Тёмный

በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት በተልዕኮ ትምህርት የተመረቁ ተማሪዎች የቀረበ ኅብረ ዝማሬ 2016 ዓ.ም 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

• በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴ...
እናመስግነው………. እናመስግነው
አክሊልለ ጽጌ ማርያም …………. አክሊልለ ጽጌ
በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት በተልዕኮ ትምህርት የተመረቁ ተማሪዎች የቀረበ ኅብረ ዝማሬ 2016 ዓ.ም መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@zinuyefekadu7350
@zinuyefekadu7350 10 месяцев назад
በዚህ መኖር ለኛ መልካም ነው!!!!
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 2 месяца назад
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@messeretshibeshi3245
@messeretshibeshi3245 8 месяцев назад
ከቤቱ ጸንታችሁ እንድታገለግሉ ፈቃዱ ይሁንልን እግዚአብሔር ይመስገን
@hirutarga4704
@hirutarga4704 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁእንኳን ደስ አላችሁ እልልሌልልልልልልልልል
@janetkassay2555
@janetkassay2555 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@fitsummelkie8252
@fitsummelkie8252 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የተመሰገነ ይሁን🙏
@tensaefikreselassie3570
@tensaefikreselassie3570 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ያብቃን 🤲🏼
@zelalemzergaw5686
@zelalemzergaw5686 10 месяцев назад
ስለሆነው ነገር እግዚእሄር ይመስገንǃǃ
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🖤⛪️🖤🌹🌹🌹🌹
@meseretmerigya4486
@meseretmerigya4486 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 10 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ABGe-sr8yk
@ABGe-sr8yk 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እእእእእእልልልልል ዝማሬ ማለክትየሰማን❤🎉
@nkhconstruction-wu9dk
@nkhconstruction-wu9dk 10 месяцев назад
እጅግ ያማረ ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistmekonnen8231
@tigistmekonnen8231 10 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@bezahailu9885
@bezahailu9885 10 месяцев назад
ሁሉ በእርሱ ሆነ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@user-ku6qe6zj3m
@user-ku6qe6zj3m 6 месяцев назад
Egziabher yimesgen ❤❤❤❤❤
@HaymanaHaymana-li5sv
@HaymanaHaymana-li5sv 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 10 месяцев назад
ተመስገን!!!እግዚአብሄር በናተ ላይ አድሮ ያስተምረን
@user-kp5fp3qd9i
@user-kp5fp3qd9i 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ለዘላለም በቤቱ በእቅፉ ያኑረን
@yoditbahiru3890
@yoditbahiru3890 10 месяцев назад
Egziabher yemesgen betam dess yelale sinamir demo ❤❤❤
@linatamirie7157
@linatamirie7157 10 месяцев назад
ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።
@meskeremtilahun2761
@meskeremtilahun2761 10 месяцев назад
ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳችም እንኳን ያለርሱ ፍቃድ አልሆነም
@user-ym8lk1kc5g
@user-ym8lk1kc5g 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kidistwondaferew7852
@kidistwondaferew7852 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ምርቃት ነበር ስለሁሉም ነገር የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን🙏
@user-xr8mb3vn4c
@user-xr8mb3vn4c 10 месяцев назад
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ🙏🙏🙏
@AnanyaAshenafi-ew9oi
@AnanyaAshenafi-ew9oi 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 7 млн
WELCOME TO THE FAMILY, MOE! (Brawl Stars Animation)
00:40