Тёмный

በሕጻን ሄቨን የተፈጸመው የወንጀል ምርመራ በአማራ ፖሊስ ቴሌቪዥን ፕሮግራም በአሚኮ በወቅቱ የተላለፈ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 714 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 511   
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 2 месяца назад
ዋ/ሳጅን ሙልዬ እንየው እናመሰግናለን መሸለም አለባት ለፍትህ የታገለች ጀግና🙏
@mahlettewolde9788
@mahlettewolde9788 2 месяца назад
I hope they protect her. I hope the killer’s family doesn’t attack her
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
የጀግና ጀግና ብያታለሁ እናቷን ያሁሉ ችግር ተቋቁማ እዚህ መድረሷ ፍትህ ለህፃናት የሄን የሚሰሩ ይሰቀሉ👍
@TigestAyele-e3f
@TigestAyele-e3f 2 месяца назад
Betam jegena nech
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 2 месяца назад
ፍትህ በ አደባባይ ይገደልልን ለሌሎች መማሪያ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ahmed-ig5yq
@Ahmed-ig5yq 2 месяца назад
ይች ፖሊስ መሸለም አለባት ለሀቅ የቆመች ትክክለኛ ሰዉ ናት
@BerhanMamo
@BerhanMamo 2 месяца назад
Dagnawim chimir
@aliyimumme4630
@aliyimumme4630 2 месяца назад
ቃላት አታሽሞንሙኑ ህግ ካለ ለከተማዋ ስም ለህዝቡ ባህል ታሪኩን የምታስጠብቁለት ለሁሉም ማስተማሪያ እንዲሆን በስቅላት ይገደል ።
@GdfHbv
@GdfHbv 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merononeday8724
@merononeday8724 2 месяца назад
ይገደል የሚል ህግ ስለሌለ መንግስት ይገደል የሚል ፍርድ ይፈርዳል ብየ ስለማላምን የተቆረቆረ ቢተገብረዉ ጥሩ ነበር
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
ሰምተነዋል ይገደል የምትሉ👍
@tgze2435
@tgze2435 2 месяца назад
ይገደል ሞት ሲያንሰዉ ነዉ ይሔ ወራዳ
@munitmekuria785
@munitmekuria785 2 месяца назад
@@tgze2435 በአደባባይ ይቃጠል
@eveali6794
@eveali6794 2 месяца назад
ይገደል
@kakoteklu
@kakoteklu 2 месяца назад
ይገደል
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ 2 месяца назад
ማንይገለወል አላህ ይደፈዉ 😭😭😭😭
@ZZina-vx9im
@ZZina-vx9im 2 месяца назад
አማራክልል ያሉ ባለሥልጣኖች አፈብሉ እናተ ከርሣምሁላ
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 2 месяца назад
Awe hodamochi nachwe
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад
በጣም በተለይ ኢሄ የጎደር ህዝቡ ራሡ ደዩሥ ነዉ
@maritufente2982
@maritufente2982 2 месяца назад
አማራ ማስ ሚዲያ እስካሁን የት ነበራችሁ አፍንጫችሁ ስር እንዲህ ያለ ዘግናኝ ነገር ሰፈጸም ጭጭ ብላችሁ ቆይታችሁ አሁን ነው የሰማችሁ አሳፋሪዎች አሁንማ እዮሀ ሚዲያ ምስጋና ይግባው በድፍረት ሙያውን ለእውነት በመቆም ለተጎዳች እህታችን ፍትህ እንድታገኝ አደባባይ አወጣው
@Zebiba123w
@Zebiba123w 2 месяца назад
አንች የት ነበርሽ እስከዛሬ??????? ይሄ ቪዲዮኮ አዲስ አይደለም ከአመት በፊት የተሰራ ነው።
@Smile99297
@Smile99297 2 месяца назад
​@@Zebiba123wአትዋሺ ፍትህ ስላላገኘች ነው እናትየዋ ሚድያ ላይ የወጣችው ከ 1 ዓመት ቡኋላ ዓለም ሲሰማው ፍትህ አገኘች
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 2 месяца назад
​@Zebውሸታሞችiba123w
@Zebiba123w
@Zebiba123w 2 месяца назад
@@Smile99297 Amhara police media ገብተሽ ማረጋገጥ ትችያለሽ ችግሩ የአንች ነው በወቅቱ የቲዩብ ገብተሽ አለማየትሽ
@Zebiba123w
@Zebiba123w 2 месяца назад
@@Sara-j9c6e ምኑ?
@ahmedendris4529
@ahmedendris4529 2 месяца назад
እባካችሁ. ሴትፓሊሶችን አመስግኑልን 22:42
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 месяца назад
እውነት ነው ይገባታል የኔ ቆንጆ ልትመሰገኝ ይገባል ዋና መርማሪ ሳጅን
@Ahmed-ig5yq
@Ahmed-ig5yq 2 месяца назад
ጀግና እናት ነሽ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ጠካራ ሴት ናት
@umuanwar8991
@umuanwar8991 2 месяца назад
በጣም ጠንካራ አይገልፃትም ኢንሻ አላህ ፍትህ ታገኛለች
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ 2 месяца назад
በትክክል ጣንካረ ነት
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 месяца назад
በጣም ሌላ እናት ብትሆን ብቻዋን እያለቀሰች ትኖር ነበር ይችእናት ግን ጀግና አይገልፃትም የሁሉንም እናቶች ሃሳብ ሀዘን አውጣታለች
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 месяца назад
የአንድ ወንጀለኛ ዋጋ የስንት ሴትና ህፃናት ደም ነዉ ሊያሰቅለዉ የሚችለዉ ተዉ ፍትህ ስጡ ተዉ ስቀሉልን ግብር እየከፈልን ወንጀለኛን መቀለብ ይብቃን ተዉ 😢
@mamushbadrue6903
@mamushbadrue6903 2 месяца назад
ኤሄን ሰውዬ አንገቱን ቆርጦ በአደበበይ መስቀል ነው ለሌላ ትምህርት እንድሆን😢😢😢😢😢😢
@atalelmakuante6683
@atalelmakuante6683 2 месяца назад
የአማራ ክልል ፖሊሥ ኮሚሽን እራሡ መጠየቅ አለበት
@NaserJemal-Ofbn
@NaserJemal-Ofbn 2 месяца назад
11:00 11:02
@habibmohammed7327
@habibmohammed7327 2 месяца назад
እሪ ጠው መጠያቅ ያሌበት ጠበከው እና አቃብ ህግ እና ነው መታያቅ ያሌበት ግን
@user-en6cy5pm4g
@user-en6cy5pm4g 2 месяца назад
እነሱም ወንጀለኛ ናቸው
@RajiyaniNaiker
@RajiyaniNaiker 2 месяца назад
ሙልዬ ተባረኪ አንቺ ትክክል ተናገርሽ አይቀይርሽ እሱግን ይገደል
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 2 месяца назад
ህጉ እስከልተቀየረ ድረስ መቸም አይቆም የገደለ ይገደል የሚል ህግ ካልወጣ ይቀጥላል እባካችሁ የገደለ ይገደል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 месяца назад
Yebalefewn tarik 3 wor almolawm gun teresitoal. Yegna hager hig ezi lay lemindinew yelakaw??
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 2 месяца назад
የደፋሪው እናት ወንድም እህት ቤተሰብ እንዲሁም ተበቃው ለፍርድ ይቅረቡ።
@ቁንጫቱዩብ
@ቁንጫቱዩብ 2 месяца назад
ፍትህ እንጂ ወሬ አንፈልግም
@NaserJemal-Ofbn
@NaserJemal-Ofbn 2 месяца назад
የአማረ ክ/ፖሊስ የወንጀሉ ተበባሪ ነው
@SafiS-hu2cl
@SafiS-hu2cl 2 месяца назад
በጣም😢😢
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад
በትክክል😢😢😢
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 2 месяца назад
ፍትህ የት ነሽ የትስ ነው ሀገርሽ😭😭😭😭☝️☝️
@seidyimam5261
@seidyimam5261 2 месяца назад
የፍትህ ባለቤት ሳኡድ አረቢያ
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 месяца назад
Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Justice for mothers Justice for Ethiopian women and youth 😭😭😭
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 месяца назад
😭😭😭😭😭
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 месяца назад
Yessss this has to Stop!!! Justice for small children's and women's!🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫!
@kedst6792
@kedst6792 2 месяца назад
ምንም ሌላ ወሬ አያስፈልግም በዚህ ልክ ወንጀል ፈፅሞ እሱ በሰላም አይኖርም መገደል አለበት ፍቱት ዋጋውን እንሰጠዋለን ።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 месяца назад
የባህር ዳር ፖሊሰና አቃቢ ህግ ይታሰሩልን ከሰራቸዉ ይታገዱ
@hiwotadane2287
@hiwotadane2287 2 месяца назад
ሴቶ ፖሊስ ጀግና ናት ክብር ይገባሻል
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 2 месяца назад
ም/ሳጂን ሙሉዬ ትክክለኛ የፖሊስነት ሞያሽን ስለተወጣሽ እናመሰግናለን🙏
@FedluEldale
@FedluEldale 2 месяца назад
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ ብርታቱንም ይስጥሽ ጀግና እናት ነሽ ለዚ ሁሉግዜ መታገልሽ ያየማይረባ ሰይጣን ተቃጥሎ ሊገደል ይገባል
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 2 месяца назад
አፍር ብሉ አባ የብአድን ባለስልጣናቶች ለሆድ ያደራችሁ ለደሀ ለህዝብ የማትሆኑ ከናተ ተስፋ ተቆረጥን ቆይተናል ግን ፍርድ ከፈጣሪ ይሰጣል ለአማራ ህዝብ እደተጨወታችሁበት ሆድ አደሮች የምንለው እኮ በምክናያትነው የኔ እናት አንች ፅናቱን ጥንካሪውን ፍቱሁን ፈጣሪ ይጥሽ
@muluhassen1161
@muluhassen1161 2 месяца назад
ምን ያርጉ ብአዴን:: እረ አይምሮአችሁን አሰሩ::
@Nuratube826
@Nuratube826 2 месяца назад
ህጉ ይሻሻል እኛ ምፈልገዉ ፍርድ ነዉ ፍርዱ ባደባባይ መሰቀል አለበት
@kiyalight94
@kiyalight94 2 месяца назад
እስከነ ነፍሱ በአደባባይ ይቃጠል።ምክንያቱም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆናል።አንደኛ ለሰራው ስራ የሚገባው ተገቢ ፍትህ ስለሆነ ሁለተኛ ደሞ ለሌሎች መማሪያ እንዲሆን።
@ሚጣፍቅር-ፈ8ፐ
@ሚጣፍቅር-ፈ8ፐ 2 месяца назад
ህግ ይሻሻል የማያዳግም እርምጃ ይወሰድ እናት እፃናት እየተሳቀቁ ለምን ይኖራሉ ይብቃን
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 2 месяца назад
አበቅየለሽ ጀግና ነሽ ✅
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 месяца назад
በአደባባይ ስትገድሉልን ያኔ ፍትህ እንዳለ እናምናለን
@Kidist858
@Kidist858 2 месяца назад
ፍትህ ለሀቫን 😭😭😭 ለኔም ልጄ ናት 😭😭☝️
@elhandle-t4
@elhandle-t4 2 месяца назад
ሲስተር አብቅየለሸ በጣም ብርቱ አናት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ይህ ወንጀለኛ ከባድ ቅጣት በወሰድ አለበት ፍትህ ለሔቨን ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@KostaJojo
@KostaJojo Месяц назад
ፖሊሷን እናመሰግናለን!! አሁንም ፍትህ እየጠበቅን ነው ይሰቀልልን
@hiath
@hiath 2 месяца назад
መገደል አለበት ባደባባይ ይህ አውሬ😢😢😢
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 2 месяца назад
የአማራ ክልል ፍርድቤቱ የወንጀለኛው ተባባሪ ነው ወደ ፌደራል ያስተላልፉት ፍትህ ለብላቴናዋ ሔቨን
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 2 месяца назад
የአማራ ክልል መጠየቅ አለበት
@tesfamelkamu1436
@tesfamelkamu1436 2 месяца назад
እውነት እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም !እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ😢
@Mentiwebtube
@Mentiwebtube 2 месяца назад
በአደባባይ መስቀል አለበት የምትሉ ለሌላው ማስተማሪያ ነው
@hawletali-gm2dc
@hawletali-gm2dc 2 месяца назад
ይገደል የምትሉ
@hawaa4738
@hawaa4738 2 месяца назад
ፍትህ ለሚጣ ፍትህ ለናቷ እኛ የምንፈልገው ባደባባይ እድሰቀል ነው የገደለ ይገደል😢😢
@mintamir4333
@mintamir4333 2 месяца назад
እባካችሁ ለሁሉም መቀጣጫ ይሆን ዘንድ ትክክለኛ ፍርድ ስጡልኝ እረ በዛ ስንት ሰማን ስንት አዬን ያሁኑከፋ እረ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አመመኝ እውነት ፍትህ ለሴት
@momychannel2840
@momychannel2840 2 месяца назад
የሞት ፉርዲ እራሱ ያስበታል
@እሬቱነኝ
@እሬቱነኝ 2 месяца назад
መገደል ብቻ አይበቃም ስይሞት ቆዳው ሂወቱ እያለ መገፈፍ አለበት አዲቀን እግሩን መቆረጥ አራቱም እጂና እግሩ መቆራረጥ አለበት
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb Месяц назад
እዳች ያለ ጀግና ሀላፊነታቸውን በአግባቡ በታማኝነት የሚወጡ ፖሊሶችን ያብዛልን
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 2 месяца назад
ወይህገመንግስት፤ወይኢትዮጲያ፤አማራክልል፣😢😢😢😢የገደለ፤ይገደል፤ሴትየደፈረይገደል😢ነገምሌላሴትትደፈራለች😢😢😢😢ፍትህግንየለም😢
@RasTeddy-dl1jq
@RasTeddy-dl1jq 2 месяца назад
ፍትህ ለሄቨን
@seidyimam5261
@seidyimam5261 2 месяца назад
25አመት እስራት አግባብ አይደለም ይገደል መሞትም ያሰዋል ተሰቃይቶ መገደል አለበት ፋትህ ፋትህ
@lubabamuhe244
@lubabamuhe244 2 месяца назад
ሌሎች ደፍሪወች እንዳይደግሙት ማስተማሪያ የሆነ ቅጣት ይቀጣ
@tayetabor9903
@tayetabor9903 Месяц назад
ሲስተር አበቄለሽ የኢትዮጵያ የሴቶች ና ሕፃናት ኃላፊ ተሟጋች ወይም ሚኒስቴር ብትሆን ሕመሟ ና ሕመማችን የበለጠ እየዳነ ስለሚሄድ እባካችሁ ድምፅ እንሁናት!
@meron7439
@meron7439 2 месяца назад
አማራ መሆኔ በጣም ያዘንበት ቀን ነው 😭😭😭
@kedirhussen1639
@kedirhussen1639 2 месяца назад
የአውነት ፍትህ ካለ። ለሀገር የቆመ መንግስት ካለ። አስተማሪ የሆነ። ቅጣት ማየት እንፈልጋለን። # የሔፈን ገዳይ ይገደል
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
ለዚች ሕፃን ደም ሠላማዊ ሠልፍ በመውጣት ጫና ማድረግ ስንችል ነው እሱን ማየት የምችለው። አለበለዚያ ፍትሕ ጨዋታ ሆኖ ይቀጥላል በዚች ሀገር ላይ።
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
የሕፃን ሔቨን ደም እንደ አቤል ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሀል!!! ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ የደነዘዝከው ኢትዮጵያ ህዝብ ተነስ!!!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ልጃችን ሄቨን እረ ዘገጥን ወረድን ቃል ይጠፋል ምን ተብሎ ይገለጥ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 месяца назад
እየዛቱባት ለምን አትሰጋ ደግሞም እንዴት ልጅዋም ተገድላባት እሰዋንም ለመግደል ማሳደድ ምነዉ በባህር ዳር ህግ የለም እንዴ ?
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ 😢😢 ለህፃናት 😢 ፍትህ ለሔቬን😢😢 ይገደልልን
@ayalqie4587
@ayalqie4587 2 месяца назад
94 ህፃናት ተዳፍረዋል እያለች ነው ፖሊሷ ። ወገን ምን እየሆነች ነው አገሪቱ ?!😢😢
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 месяца назад
Woyne Emebete direshilin hisanatochunm tebikilin. Akim atenalina Fetari hoy Nalin firedilin. Leman abet yibalal yegif gif tesera be Ethiopia midir yezih hulus hatiyats yet lay yadersen yihon😭😭🙏🙏🙏
@TGSTTGS
@TGSTTGS 2 месяца назад
ያማል😢
@DerejeBelayneh-w1k
@DerejeBelayneh-w1k 2 месяца назад
እግዛብሄር ካንች ጋር ይሁን
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 2 месяца назад
ፍትህ ለኛ ለሴቶች ተሳቀቅን በነፃነት መኖር አልችምልንም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 месяца назад
ባህዳሮች በጣም ጨካኞች ናችዉ እሰከዛሬ የት ነበራችዉ የባህዳር አቃቢ ህግ እና ፖሊሶች ሌቦች ናችዉ ለገንዘብ ሞች ናችዉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад
ብአዴን አፈር ያስበላችሁ አንቺ ግንጀግና ሴት ነሽ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 2 месяца назад
የደፋሪው ሚስት እዮሃ ሚድያ ቀርባ ባሌ አልደፈራትም ፍትህ ይገባኛል እያለች ነው የአማራ ክልል ፖሊስ ይሄን ወንጀል እልባት ስጡት ፍትህ ይገባታል የሄቨን እናት
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 2 месяца назад
የባሀር ዳር ወዶች ቦቅቦቃናችሁ ከማረሚያ ቤት አዉጥታችሁ ለምን አሠቅሉትም እሥተዘር ማዘሩ 😢😢😢😢
@SiragademSirag
@SiragademSirag 2 месяца назад
ይገደል
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 2 месяца назад
ይሄቨን ገዳይ ደፋሪ መገደል አለበት መገደል አለበት መገደል አለበት አረ ሞቱን ያሰማኝ ያረብ
@FekadezgiTilaye-ko1vd
@FekadezgiTilaye-ko1vd 2 месяца назад
ምን ጦርነት ትላለ ይሄ እኮ ከዓመት በፊት የጠፋጠረ በደል,ሌብነት, ሙስና, ጥቅም, ሰዶማዊነት ባጠቃላይ መንግስት ፈቅዶ ወዶ ያመጣው ነገር ነው ኢንጂ ተበዳይ እስካሁን መከራ ማየት የለባትም ነበር ለማነኛዉም እድሜ ለሶሻል ሚዲያ አምላክ አወጣው
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
እኔም የመንግስት ሚድያዎች ለምን በስአቱ አላወጡትም አመት ሙሉ አሁን እንዳድስ ሲያቀርቡ አያፍሩም ግን ዳታ በመለቀቀ ህዝቦ ያወጣዉ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 месяца назад
Yegedlew eko Amhara new!! Mengest Ayedlem
@Aemro-d5o
@Aemro-d5o 2 месяца назад
አማራ ክልል ህግ የለም የምንለው ዝም ብለን አይደለም የአማራ ክልል መንግሥት የሚታየው በዚህ ልክ ነው
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 2 месяца назад
የአማራ ጠላቱ ብአዴን ነው።
@Biruke3
@Biruke3 2 месяца назад
እኛ የፈለግነው ይገደል ነው ታሪኳን ሀዘኗን ሠምተናል ቤተሰቦቹም ተገቢውን ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 2 месяца назад
ፈጣሪ መፅናናቱን ይሥጣት የኔ እሕት አሰለቀሠችኝ እባካችሑ አርዶት❤
@oumerta9987
@oumerta9987 2 месяца назад
በጣም አሳዛኝ ና ዘግናኝ ተግባር ነው ፍትህ ለህፃን ሐለቨን እንዲሁም ለእናቷ አቃቤ ህግ በወንጀለኛው ላይ ይግባኝ መጠየቅ አለበት ቅጣቱ የሞት ቅጣት መሆን አለበት ለሁሉ አስተማሪ የሆነ ቅጣት ማለትም ደፍሮም የገደለ ስለሆነ የሞት ፍርድ መሰጠት አለበት ግን የአማራ መገናኛ ማ. የት ነበራችሁ ስታስጠሉ እኔ ባህዳርን በጣም እምደው ሀገር ነው የምናፍቀው ሀገር ነው አሁን ግን የግፈኞችና የወንጀኞች መፈንጫ ሆናለች እባካች እራሳችንን አብዴት እናድርግ ወደ ፈጣሪ እና ወደ ልቦናችን እንመለስ አደራ ሌላው ደግሞ የባህርዳር ህዝብ የአማራ ክልልና የባህርዳር ህዝብ እኛን የሚያኮራና የተበዳይን እንባ የሚያብስ ነገር ሰርታችሁ ታሳዩናላችሁ አኩሩን አደራ ምን ግዜም ከተበዳይ ጎን እንቁም በዳይ እና የበዳይ አጃግሬዋች እባካችሁ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ተው ተው ተው ዋዋዋዋዋ አይበጅም በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እቢ ካላችሁ የአላህ ቁጣ በናተ ላይ ይሁን
@የቦረናገነቴዩቱብ
@የቦረናገነቴዩቱብ 2 месяца назад
አስመሳይነሰችሁ ወላሂ ሆዳሞች የጃችሁንታገኛላችሁ😢😢😢😢
@birukyaziewubetie1010
@birukyaziewubetie1010 2 месяца назад
Denkoro genbi hasab sit kamet befit yetelalefe new begizew....minu new yemiasimesilut
@aberaloha5848
@aberaloha5848 2 месяца назад
በእግዚአብሔር እኛ ሳይኮሎጅካል ተጎድተናል በህፃኑዋ አሰቃቂ ሞት።እባካችሁ አስተማሪ ቅጣት ሰጡት ።ያላባለዚያ የኢትዮጵያ ህፃናት በአደጋ ላይ ናቸው።
@zd820
@zd820 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@tedyteferi5943
@tedyteferi5943 2 месяца назад
ሠውነቱን ቆራርጦ መግደል ነው
@heyluzegeye
@heyluzegeye 2 месяца назад
ህግ የለምእጂ ትክክለኛ ፍትህ በቦት መቀጣጫ መሆንነበረበት
@elda554
@elda554 2 месяца назад
አሚኮ ተባባሪ ነበራቹ በሄቨን ጉዳይ በመቀጠል በመከላከያ ህፃናትን ስታስደፍሩ ሆነ ስታስገድሉ ነበራቹ አሁንም ጭምር
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 2 месяца назад
ሀቀኛ መርማሪ ፖሊስ፡፡ እ/ር ይባርክሽ የእኛ ልጅ፡፡ ለእውነት ቆመን የሚመጣብንን በጸጋ መቀበል ነው፡፡ Viva የኢትዮጵያ ልጅ፡፡
@sebletafese3099
@sebletafese3099 Месяц назад
Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's
@issacnewton7987
@issacnewton7987 Месяц назад
we thank you a lot!!
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky 2 месяца назад
ይገዴል ካልተገደለ ህግ የለም
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 2 месяца назад
ይገደል መቀጣጫ ይሁን 😢😢😢😢
@ሰኢድ-ሰ7አ
@ሰኢድ-ሰ7አ 2 месяца назад
እዝከዛሬ የትነበራችሂ አሚኮወች ታሳዝናላችሁ😢😢😢
@መዲየከላላዋይቱብ
@መዲየከላላዋይቱብ 2 месяца назад
ብዙአሉ እሚዳላይ ያልወጡተመሣሣይ እየታሠሩ ይፈታሉ እዛ አሥገድዶመድፈረነውየገቡት እሥረበቂአደለም ፍትህ😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 2 месяца назад
ፍትህ ለህፃናቶችና ለሤቶች አለም ያለወቀልን ከባድ አደጋላይነን😢😢😢😢😢
@ህሊናዳኘ
@ህሊናዳኘ 2 месяца назад
ፍትህ ለዚች ህፃን የሚሆነው ይህን አውሬ ልጅቶ ላይ ያደረገውን እሱንም አደባባይ ላይ ተመሳሳይ ነገር ማድረግ እና ለሌሉች መቀጣጫ መሆን አለበት እጅ በሰላም መሞት የለበትም እዲህ ካልሆነ ብዙ ትውልድ ገዳይ አውሬ እዲኖር ህጉም ይደግፋል ማለት ነው።
@FantayeTaddesse
@FantayeTaddesse 2 месяца назад
የኔ እናት ቢቸግራት መደፈር ያለ ነው ደፍሮ ቢተውልኝ አለች ምንታርግ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 месяца назад
በህይወት ብትኖር የዚህን ያህል እርር አትልም ነበር ሀዘኑ ይቀንስላት ነበር
@tiruneshendalew4863
@tiruneshendalew4863 2 месяца назад
ይገደል ይገደል ይገደል
@seadi5
@seadi5 2 месяца назад
የአማራክልልየተረገሰጋችቆሻሾችአላህይጭርያርጋችሁበጉቦየተጨማለቃችሁሌቦችከፍርድቤትእስከፖሊስሌቦችናችሁ
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 2 месяца назад
Behiwet maqatel !!!
@ነጻነትለአማራዉሕዝብ
@ነጻነትለአማራዉሕዝብ 2 месяца назад
ባደባባይ ይገደል ይሰቀልልልልልልል😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአደባባይ ይሰቀል ይገደል
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለብላተናዋ 😭😭😭😭
@BiruKidus
@BiruKidus 2 месяца назад
እናመሰግናለን አሚኮ! በወቅቱ ጉዳያችሁ አድርጋችሁ አቅርባችሁ ስለነበር! እናቲቱ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ! ከአዛኝ አቁሳይ ይጠብቅሽ!
@sisaytilahun4857
@sisaytilahun4857 2 месяца назад
የፍትህ አካላት ይህን አይነት ወንጀል የሰራን መተባበ እግዚአብሔር ይመለከታል ይፈርድማል፡፡ ሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ያላችሁ የፍትህ አስፈፃሚዎች ተመሳሳይ ማንነት ነው ያላችሁ፡፡ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ፡፡
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 2 месяца назад
ጀግና enat ነሽ አግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭
@kidussemere7936
@kidussemere7936 2 месяца назад
እባካችሁ ወገኖች ትኩረታችን በዳይና ተበዳይ ላይ ብቻ መሆን የለበትም። ተባባሪዎች ሊዘነጉ አይገባም። በተለይ መርማሪ ፖሊሱ፣ ጠበቃው፣ እህትየው ዋናው እና የነገሩ አሳሪ ወድምየው እና ዳኛው ከፍተኛ ትኩረት ሊስጣቸው ይገባል። ውግዝ ከመ ሰይጣን ወዲያብሎስ!!!!!
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 месяца назад
ይገደል በቃ
@Sit-l2d
@Sit-l2d Месяц назад
አረይገደል በአደባበይ😢😢😢
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 месяца назад
በህዝብ ፊት ይስቀልልን ደፋሪው አስነዋሪው
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00