Тёмный

"በልጆቼ ጉዳይ ያዘናችሁ የተቀየማችሁኝ ይቅር በሉኝ"ድምጻዊ ኢሳያስ ታምራት 

Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

#Ethiopia# "በልጆቼ ጉዳይ ያዘናችሁ የተቀየማችሁኝ ይቅር በሉኝ"ድምጻዊ ኢሳያስ ታምራት

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 250   
@gigiabate7353
@gigiabate7353 2 года назад
በመጀመሪያ ህዝብን ሳይሆን የመጀመሪያ የልጆችህን እናት እና ልጆችህን ነው ይቅርታ ጠይቃቸው። እኔ በጣም ነው የምወድልህ ነበር። አሁን ግን አላውቅም
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 года назад
የኔ እህት ነገረሽ እኮ ልጆቹን ለማየት ተከልክዬ ነበር አለ:: የሁለቱን እዉበታ የሚያዉቅ እግዚአብሄር ብቻ ነዉ: በአንድ ወገን ሰሞተሽ አትፍረጂ: እሱም እንደሷ። ወቶ እንዲህ አርጋኝ ማለት አያቅትም ግን ክብርን ማዉረድ ነዉ: ሌላዉ ዘፋኝን የምቶጂዉ ዘፈኑን እንጂ ስለግል ሂወቱ ምን አገባሽ: አስተዉይ እህቴ
@narcose3584
@narcose3584 2 года назад
🤔
@newworld1212
@newworld1212 2 года назад
ትክክል ሃሳቤን ገለፅሽልኝ ዝናህን አስበህ ህዝብ ከምትል ከልጅነትህ ሰው ሳትሆን የወደደችህ የልጆችህ እናትን ይቅር በል ሰውም አትመስለኝ ያን ታሪክ ከሰማሁ በኃላ ይሄን ግፋን አይቶ ነው ለካ የተደበቀው እንደ ድምፁ አልሆነለትም እል ነበር
@newworld1212
@newworld1212 2 года назад
@@eatsaladwell1033 እራስሽ አስተውዮ ዝነኛ ሰው ለህዝብ ጥሩ ስነምግባር ሊኖረው ይገባል ሚስትና ልጆችን ጥሎ ገሌ ገብቶ ምን ትበለው እናትን አባሮ በሌላ ሴት እጅ አያይዞ ፎቶ መለጠፍ የወለደች ለምን ትቃጠል
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 года назад
አውነት ነው የቺ መስኪን በላዮ ላይ ደርቦ እግዚአብሔር የተሸለ ነገር ይስጣት።
@endedilushumet4805
@endedilushumet4805 2 года назад
እያገቡ እየፈቱ በድንግል ማርያም ስም እያሉ ወደፈጣሪ እያላዘኑ ጥፋተኛ ላለመምሰል ሚሞክሩት ነገር አይገባኝም።
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 2 года назад
ትልቁ ልጅህን በጣም ጎድተኸው ነበር አሁን ደበስበስ ብታደርገውም የልጆችህን እናትም ስሜቷን ጎድተህ ነበር። በዛ ላይ ቆንጅዬ የምታምር የአምሳያ ልጅህ እናት ናት። አየህ ህዝብ እንዴት እንደሚቀጣ ማንም እንደዛ የሚያብድልህ ሰው የሚሰማህ ጠፋ። ታዋቂዎች እባካችሁ ህዝብ እስከ ጓዳችሁ ስለሚገባ ተጠንቀቁ ። ይቅርታው ጥሩ ነው የልጆችህን እናትም ይቀርታ ጠይቅ
@yeshetu9210
@yeshetu9210 2 года назад
Absolutely true
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 года назад
ሴት ብትሆን ስንቱ በወረደባት
@newworld1212
@newworld1212 2 года назад
👍👍👍👍
@yeshewoorkmerete1036
@yeshewoorkmerete1036 2 года назад
የኔጥያቄ በቃ ለልጆቻችሁ ብቻ ነው የምታስቡት እሷ እቃናት እንደእቃ ጥሎ ልጆቼ ማለት በማን ተገኙ አትቀልድ ለሱዋም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ያኔነው ነፃ የምትወጣው።
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ደምሪኝ ውደ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
@Enat Enat ደምሩኝ እህት
@born2Bekind
@born2Bekind 2 года назад
Thank you !!!!
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 года назад
ህዝቡን ፈርተህ እንጅ ልጆችህን ክደሀል ሰይፉ ላይ ህደህ ቃለመጠይቅህን እየው እናቱ ማታፍር😭😭
@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 2 года назад
ድንግል ማርያም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ጠርተህ ግራ ሰውን አታጋባ በሴት ላይ ሴት ደርበህ መኖር ልክ አይደለም። ሀይማኖት መደበቂያ አይደለም።
@endedilushumet4805
@endedilushumet4805 2 года назад
በጣም ትክክል ነሽ ። የፈጣሪ ስም እየጠራ ሊያስመል ይሞክራል። He is FAKE
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
በባለትዳሮች ጉዳይ ፍርድ መስጠት አያስፈልግም ችግሩን የሚያዉቁት ሁለቱ ስዎችና እግዚአብሔር ብቻ ነው በስው አንፍረድ ትዳር ከፈረስ ብሀላ ልጆችን ሁሉቱም ኣያዯቸው ሲያድጉ ጥሩ ነው አይዞህ ወሪ አንድ ስሞን ነው እራስህን ሆነህ ኑር ልጆችህም ይደጉልህ
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
በትክክል
@mahletgetachew1347
@mahletgetachew1347 2 года назад
ትዳር ከባድ ነው በተለይ ልጆች ካሉ የባለቤትህን ኢንተርቪው ሰምቻለው የአንተንም ሰምቻለው በሴፉ ፋንታውን ግን ልጅና ትዳር እንዳልህ አልተናገርክም ባለቤትህ ትቅር ግን ልጆችን በቃል እንኳን ምላስህ ላይ ጣል እንኳን አላደረክም በተቻለ መጠን ለልጆቹ መጠንቀቅ በጣም አስፈልላጊ ነው
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 2 года назад
ብሽቅ ልክስክስ ወንዴች ሲሞላላችሁ ስታገኙ ከፍ ያረጋችሁን ትረሳላችሁ ሸለመጥማጥ ነህ ሴታሴት
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
እውነትነው ቀዳዳነው ፈታላ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
👍👌
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 года назад
በትክክል ችግሩን ከተወጣ በኋላ ሲሞላለት ሌላ ሴት ጋ ሄደ የወንዶች ባህሪ ማታፍር በሚስትህ አፈርክ ስትተኛ አላፈርክም
@hanamichael8575
@hanamichael8575 2 года назад
አድሷ ሚሰትህ በጣም አስቀያሚ ነች አንተ ግን ልጆችህን መተዉህ ያሳፍራል ስላለፈልህ በችግርህ ጊዜ የነበረች ቆንጆዋ የልጆችህን እናት ከዳሀት
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 2 года назад
fetariye hoyyy ere besewu hiwot atgbu
@mulukenmitiku1450
@mulukenmitiku1450 2 года назад
ekekam nesh dedeb
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 2 года назад
ወዳጄ ልጅ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው በአግባቡ ማሳደግ ሀላፊነትን መወጣት መቻል ነው :: በርታ አይዞህ ፍቅርህን ስጣቸው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል::
@mqw544
@mqw544 2 года назад
እኔ ብዙ ጊዜ የሚገርመን ባሏልጅ እንዳለው እያወቀች ታገባና የሷን ብቻ ልጅ ሲያስተዋውቅ ካለኔ ሰው የለም የሚሉ ሴቶች አሉ እሱ ቢሳሳት እኔ ብሆን ከኔ ልጅ በፊት ሁለት ልጆች አሉት ብየ ነው የምናገረው ይቅርታ ካልክ ጥሩ ነው እሷ እምዳች አፍቅሯት ነበር ያገባት ነገ ያንችን ምን እንደ ፍቅር አታውቅም ሁልሽም ሴት
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 2 года назад
ጎሽ ተባረኪ
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Thank you 🙏!!
@yeshetu9210
@yeshetu9210 2 года назад
Exactly
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 2 года назад
ተባረኪ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 года назад
ጎበዝ ኢሳእያስ ጥሩ ተናግረሀል። ወንድሜ ፈጣሪ ዘመንህን የሰላም የጤና የስኬት ያድርግልህ ሀይምሮህ የሚያርፍበት ይሁን
@ጼዴንያ1021
@ጼዴንያ1021 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ዋናው ልጆችህን መጠየቅህ የአባትነት ፍቅርህን ማግኘታቸው ነው ለልጆችህ ኑርላቸው ብሮ !
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@nazitytube8355
@nazitytube8355 2 года назад
ይቅርታ ጠያቂ ጀግና ነው ይቅር ባይ ደግሞ ፃድቅ ነው ተባረክ!!!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ጎበዝ ልጆችህን መሰብሰብህ ጥቅሙ ለራስህ ነው በእምነትህ መፅናትህ በጣም ደስ ይላል እነሱን ብቻ ሳይሆን አንተም ሁሉንም ( ዘፈን) ትተህ ወደ ቤተክርስቲያን እንደምትመለስ ተስፋ እናደርጋለን
@tigstlove6699
@tigstlove6699 2 года назад
ልገርሕ ወድል ነብስ እሰክያቅ ነው እጄ ወደ እናቱ ነው ነገሲያድጉ ትልቁ ጠላቶችህ ልጆች ናቸው ማትረባ ልክስክስ ሴት ስርስር መሮጥ ምን ያደርጋል እነዛ የመሰሉ መሰሎችሕን ጥለሕ ማትረባ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድሪጊኝ እህት
@abeshashiferaw6957
@abeshashiferaw6957 2 года назад
ልጅ በምንም ነገር አይተካም ስለዚህ ለልጆችህ አባት ሁናቸው ሌላው ትርፍ ነው
@TheotokosZeOrthodox
@TheotokosZeOrthodox 2 года назад
አይዞህ ኢሱ የ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን።
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 года назад
ምድረ ወሸታም ትዳሩ የካደ ሰው ነው አሺ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 года назад
በጣም የሚገርመኝ የኮሜቶች ስድብ ነው ለማን አዝናችሁ ነው አይደለም ይቅርታ እየጠየቃቸው የማይታዋወቁትም አባት እና ልጅ እየተፈላለገ ነው ተመልከቱ e b s!!!
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@tigstlove6699
@tigstlove6699 2 года назад
የልጆችሕ እናት ክፉ ከሆነች እኮ ሁለት ልጅ እከሚወለድ መጠበቅ ምን ኣስፈለገ እግዛቤሔር ባሁን ሰኣት ቅርብ ነው ልባን ሰብረህ ከሆነ ምላሹን ከግዛቤር ታገኛለህ ሚስት ያውም የሁለት ልጆችሕ እናት ሃፅያቱ ቀላል እዳይመስልሕ!!!
@ሁለገብቲዩብ-ፀ5ዘ
@ሁለገብቲዩብ-ፀ5ዘ 2 года назад
ተባረክየእግዛብሔርስምጠርቶያፈረሰውየለም።🌹🌹🌹🇪🇹🌹💟💞💟🇪🇹🌹
@mekdibest215
@mekdibest215 2 года назад
ስማ ዛሬ ተጠይቀህ ስለልጆችህ ማውራት እፈልጋለው ተብለህ ሳይሆን ያኔ ለልጆችህ ፍቅር ቢኖርህ ኖሮ በፍቅር በኩራት ታወራላቸው ነበር
@tigstlove6699
@tigstlove6699 2 года назад
ትሽ ርካሽ ሴታሴት ድሮስ ታይት ለብሶ ሚወጣ ወድ መጨረሻው እሄ ነው ኣታስመስል ቅዱሳኖቸችን እየጠራሕ ሓማኖቱን ሚፈራሰው ነው ምትመስለው ከሁለቱ ልጆች በፌት ያገኘሃት የልጆችህ እናት የፈለገ ብታስቀይምህ ለልጆች ስትል በመቻቻል መናር ነበረብሕ ግን ኣሁንም ብዙም ኣትገፋበትም የ
@meserethaileselase1529
@meserethaileselase1529 2 года назад
ፈጣሪን ሥጠራ አለማፈርህ አለሌ ሜዳ አደግ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 года назад
ኢሳያሰ ወንድሜ ቁጭ መልኩ ከነቁመናው ምን ዎጋ አለው ወንድሜ በህይወት ዬለም አላገባም አሎለደም 😭😭😭💔💔💔ኢሱ ይቅርታ ብለህ ልጆችህን ማዳመጥህ ትልቅነት ነው በርታ ካሌቦ ከልብ እናመሰግናለን !!!
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 года назад
Ayzosh ehite ye wendimshn nebs ke tsadkanoch gon yasarfat hulachinim wedezaw nen
@EmuyTube1
@EmuyTube1 2 года назад
የሄኖክ ድንቁ ታናሽ ወንድሙ መጣላችሁ
@itsmezuzuslo2437
@itsmezuzuslo2437 2 года назад
😁😁😁😁
@ፈቲወሎደሴ
@ፈቲወሎደሴ 2 года назад
😂😂😂
@yemanebrhane1216
@yemanebrhane1216 2 года назад
እውነት
@jrurur4435
@jrurur4435 2 года назад
ብራክስም ጀምሮል የዘድሮወዶቺ ሆድይፈጀዉ😳😳😳😏
@marytaedy8316
@marytaedy8316 2 года назад
😱😳😂😂👌
@wintahabte3659
@wintahabte3659 2 года назад
Love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ashutarekegn1702
@ashutarekegn1702 2 года назад
የትዳርን ፈተና ሳታዩ የምትፈርዱ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ !!!!
@warkwark6096
@warkwark6096 2 года назад
እሰይ ጎበዝ ሁሉም ይቀር እንጂ በልጀ ቀልድ የለም
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 года назад
ይቅርታ የልጆቹን እናት ጠይቅ።ለአዲሱዋ ሚስትህም ይጠቅምሃል ነገ በኔ ማለትዋ አይቀርም አይምሰልህ።ዛሬ ዝም ስትል ውስጥዋ የሌለ አይምሰልህ።ሳታድግ አሳድጋህ መክራህ አምናህ የልጆች አባት አድርጋህ ታዋቂ የሆንክ ሲመስልህ ወይም በገንዘብ ስታድግ ሌላ ሴት በድብቅ መያዝ ተዋህዶ አትፈቅድም።ኃይማኖታችንን አታሰድብ ።
@ፈቲወሎደሴ
@ፈቲወሎደሴ 2 года назад
ወንዶች ሆይ ልብ ይስጣችሁ
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 года назад
🤣🤣🤣🤣 amin yisetachew
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ 2 года назад
መቼም ልብ አይሰጣቸውም ውሾች ናቸው
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
@@ሀናማርያም-ኈ8ረ ደምሪኝ እህት
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ደምሪኝ ውደ
@ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ
ለምንድን ነው ግን ጥብቅብቅ ያለ ልብስ የሚለብሰው ብዙ ሰው ፋሽን ነው ይላል ግን እውነቱ የፈረጆቹ ግብረ ሶዶማውያን ተፅእኖ ለማሳረፍ ታቅዶ የተሰራ ነው ሲቀጥል ሴት የጣበቀ ልብስ ዳሌዋን እንዲታይ ነው እኛ ግን ሳይገባን ይሄን እንደ ፋሽን የምንቆጥረው ግን እውነቱን እወቁ እየሳታቹ ነው በተለይ አርቲስቶቹ ዳሌን አሳይቶ ከእግር መጣበቅ ይሄ የግብረሶደማውና ነው ይታሰብበት
@gedag5658
@gedag5658 2 года назад
ስለማያውቁ ነው አትፍረጅባቸው ከ 4 ወር በፊት አ.አ ነበርኩ የወንዶቹ አለባበስ ይዘገንናል
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
ኢሳያስ በጣም ነው የማከብርሕ ግን በባለፈው ልጆችሕ ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲናገሩ አናደሐኝ ነበር ዋናው ሠላም መውረዱ ነው ይቅርታሕን ተቀብለን እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ልጆቻችሁን 🙏🙏🙏
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад
ስለተመልካች ሳይሆን ስለ ልጆችህ ነው ነገ የሚወቅሱህ እነሱናቸው ያገራችን ወንዶች መቸም እራሳቹህን በጣም ትወዳላቹህ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
emebete kedest dengil mareyam tasadigilhe egizabeher yebarik wondemachin betam des yelal 🙏❤❤❤❤
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 года назад
የድምፃችሁ አድነቂ ብንሆንም የችግሮቻችሁን ያለፈ ማንናታችሁን ቲንሽ ስታገኙ በቆሸሸ ዜማ ብታሳምሩት ለኝ ጣም አይሰጠንም አይጣፍጥም ዜማ የሂወት ቅኝት ነው ዝነ ለተቸርው ክብር ላላወቀው የሌሊት ምፀደቃ ነው
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 года назад
ኢሱየ እግዚአብሄር ይስጥክ ትሁት እና አክብሮት ኣለክ እና ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@luismesfin3578
@luismesfin3578 2 года назад
አባ አሪፍ ዘፋኝ እና ፈኒ የዘፈን ማስመስል ተስጦ ነበር ይህ እኮ በስለጠነው አለም ትልቁ የስው ልጅ ስጦታ ነው ❤️🙏አንተ ግን ስው እንዲህ አለኝ 🙏pleas አትሽወድ እንኮን የዚህ አይነት ተስጦ ቀርቶ ወንድ መዲያን ሴት ሆኖ በሕዝብ ፊት ያስቃል አትሽወድ ተስጦ ከላይ ነው please do some thing Good 🙏🤣❤️
@mntewa
@mntewa 2 года назад
አይ ሀበሻ መልካም ብሰራ መጥፎ ለራስህ ነው ለሰዎችን አይደለም ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ ፈጣሪህን ልጆችህን የልጆችህን እናት ነው አበቃ
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 2 года назад
አተና ሒሳም ሀበሻ አድናችሑ
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 года назад
በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ አንተንም እግዚአብሔር ያክብርህ
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
ወዶቼ ልከሰስክሶች ናቸው
@rahelnegasi8968
@rahelnegasi8968 2 года назад
Leksekes becha?????
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 года назад
ቲሽ ሴት ያስለቀሰ አመዱ ቡን ያለ ነው ህዝብ አይጥላክ ተጠልተካል
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
ትክክል
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 года назад
ሰማህ "እስማኤል ሀሰን"( ኢሳም ሀበሻ) እንዲሁ በይቅርታ ብቅ እንድትል እንጠብቃለን።
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 2 года назад
Esayas you are incredibly talented singer however your result on Balageru talent show was really truly fair . Dawit Tsige was absolutely number one on that show .you have to admit it.
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Yes Thank you 🙏 !
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
thank you. ደሞ አደባባይ ወቶ ዳዊት ፅጌ ከኔጋር እንዲያልፍለት አደረኩ ይላል ባለጌ ምን አስወራው ኮንፊደንስ ያንሰዋል ስላቹ ከምሬን ነው ለዛም ነው ሚስቱንም የጣለው
@testalidet2425
@testalidet2425 2 года назад
Watch ur words he didn't mean that selmatawekew neger menger aykebedem
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 2 года назад
@@testalidet2425 I didn't know what you are talking about 🥺
@abe60608
@abe60608 2 года назад
በርታ አባቴ መልካምነት ለራስ ነው የሰው ሃሳብ ሊሾፍረን አይገባም
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
ጤናውን እድሜውን ይስጥህ ኢሳያስ ሌላ ምን እላለሁ ምን አለ ጥላሁን ባይሞት ብዬ ነው ያለቀስኩት 👍👏👍👏👍👏👍👏👍👏👍👏👍👏👍👏🎷🎺🥁🎻🎼🎤🎹🎭
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 года назад
ባንተ ቦታ ሴት ብትሆን ለምን ባልሽን በሌላ ለወጥሽው ተብላ ሁሉም ይወርድባት ነበር በጥቅሉ የድሮ ሚስትህንና ልጆችህን ከተማ ስትገባ ትተሀቸው ሌላጋ ሄደሀል ገበናህ ሲወጣ ነው ወደልጅችህ የተመለስከው እሷን እንደመሸጋገሪያ ነው የቆጠርካት መንፈሳዊ ለመባል ብቻ እግዚአብሔር ስም የሚጠራ ሌባ ወንድ ነው
@weyzendero
@weyzendero 2 года назад
Esuye tihitenah yebekal, yesefere lij batihon yekochegn neber. Kantegar tibeb edget bememarem ekoralew. I'm proud of you. Jegina neh. Dingel maryam yewedefit hasabehen timulaleh. 💚💛❤
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 года назад
ወንድሜ ካሊብ እባክህ ስለቃፅላ ማርያም ከእሱ መረዳት ስለምፈልግ እባክህ እኔ ታላቅ እህቱ የምሆን ነኝ ።።ስልኩን በማርያም ስም በዝች ስልክ ብትፅፍልኝ።በማርያም እኔ አገር ውስጥ አይደለሁም።
@AhmadAhmad-vf1rw
@AhmadAhmad-vf1rw 2 года назад
Dawit ybelthal ewnetu. Ema men enji esayas
@ወርቄነኝየአያቶቼልጅ
በጣም ነው እሚያስጠላው የሰራከው ጥሩ አይደለም እነዛ እሚያማምሩ ከልጆችህ ጋር ለመኖር አልታደልክም
@besufikad8924
@besufikad8924 2 года назад
ምን አለበት የቀድሞ ባለቤቴ ይቅርታ ብትል! ይእግዚአብሄር ስም ስትጠራ ሁሌ ይቅርታ ይመጣል: ይቅርታ ብትል ይበልጣል
@صيفحر
@صيفحر 2 года назад
ሀሪፍነው. ግን እኛምናገባን. አመዳምሁላ. የነበራችሁበትን እየረሳችሁ. እዚህ እም ትልቅ ቅድስት ነገር ነው እሚገርመን. እድ እኛንእያማከራችሁ. ነውእዴ. እምትወልዱት.
@freweiniberhe6354
@freweiniberhe6354 2 года назад
Atiwash ketafi!
@agartamiru9606
@agartamiru9606 2 года назад
ዉይ ካሌብ እኔን ብቻ ነዉ ግን ሁሌም ጥያቄዎችህ የሚጨንቁኝ??
@yonasgebrelibanos292
@yonasgebrelibanos292 2 года назад
ተራ ለይባ የትኛዋ ኢትዮጵያ የምትወዳት
@testalidet2425
@testalidet2425 2 года назад
Esayas u r doing great brother people like to criticize without fully aware dont listen any of this heaters
@Mary-vt7gd
@Mary-vt7gd 2 года назад
Betam des yilal. Antem gobez abat neh berta
@ssm1839
@ssm1839 2 года назад
ብሽቅ
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 2 года назад
Every body made mistakes so move forward taken care of your children god bless you be strong
@kasitoalemayehu6634
@kasitoalemayehu6634 2 года назад
ቃጥላ ማሪያም ላይ ምታደርገው ነገር ግን ምንም አይመችም ግብዝ ነህ የቀበሌ ሰራተኛ አይነት ነው ምታራምደው እሱ ነገርህ አይመችም ቀንሰው
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
አስመሣይ ነው
@zemichaelermias1493
@zemichaelermias1493 2 года назад
egezabehar yesete abata
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 года назад
ኢሳያስ ታምራት የመችህ አቦ እንኳን ልጆችህን ለመከባከብ አበቃህ ወንድማለም ። እባካችሁ ወገኖቸ ባለትዳሮች ሲለያዩ የሁለቱን ሀሣብ ሳናመዛዝን ወደ ፍርድ አንሂድ?
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 2 года назад
በኦርቶዶክስ እምነት ከሚስት ላይ ሚስት ደርብ ይላል????
@1587-fazr
@1587-fazr 2 года назад
ከአባታቸዉ በላይ አዝነዉ ነዉ የግል ኸይወትኸ ዉስጥ ጥልቅ የምትሉ እፈሩ ነዉር ነዉ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 года назад
እረ ጥልቅ አላልንም፥ ከዚህ በፊት የወጣውን ቪዳዮ ተመልከቺው። ለዚያ ነው አስተያየት የሰጠነው፤ እሱም ስህተቱን ተቀብሎ ይቅርታ ጠይቋል፤ እኛን ያዘንበትን ጨምሮ። መልካሙን ስለምንመኝለት ነው ልከ አይደለህም ያልነው።
@lidgeli7398
@lidgeli7398 2 года назад
gobez essu Fetari hulun yawkal sew firde gemdil neaw
@felekechmogis3229
@felekechmogis3229 2 года назад
በመመጀመሪያ የጎዳህትን ያቺን ምስኪን የልጆችህን እናት ይቅር በልልልል ማጋጣጣጣጣጣ ማፈሪያ ንክክክክክክ ።።።
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ አስደሰተኝ የችክ ዘፋን ለወንድ አይሆንም ትክክል ናቸው የገባው ገባው ያልገባው ይማር ስለውጭ ሀገር አያገባንም
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏❤
@girmamumicha1642
@girmamumicha1642 2 года назад
god bless you sir.
@ቃልትልቅ
@ቃልትልቅ 2 года назад
እኔግን አርቲስ እና ዩቱበር ብቻ በተለያየ ዘርፍ ላይ ያሉ ሰዎች ድሮ እነሱ ዝቅብለው በሚኖሩበት ስአት እብድብለው የሚያፈቅሮት ሲት ላይ ሲያገኙ ሲለወጡ ችግሮብቻ ጎልቶ ይታያቸዋል በዚያላይ እሶን መለወት ጭራሽ አያስቡብ ግን የተለወጠችውን ሌላ አዲስ ሴት ያምራቸዋል ብቻ እኔ ለናንተ የምመኛው የልባችሁ ደስታ ጥፍት ይበልባችሁ
@fefe7047
@fefe7047 2 года назад
I'm happy that you started communicating with your kids whatever was the pass no one jagged you or your pass ex wife but no matter what your kids shouldn't feel left out keep up with your kids no matter what Fetaree yasdgachew
@ababab6835
@ababab6835 2 года назад
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 👌 👌 👌 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽 amazing 😻
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 года назад
ወርኛ ከሀዴ ስታስጠላ እንዳንተ አይነቶቹን ድራሻችሁን ማጥፋት አፈር ብላ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
ሌባ ደላላበይው ውሸታም እውነትሽንነው
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ 2 года назад
አፈር ያስበላው አሜን
@munamuna2293
@munamuna2293 2 года назад
ከላም ይላል አረብ
@adamia3883
@adamia3883 2 года назад
Dasyelal egzabher yemasgen 🙏
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 года назад
መጀመሪያ ለልጆህ ይቅርታ ጠይቅና ከዛ የልጆችህን እናት ህዝብ እኮ ይቅርታ መጠየቅን ምን አመጣው
@tatitube3775
@tatitube3775 2 года назад
በልጆች ጉዳይ ነበር የጠላሁ ግን ይቅር ስላልክ ግን ይሁን
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 2 года назад
እእግዚአብሔርን እግዚአብሔር እምትለው እግዚአብሔር ያለ ቦታው አይፍድም አንተ ጥሩ ብትሆን እኮ ይኤ ሁሉ ቦተፍጠረ ነብር
@frehiwotbenti2166
@frehiwotbenti2166 2 года назад
ይቅር ብያለሁ አዝኜ ነበር
@blentsegay4261
@blentsegay4261 2 года назад
yeah we like that
@arditube5698
@arditube5698 2 года назад
ካሌቡ የቱርክ ጉብኝት አለቀ??እረ ተጨማሪ ቪዲዮ ልቀቀብን እንጂ😘😘
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 2 года назад
ቱርክ ይቀጥል
@Tanoba658
@Tanoba658 Год назад
ምንም ይሁን ምንም የቤተሰቡን ገበና በአደባባይ አለመናገሩ አስተዋይነቱን ነው የሚያሳየው ሌላው ይቅርታ መጠየቁ ይሄም ትልቅነት ነው ኮሜንት ሰጭዎች አትሳደቡ ማንም ይሳሳታል ስህተቱን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ጨዋነት ነው
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 года назад
Egzabher tedare feto yelale eda acheberebare.
@maki7502
@maki7502 2 года назад
የሰዉ ባለጌ ለ ልጆቹ ያልሆነ ሚስቱን እንዴት ሲያሰቃያት እንደነበር በቅርብ አዉቃለዉ አታሽቃብጡ ፀበል ቦታ ስላያችሁት
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@makahind4980
@makahind4980 2 года назад
ኮመንታተሮች እስኪ ጥሩ ነገር ተናገሩ 🤭
@ביטי-ש5ח
@ביטי-ש5ח 2 года назад
ወንድ ስትባሉ የተለያችሁ ናችሁ ቶሎ ነው ምትለምዱም ምትረሱም ካሃዲዎች
@selameadm5985
@selameadm5985 2 года назад
አኔ ከአይኔ ከወረደ ቆየ ሲያሰጠላ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ጥላቻ የስይጣን ነው ተረጋጊ ፍቅር ያለመልማል
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
ኧረ ኮሜንታተሮች ሰውን አትውቀሱ መጀመሪያ የራሳችንን ጉድፍ እናራግፍ እሱ አጠፋ ይቅርታ ጠይቋል በቃ ለዘላለም መወቀስ የለበትም የስራውን የሚከፍል አምላክ አለ ይቅርታ ካለም አምላክም አይፈርድበትም ልክ እንደ ዘማዊቷሴት
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 2 года назад
ምን ክርስቶስን ታውቃለህ ላንተ ምንም ቃላት የለኝም
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 года назад
Achiberibri. Genze tefi new mistikin letikim bileki new
@yeshiwoldemedhin5454
@yeshiwoldemedhin5454 2 года назад
መጀመሪያ አንድ ልጅ ነው ያለኝ አይደል እንዴ ያልከው እነሱ ሚዲያ ላይ ባይወጡ ትናገረው ነበር አሁንስ ለምን እንደተበደለ ትሆናለሕ የራስሕን ኑሮ ትኖራለሕ የቀድሞ ሚስትሕም ጎበዝ ናት የራሷን ኑሮ ትኖራለች ልጆችሕን በጥሩ ቋ ንቋ ይቅርታ እንደጠየክ ለሷም ይገባታል
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 2 года назад
Yikr bilenyal fikr yehonk Emebetiye bemljewa titebkih
@yeshetu9210
@yeshetu9210 2 года назад
He need to apology to hes ex wief and children's 🤨 not the public!
@demalomedia
@demalomedia 2 года назад
አሁንም ፡ አልመሸም ፡ ሀይ ፡ በላቸው ፡
@Yabuwelde
@Yabuwelde 2 года назад
shi gize meshefafen ayasfelegem wanaw teyakew seifu show setekereb lemn begelets lejoch kaluh be gelts altenagerekem new teyakew atadebabesew???
@abenezerhailu7686
@abenezerhailu7686 2 года назад
ante men bet neh esu mebtu new menem bil yerasehen nuru nur leba hula
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 года назад
ከይቅርታ በላይ ምን አለ አክብረህ መጥተህ ይቅርታ በመጠየቅህ አደነቁህ።ካልተስማሙ መለያየት ያለ ነው።
@chainakuwait4635
@chainakuwait4635 2 года назад
ክፉ መጀመሪያ ሚስት እና ልጆችህን አስመሳይ
Далее
ПЛАН ПРОТИВОДЕЙСТВИЯ МЕДВЕДЮ.
00:28
Eyadane Yamal
6:02
Просмотров 133 тыс.
ПЛАН ПРОТИВОДЕЙСТВИЯ МЕДВЕДЮ.
00:28