Тёмный

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ | እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Girma New 

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 94 тыс.
50% 1

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@gech-hp9zk
@gech-hp9zk Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseretlemma-c1r
@meseretlemma-c1r Год назад
አባየ እንዴት አንደምወዶት ትምህርት ሲያሰተምሩ እንዴት አንደሚጣፍጥ ቃለሕይወትን ያሰማል ን በዚሕ ዘመን አርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@kibromaraya1224
@kibromaraya1224 Год назад
Amen Amen Amen kalhwet yesmalna Abona
@AbrahamKasste
@AbrahamKasste Год назад
አሜን አሜን አሜን ቂለ ህይወት ያሰማልን አባ
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@merimeri3210
@merimeri3210 Год назад
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@TrendTalk156
@TrendTalk156 Год назад
[ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ]
@መድህኒአለምአባቴ
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫🙏🙏🙏🙏❤️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
ቃለሕይወት የአሠልን ! አባታችን ኑሩልን 🙏
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ
አባታችን እኳን ደህና መጡልን በእዉነት ቃለህይዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን ናፍቀዉን ነበር አይጥፉብን አባታችን❤❤❤❤
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን ይፍቱን ይባርኩን❤🙇‍♀️ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@chanebelachew9484
@chanebelachew9484 Год назад
0
@chanebelachew9484
@chanebelachew9484 Год назад
😊😊😊
@lanchige9361
@lanchige9361 11 месяцев назад
​aZ 7:55 7:56 z
@lanchige9361
@lanchige9361 11 месяцев назад
​aZ 7:55 7:56 z 7:56
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል እህዉት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 3 месяца назад
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Год назад
Kale hiyiwet yasemalin abatachin edime Tena yadililin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Год назад
የምንወድህ አባታችን በሰላም መጡ።
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 Год назад
አባ በረከትዎ ይደርብኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ዘርፌቸርንት2119
@ዘርፌቸርንት2119 Год назад
አሜን አሜን አሜን ንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BethelihemGetachew-p4k
@BethelihemGetachew-p4k Год назад
ውይ የኔ አባት እኔ ቃል የለኝም ብቻ እርሶን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@enkuselasiedawit5453
@enkuselasiedawit5453 Год назад
5:36
@enkuselasiedawit5453
@enkuselasiedawit5453 Год назад
5:36
@samrawit376
@samrawit376 Год назад
አባታችን እንኳን መጡልን !!💖💖💖 ቃለ ህይወት ያሰማልን !!🙏🙏🙏
@peg_tube
@peg_tube Год назад
,qele hiwet yesemelen amen amen
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 Год назад
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን❤❤❤በዝህ ዘመን አርሥዎን የመሠለ አባት የሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤
@hanastube4716
@hanastube4716 Год назад
Kale hiwot yasemalin abatachi❤❤
@faresfares4573
@faresfares4573 Год назад
አባታቺን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤በረከትወት ይደርብን
@ZinaKiros-gl1nb
@ZinaKiros-gl1nb Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Bethelehem-cb9gj
@Bethelehem-cb9gj 7 месяцев назад
Yena mrt abate Kal hiwot yasemawot aman
@AhSal-n4i
@AhSal-n4i Год назад
አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 Год назад
እንካን ደህና መጡ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@woldeabera749
@woldeabera749 Год назад
እግዝአብሐሪ ይመስገን ይህን የመሰሉ ድንቅ :የነፊሳችንን መዳን እዉነተኛ አባት የሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@UcSx-r5o
@UcSx-r5o 2 месяца назад
Amennn amennn amennn kale hiwet yasemaln kbur abatachnnn 🙏🙏🙏
@FasilTe
@FasilTe 4 месяца назад
በእውነት የአባ ገብረኪዳንን ስብከት በሰማው ቁጥር ህይዎቴ እየተለወጠ ነው ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yutuy2655
@yutuy2655 Год назад
እኳን ሰላም መጡ አባታችን🌹እደኛ ሃፅያት ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃ ይበለን ስለ አባቶቻችን ፀሎት ብሎ ይለመነን💚💛❤😢
@nafkot-q1y
@nafkot-q1y Год назад
ለዚህ ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትዎ ይድረሰን 🎉🎉🎉🎉
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Dagyyonata
@Dagyyonata Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
@kirosbirhan6113
@kirosbirhan6113 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን በድሜ በጤና ያኑረልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወ❤❤❤
@HRu-j3g
@HRu-j3g Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን በረክታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Год назад
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@GrmayAraya-f8u
@GrmayAraya-f8u Год назад
Amen Amen Amen
@weleteslase
@weleteslase Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@munamu7720
@munamu7720 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእወነት የእረሶት ቃል ስሰማ ነብሴ ታርፋለች 😢እርካታ ይሰማኛል 💔
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
አሜንንንንን በእውነት ቃሉን በልባችን ይጻፍልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን የህይወት ቃልን ያሰማልን 🤲💚💛❤️✝️
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Год назад
አባእንዴት፡ዋሉ፡ይፍቱኝ፡❤❤❤❤❤❤
@YegetachewLij-fn5gn
@YegetachewLij-fn5gn Месяц назад
Amen amen amen🎉🎉🎉
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu Год назад
❤❤❤❤አሜንአንአሜንቃለህውትያሠማልን
@martatiga6552
@martatiga6552 10 месяцев назад
አባቴ ስለእመቤታችን ሲያወሩ ልቤ በደስታ ይሞላል ይህቺን እናት ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@abera4010
@abera4010 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልንንን❤
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Год назад
Enkan dena metulin abatachin
@YetRr-d5c
@YetRr-d5c 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝ አብዝ ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 2 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@GenetNigussie-c1u
@GenetNigussie-c1u Год назад
አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን እርሶን የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Год назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Год назад
Amen (3) ኣባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ሙሉ ጤናና ረዥም እድሜ ያድሎት ይህን ቅዱስ ቃሉ እንድስማ እግዚኣብሄር የፈቀደልኝ ዎ አምላኬ የዓለም ሁሉ ቤዛነ ተመስገን።፣፥
@tigetsale2088
@tigetsale2088 Год назад
ቃላ ህወት ያሰማልን
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን፫
@Setna1312
@Setna1312 Год назад
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Год назад
እንኳን ደህና መጡ እንቁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰመልን ምእመናን ላይክ እያደረጋቺሁ ገባ ገባ በሉ የእግዚአብሔር ቃል እንመገብ ለመለወጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@rahelnigussie5233
@rahelnigussie5233 Год назад
kale Hiwot yasemalene abatachine
@gut7948
@gut7948 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 11 месяцев назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Год назад
አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን!!
@Belayinesh-ew3dt
@Belayinesh-ew3dt 7 месяцев назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanabekele8308
@hanabekele8308 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶት ትድረሰን🙏🙏🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 3 месяца назад
Kale hywetn yesemalgi amen amen amen 🙏🏿💚💛❤️
@abuali4615
@abuali4615 Год назад
አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Год назад
ውድ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@brhenbrhen7005
@brhenbrhen7005 Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እህታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ለሰማነዉ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር በልቦናችን ይሳለልን አሜን፫❤❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@mulugetaefrem46
@mulugetaefrem46 Год назад
Qale hiwet yasemaln
@selamasefa6049
@selamasefa6049 4 месяца назад
የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አምላክ እስራኤል ቃለ ህይወት ያሠማልን አባችን❤❤❤
@ghidegerkiel5733
@ghidegerkiel5733 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ክቡር አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰምዓልን ።
@funniesttiktokvideos1337
@funniesttiktokvideos1337 Год назад
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@zena4992
@zena4992 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያኑረወት አባታችን አኛም የሰማነውን ለፍሬ ያደርግልን
@melakugizaw9919
@melakugizaw9919 Год назад
እግዝአብሐሪ ይመስገን ይህን የመሰሉ ድንቅ :የነፊሳችንን መዳን እዉነተኛ አባት የሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@LigDawit
@LigDawit 11 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት አባታችን እድሜዎት ይርዘምልን ቸሩ አምላክ ፀጋዎትን ያብዛሎት በዚህ ዘመን እንደ እርሶ አይነት አባት ማግኝት መታደል ነው።
@ertselam
@ertselam 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zedethiopiawit5216
@zedethiopiawit5216 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🥰
@mesismart1332
@mesismart1332 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፣
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Год назад
😮አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@bethelihempawlos3566
@bethelihempawlos3566 Год назад
ወይ ጉድ በእውነት አባ በርሶ ላይ አድሮ ያስተመረን አምላኪ ይመስገን!!! እርሶን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሒወትን ያሰማል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@yenenehyechale-t2v
@yenenehyechale-t2v 9 месяцев назад
ሺ አመት ኑሩ ጣፋጩ አባቴ
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በጸጋ ላይ ጸጋ ያክልዎ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 11 месяцев назад
ቃልይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤
@MelshDametaw
@MelshDametaw Год назад
አባታች ቃለሒወት ያሰማልን አሜን
@mekdesnegash1755
@mekdesnegash1755 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z 2 месяца назад
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 😊❤
@Fma-fl2go
@Fma-fl2go 7 месяцев назад
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Год назад
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@chernetayele702
@chernetayele702 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@حنششالبلادي
@حنششالبلادي 2 месяца назад
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@sytube5569
@sytube5569 4 месяца назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Далее
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 497 тыс.
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 497 тыс.