሴት እድሜሽ ይርዘም የተባረክሽ ልጅሽን ፈጣሪ ትልቅ ደሰጃ ያድርሰው ልዩ ነሽ ሀኒ መልካም ልደት 100 አመት ኑሪልን
@ematube7485
@ematube7485 2 года назад
መልካም ልደት ሀኒዬ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 2 года назад
Hanna, when applying your make up, don’t sweep. Dab it. It makes a difference. Happy birthday and thank you for what you do
@silasila3961
@silasila3961 2 года назад
Happy birthday hanicho God Bless you
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💋💋😘
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
Happy birthday 🎉🎊🎁🎂🎈 እግዚአብሄር ይባርክሽ ጥሩ ምሳሌነት ነው ልጂሽ ሲያምር ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽው ነገ ትልቅ ሰው ነው ዝቅ ብሎ ህዝቡን የሚወድ የሚያገለግል ልጂ ይሆናል🌸💕🍾🎂🎈
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሀኒዬ የተባረከ ልጅ ነው ያለሽ 🙏እረ ሀኒዬ እንደዚህ አይነት ልጅስ ደግመሽ ውለጅ 😍😍
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 года назад
ስታምሩ የልጂሽ ስረአት ይለያል እኳን ተወለድሽ ሀኒየ ቅመም 🥰🥰
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ትክክል
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
ስታምሩ የልጂሽ ስረእት ይለያል እኳን ተወለድሽ. ሀኒየ ቅመም
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 года назад
@@ziynasres7233 እረ ኳፒ አይነፋም 🤣🤗
@lidetmangastene9283
@lidetmangastene9283 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤❤❤❤
@melikakedir5934
@melikakedir5934 2 года назад
ልጅሽ አይን አፋር ነው አላህ ግርማ ሞገስ ያልብስልሽ መልካም ልደት
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "MOUNTAINS"
00:59
I Built a SECRET McDonald’s In My Room!
36:00
Просмотров 16 млн
የአጥር ወፍ አትስማሽ Hanna Yohannes:
27:36
ጉድ ሆነናል Hanna Yohannes:
26:45
Просмотров 95 тыс.
June 11, 2024
13:09
Просмотров 227 тыс.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 6 млн