Тёмный

በመቁረቧ ምን ያክል ደሰተኛ እንደሆነች ሰሟት ሁላችሁም ይጠቅማችሀል 

ወለተ ማርያም Tube
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 3,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@gedam626
@gedam626 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣችሁ እህቶች የዉነት ስታምሩ በቤቱ ያፅናችሁ እህቶች በጸሎታችሁ አሰብኝ እኔም ሁሌም እምመኛዉ ነገረ ነዉ ነገረ ግን ሰወች ነገ ዛሬ እያል ሊልኩኝ አልቻሉም ወረቀቴ አልቋል በጨንቀት ልሞት ነዉ 🙏📚
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እግዚአብሔር ያሳርፍሽ መሻትሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ
@gedam626
@gedam626 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን በዉነቱ እህቴ​@@ወለተማርያምTube
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
አሜን፫🤲😥 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በጸሎትሽ አስቢን እኛንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃን በጣም ዛል በዬነበር አንችን ሳይ አበረታኝ አገሬ ስመጣ አችጋ መጥቼነዉ ታች ትምህርት ወስጄነዉ የምቆርበዉ አዉነትነዉ ያስፈራል
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 12 дней назад
በህይወቴ የምቀና ቅዱስቁርባን በተቀበለውሰውነው አምናለሁ አምላኬ ለዚ ክብር እደሜበቃኝ🙏🙏🙏በፀሎታቹ አሰቡኝ ሳውዲነኝ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 12 дней назад
@@ወለተማርያምTube አሜን አመሰግናለሁ የንሰሃ አባት አለኝ ግን ንስሃ መግባት እፈልጋለሁ ብዬነግሬቸው እሺብለውኝ አድወር ምላኝ ኦንላይን ካየሆቸው ሰው ልኬባቸሆለሁ ተቀጣጥረን ሰለነበር ትንሸ ጊዜ ልጠብቃቸውና እባክሸ እኔም የንሰሃ አባት ጉዳይ ብታማክሬኝ
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 13 дней назад
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እኛንም ስደተኞቹን በፀሎት አስቡን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@mulu1270
@mulu1270 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና መጣችሁ አህቶች የዉነት ሰታምሩ በቤቱ ያፅናችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 дня назад
እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ እድለኛ ነሺ ስላች እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 3 дня назад
አሜን
@rhuy6626
@rhuy6626 11 дней назад
እኛንም ለንሰሐ ለስጋዉ ወደሙ ያብቃን እናተንም በቤቱ ያቆያችሁ እህቶቻችን🙏🙏🙏🙏🙏
@birukiemasresha
@birukiemasresha 12 дней назад
በቤቱ ያፅናቹ እኔም ለሱ ክብር ያብቃኝ ዘወትር የምናፍቀው ነገር ነው በፁሎት አስቡኝ እህትቼ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@mametube793
@mametube793 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቴ በረከታችሁ ይድረሰኝ የአለም መድሀኒትን ተቀበላችሁ በጣም ደስ ይላል እናተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘኝ ደሞ የገሬ ልጆች ናችሁ ራሳ ስትሉ ሰማሁ ደስ ይላል እውነት ነው እና አካባቢ ያደገች ኮረዳ አትቆርብም ሊበሉን ነው ሚደርሱት ይቆጣሉ ለዚህ ደሞ ካህናትም ትምህርት አይሰጡበትም
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@AliAli-qi5mg
@AliAli-qi5mg 12 дней назад
የኔ ውድ እህቶች በርቱልን በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን
@Serenate-g1u
@Serenate-g1u 8 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አላቹህ እኔንም ለዚህ አይቃኝ የዘወትር ምኞቴ ነው በሰላም ለሀገሬ ያብቃን🤲🤲🤲
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 7 дней назад
አሜን
@eshetsafe
@eshetsafe 12 дней назад
የመምሕርን ተስፋየን ገጠመኝበጣም እከታተል ነበር ሕይወቴ የተመሰቃቀለ በስደት እየሰራሁ ባዶ ሆንሁ ።እናቴን ካጣሁቡሐላ ወድሜ ጠጪሆነ በጣም ከባድ ነው አባቴም ተሰቃየብኝ በወድሜ ምክንያት።መንፈስ እደሆነ ተረዳሁ አባቴን ቁረብ ስለው ከልጄጋ ስምምነት የለን ምእዴት እቆርባለሁ አለኝ ወድሜም እየባሰበት ሔደ እመብርሐን እናቴ ወድሜን ተመልስልኝ ።ከመምሕር ተስፋየ ቢገናኝ እንደሚመለስ ተስፋ አለኝ😢
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እግዚአብሔር ያግዝሽ በርች ስሙን እጅሽላይ ፅፈሽ ፀልይ ስገጅ ይመለሳል እሺ
@eshetsafe
@eshetsafe 12 дней назад
@@ወለተማርያምTube እሽ እማ
@melitubez9850
@melitubez9850 13 дней назад
በቤቱ ያፅናችሁ ጎበዞች በርቱ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@WeyinishetTerefe
@WeyinishetTerefe 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህቱቻችን በእውነት በጣም ደስ ይላል እኝንም ለክብር ስገው ደሙ ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@wasmiWasmi2024
@wasmiWasmi2024 12 дней назад
አሜን አሳባችን ያሳካልን ምኞታችን ነዉ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 12 дней назад
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እህቶቼ እኛንም ያብቃን ለዚህ ክብር እውነት እኔም ሸዋሮቢት ነኝ እንደዚህ አይነት በጣም ነዉ የሚፈሩት ለመንፈሳዊው ሰው ፈተና ይሆናሉ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ያበርታን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለዝህ አበቃችኹ እኅቶቸ❤ እኛንም ለዝህ ያብቃን😢
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ በበረከት በፍቅሩ ይሙላችሁ በጣም ያምራል አለባበሳችሁ በርቱ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@MeldsAsefa
@MeldsAsefa 13 дней назад
እኛንምን ለንሰሀ ለስጋው ወደሙ ያብቃን 🙏 ታድላችሁ ለዚህ መብቃት ትልቅ ክብር ነው ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@gedam626
@gedam626 13 дней назад
ወለተ ኪዳን እያላችሁ🙏❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@YelemsetKetama
@YelemsetKetama 13 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ኡፍፍፍ እኔስ አልሆነለኝም እግዚአብሔር አምላክ በያልንበት ጠበቆ ለሥጋወደሙ ያብቃን በተለይ ከሸዋሮቢት በታች ያለን ፈተና ነው እነሱን ለማስረዳት ንሥሃ ግቡ ሲበሉ ሰው አልገደልን ይሉኛል ወዮዮዮዮ እግዚአብሔር ቃሉ በልቦናችን በልቦናቸው ሰርፆ ለዚህ ክብር ያብቃን😢😢
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ግን ተስፋ ሳቆርጭ ደጋግመሽ አስረጃቸው
@YelemsetKetama
@YelemsetKetama 13 дней назад
@@ወለተማርያምTube እሺ እግዚአብሔር ይርዳኝ😍
@bobobob-b5z
@bobobob-b5z 12 дней назад
ዉይስወዳችሁ
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን፣እኮን፣ለዚህአበቃችሁ፣እኔስይከቀን፣ናፍቆኛል፣ታድላችሁ፣ከስደት፣መልስ፣በቤቱ፣ለመኖር፣ምኖት፣ተስፋ፣ያላችሁ፣ያላችሁእህት፣ወድሞቼ፣ለዚህክብር፣ያብቃን፣አሜን😢
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን
@Zain123-vk9ps
@Zain123-vk9ps 12 дней назад
Waqayoo bagaa si gargaree❤❤
@Tigesetdeseasem
@Tigesetdeseasem 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kabebushmasfin3710
@kabebushmasfin3710 12 дней назад
Ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲Unkan Lazi Abaqachu🙏🙏🙏
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን
@jxjddjsrjrje9451
@jxjddjsrjrje9451 11 дней назад
እህታችን ወለተ ማርያም እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በእውነት በስደት በኦላይን የተማሩትን ቃለ እግዚአብሔር በተግባር መፈፀም እድህ ነው ሁላችንንም ለዚህ ትልቅ ክብር ያብቃን አሜን ፫ ሌላው እህቴ የውሃ ማጣርያው እንደት ነው የሚሰራው ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት የሆነች እህቴን ጠይቄ መልስ አልመለሰችልኝ እናም አች መልሽልኝ እስኪ ማለቴ እንደ አረቦቹ ከቡዝቡዙ ጋር ኮታክት መደረግ አለበት ወይስ እኛ እየቀዳን መጨመር እችላለን ሌላው ማጣራት ብቻ ነው ማቀዝቀዝም ይችላል ?
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 10 дней назад
ይሄ ኖርማል ነው ውሃ ትጨምሪያለሽ እያጣራ ይወርዳል
@jxjddjsrjrje9451
@jxjddjsrjrje9451 10 дней назад
@@ወለተማርያምTube አመሠግናለሁ እህቴ ላስገዛ ፈልጌ ነው ይቅርታ ስለተመላለስኩብሽ ያቀዘቅዛል ?
@RozyMakonn
@RozyMakonn 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 12 дней назад
እባክሺ እህቴ ወደ እራሳ ሂጂና አስተምሪያቸው😢❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እሺ
@KassechMogese
@KassechMogese 12 дней назад
ትልቅ ስህተት መጀመሪይ ከመቁረባችሁ በፊት በፊት ስለ ቅዱስ ቁርባኑ ትምህርት መማር ነበረባችሁ ትልቅ ስህተት
@MasrateGebre
@MasrateGebre 6 дней назад
Sgana damu ymiwosadawu zmi tabelo aydalmi lebishishi selanasa aydalmi kusuluni eysbishi hihimamun endsamshi nawu ya yuanisei raye 26anbibi eskamacharshwu
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 13 дней назад
ብዙዎቻችን ሚመስለን ቁርባን ማለት ምልኩስና ነው ሚመስለን ማርያምን እኔ ልዩነት እንዳለው ያወኩት በአያቴ ነው አንዴ ቆረበች በሁለተኛው ደሞ መለኮሰች ተብሎ ሲነገረኝ ነው ልዩነቱን ያወኩት ስለኔ ከጠየቃችሁኝ ደሞ የምኖረው በቸርነቱና በትዕግስቱ ብቻ ነው መሀተቤ ከአንገቴ የተበጠሰው ከአስራ 18, አመት በታች እያለሁ ነው 12, አመታትን በስደት ነው ለመግባት ሁሌ አቅዳለሁ ግን አይሳካልኝም ለሀይማኖቴ ወኔ አለኝ ተግባር ግን (0) ነኝ ኧረ በጣም ብዙዚ ብዙ ተጠራጣሪም ነኝ ሌላው ደሞ ቅዱስ ጊዎርጊስን እስከፈረሱ በህልሜ አየሁት ዛሬ ማታ ቅዠት ወይስ ህልም ሊገባኝ አልቻለም ህልሜ ረጅም ነው
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃብ እማ በርች በእምነት ጠክሪ
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 13 дней назад
@@ወለተማርያምTube አሜን እሺ🙏
@ወለተማርያም-የ5ለ
@ወለተማርያም-የ5ለ 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሑ ይብዛ እሕቶቼ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሑ በርቱልን እኔንም ከነ ቤተሠቦቼ በጸሎታችሑ አሥቡልኝ አባቴንም ሐይለ ጊወርጊሥ እያላችሑ አሥቡልኝ ነብሡን በአብረሐም በይሣቅ ጎን እንዲያኖርልኝ😢
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እግዚአብሔር ያስባችሁ የአባትሽን ነፍስ ይማር
@hayatcasa3447
@hayatcasa3447 13 дней назад
❤❤❤
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
ለመጀመሪያ ቀን ስንቆርብ ምንምን ነገሮች ያስፈልገናል ከስደት ለምንገባ እሲ ለግሽን እንዴትነዉ የቆረብሽዉ❓
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 12 дней назад
እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 13 дней назад
ሰላም አህቴ ስልክሽን አስቀምጭልኝ በማርያም
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 13 дней назад
ስልክሽን በማርያም ሴትነኝ አትፍሪ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እሺ 0985308689
@habshihabshi3105
@habshihabshi3105 12 дней назад
ወለት ሰማእት እህቴ ናት አሞብኛል በፀሉት አስብልኝ በርከታችሁ ይደርብን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ
@SamsungPhonetastic-y7f
@SamsungPhonetastic-y7f 12 дней назад
የአስር ትዛዝ የሚባለው ብሎ ኪዳን ላይ ነው እኛ አሁን አዲስ ኪዳን ላይ ነው ያለ ነው ስለዚህ ቁርባን ስለቆርባችው ስለሆነ ሳይሆን ክርስቶስ ኢየሱስ በማመንነው ቤተ መቅደስ ማለት አንች አንተ እኔ ነኝ ግን እህቶች መዳን በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ ለስውች የተስጠው ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ እህቶች ህግጋትን ማክበር አደለም እህቶች መንገድ እውነት ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ንስሀ መግባት ቀንን አይገድበውም አንድ ክርስትያን ሁልጊዜ ንስሀ መግባት ያስፈልጋል ።
@KassechMogese
@KassechMogese 12 дней назад
በመጀመሪያ ትምህርቱን መመሪያውን እወቁ
@mekdistube
@mekdistube 12 дней назад
በርቱልኝ
@mahitube3690
@mahitube3690 13 дней назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ እህቶቼ😘😘😘😘😘❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@judyjudy19
@judyjudy19 12 дней назад
Endezi new yememher Girma lejoche negerchew ye mekuteriya ye amlekot segdet tekem. Betam new mitamerute
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አመሰግናለሁ
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 13 дней назад
ይዴ ስልኩን እስኪ ጠጋ አድርጉት ወደ አፋችሁ እዲሰማ ድምፃችሁ ትንሽ ርቋል
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እሺ
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 12 дней назад
ሰላም እዴት ነሽ ውዶ እንኮን ደና መጣችሁ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@KassechMogese
@KassechMogese 12 дней назад
በስውር አድርጉት እባካችሁ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 13 дней назад
Unkani lezi kibir habekachihu🙏 Dimsti astekaskilut bedeb ayi semam
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 12 дней назад
እህቲግን እዴት የነስሃልጆች አሉኝ አልሸ??
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
ጥሪ ጥያቄ ነው የንስሃ አባት የማገናኛቸው ነስሃ እዲገቡ የማረጋቸው እኔ ነኝ ንስሃቸውን የሚሰጡት ለካህን ነው በኔ በኩል ስለሆነነው አገርቤት አባቶችን የሚያገኙት ለዛነው
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 12 дней назад
ሳኡዲ ነኝ በጣም ነዉ የራበኝ ስጋው ደሙ ወለተ ማርያም ቁጥርሽን ስጭኝ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እሺ 0985308689
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 12 дней назад
@@ወለተማርያምTube እሺ አመሠግናለሁ
@bobobob-b5z
@bobobob-b5z 12 дней назад
እንተዋወቅውዴእኔምሳዉዲነኝበተለይእሁዲእሁዲቀንሳለቅስነዉየምዉለዉትዝሲለኝ
@zanb6852
@zanb6852 13 дней назад
ድምፃችሁ ሠማአ የለለውኮ ሥለዚህ እደሚለፋፉ ለፍተሽ የጎደለብሸን ከሠውም እየተዋሽ ቢሆን አስተካክል ሁልግዜልሠማ እገባና አጀቴ ቁጥ ነው አሚለው
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እሺ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 12 дней назад
ግን የቆረበ ሰው እኮ ብዙ ማውራት የለበትም እኮ የቆረባችሁ ለት ወደሚዲያ ባመጡ ባይ ነኝ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
12 በዋላ ነው ምሽት
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 8 дней назад
ድምፅ አይሰማም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 13 дней назад
ታምራላቹ በቤቱ ያፅናቹ ግን እዝቤት ድምፅ ችግር አለ ከኛ ከሆነ ንገሩን የኔ ማር 😂😂
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
ክክክክ እሺ አስተካክላለሁ
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 13 дней назад
ግን የኔ ውድ ድምፅ ብዙም አይሰማም
@mekdesteketelewu225
@mekdesteketelewu225 13 дней назад
Dimitsi minim yelewum
@sewasew1621
@sewasew1621 12 дней назад
ቅዱስ ቁርባኑን አክብሩት ሚዲያላይ መውጣት ምን አስፈለገው በስውር አድርጉት አክብሩት እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ እዳይሆንባችሁ ለዩቱብ ብላችሁ መውጣቱው ጥሩው አይደለም ምን አይነት ዘመን ደረስን አምላክሆይ ማረን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 12 дней назад
አረያናቸው ምንም ችግር የለውም
@sewasew1621
@sewasew1621 12 дней назад
@@WwAa-bh9ov እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ይመጣል ቁዱስቁርባን ቀልድ የለም ጭራሽ በዩቱብ መውጣት አይ ገንዘብ እማያመጣው የለም
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 13 дней назад
ድምፅ የልቹሁም የምትስሩት ቪዲዮ ሁሉ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 13 дней назад
እሺ እናስተካክላለን
@Elisamazret
@Elisamazret 12 дней назад
ድምፅሽ አይሰማም
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 12 дней назад
እሺ
@rhuy6626
@rhuy6626 11 дней назад
እኛንም ለንሰሐ ለስጋዉ ወደሙ ያብቃን እናተንም በቤቱ ያቆያችሁ እህቶቻችን🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 11 дней назад
አሜን
@hiwattube
@hiwattube 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 349 тыс.
9ኛ ዘመኑን ዋጁlive!
2:01:04
Просмотров 10 тыс.
ለጥያቂያቹ መልስ
33:46
Просмотров 4,2 тыс.
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 349 тыс.