Тёмный

በሕማማቱ ማክሰኞ - የሽቶው ምሥጢር - ዘማዊቷ ተመሰገነች - ይሁዳ ካደ - ለእኔስ ምን ተደረገልኝ? 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 449 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

በሕማማቱ ማክሰኞ - የሽቶው ምሥጢር - ዘማዊቷ ተመሰገነች - ይሁዳ ካደ - ለእኔስ ምን ተደረገልኝ? ትምህርተ ሃይማኖት 28
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ Solutions
April 2021 - Washington DC

Опубликовано:

 

25 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 377   
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 3 года назад
ጌታ ሆይ እኛን ከመከራ ለመታደግ ታመምክ ተሰቃየህ መከራን ተቀበልክልን አባት ሆይ አሁንም በጭንቅ ተይዘናል ሰላም አተናልና አንተ በምህረት አይኖችህ እየን ይቅር በለን
@user-pf5jx5bg3e
@user-pf5jx5bg3e 3 года назад
ኣበቱ ይቅሪ በለን ኣባታችን በደለቻን
@mariamawits3689
@mariamawits3689 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 года назад
አሜን፫😭😭
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 3 года назад
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 😰💔😰💔😰😰
@Minamina-me7nk
@Minamina-me7nk 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከሰማያት ሰማይ የወረድክ ከድንግል ማርያም የተወለድክ እኔን ሐፅያተኛዋን ባርያይቱ ልጅህን ልክ እንደ ሴቲቱ 😢😢😢 ማረኝ ይቅርም በለኝ እጠበኝ ቆሽሻለው አባት ሆይ በድያለው ሃገርችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@meazamekonen4442
@meazamekonen4442 3 года назад
ጌታ ሆይ እኔ ሐጢአተኛ ልጅሕ የማቀርብልሕ ሽቶ የለኝም ግን ያችን ዘማዊት ሴት ከሐጥያት አነዳነፆካት እኔንም ከሐጥያቴ አንፃኝ ይቅርም በለኝ በሐጥያት ቆሽሻለሁና እጠበኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 3 года назад
አሜን(3)
@rehesteyihaftome8351
@rehesteyihaftome8351 3 года назад
Amen
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይማረን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤🌾
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 года назад
አምላካችን ሆይ እባክህ ራራልን አትተወን ይቅር በለን 🙏🤲
@user-te7cq1up9p
@user-te7cq1up9p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ሰይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋዉን ይብዛሎት ✝️✝️✝️
@elsabekele8124
@elsabekele8124 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን 🙏
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 года назад
አቤቱ ጌታሆ እኔም ከታሰርኩት ሀጥያት አድነኝ ማረኝ እንደበል አትሽሸኝ በምህረትክ ቅረበኝ አሜኔ አሜን አሜን
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታዬ የምሰጥ ሽቶ የለኝም ያቺን ሴት የማርክ እኛንም ማረን ለሀገራችን ሰላሙን ላክልን አለማችንን ጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-bz8si7xx5m
@user-bz8si7xx5m 3 года назад
ኣሜንንንንንንንንንንን
@Eminet369
@Eminet369 3 года назад
አሜን አሜን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@zed295
@zed295 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የምህረት እጆችህን ዘርጋልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
@alemameha3335
@alemameha3335 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሴቲቱ አትተወኝ እኔንም ይቅር በለኝ ሀፀያትኛ ነኝ ማርኝ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም የትመስገነ ይሁን ላስትማሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 3 года назад
አባት ሆይ የዘማዊቷ ሴት እንደተቀበልካት እንየንም ተቀበለኝ ሀጥያቴ በዝቷል መሸከም አቃተኝ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
አሜን መድሃኒት አለም የድንግል ልጅ ይራራልን ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልልን መምህር!
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@Eminet369
@Eminet369 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ተመልከተን ዝም አትበለን እባክህ ለሀገራችን ለህዝባችን ደርሰህ አድነን ጥላት ከቦናልና እባክህ አድነን አድነን አድነን ቃለህይወት ያሰናልብ አሜን አሜን አሜን
@asss4503
@asss4503 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!
@antenehnega19
@antenehnega19 3 года назад
ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋዉን ይብዛሎት
@hazalaklo6639
@hazalaklo6639 3 года назад
አቤቱ እደቸርነትህ ማረረን ይቅር በለን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜሁን ሳብ ረዘም ያርግልን አሜን(3)።
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@embatsarlo6970
@embatsarlo6970 3 года назад
ቤሩት ነኝ የማዳም ቤት ሠራተኛ በኮረና ተይጀ እየተሠቃየዉ ነዉና የግዚብሔር ቤተሠቦች እግዚብሔር ይማርሽ በሉኝ ወለተ ሀና አሥቡኝ በፆለታቹህ
@melatethiopia8200
@melatethiopia8200 3 года назад
አይዞሽ እመብርሀን ትዳብስሽ
@henixox9439
@henixox9439 3 года назад
dengel Temaresh
@sisayabebe4070
@sisayabebe4070 3 года назад
በርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን፡፡ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 3 года назад
አሜን እንድቸርነቱ ያድናን እኔስ ስንፍናየ በዝቶ ሀጥአትየ አስጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስብኝ ፍቅርተስላሴ ነኝ
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад
አምላኬ ፀሎቴን ስግደተን ተቀበልልኝ ለ ጥያቄ መልስ እንዳገኝ እርዳኝ አፈር ትብያ ነኝ ና ይቅር በለኝ ለ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አድርሰን ሃገርቺን ኢትዮጵያ ሀይማኖታችን ተውሕዶ ጠብቅልን 🙏😭😭😭😭
@Tube-wm5bn
@Tube-wm5bn 3 года назад
ጌታ ሆይ ለዚች ሰአት ስላደረስከኝ አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏🙏💕😭😭😭
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 3 года назад
ጌታ ሆይ እቺን ዘማዊ ሴት ከሀጢአቶ እንደ ፈወስካት እኔም ከሀጢያቴ አንፃኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@jembia7857
@jembia7857 3 года назад
እድሜ ከጤናጋር ይስጦት መምህር ደስ የሚል ትምህርት
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበድሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ
@hananengeda778
@hananengeda778 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አገሬን ኢትዮጵያን በምረትክ ተመሐልከትልነኝ😭😭😭😭
@fffdyh5303
@fffdyh5303 3 года назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ
@zebib3563
@zebib3563 3 года назад
አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በተወጋው ጎንህ ባፈሰስከው ደምህ ይቅር በለን ማረን የተሰበረ ልብን ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍጠር!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@martamarta1614
@martamarta1614 3 года назад
አቤቱ ጌታሆይ የሆነኝ አስብ 😭😭😭😭😭😭
@destadesu807
@destadesu807 3 года назад
አቤቱ ጌታሆይ ይቅርበለን እደላችን ሳይሆን እደቸርነት ይቅርበለኝ በኃጢያት የቆሸሽኩነኝ አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@yemariam
@yemariam 3 года назад
አቤቱ ፈጣሪ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን አገራችንን ሰላም አርግልን 💚💛❤️💐🙏
@agmasmedia
@agmasmedia 3 года назад
#አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን፡፡እንደምህረትህም ብዛት ማረን፡፡ ሐገራችንን ሰላም አድርግልን፡ሕዝባችንን ከስደት ጠብቅልን አሜን፡፡
@wsasses2254
@wsasses2254 3 года назад
መምህር በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ እና በጤና ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
መምህራች ፀጋውን ያብዛለውት
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@meringnkeshwa2283
@meringnkeshwa2283 3 года назад
ጌታ ሆይ እኔንም ደካማልጅህን በቸረነትህ አስበኝ ሀገራችንን ኢትዮፒያን አስባት
@kedestfiadu582
@kedestfiadu582 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሓት ያሰማልኝ መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልኝ
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 года назад
ያስተማረን የመከረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህየወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@samriawt6405
@samriawt6405 3 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-jf8pv1tt6r
@user-jf8pv1tt6r 3 года назад
ጌታ ሆይ የማቀርብልህ ሽቶ የለኝም ግን ያችን ዘማዊትን ሴት ከሀጢያት እንዳነፃሀት እኔን ሀፂያተኛዋ ልጅህን አንፃኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና ጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መሞህራችን በፀሎትዎ ያሰቦኝ ለተሐይማኖተ 🤲🤲🤲
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 года назад
ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ፈውሰን ለኔ ስትል ሙትሀልኛል ተሰቃይታሃል ተገርፋሃል ጌታዬ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት
@miimibarkad9749
@miimibarkad9749 3 года назад
ጌታ ሆይ የእኔ ሀጢያት ከዘማዊቷ የባሰ ይቅር የማይባል ነው እኔ እንደሷ የምሰጥክ ውድ ሽቶ የለኝም አንተ እሩሩ እና ቸር አምላክ ነክ በዛሬው እለት ሀጢያቴን እና በደሌን ይቅር በለኝ የኔ ጌታ አሜን።
@ruelwodajo7568
@ruelwodajo7568 3 года назад
ሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@tediwon
@tediwon 3 года назад
አሜን አባታችን አምላካችን ሆይ እባክህ ሀገራችንን አስብልን የመጡባትን ጠላቶችዋን አጥፋላት ተጨንቀናልና አስበን
@liligebre4043
@liligebre4043 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@lemlemwondesen1439
@lemlemwondesen1439 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ አትተወኝ እራራልኝ ለኔ ለሀጥያተኛዋ ነውና የምጣህው ጌታዬና መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ይቅር በለኝ
@kassgbh836
@kassgbh836 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ከጥፋቴ አዲነኝ እኔንለማዳን መከራን ተቀብለሀንና
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u 3 года назад
አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ለኔም ቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🏽 ይፍቱን አባቴ👏👏👏
@hermelahaddis4088
@hermelahaddis4088 3 года назад
ጌታ ሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ አሜን
@elizabethkelecha5031
@elizabethkelecha5031 3 года назад
ጌታችን መድሀኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔንም በደል እጠብልኝ አሜን
@honeysaba4890
@honeysaba4890 3 года назад
አሜን!! መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማለሰን!!
@henokkidane9958
@henokkidane9958 3 года назад
መምህር ቃለሂወት ያሠማልን😍😍😍
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 года назад
Amen.Amen.Amen
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ያችን ዘማ ሴት ኃጢአቷን እደደመሰስክላት የኔንም ኃጢአቴን ይቅር በለኝ ደምስስልኝ አምላኬ ሆይ የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ ከኋጢአቴ አንፃኝ
@LuckyLucky-le9oq
@LuckyLucky-le9oq 3 года назад
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 года назад
አሚን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልኖ🙏
@selemonm779
@selemonm779 3 года назад
እድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በእውነቱ ክብራችን ላቅ ያለው ምስጋናች ይደርስልን አሜን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለኛ ለሀጠኞች ለክፉዎች መከራን ስቃይን ተቀበልክ አሁንም ቸር ማሀሪ አምላክ ነህና ይቅር በለን ማረን በቃችሁ በለን ፊትህን መልስልን ኢትዮጽያን በምህረት አይንህ ተመልከትልን
@leadyuh1133
@leadyuh1133 3 года назад
አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን! መንግስተሰማያትን ያዋርስልን!
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 3 года назад
ጌታ ሆይ ይቅር. በሌን 🤲😢 አማኑኤል አባት በምህረት ይቅር በሌን ለኔ ሲል መከራ ተቀብልክ በችርንት ይቅር በሌን😢😢😢 አሜንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን መህምራችን
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 3 года назад
ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ እኔንም ማረኝ እንደበደሌ አትቅጣኝ ካላንተ በቀር የሚፈውሰኝ የለም እና🙏🙏🙏
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደሌ ሰይሆን እንደ ቸርነት😥😥😥😥
@arohiyesedk446
@arohiyesedk446 3 года назад
አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኛ ልጅህንይቅር በለኝ አቤቱ ለዲያብሎስ አሳልፈህ አትስጠኝ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 3 года назад
አምላኬ ሆይ መከራችንን ቀንስልን እደኛ ሀጥያት ሳይሆን እዳተ ምህረትና ቸርነት
@meazamekonen4442
@meazamekonen4442 3 года назад
ክቡር መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ያስቡኝ አባቴ
@alemabera1676
@alemabera1676 3 года назад
አቤቱ ይቅር በለን። ስለ ሰዎች ኃጢአት አንተ ተንገላታህ ነገረፍክ ተሰቀልክ። አባት ሆይ ይቅር በላቸው ብለህ እንዳነፃኻቸው ። አቤቱ በቸርነትህ እኛም በአሁኑ ሰዓት ከአለንበት መከራ አድነን አሜን።
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 года назад
አቤቱ እንደ ቸርነትሕ ማረን አባት ሆይ😢😢
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍብን መምህር እድሜናጤናውን ያድልልን አሜን ሁላችንንም ያንፃን በክቡርደሙ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን ይቅር በለን ኪራላይሶን ፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ
@banchayehudemas116
@banchayehudemas116 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል።አቤቱ አባት ሆይ በሐጣት ቆሽሻለሁና አንጻኝ
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን በቸርነትህ አስበን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን በምህረት አስበን
@mihretmihret3603
@mihretmihret3603 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታይ ሆይ እንዴ በደላችን ሳይሆን በቸርነት ብዛት ማረን ይቅር በለን😢😢
@ethiotg2883
@ethiotg2883 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏 መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aynadisamsalu4906
@aynadisamsalu4906 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሌን
@martayoutube24
@martayoutube24 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መሞህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@woynshetkebede69
@woynshetkebede69 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@wo6119
@wo6119 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምህራችን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታየ ና አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርበለን ስለኛ ሁሉን ሆንክልን አሁን የሠዉ ልጅ እርስ በእርሳችን እንባላለን አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏
@mmkk2469
@mmkk2469 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-cc5wf4bn7t
@user-cc5wf4bn7t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ይሁንልን ይደረግልን
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለኔ ብለህ እራስህን አሳልፈህ ሰጠህ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭ክርስቶስ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭
@dehabandemariam37
@dehabandemariam37 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣ ቤ ቱ ይ ቅ ር በ ለ ን
@user-sq2rb8vt6e
@user-sq2rb8vt6e 3 года назад
አቤቱጌታየማረንይቅርበለንለመምህራችንቃለህይወትያሠማልን
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 3 года назад
ጌታ ሆይ በደላችን ማረን ይቅር በለን 🤲🙇‍♀️ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድመ ከጤና ጋሪ ይሰጥልኝ
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@kadytelecom5830
@kadytelecom5830 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@dekemezmur
@dekemezmur 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ዕድሜና ፀጋ ይስጥልን🙏
@alemkassaye8129
@alemkassaye8129 3 года назад
አሜን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምኽረት ይቅር በለን
@zinashtezera190
@zinashtezera190 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታየ ሆይ ይቅር በለን
@user-eq5ll5tb1d
@user-eq5ll5tb1d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 года назад
+++አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝብዋን ይጠብቅልን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 года назад
Abitu yiker belen eninm ende sitetu maregne amen amen kale hiwot yasemalen memhr
Далее
МОЩЩЩНОСТЬ ZEEKR 001 FR
00:46
Просмотров 696 тыс.
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
59:20
Просмотров 180 тыс.
አስጨናቂ ዘመን
42:53
Просмотров 31 тыс.