Тёмный

በመምህር ምህረተአብ አሠፋ Memeher Mehreteab Assefa 

Yealem tube የዓለም ትዩብ
Подписаться 227 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 661   
@user-hk9on2rn2s
@user-hk9on2rn2s 4 года назад
እመብርሃን ለአዉሬወች አሳልፈሽ አትስጭን ከልጅሽ ምህርት ይቃርታ ለምኝልን እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን ምህርት አድርጌልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኦ አምላክ አስበን እየሆነብን ይለዉን ቸር አምላክ ነህ እና
@hewitz9262
@hewitz9262 4 года назад
Egzihabher hoy yikr belen
@user-nq5nk5wk2x
@user-nq5nk5wk2x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እማ
@almasmas104
@almasmas104 4 года назад
አሜን
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saedmosha4956
@saedmosha4956 4 года назад
ዉሸትህ ካዋጣህ እንታያያለን
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃ ይበለን
@godadawebet7872
@godadawebet7872 4 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
ትእትናሽ ግሩምነው ደግነትሽም እናቱ ሆነሻል ለመድሐኒያለም Amennnnn🤲🏻🤲🏻🤲🏻🇲🇱🇲🇱🇲🇱💘💔💔💔Abetu Egziabher hoy ykir belen🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭😭😭
@asgeramihiwetethiopia6301
@asgeramihiwetethiopia6301 4 года назад
አሜን፫
@martamarta5567
@martamarta5567 4 года назад
amen amen amen
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
አሜን አሜን
@messimessi7609
@messimessi7609 4 года назад
መምህር ምህረትአብ እድሚህን ያርዝምልን ድንግል ከነልጆ ትጠብቅልን የተዋህዶ ፍሬ
@yaredmelkamu991
@yaredmelkamu991 4 года назад
ምምህር ምረህተአብ እግዝአብኤር እድመይን ያረዝምልን
@noorjodeh1961
@noorjodeh1961 4 года назад
እቤቱ አመላክ ሆይ ምህርትህን ስላምንና ላክልን ለመምህርም ቃለ ህይወት ያስማልን
@lamlamlamlam3792
@lamlamlamlam3792 4 года назад
Amen
@merhawiteame224
@merhawiteame224 4 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ምህረታኣብ ማርያም ፅዮን እናታችን በቸርነቺሽ ጠብቅኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@dawitketema5771
@dawitketema5771 4 года назад
የተዋህዶ አርበኛ መምህር ምህረትአብ አሰፋ! የዕድሜ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልን!
@mestawotalemu2218
@mestawotalemu2218 4 года назад
ፀጋውን ያበብዛሎ መምህር የድንግል ማርያምፀሎት ቅድስት አገራትንንና ተዋህዶ አይማኖታችንን ይታደግልን
@medhanitgebre4076
@medhanitgebre4076 4 года назад
Amen amen amen kale hiywete yasimalene memhre
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hm3183
@hm3183 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርቶስ በቼርነቱ ይማረን ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 года назад
እውነት መምህር ምህረት አብ ቃለይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜንንንን
@branibrani3645
@branibrani3645 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tibebubramo7333
@tibebubramo7333 4 года назад
Amen.amen.amen.memherachin.kale.hiwot.yasemalen.ethiopia.lezelalem.tinuri
@user-vv1dx7fc5c
@user-vv1dx7fc5c 4 года назад
የአምላክ እናት እመብርሃን የአስራት አገርሽን አድኛት 😭😭😭😭😭😭😭😭ለንስሀ ሞት አብቃን መምህር ምህረት አብ ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 4 года назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 4 года назад
መምህር ምህረት አሰፋ የዘላለም ፀጋ ያብዛልህ
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 года назад
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚያብሄር የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ክርስቶስ አቤቱ ስለናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ የሆነብንን አሥብ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን አሜን፫
@user-vb4xn2qi9y
@user-vb4xn2qi9y 3 года назад
መምህራችን እድሜ ይስጥልን 😭😭😭😭
@tmiaywtmiayw3098
@tmiaywtmiayw3098 4 года назад
አሜን።ኣሜን።አሜን።አሜን።አሜን ኣሜን።ኣሜን።ኣሜን።አሜምኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢ ኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኦኢኢኢኦኢኦኦኦኦኢኦኦኦኢኢኢኢ
@user-gw4vj4ik7b
@user-gw4vj4ik7b 4 года назад
እግዚአብሔር ይፍርዳል መምህራችን በእውነት ቃለ ሂዮት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳህ ላሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@lamlamlamlam3792
@lamlamlamlam3792 4 года назад
Amen
@user-xd3wm5rd3k
@user-xd3wm5rd3k 4 года назад
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ እዉነት ነዉ ከኛ ዝምታነዉ የነሱ ልብ የሰጣቸዉ ህዝበ ክርሰቲያን ሊያሰብበት ይገባል ?
@user-tx6op8os2c
@user-tx6op8os2c 4 года назад
😢😢😢😢😢😢😢
@almaztekla2540
@almaztekla2540 4 года назад
እይይይይይይይይይይይይይይይይይ
@almaztekla2540
@almaztekla2540 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@AaAa-xz4ql
@AaAa-xz4ql 4 года назад
ቃለህዉት ያሰማልን
@MT-wp6nz
@MT-wp6nz 4 года назад
Tawahido,, manenata,, 😍😭😭😭😭😭👆👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹Abatu,, gata,, hoye,, yahonabinin,, aseb,, hayel,, yanita,, naten a,, zemitake,, yaseferal,, denigil,, hoye,, yaserat,, hagar eshe,, Emeya,, EA,, ne,, Asebeyat,, 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆👆👆🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እንቁ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን በይማኖታችን ሰማእትነትን እንድንቀበል ድንግል ከነ ልጇ ትርዳን በስደት ላለንም ለሀገራችን ያብቃን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን
@misakhan9304
@misakhan9304 4 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን አማሟታችን ያሳምረው
@eliasmanchesterunited6889
@eliasmanchesterunited6889 4 года назад
ቅዱስ ኤልሻዳይ አዶናይ ያህዌ ፀባኦት አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ እመብርሀን አንቺ ጠብቂን ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን አምላኬ ሆይ የቁጣህን በትር አንሳ ከዚህ በላይ ምንም ነገር የለምና
@user-rh9nx5ow2r
@user-rh9nx5ow2r 4 года назад
አቤቱ ጌታየ ሆይ መዳኒቱ እየሱስ ክርስቶስ በምህረትህ አስበን አሜንንን!!!3
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 4 года назад
እመብርሀን እናታለም ድንግል ማሪያም ምህረትን ከልጅሽ ከልኡል እግዚያብሄር ለምኝልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናታለም ማሪኝ ይቅር በይኝ
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 года назад
በዛሬው ቁዱስ ጊዬርጊስ ቕዳሴ ቤቱ የአድዋን ድል ታቦቱን ይዞው ያሸነፉት ጠላታቾው አሁንም እግዚአብሔር በጸሎት ረዲኤቱን ይታደጋቾው አባቶችን እናቶችን እህቶቻችን መድሃኒ ዓለም የእጃቾው አያሳጣቾው በውነት ስትሰማው በጣም ይከብዳል እመ ብርሃን ቁዱስ ሚካኤል ላክልን
@hannasesay1580
@hannasesay1580 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አድናቂሕ ናኝ አውነት እግዚአብሔር ይጣብቂህ
@bashbash2775
@bashbash2775 4 года назад
አምላኬ ሆይ በቃቹ በለን ከዚህ በላይ መሞት የለም በእምነታችን እድፀና እርዳን ሁላችን ወደ ፀሎት እንግባ 😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😢😢😢😢😢😢😢
@adcotech6381
@adcotech6381 4 года назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተዋህዶ ሂወቴ የመኑሬ ሚስጥሬ😢😢😢😢 ተዋህዶ
@SalamSalam-rm8qd
@SalamSalam-rm8qd 4 года назад
መላእክትን ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሰይሆን እንደ ምሕረትህ እና እንደቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር ብለን እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን አሜን አሜን
@zarahmohammad9997
@zarahmohammad9997 4 года назад
እግዚኦ. እግዚኦ. እግዚኦ. አቤቱ. ጌታ. ሆይ. እደቸርነትህ. ማረን. ይቅር. ብለን. ሀጥያታችን. በዝቶ. ነው.
@user-im7mv6pb4r
@user-im7mv6pb4r 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምሕራችንቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት የቅድስት የድግ ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም እረጅም እድሜይስጥልን የማታል ፈውን ተስፋየምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን ሀገራችን ለኢትዮጵያን ለምያርግለን
@emebethaile8539
@emebethaile8539 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 года назад
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታየ ሆይ ካውሬዎች ቤተ ክርስቲያናችንን ጠብቅልን እውነት ነው በድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
@user-vs2zb5rm8s
@user-vs2zb5rm8s 4 года назад
እምዬ ተዋህዶ ስላምሽ ይመለሰ እግዚብሔር ሆይ የአበታቻችን እንባ ዬደርስልሽ እፍፍፍፍ አባቴ መምህሬ ቃለህይወትያስማልን በድሜበፅጋይጠብቅልን አሜን
@user-mt2uq6bc3r
@user-mt2uq6bc3r 4 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ አሟሟቴን አሳምርልኝ ስለ ስምህ ልሰዋ አሜንን
@eduedom8403
@eduedom8403 4 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏 ከዝህ ሁሉ መከራና ስቃይ አምላክ ሆይ አንተ ቅደምልን እምዬ እትዬጵያን ህዝባችንን እንቁ ቤተክርትያናችንን አምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ክርስቶስ ጠባቂ መላእክትን ላክልን አሜን ...🙏🙏🙏
@user-ct1sg1bj8w
@user-ct1sg1bj8w 4 года назад
ወደ እግዚአቢሔ እንጩህ እምዬ ድንግል ማርያም አማልጂን😢😢😢😢😢😢
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ተዋህዶን ሮጦ የቀደማት አቃጥሎ ያጠፋት ማንም የለም ተዋህዶ በብዙ ፈተናዎች መሀከል የምታልፍ ነች። አሁንም አጥፊዎቿ እየጠፉእሷ ከፍ ትላለች ውድ የተዋህዶ ልጆች አትደንግጡ በለንበት ፀንተን እንፀልት ጌታ ቀን አለው ቀና እንላለን
@user-rf3wi5tu3f
@user-rf3wi5tu3f 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ሃገራቺን ሰላም ያርግን 😭😭😭😭 🙏🙏
@helembabanem1690
@helembabanem1690 4 года назад
በእግዚአብሔር የተመነ ሁሌም አሻነፍ ነው ምንም ጥርጥር የለኝም ። ቃለ. ህይወት ያስማል አባ ፀጋ በረከቱን ያብዘሎት
@tigisttamrata7251
@tigisttamrata7251 4 года назад
እግዚሆ ማርና ክርስቶስ እግዚሆ ማርና ክርስቶስ እግዚሆ ማርና ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ 💚💛❤️💚💛❤️ ሁሉም ላባጎ ናው ሁሉም ያልፋል
@roozrooz9656
@roozrooz9656 4 года назад
መምህራችንቀቃለሂወት ያሠማልን አሜን
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 2 года назад
እግዚአብሔር አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-eg2cv9kw9z
@user-eg2cv9kw9z 4 года назад
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያንሩልን
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ,,ሺ አመት ኑሪልን
@alhamdan6379
@alhamdan6379 4 года назад
መምህር ቃለ ህይውትን ያሰማልን በተዋህዶ ማለፍ ምነኛ መታደል ነዉ
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ህዝብህናን ቤተክርስቲያን ጠብቅልኝ እውነት ያማል
@tube-ty8pq
@tube-ty8pq 4 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@yedngllijbrhane5383
@yedngllijbrhane5383 4 года назад
AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasemaln oooooooooooo ooooooooooooo oooooooooooo amlkachn medhanitachn ydngl lij telo Na fredlnnn 🙏🙏🙏
@shamsashamsa9241
@shamsashamsa9241 4 года назад
አቤቱ ፈጣሪ አገራች በቃበላት አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ul7mv7nk3y
@user-ul7mv7nk3y 4 года назад
አቤቱ አምላካችን ጌታ መድሀኒአለም ሆይ ይቅርታህን ቸረነቱን ላክልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን በቃችሁ በላን😭😭ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@muluzewudu5326
@muluzewudu5326 4 года назад
እማምላክ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን አስቢያት ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን የኢትዮጲያን ጠላቶቿን ፈጥነህ አስገዛላት ገዳማትንና አባቶቻችንን ጠብቅልን
@getechomekoro6852
@getechomekoro6852 4 года назад
ጌታ፡እግዚአብሔር ሆይ፡በኢትዮጵያ፡ምድር ላይ፡የምሆነዉን ፡ታመልካትልን የምህራት አምላክ፡ሆይ
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 4 года назад
ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@tiggestyamataw1336
@tiggestyamataw1336 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 4 года назад
እግዚአብሔር በምረትህ ጎብኝን የሆነብንን አስብ ጠላቶቻችን እሰርልን 😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hussanagurmu1842
@hussanagurmu1842 4 года назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ነገሮችን ሁሉ ያከናውናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋበረከትን ያብዛልን መንግስተ ሰማያትንያውርስልን በድሜ በፀጋ ያቆይን
@saragonderiwa3316
@saragonderiwa3316 4 года назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን
@tsehayyetewahdolej9503
@tsehayyetewahdolej9503 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀንያለም እረጅም እድሜና ጤናን ያድልህ. የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ሞትን አይፈራም ለሃይማኖቱ አንገቱን ይሰጣል መሀተቤን ከምበጥስ አንገቴን ይበጥሱ
@muludelelegn9088
@muludelelegn9088 4 года назад
Amen amen amen ❤❤❤
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@serkaserka9008
@serkaserka9008 4 года назад
እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ሆይ እየሆነብን ያለውን ነገር ተመልከት
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
እግዚአብሔር ለመምህር ምህረት አብ እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን አሜን 👏✝️🤲
@sarahazaid9692
@sarahazaid9692 4 года назад
አቤቱ እግዛብሄር ሆይ ምህረትህን ላክልን ፍቅርህንም አድለን አቤቱ ወዳንተነው የምናለቅሰው
@tarekegntila8427
@tarekegntila8427 4 года назад
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ እዉነት ነዉ ከኛ ዝምታነዉ የነሱ ልብ የሰጣቸዉ ህዝበ ክርሰቲያን ሊያሰብበት ይገባል
@abelayenew7924
@abelayenew7924 4 года назад
Ilove my brother
@tsagenettsagenet2410
@tsagenettsagenet2410 4 года назад
እግዚአብሄር ኢትዩጵያንና ተዋህዶን ይጠብቅልን ዘንድ ወደ እርሱ እናለቅሳለን እንጮሀለን ይቅር ይለን ዘንድ እንፀልይ አቤቱ መሀርነ ክርስቶስ አሜን
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 года назад
*አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አባታችን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ዛሬስ በቃችሁ በለን ሀገራችንን ቤተ ክርስትያነችንና ህዝበ ክርስቲያንን በሙሉ ሰላም አድርግልን የቤተ ክርስትያን መከራ መስማት በጣም ያማል ኦፍፍ እህት ወንድሜቸ ከኔ የበረታችሁ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ*
@user-ue2dg1ht9w
@user-ue2dg1ht9w 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን ስለናቱ ስለ እመብርሃን ብሎ መምህር ቃል ህይውትን ያሰማልን በእውነት እመ አምላክ እስክ ልጇ ትጠብቅህ እንወድሀለን
@addisabeba100
@addisabeba100 4 года назад
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰወደው እኮ ሺ አመት ኑርልን አተ ትጮሀለህ ግን ታዲያ ያንድ ሰው ጩህት ምን ያደረጋል 😢 እኔሰ ተዋህዶ እምነቴ ማህተቤን ተምበጥሰ አገቴ ይበጠሰ የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን 😢
@bitewushbi6926
@bitewushbi6926 4 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስባት እግዚአብሔር ሆይ አሟሟታችንን አሳምርው 😭😭😭😭😭
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 4 года назад
በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው መምህር ምረት አብ አንቆ የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልን የማይተወኝ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@cristycristy1440
@cristycristy1440 4 года назад
አሜንአሜንአሜን አሜን
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 4 года назад
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
@user-bh8hb8dp7u
@user-bh8hb8dp7u 4 года назад
የኛ ሐዋርያ ነህ መምህራችን እውነት አማሞቴን ያሳምርልን
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 года назад
እመብራሕን ከልጇ ወዳጇ ይቅርታና ምህረት ታሰጠን ከአለሙ መድሓኒት ከመድሐኒያአለም አሜንንን
@danielnegash2267
@danielnegash2267 4 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን ታላቁ መምህራችን ለቀደሙት ሠማዕታት የሠጠውን ፍፁም ድርረት ለእኛም አድሎን ካለ ፍርሀት በድፍረት ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለአምላካችን እየሡሥ ክርሥቶሥ እንድንሠዋ እሡ ይርዳን አሜን
@maithasalem9376
@maithasalem9376 4 года назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 😭😭😭😭😭😭 ❤❤❤❤❤❤
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 4 года назад
Amen amen amen kale eywete yasemalne
@tgtgtgtg7626
@tgtgtgtg7626 4 года назад
amen amen ameeeee kale heywt yasemalenEgzihaber
@user-vm1qv9sr3p
@user-vm1qv9sr3p 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@tsiyontsiyonbogal1313
@tsiyontsiyonbogal1313 4 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የንሰሐ ሞትን ስጠኝ
@ollikillen6257
@ollikillen6257 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@dawetgebretsadik7794
@dawetgebretsadik7794 3 года назад
ኦፍፍፍ ያንተን ስብከት ስሰማ አፂያቴ ትዝ ይለኝና አለቅሳለው አምላክ ይጠብቅክ መምህራችን
@meseretalemu8960
@meseretalemu8960 4 года назад
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memhrachen
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ የሠራዊት ጌታ በምህረትህ ጎብኘን በቃችሁ በለን
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያሰማልን አምላክ ሆይ በስደት ያለነው ወገኖችን ለንስሀ አብቃን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ፍርድ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ ምህረተሰ አብዬ ወንድሜ እንጠነክራለን በሀይማኖታችን ማህተቤን ከሚወስዱ አንግቴን እንኩ ቆርጠው ይውሰዱት ይውሰዱት አገቴን ማህተቤን ግን አይነኳትም ንዒ ድንግል ማርያም ንዒ ንዒ ንዒ ቸሩ መድሀንያለም ቅዱሳን መላእክትን ይዘህ ናልን መድሀንያለም ናናና ቅዱስ ጊዮርጊስ የተዋህዶ አለኝታ ናና ፈረስህ እንዳሞራ አንተ እንደንብ አውራ ናናናናናና ምድር ተዋህዶ ተጨቃለችና ምህረትያ ቢገሉን ቢጨርሱን ድልቶአቸው አይኖረሰ እኘሠ አልቅሰን ጀዋር ስቆ አይቀር ይመጣል ንጉሱ ከዙፋኑ ወርዶ የመጣለት ወዮ እኛስ ብንሞት ከሀጢያት ነጻ ወተን በሰማይ በፍቅር ባንድነት ያባታችን ቸሩ መድነፈሀንያለም አባታችን ቤት ሰፊ ነው ክብር ለመድሀንያለም ስላሴ
@user-yu7es6mi3n
@user-yu7es6mi3n 4 года назад
አቤት ቃላት አጣውልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስህ እንቁ መመህር ነህ
@user-oz3yx3dw1i
@user-oz3yx3dw1i 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-sl5bu9rb5h
@user-sl5bu9rb5h 4 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ምህረት ን ላክልን 😭😭😭😭😭😭⛪
@fekergebresellasie7163
@fekergebresellasie7163 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@adanawube9065
@adanawube9065 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይፍረድልን አግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን
@jadajada2975
@jadajada2975 4 года назад
ቃለሂወትን ያስማልን መምህር ድንግል ሆይ ያስራት አገረሽን ጠቢቂልን
@fentafenta1394
@fentafenta1394 4 года назад
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን መህመራችን
@user-cq7xv2ir2y
@user-cq7xv2ir2y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xt4qr7yh7l
@user-xt4qr7yh7l 4 года назад
ቃለህይ ህይወት ያሰማልን በእዴሜ በፀጋ ያኑርልን ፋርድ ከሱነው እግዚአብሔር አምላክ ይፍረደን !!!
@user-rp1fb8ik2v
@user-rp1fb8ik2v 4 года назад
አቤቱ የሰራውት ጌታ ፍረድልን አተ እኛ ልጆችህ ባውሬወች ተከበናል አተው ፍረድልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigisttig2188
@tigisttig2188 4 года назад
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን
@yewogneshkassa7715
@yewogneshkassa7715 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማርን ይቅር ብለን ቃለህይወይ ያሰማልን
@tsadikbaye5819
@tsadikbaye5819 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@alem4310
@alem4310 4 года назад
እውነት ነው መምራችን ሆን ብለው ሊአጠፉ ነው የተነሱ እደርስኦት ለሌሎችም አባቱቻችን እውነቱን ያሳውቅልን ብሄር እየተባለ ነው የሚያቃጥሉት መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@jjdjdndjdjd6110
@jjdjdndjdjd6110 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህያወት ያሰማልን በውነት እር አሁንስ እግዚብሔር አምላክ ምህርት ቸርነቱን እምነታችንን እና ቤተክርስቴናችንን ይጎብኝልን ተዎህዳ ሀይማኖቴ እር አሁንስ መሀተቤ
Далее
Modus males sekolah
00:14
Просмотров 10 млн
OG Buda - Сабака (A.D.H.D)
02:19
Просмотров 116 тыс.