Тёмный

በመንገዴ ሙሉ ፊልም Bemengede full Ethiopian film 2021 

Sodere TV
Подписаться 807 тыс.
Просмотров 182 тыс.
50% 1

በመንገዴ ሙሉ ፊልም Bemengede full Ethiopian film 2021

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@nine_digit
@nine_digit 2 года назад
የኢትዮጵያ ፊልም ድምጹ አይሰማ: background ላይ ያለው music በጣም ይረብሻል።
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
በጣም ትልቁ ችግራቸው እሱ ነው የሰወቹ ፊልም አይሰማም ቢያንስ ሲያወሩ ባያስገቡት ጥሩ ነበር
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 года назад
መቸም ያለኛ የሚያችሁ የለም ተደበሩብን 😂🤔😂😂🤔
@roudarouda6075
@roudarouda6075 2 года назад
ኡነትሽን ነው የሀረብ ሀገር ሴት ናት የምናያቸው ሌላ ማን ያያል ብለሽ ነው ውድ
@nosib7890
@nosib7890 2 года назад
ወይኔ እዴት እዳሰቅሽኝ ወለሂ
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 2 года назад
ደራሲው የገደለው መስሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ደራሲ ነው
@w.dw.d2785
@w.dw.d2785 2 года назад
መጨረሻ ላይ ቤኪ ሞተ ብለው ቀብር ሄዱ ከዛ በኪም አለ አብሮአቸው እና ማንን ነው የቀበሩት?????
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
ቆንጆ ነው መጨረሻው በረከት የሞተ ለማስመሰል ያረጋችሁት ልብ ያንጠለጥል ነበር መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል
@mahifashion1267
@mahifashion1267 2 года назад
Selam le hagere Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እኔስ በጭንቀት ልፈነዳ ነው 🥺 ሀገሬ ውለጅ ☹️🤲🏿🤲🏿😥
@የአለህልቤንባንተፍቅርሙለ
አይዞሽአለህከአንቺጋርይሁን
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
ይህንን ስሞን ፈልም ለጉድ ይለቀቃል የማየው የለም እንጅ ህዝቤ ሆይ ጭንቀት ላይ ነን
@Tb-jb3tn
@Tb-jb3tn 2 года назад
😂😂😂❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
በኔ ፊልም መውደድ እያየሁት አልፈዋለሁ ምን ያህል ጭንቀት ውሰረጥ እንዳለሂ ያወኩት በዚህነው
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አይዞአው እህቶቼ ጌታ ያገራችንን ሰላም ይመልስል
@ተተተተተ
@ተተተተተ 2 года назад
ምን ዋጋ አለው ቢለቁትም ድምፅ አልባነው ወይምክላስካል ነው የሚበዛው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ቀላል እነሱ ምን ሃሳብ አለባቸው በሃገር ጉዳይ ተወጥረናል የደላቸው ምንም የማየት ሞራል የለኝም ዜናና ስብከት ፀሎት እሱ ይሻለናል ፍልሙ የት ይሄድብናል
@igloocell6780
@igloocell6780 2 года назад
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ የሀገር ልጆች 👍❣️❣️
@Tube-ms4hi
@Tube-ms4hi 2 года назад
ሞተ ተብሎ ነበርኮ መጨረሻ ግን አዬዉት አልገባኝም
@nabylly
@nabylly Год назад
የተጭበረበረ ነገርማ አለ።😮😮
@awelawel-jk3rq
@awelawel-jk3rq 2 месяца назад
ዋዉ በጣም ደስይላል🎉
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 7 месяцев назад
ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ❤❤❤
@የወልሎልጆችፍቅርYoutube
ቆንጆ ፊልም ነው 👍👍👍👍👍
@dubai1280
@dubai1280 Год назад
ቀጭኑልይ ወየዉ ሢያምር ፍቅር ጨመደደኝ 😢😮😂😂በርቱ❤❤❤
@E8SPEED
@E8SPEED 2 года назад
Gerami gerami saksoch aluat
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 года назад
ለግብፅ ተላላኪዎች የተሰራ ፉልም ቤቲ ስታምር ትወናም ትችላለች 😲😲
@smoothdejavu
@smoothdejavu 2 года назад
The music that is always in the background, I find it to be very disturbing, for real! One of the things that makes our films production of low quality. It always is a struggle to listen to the conversations, better to take it into consideration. Other than that, good one!
@user-or1rm1ol3q
@user-or1rm1ol3q 2 года назад
You Ethiopians can't produce films for real wake up
@smoothdejavu
@smoothdejavu 2 года назад
@@user-or1rm1ol3q You don't need to watch our films, it's meant for us & not you. Wake up!
@user-or1rm1ol3q
@user-or1rm1ol3q 2 года назад
but Iam Egyptian so I need to know my enemy very well
@wednshewondmu4462
@wednshewondmu4462 2 года назад
Lllllllllllllll
@genetyenealem1781
@genetyenealem1781 2 года назад
ይለቀቅልን
@lakewshumet9237
@lakewshumet9237 2 года назад
ሰላም
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 2 года назад
ዋው ተመስገን ደስ ይላል
@adanegirma4843
@adanegirma4843 2 года назад
አጨራረስ ላይ ወረደ እንጂ አሪፍ ነበር።
@ኤልሳቤትሰላሞን
@ኤልሳቤትሰላሞን 2 года назад
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል
@memebakla378
@memebakla378 2 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው
@mekdibest215
@mekdibest215 2 года назад
ከተዋንያንዎቹ ድምፅ በላይ ከስር የምታጮሁት ክላስካል ነው የሚጮህው ስለዚህ እናንተ ስለዚህ እናንተው እያረፋችሁ እዩት
@ኢትዮብያታሸንፍለች
በጣምበዛክላሲካው?
@huasseinendres7146
@huasseinendres7146 2 года назад
ረድምፅ የለውምሳ
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 2 года назад
ሁለቴ ይሼወዳል ሁለቴ ሲወድቅ አያነሱም ሽጉጥ አለቀባችሁ ሀሳብ አያረካም
@aalamm7828
@aalamm7828 2 года назад
ዋውውው ደስይላል
@KeffelewAssefa
@KeffelewAssefa 2 года назад
It looks good, but the sound system is so bad and hard to hear.
@ሠላምለኢትዮጵያ-ቈ7ለ
ዋውውው ገራሚ ፊልም ነው🙏
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 года назад
የኢትዮጵያ ፊልም በህይወታችን ላይ ምን ለውጥ አያመጣም !!
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 года назад
ታድያ የቱርክ ፊልም ነው ለውጥ የሚያመጣው? ፊልም ለመዝናኛ እንጂ ሂወት ለመለወጥ ነው የሚታየው? ሰው እንዴት ሁሌ የራሱን እየናቀ ሰድቦ ለሰዳቢ ይሰጣል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
እስኪ አንተ ስራልን ለየት ያለ ፊልም መተቸት እኮ አይከብድም መተግበር እንጂ
@papitube5781
@papitube5781 2 года назад
ምንም አይልም
@kaledahmed2580
@kaledahmed2580 2 года назад
ይለቀቅ
@abrham4521
@abrham4521 2 года назад
ይቅርታ ፌልሙ በጭራሽ አልገባኝም ወይም ፌልሙ አክሽን ስለበዛበት ይመሥለኛል ለሌላ ጌዜ የበለጠ አቅርቡ አክተሮቹ ናቸው እደውም ፌልሙን ፌልም እዲሆን የጣሩት
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 года назад
What happened to the volume????
@herisbaking
@herisbaking 2 года назад
ሰላም ሰላም ኬኮችዬ!! እስኪ አንዳፍታ ሰብስከራይብ አርጉኝ የኔ ቸኮሌቶች !!🥯🥞🥞
@amentemesgen9830
@amentemesgen9830 2 года назад
The music for background irritating
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
አቤት ክላሲካሉ እኮ አደነቆረን ምን አልተደማመጥንም እንደው ቢቸግር ነው ሳውንድ ትራክ ለኔ 0 ነው
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
ድምፅ ይስተካከል
@goitom5436
@goitom5436 2 года назад
ሳየው ሳየው የቀጣዩ የሃገሪቱ ፊልን ያበቃለት ይመስለኛል ምክንያቱ ያሃገሪቱ ሁኔታ ኣሳሳቢ ነው ፡ምቀኛ እዳትሉኝ የታየኝ ያለው ነው
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Konjo film new gin dimstuuu iffff
@mesietadeasse1235
@mesietadeasse1235 2 года назад
ምንም የጠራ ድምፅ የለዉም ምናለ ደና ኤዲሀር ብትቀጥሩ የለፋችሁ ለፍታችሁ መጨረሻ ላይ ያለችዉ ካራቲ ግን ተመችታኛለች😂😂😂😂😂😌
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Cash Or Money Start From Where ?
@kalllove97
@kalllove97 2 года назад
አረ የድምፅ ያለ
@adanegirma4843
@adanegirma4843 2 года назад
ናትናኤል በረታ የክፍል ጓደኛዬ ተውኖበታል በውብቷ ሀዋሳ ❤☺️
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
አረፍነዉ😂😂😂😂😂🤭🤭🤭
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
አይ ፊልም በምን አይምራችን እንየው
@zakiman4867
@zakiman4867 Год назад
ዉዴ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 года назад
ድምፅ ዜሮ
@khalidwalia9715
@khalidwalia9715 2 года назад
Dmche aysmame mhalye
@gech5069
@gech5069 2 года назад
ድምፅ አንዳንዴ ኣይሰማም
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад
ድምፅ 000000 ምነው አበዳችሁ እዳይደገም 🙄🙄🙄🙄
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Sometime Life Is Short Sometime Life Is Dark Just Bright Your Life!
@hananmelese8821
@hananmelese8821 2 года назад
Bale sehat dmtse yelewm
@user-op1cw8qn6f
@user-op1cw8qn6f 2 года назад
ሁለተ ሽጉት ትቶ ይሀዳል እደ በታም የማይመስል ነው
@መስክየተዋህዶልጅ
@መስክየተዋህዶልጅ 2 года назад
ፊልም ማይት እነ ስላም ተስፋዬ ግዜ ቀር እነ ቃል እነ መንደላ በብይ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
በጣም 👌🌹👌
@angsomhaile3084
@angsomhaile3084 2 года назад
Tru keld new
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад
ማነው የሞተው
@adfan9830
@adfan9830 2 года назад
የሞተው ማነው ???
@dubai1280
@dubai1280 Год назад
ሽጉጥ ሣይነጥቁ ሥልክ ድወላ ቱ😂😂
@አገርኛዩቱብ
@አገርኛዩቱብ 2 года назад
ምኑም አይገባም በርካት ሞተእደ
@rozamohammed2507
@rozamohammed2507 2 года назад
ተለቀቀ በሉኝ
@eliyanamedia
@eliyanamedia 2 года назад
ቆይ ማንን ለመቅበር ነው የሄድችሁት
@yayaydebnatey9252
@yayaydebnatey9252 2 года назад
Dimix kinibir 0000℅
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Someone Is Looking Business For Somethigs!!!
@attahiraattahira1422
@attahiraattahira1422 2 года назад
አጨራረስ ዜሮ
@rinahana4803
@rinahana4803 2 года назад
የታየ ነው እዲስ አይደለም
@ummarhailuummarhailu1136
@ummarhailuummarhailu1136 2 года назад
ያበሻፊልም ደደሞቺ ሽጉጥ ጥጥሎመውጣት ምን ማለትነው
@misra4212
@misra4212 2 года назад
🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊
@hdie1875
@hdie1875 2 года назад
dilts
@zekaryasgebermeskel3303
@zekaryasgebermeskel3303 2 года назад
ፊልም ጠላው ያበደ ፊልም አይደል እንዴ😂😂😂😂😂😂
@buzeaddisu2211
@buzeaddisu2211 2 года назад
ማን ሞቶ ነው መቃብር የሄዱት
@jossyb8998
@jossyb8998 2 года назад
I waste my time 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️
@abrakethio3104
@abrakethio3104 2 года назад
እኔስ ልፈንዳ ነው ሀገሬ ውለጂ
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 2 года назад
ሞተ ተብሎ አልሞተም ሆሆሆ
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 2 года назад
😂😂😂😂ድብድቡ ሲያስቅ
@abduuwallootube2357
@abduuwallootube2357 2 года назад
አረ ፊልሙን አባላሹሁት ሁለት ጊዜ ሹጉቱን ትቻቹህ ዝም አላቹህ ሆም ብሎው እንዴ ጋል አዳራጋችሁ የ ኢትዮጵያ ፊልም ዋና ችጊሩ ታማሳሥይ ነው
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 2 года назад
እውነት ሁሌም ተደብቆ አይቀርም አንድ ቀን ይወጣል ሀገራችንም ላለችባት መከራ ይሄው ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@wondmagegnkebede1233
@wondmagegnkebede1233 2 года назад
ምንም አይመስጥም የድሮ ህንድ ፍልም ይመስላል የታገተችውን ለማስለቀቅ ስሄዱ የሰዎቹ ህይለኛነት እየታወቀ እንደት መንቀራፈፍ ይቻላል? ሶየውን ከጣለው በዋላ ሽጉጡን እንደት ከእጁ ላይ አይወስዱም ?? ውሃ ነው እንደ ምተፋው? ማነው የሞተው?? ማነው የተቀበረው?
@Eman-zu9jr
@Eman-zu9jr 2 года назад
ድምፅ 00000000 ቱ ሲያስጠላ ከደከሙ አይቀር ለምን በጥራት አይሰሩም
@ሙሌየአሌልጂ
@ሙሌየአሌልጂ 2 года назад
ሰላም ፍቅር ዳስታ ድል ለ ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹
@hjalpagudmanniskor4
@hjalpagudmanniskor4 2 года назад
Kkkkkk era bakis la tigray sa
@khhdakjgda3936
@khhdakjgda3936 2 года назад
Tigray tser
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 2 года назад
ለምን በምልክት ቁዋንቁዋ አታደርጉትም ? back ground music ም ትንሽ ከፍ ብታደርጉት ጥሩ ነው አነሰ
@THVBTSS
@THVBTSS 2 года назад
ማስታወቂያ የሰለቸው 🙄
@fedilakedir5430
@fedilakedir5430 2 года назад
አርቲስቶቻችን ምነው እርእስና ስራ አልመሳሰል አላችሁ ይህ ፊልም በመገዴ ነው የሚለው ከሚልሙ ጋር ምን ያገናኘዋ እ? አንድ ሰው መገዳችን ላይ ሲቆም እሱን ከፊታችን ላማንሳት የምናደርገው ሙና ነበር ማሳየት ያለበት ይህ ግን የሀገርን ሚስጥር አሳልፎ ስለ መስጠት ነው ያየነው አረ ተው ብራችሁ ያሳዝናችሁ ውይ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
እንዴ ማነው ግን የሞተው አልገባኝም ቴዲ ማለቴ በረከት ሆኖ የተጫወተው ልጅ ነው የሞተው የመሰለኝ ግን መጨረሻ ላይ የልጅቱን አባት ዊልቸር እየነዳ አለዴም ለማንኛውም አሪፍ ነበር በመሃል ድምፅ አይሰማም በርቱ መጨረሻው ግን አልገባኝም
@yesakasrat1490
@yesakasrat1490 2 года назад
Deros mecharesha lay yaethiopia film enasu erasu geb etoaxhew yakal enda ?
@kiddulemelam8017
@kiddulemelam8017 2 года назад
Arif film artisochu bedenb sertwetal lijtuan sewedat. Ashu ke comedy wechiem meserat betam yewataletal
@የኦርቶዶክስቤት
@የኦርቶዶክስቤት 2 года назад
ፋራ ናችሁ ልበል ድምፅ የሌለው ፊልም
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@alemeshetasefaw816
@alemeshetasefaw816 2 года назад
ከድምፃቸው የሙዚቃው መሰማት
@ሲፈንየማርያምልጅ
@ሲፈንየማርያምልጅ 2 года назад
ድብድቡ ቢቀርስ😂😂😂😂😂 የህፃናት ጫወታ ነው ሚመስለው
@abrham4521
@abrham4521 2 года назад
በመሥኳቱ ጋር ከውጪ ወደ ውስጥ የሜገባው ጭስ ላብ አእዲፈጥርለት ታስቦ ነበር የፍርሀት ነገር ግን አልተሳካም ውሀ ብትረጩት የተሻለ ነበር
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 2 года назад
Confused, Who’s dead?
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ሀሪፍ ስራ ነው ነገር ግን አልፎ አልፎ ድምፅ የለውም ለምድነው?🤔🤔🙄
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 года назад
አስተላለቁ አልገባኝም አዴ ማነው የሞተው
@mimiabera7277
@mimiabera7277 2 года назад
The back ground music is to loud
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 года назад
Arife film nw 💚💛❤👏
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Год назад
አርፍ ነው 😍
@IbraHim-vh8kn
@IbraHim-vh8kn 2 года назад
እንማሰገንለ
@ሀዩነኝየመርሳዋ-ዐ7ቀ
ምርጥ ፊልም ነዉ👍👍👍👍
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
ማን ነው የሞተው ውዴ?
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
So Prefect Work Thanks
@ethiopiaethiopia6197
@ethiopiaethiopia6197 2 года назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
TEAM SPIRIT: НОВЫЙ СОСТАВ. SEASON 24-25
01:31
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Просмотров 739 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 617 тыс.