Тёмный

በመጨረሻም ሄርሜላ እውነቱን አወቀች። ከአክስቷ ጋር ተፋጠጠች ሳያስቡት የሄርሜላ ፍቅረኛ መጣ። 

yneser ayne የንስር አይን
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

በመጨረሻም ሄርሜላ እውነቱን አወቀች። ከአክስቷ ጋር ተፋጠጠች ሳያስቡት የሄርሜላ ፍቅረኛ መጣ።

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,6 тыс.   
@ynserayne
@ynserayne 7 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hFRgQX7goIc.htmlsi=pit4aHifqHW_c9BR የንስር አይን2 ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ውዶቼ 50ሺ አናስገባው።
@melkhamzar8948
@melkhamzar8948 7 дней назад
❤❤❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
❤❤❤❤❤
@MisikirGudeta
@MisikirGudeta 7 дней назад
Yene jegenaaaaa
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 дней назад
❤️❤️❤️❤️
@የወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥ 7 дней назад
ጀግናዉየንስርአይንአይዞንዜሮተነስተሕትልቅጀረጃመድረስትችልለሕ,በርታከጎንሕነን ሀቅንይዘሕእምትጋዝ
@GizawGirma-v7h
@GizawGirma-v7h 7 дней назад
"ይህችን ልጅ አትበያትም ከመንጋጋሽ ውስጥ ፈልቅቄ አወጣታለሁ " ያልከውን ቃል በተግባር ያሳየህ ጀግናችን ነህ
@accacc5974
@accacc5974 7 дней назад
ፈልቅቆ አወጣት ጀግናው
@YoditAbere
@YoditAbere 7 дней назад
በእውነት በጣም❤
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 7 дней назад
Betam betikikil
@HirutHirut-d9l
@HirutHirut-d9l 7 дней назад
በጣም በጣም በጣም
@enwdeshe524
@enwdeshe524 7 дней назад
❤❤❤❤❤አንተን የወለደ ማሕዐን ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤
@selamgebremriam
@selamgebremriam 7 дней назад
ኤርትራዊት ነኝ እንኳን ደና መጣቹ ቁዱስ ሚካኤል ሁሌም በፊትህ ይከተልህ ወንድሜ ዉጪ ያለን ኤርትራዊያን እናከብረሃለን
@angesettekle5003
@angesettekle5003 7 дней назад
Ewnet new Betam new yeminakebrih. Kidus Mikael yitebkih ❤❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 fikir bicha ❤❤❤❤❤
@mihretabreha8392
@mihretabreha8392 7 дней назад
❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷​@@angesettekle5003
@VivoY15s-he3ut
@VivoY15s-he3ut 7 дней назад
እኛም እንወድሻለን እህታችን ❤❤
@ZaroMasama
@ZaroMasama 7 дней назад
ወይ ጉድ😮😮😮😮
@Selina6648
@Selina6648 7 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን እንኛም እንወዳችኋለን 🙏😘
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 7 дней назад
ወ/ሮ ትዝታ የንስርን አይን አታውቀውም መሰለኝ ለእውነት ህይወቱን ይሰዋል። እግዚአብሔር ይመስገን ከአውሬዋ ትዝታ አፍ ሄርሜላን አስተፋሀት። ላይክ እያረጋቹ እስቲ ባርኩት👏👏👏👏👏❤❤❤❤ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 дней назад
True
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 5 дней назад
እዉነት ነዉ🎉
@GashawAschenaki
@GashawAschenaki 6 дней назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ የሄርሜላ ጉዳይ በጣም ነበር ያሳሰበኝ አውነቱን ስላወቀች በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አሁንም ግን አነዚሀውን ልጆች በጣም ልትጠብቃቸው ይገባል ፈተና ስለሚበዛባቸው ብዙ ድክመህላቸዋል አሁንም በርታላቸው፡፡ አንተን ሳያማክሩ ምንም ነገር ውስጥ እንዳይገቡ፣ ከማንም ሰው ጋር አላስፈላጊ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አስጠንቅቃቸው፡፡ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ፡፡
@teshe4T
@teshe4T 7 дней назад
ጀግና ነህ በትዕግሥት የሄርሜላ ሕይወት ለመታደግ በመቻልህ በጣም በጣም አደንቀሀለው አንበሳ !
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 7 дней назад
ከአንበሳ ጉሮሮ ነው ሔርሜላን ያወጣሃት በጣም ነው የማደንቅህ፧?ተባረክ!!!
@Bangtang-n7d
@Bangtang-n7d 6 дней назад
ማን ብዬ ልጥህ አንተ ከማንም ትለያለህ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።❤❤❤
@kenubishbiniyam
@kenubishbiniyam 6 дней назад
ጀግና ነው ጀግና ነህ በጣም ነው የሳቅኩት የሷን ሜስጥር አወጣሃት ጀግናነህ እንወድሀለን 🎉🎉🎉❤❤❤
@hemihemi4715
@hemihemi4715 7 дней назад
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ጀግና ነህ የእውነት ትለያለህ🙏 የእውነት ለሄርሜላ ፈርቼላት ነበር ግን አሁንም የሆነ ነገር ሳታደረግባ አትቀርም ፀበል ውሰዷት🙏
@teklubirru5780
@teklubirru5780 7 дней назад
ይሄንን የሄርሜላ ፍቅረኛ የእውነት በእውነት ፍቅረኛዋ ሆኖ እንዲቀጥል አግባቡት። ሄርሜላ ለፍቅር ጀማሪ ስለሆነች እንዳትጎዳ። አንተ ልጅ እባክህን ሌላ ህይወት ከሌለህ ከሄርሜላ ጋር የጀመርከውን ፍቅር በእውነተኝነት ቀይረህ አብረሃት ሁን።
@semira6469
@semira6469 7 дней назад
ዛሬ አደኛ ነኝ 🎉 ይህን ጀግና እምወዱ በላይክ ግጩኝ🎉
@meronmeron5206
@meronmeron5206 7 дней назад
በናትሽ ስልኩን ስጭኝ
@صفيه-ق3ث
@صفيه-ق3ث 7 дней назад
የኔ ጀግና የነስር አይን አንተ ከምንም በላይ ጀግና ነህ አንተ ቆንጆ ግርማ ሞገስ ያለህ ወዳወድ ጀግና❤❤❤❤❤
@ሚኪያስተፈሪ
@ሚኪያስተፈሪ 7 дней назад
ወይ ሔርሜላ እንደገና ማጡ ውስጥ ትገቢ እሚገርም ነው በጣም ነው ያሳዘንሽኝ የነበረው ቅዱስ ሚካኤልን አመስግኝ እንዲሁም የንስርን አይን ን ደግሞም ይቅርታ ጠይቂው በጣም አደግኛ ሰው ላይ ነበርሽ እኮ በልብሽ ቅነት ፈጣሪ ደርሶልሻ አይዞሽ
@hanafetene2338
@hanafetene2338 7 дней назад
ወይኔ የንስር አይን እግዚአብህር በህይወትህ ሁሉ ደስታህን ይሙላልህ የኢትዬጲያን ጀግና ክብርልን
@seada3423
@seada3423 7 дней назад
Ene erasu edet dese edalge
@DerejeDera-p3z
@DerejeDera-p3z 6 дней назад
በእውነት ጀግና ነህ ይህቺ አውሬ እንደ ውሻ ስታደርግህ እንደ ውሻ አስጮህካት ሄርሜላ ይቅርታ ልጠይቅህ ይገባታል❤❤❤❤❤❤
@AmiSeid-k9f
@AmiSeid-k9f 7 дней назад
ማነው ወላሂ እንደኔ የነዝህ ልጆች ያሳሳበው ወላሂ ነው ምላችሁ ስቀመጥም ስነሳም በጣም ነው የማስባችሁ ይህንንም ትልቅ ሚና ምትጫወተው አንተ ነህና አንተንም አላህ ይጠብቅህ የንስር አይን
@ዙዙየጃማዋ
@ዙዙየጃማዋ 6 дней назад
እኔላተቃላት ያጥረኛል የምትወዱት የምትከታተሉሁሉ የዉነትከወደዳችሁት በላይክአሣዪኝ🎉🎉🎉
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 7 дней назад
አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑሮ የጀግና ጀግና ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም የሴጣኖች መድሀኒት ነህ ኑርልን
@AddisKassa-g9h
@AddisKassa-g9h 7 дней назад
እንተ ጀግና መድሐኒያለም እድሜ ከጤና ይስጥህ ኢቺ ሴትዮ የጇን ማግኘት አለባት
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 7 дней назад
ውይ የሄርሜላ ጉዳይ በጣም አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ከጅብ አፍ ነጠቀልን ጀግናው በሄድክበት ሁሉ ድንግል ትጠብቅ የኛ ጀግና❤❤❤
@Danilove-fr2zv
@Danilove-fr2zv 7 дней назад
ሰላም ነዉ
@Danilove-fr2zv
@Danilove-fr2zv 7 дней назад
ደዊኢ እህቴ
@Danilove-fr2zv
@Danilove-fr2zv 7 дней назад
በጣም ፈልግሽ ነዉ
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 7 дней назад
@@Danilove-fr2zv ይቅርታ ማን ልበል ደሞ የት ነው የምደውለው ቴሌ ግራም ላይ ነው እንዴ ያለነው😁😁
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 7 дней назад
አንተ፡ጀግና፡፡እውነታው፡ላይ፡ሰለደረሰክበት፡በጣም፡ነው፡ደሰ፡ያለነ፡፡ዳግም፡ኤርሜላን፡ከሲሆል፡ሰላወጣአት፡ደሰ፡በሎኛል፡ጌታይጠብቅህ
@fekermitka
@fekermitka 7 дней назад
የንስር ጀግና ጀግና አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ የተባረከ ነው የተዋለድካቸው ዘርህ ሁሉ ተባረኩ ይሁኑ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልል ይች ሰይጠን ሰትየ አንጨረጨራት ፊታ ቢገልጥ ጥሩ ነበር😊😊😊
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 7 дней назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አረ የጀግናችን ህይወት እያሰጋኝ ነው ሴትዬዋ መጋኛ ናት😥😢😢
@waltniguskebede2157
@waltniguskebede2157 7 дней назад
የሄርሜላን ጉዳይ በባለ ውለታዋ የንስር ዓይን ላይ ያሁሉ ተረስቶ በሱላይ የምታሳየው አክት አናዶኝ አሳዝኖኝ እኔ ብቻ ሳልሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ አዝነው ስለነበር ዳግም የእነሱን ጭቅጭቅ እንዳልሰማ ብዬ እኔ ወስኜ ነበር ታዲያ ዛሬ በዕለተ ሚካኤል ይህንን መልካም ዜና በመስማቴ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ
@HANAN-t4w
@HANAN-t4w 7 дней назад
ሄርሜላ በጣምም አናዳኝ ነበር በቀደም የኛ ጀግና ከቃል ፍክች የማትል በርታ❤❤❤
@serkserk1091
@serkserk1091 7 дней назад
ወንድማችን ሄርሜላ እጅግ ባለጌ ነች። በፍጥነት እንዴት እንደከዳችህ አይተናል። ክብር የሌላት ባለጌ ልጅ ሆናለች። ከአሁን በህዋላ ከሄርሜላ ራቅ። ላንተም አትመለስም። ክፉ ነች ባህሪዋ ከአክስትዋ የባሰ ነው
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 6 дней назад
እውነት ነው
@BetelehemGetachew-d5m
@BetelehemGetachew-d5m 7 дней назад
ሄርሜላ ፀበል መግባት አለባት የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@abichgigna9385
@abichgigna9385 6 дней назад
ልጆቹ ይጋቡ የመጀመረያ ፈቅረኞች ሰለሆኑ በተለይ ልጆቹው ቢለያዬ ይጓዳሉ ሰለዝህ ይጋቡ የምትሉ ላይክ👍
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 6 дней назад
💚💛❤ዋዉዉዉዉዉዉ የነስር አይን የእዉነትም ጅግና ነክ💪💪💪💪የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ በእድሜ በጤና ታኑረክ ታኑራቹ🙏🙏🙏🙏ኢትዮ ላይ እንዳንተ አይነቱን ልባም አስተዋይ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን እርምጃህን ጠብቅልን ስንወድክ😍😍😍😍💚💛❤
@saramasarat1310
@saramasarat1310 7 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ከመጨነቄ የተነሳ ማየት ሁሉ አስጠልቶኝ ነበር ዛሬ በጣም ደስ አለኝ በእውነት ትዕግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ እራስህን ጠብቅ ልጁም ቤተሰቦቹም እራሳቸውን ይጠብቁ ልትጎዳቸው ትችላለች
@Danilove-fr2zv
@Danilove-fr2zv 7 дней назад
እዉነት ብለሻል እህቴ
@TsigeNefso
@TsigeNefso 6 дней назад
ዋው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሔርሜላ ከዚች አውሬ አመለጠች የንሥር አይን እድሜ ጤና ይስጥ
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 7 дней назад
የታላችሁ የዚህ ጀግናችን አድናቂዎች በ like💪
@bushman3946
@bushman3946 7 дней назад
የንስር አይንን ለምን አንድ ሚሊየን አንስገባውም መኪናውንም እራሱ ይገዛ ነበር እናግዘው በርታ ጀግናው🎉🎉🎉
@Helenutub
@Helenutub 7 дней назад
ውይ ወድሜ ስጠብቀው የነበረ ጉዳይ ነበር😢❤❤❤ጀግናችን እኖድሀለን😢❤❤❤
@kapitessema1824
@kapitessema1824 7 дней назад
ወንድምዬ፡ጌታ፡ካንተ፡ጋር፡ይሁን፡፡😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@ZelekLakew
@ZelekLakew 7 дней назад
ሴትይቱለገንዘብ ስተል ሰውንለመግደል ወደሆላ አትል ተጠንቅ
@SuzanGfamily-bj4ft
@SuzanGfamily-bj4ft 6 дней назад
ጀግናዬ አንበሳ ፈጣሪ ሁሌም ካንተጋ ይሁን 🙏
@belayneshsisay-o8d
@belayneshsisay-o8d 6 дней назад
❤❤❤ወየዉ የንስር አይን እባክህ እራስክን ጠብቅ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ።ይችጅብ የሆነች ሴትዮ ናት አንተ በርታ መድሀኒለም ከፊትህይቅደም
@SeadaNure1234
@SeadaNure1234 6 дней назад
የነስር አይን ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅህ ላይክ አድርጉ 200k እናስገባው
@MeremOumer-ur7yd
@MeremOumer-ur7yd 6 дней назад
በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እኔ ስላተ ተሳቀኩኝ ሞትኩኝ
@Yewendmainafaki
@Yewendmainafaki 6 дней назад
በሥላሴ ስም የእውነት የእናትህ ማህጸን ይለምለም ተባረክ ዘር ይውጣልህ ኡፍፍፍ ትፍስ አልሁ እኔ ራሱ በስመ አብ
@nazretabebe836
@nazretabebe836 5 дней назад
ማሪያምን ሔርሜላ በጣም አናዳኝ ነበር አንተ ግን በጣም ትዕግሥተኛ ነህ ጀግና 🙏
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
እሄንን ጀግና ወንድመችን የሚቶዱት ለይክ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 7 дней назад
መዉዴድ ብቻ ይገልፀዋል እጅግ በጣም ነዉ የምንወደዉ።መልካም የሚሰራን ሰዉ ማንም አይጠላም መልካም ሰዉ የሚጠላዉ ሴጣን ብቻ ነዉ!!!!!!
@alialee3325
@alialee3325 7 дней назад
የእኔጀግ ወዬዬዬዬ ❤❤❤
@رحمه-ق5ج
@رحمه-ق5ج 7 дней назад
መልካም የሚሰራ ሰውን የሚጠላው ውስጥ ለውስጥ ወንጀል የሚሰሩት ናቸው መች በመች ተጋለጥኩኝ ያሉ ጥሩውን ሰው ለማጥፋት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም አላህ ከምድር ያጥፋቸው
@GGMedia376
@GGMedia376 6 дней назад
betam​@@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 6 дней назад
ሴጣን ከሆነ እጂ የሚጠላው የለም
@AlmazArefe
@AlmazArefe 6 дней назад
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ያንተ ቻናል እከታተለሁ በጣም ነው እማደንቅህ የነ ሔርመላ እዚህ መድረሱ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ላንተ ደግሞ ጌታ ይጠብቅህ ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 дней назад
🙏
@elizabethlagiso9228
@elizabethlagiso9228 7 дней назад
ተባረክ እኔ የሔርሜላ ነገር አሰጠልቶኝ ነበር ተዋት ብዬ ነበር አንተ ግን ትዕገሰተኛ ጎበዝ ነህ እዉነቱን አወጣኸዉ ጀግና ነህ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 дней назад
እኔም ማሬ ንስርዬን ወንድሟን ከፍ ዝቅ አድርጋ ስትናገረው የራሷ ጉዳይ ብዬ ነበር ግን ወዳም አይደል ተመስገን ዛሬ ግን እውነቱን ስታቅ ኡፍፍፍ 😢❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 7 дней назад
Tekkl😢😢
@zaitoonarizwan9795
@zaitoonarizwan9795 7 дней назад
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤የኛጀጉነነኩወዲሜኑሪልን​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@teebemohammed
@teebemohammed 7 дней назад
እሰይ እንካን እምነቱን ተጋለጠ የኔ ጎበዝ በጣም ምስጋና ይባሃል እውነቱም የሔርመላ እና የቤንያም ወንድምነህ ❤❤
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 7 дней назад
እኔ እራሱ የንስር ዓይን እንኳን በዚህ ልክ ዝቅ ማድረግ ይቅርና በክፉ ዓይን የሚያየው አልወድም የወለድኩት ያህል ነው የሚሰማኝ በህመሙ ስዕለት ተስየ መልስ አልሰጠኝም ስልክህን ብየው ነበር ሄርሜላ በምትናገረው እርግሜት ሁሉ ነበር ግን ልፋቱ ድካሙ ውለታውን እረስታ እንዲህ ታናፋለች
@alamutofia7330
@alamutofia7330 7 дней назад
ጀግናችን መቷል ገባ ገባ በሉ ወደ200Kእናስገበዉ ወድሜ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አባቴ እኔ ለአንተ ቃላት የለኘም ❤❤❤
@אסמוןמוצה-ס5ח
@אסמוןמוצה-ס5ח 7 дней назад
🎉🎉❤🎉
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym 7 дней назад
❤❤❤❤
@sarataieb687
@sarataieb687 7 дней назад
🎉🎉🎉❤❤
@HaimHamana
@HaimHamana 5 дней назад
የቅዱስሚኪኤልንስምየጠራንሁሉ እወዳለሁ
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
ህጉ አይፈቅድም። እንጂ 10 ጊዜ ሰብስክራይብ ባደረኩ አንተ ጀግና ተባረክልኝ❤❤❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 7 дней назад
በጣም
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 дней назад
❤ምነው እኔ 100ጊዜ ባደረኩት
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 7 дней назад
Right right😘😘😘😘😘👏👏👏
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 7 дней назад
እረ 200 ሽ ባረገዉ እፉፉፉፉ ቃላት አጠዉለት
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 7 дней назад
RIGHT
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 7 дней назад
ወንድማችንን 200k እናስገባዉ ምትሉ እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 дней назад
እስኪ እባካችሁ ሼር እያደረግን 200k እናስገባው😢😢
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 7 дней назад
Wowo. 🎉🎉
@አህሚአሚ
@አህሚአሚ 7 дней назад
ፕራንክ አይደለምአ ምን ታደረጊዋለሽ 200k ይገበዋል
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 7 дней назад
ይግባውል 💞
@rahimawayama2417
@rahimawayama2417 7 дней назад
Tiktok mastwakya seru
@yealemtekea410
@yealemtekea410 7 дней назад
በሄርሜላ ነገር ተስፋቹ የለመለመና ደሰ ያላቹ እጅ አዉጡ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እገዚአብሄር መጨረሻዉን ያሳምርልን 🙏🏽😘😘
@senaitmekuria7707
@senaitmekuria7707 7 дней назад
😮
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 6 дней назад
ስለሄርሜላ የሬሷ ጉዳ ሴትየዋ ማፈሯ ደስስስ ነው ያለኝ ብቃት አሰመያት ወድማችን እሷማ ከዛ ጉድ እዳላወጣት ንቃ አቋሻ ያነን ማንነቷን እረስታ አናገረችው ይች ደደብ እሷም አልፎላት እሱ ግን መልካም ልጂ ነው ከልቡ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 дней назад
Amen
@MmJjk-t9f
@MmJjk-t9f 5 дней назад
እኔ ተስፋ ቆረጭ ነበር
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk 7 дней назад
አንተ ግን የያስከው ነገር ከግብ ሳታደርስ ያየውት ስራ የለህም አንተን የወለደች እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤❤
@DoublebB-m2m
@DoublebB-m2m 7 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Alam-k6l
@Alam-k6l 7 дней назад
የልብ አድርስ ጀግና እኮ ነው❤❤❤❤
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 7 дней назад
በጣም
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 7 дней назад
እነደ ነዘላለም እና እንደ ንስር አይን ጀግኖች ሃቀኞች ስላሉ ኮራት ይሰማኛል❤
@alemasfha6053
@alemasfha6053 7 дней назад
🎉❤
@SadiyaNuru-c9e
@SadiyaNuru-c9e 7 дней назад
መንታ መንታውን ውለድ አንተን የወለደች እናት እድሜና የጤና ይስጣት
@AddisKassa-g9h
@AddisKassa-g9h 7 дней назад
አንበሳ ቃላት ያጥረኛል ላንተ ከዚች ከስይጣን እጅ ፈልቅቀህ አወጣሀት ሄርሜላም ወንድሟም ወደጸበል ይሂዱ እንተ ጀግና ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ🎉
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 7 дней назад
ስለአንተ ልጅ አምላኬን በየደቂቃው ላመሰግነው ዝግጅ ነኝ ተመስገን ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ 🙏❤❤❤
@Danilove-fr2zv
@Danilove-fr2zv 7 дней назад
hii ሰላም ነዉ
@mihretabreha8392
@mihretabreha8392 6 дней назад
Aemnnnnnn
@LubabaEshetu-kl6og
@LubabaEshetu-kl6og 7 дней назад
ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ ይህች ሴትዮ በእውነት ትልቅ ትልቅ ሰይጣን ናት።።።።
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 7 дней назад
እረ ከሰይጣንም በላይ ነች ሎቱ ስብሀት
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@@LubabaEshetu-kl6og የሰይጣንን ስራ ታስንቃለች ያሰበችው ስላልተሳካላት አቅበዘበዛት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@sosinanegussiegutu3540
@sosinanegussiegutu3540 7 дней назад
ተባረክ ወንድሜ የሔርሜላ ነገር አስጠልቶኝ ነበር አንተ እውነቱን አወጣሀው ተባረክ ጀግና እንወድሃለን
@hanamehari6014
@hanamehari6014 7 дней назад
ጀግናችን እራሰህን ጠብቅ እግዝአብሄር ይጠብቅህ ❤ ትእግሰትህ በጣም የሚደነቅ ነው
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
ይችን ጉደኛ ሴት😢በእውነት የነስር አይን በቀላሉ እዳለቆት፣ኤርሜላን ጠበል ውሰዶት
@Aresema29
@Aresema29 7 дней назад
ቅዱሰ ሚካኤል በቀኑ ይሄን እውነት ሰላወጣ በጣም ደሰይላል ፍፃሜው ይመር። ምሰጋና ይደረሰው አምላከ ቅዱሰ ሚካአኤል። የንሰር አይን እድሜህ ይርዘም ተባረክ።
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 7 дней назад
በፀሎት እናግዘው በመተት። እንዳታበላሽበት ያሁኑ በጣም ያስፈራል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀው።
@ከረያባመታባዘራውtube
ኤርሜላ ሁሉም እውነት አውቃ ወደ ቀልቧ ስትመለስ የንስር አይን እና ወድሟ ከልቧ ይቅርታ እደምጠይቃቸው እርግጠኛ ነኝ አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ እቺ ሴትዮ ግን የጄን ማግኝት አለባት እቺ አሻጉሊት የሆነች ክፉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 7 дней назад
😂😂😂በጣም
@louatlouat8603
@louatlouat8603 6 дней назад
በጣም 😢😢
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 7 дней назад
የሄርሜላ ጉዳይ በጣም ነዉ የስጨናቃኝ ከምር 😢
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 7 дней назад
ወላሂ እኔም
@መሲይወሎየዋ
@መሲይወሎየዋ 7 дней назад
እዴት እዳናዴዴችኝ. በፊት ሲወድቁ የት ነበረች
@halimaali4383
@halimaali4383 7 дней назад
Enem✋
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 7 дней назад
በጣም 🎉🎉🎉🎉
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 дней назад
እኔም 😢
@nvgfdfrt6081
@nvgfdfrt6081 7 дней назад
ወንድማለም አሁን ያለ የሌለ ሀይሏን ለብቀላ (ሰወቿን) ስለምትጠቀም ተጠንቀቁ ወይም በህግ ቁጥጥር ስር አውሏት የምትሉ ላይክ እደርጉ ።
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 дней назад
True
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 7 дней назад
አቤት እንዴት ደስ ይላል እንደ ፎከረው ሄርሜላን ነጻ አወጣት የኛ ጀግና ምንም የሚያቅተው ነገር የለም፣ የጀግኖት ጀግና ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እቺ አክስት ተብየው ግን አንቱንም ሄርሜላንም ቢንያምንም ለማስደብደብ ወደሀላ አትልምና ተጠንቀቁ፣ ክቻላችሁ አስራት ለህግ አቅርብዋት።
@אלמיטוסיסאיי
@אלמיטוסיסאיי 7 дней назад
አረአተሠው ቃልየለኝም
@merry7022
@merry7022 7 дней назад
ምንም ቃል የለኝም በጣም ነዉ የተደሰትኩት የጀግና ጀግና ነህ እመቤቴ ትጠብቅክ ሄርሜላ ወደራሷ ተመልሳ ስላየሁኝ ደስስ ብሎኛል ተመስገን
@FatmaKfh
@FatmaKfh 7 дней назад
እልልል እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤
@AyaldawutAyaldawut
@AyaldawutAyaldawut 7 дней назад
ደጋግሜ ሰማሁት ምን አይነት ማህፀን አለ አንተን የወለጀች እናት የሺ ሰው ግምት በላይ ነህ እደ አንተ አይነቱን ያብዛልን😢❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 7 дней назад
@@AyaldawutAyaldawut አሜን
@uaeuar8642
@uaeuar8642 7 дней назад
እቺ ጉድ በፍጥነት መታሰር አለባት በንዴት የሆነ ነገር እንዳታደርግ እውነት የልጆቹ እባት ታግተው ከሆነም እንዳትገላቸው ሄርሜላ ከዛ ቤት ስለወጣች ደስ ብሎኛል ተባረክ እመብርሀን ከፊት ከሀላ ጥላ ትሁን አቦ
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x 7 дней назад
ትክክል እዳትገለው ወይለሄርሜላ ወይለፍቅረኛዋ ወይለቢኒ እዳትገላቸው😢😢😢
@KalabNaol
@KalabNaol 7 дней назад
ውይ ውይ ወይ አንተሰው በጣም ድንቅ ሰው ነህ ሄርሜላ የተሰራባትን ደባ አጋልጠሀል ከተኩላ መንጋጋ ፈልቅቀህ አውጥተሀታል ቢንያም እህትህ ወደእምሮዋተመልሳለች እንኳን ደስአላችሁ የንስር አይን አደኛ አይገልጸውም ተባረክ።
@AlemHailu-ys1fq
@AlemHailu-ys1fq 7 дней назад
እውነት በጣም ኮራሁብህ ወንድሜ ያንተ እናት ማህፀኗ ይባረክ ምን አለበት እንዳንተ 20ወንድ ልጅ ወልዳ ቢሆን ❤❤❤❤ሺ አመት ኑር ❤❤
@ቤተ-ገዮሪጊሰ
@ቤተ-ገዮሪጊሰ 7 дней назад
ደምሪኝ እማ❤
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 7 дней назад
እች ሰይጣን ሴትዮ የጇን ታገኛለች የኔ ጀግና አንተ የጀመርከው ነገር ግብ ሳይደርስ እንደማትለቀው አቃለሁ በርታ አይዞህ
@hirut8456
@hirut8456 6 дней назад
ወንድምነት የኛ ጀግና በርታልን ኑርልን ልፋትክ ትግስትክ እሰይ ጌታ ይባረክ እውነቱ ወጣ ❤❤❤
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
ወንድሜ አለም እራስህን ጠብቅ ግን ሄርመላን ፀበል ዉሰዳት😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 дней назад
ለሄርመላ ልታድን ዳግም ደከምክ እኮ ጋዜጠኛ ዎንድሜ😢😢😢😢ዝሮዝሮ እውነቱ ስለወጣ ደስ ብሎኛል ድካምህን ፍሬ እያፈራ ስላለ ደስ ብሎናል
@ሳህለማርያምታደሠ
@ሳህለማርያምታደሠ 7 дней назад
የኛ ጀግና ❤❤❤❤ ሄርሜላ እኳንም እውነቱን አወቅሽ ደግሞ የልጁ አባት ተገኝቶ እድሁም ሄርሜላና ወድሟ ባንድ ላይ እድነያቸው ፈጣሪ ይርዳህ
@Yeshi-zx8tb
@Yeshi-zx8tb 7 дней назад
የንስር ዓይን የእውነት ጀግና ነህ ይቺ አክስት ባይ ሄርሜላን ትገላታለች ብዬ በጣም ተጨንቄ ነበር እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልህ ከአውሬ መንጋጋ ነው ያዳንካት ።
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 7 дней назад
ነስር አይን ማለት በጣም ጀግና እጅግ አዛኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የርሜላ የጅሽን አገኘሽ ሳስሽ ነው
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 дней назад
በአውነት አግ/ር ይመስገን. ደስ ነው ያለኘ.አንካን ሔርሜላ አመለጠች. ብንያምን አና ሔርሜላ አግ/ር ይጠብቃቸዉ.
@BdfgGgxgg
@BdfgGgxgg 7 дней назад
ዛሬ እድሌ ደርሶኝ መጀመሪያ ነኝ እውነት ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ
@muajehbbshs
@muajehbbshs 7 дней назад
🎄 አይ ወንድማችን እባክህ ይችን ከርከሮ አሳማ ሴትዮ እባክህ እየተጠነቀቅህ በፀጉራ ሙሉ አጋንት የፀፈረባት ሥለሆነች የምትናገረዉንና የምትሰራዉን ሥለማታዉቀዉ ተጠንቀቅ በቆፈረችዉ ጉድጎድ የምትገባበት ሰአቱ በመድረሱ ተሥፋ ሥትቆርጥ አጥፍታ መጥፋት ልትፈልግ ሥለምትችል ተኬር ? ? ? ?🎄🎄🎄
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 7 дней назад
ወንድማችን ኑርልን በፀሎት ሁሌም ካንተ ጋር ነን በሄድክበት ሁሉ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፋ ይከልልህ
@BinAwol
@BinAwol 7 дней назад
ይች ሄርሜላ የምትባ ልጅ ግን በመተት ተይዛ ካልሆነ ደበረችን ደበረችን አይገልፀውም ።
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 7 дней назад
በጣም
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 7 дней назад
ትክክል❤❤😂
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z 7 дней назад
እረ መተት እንዳልተሰራባት እርግጠኛ ነኝ በደካማ ጓኗ ገብታት ነው ሴት ካፈቀረች እናት አባቷን ትክዳለች
@helimahelima5706
@helimahelima5706 5 дней назад
በጣም ደበረችኝ አይገልፀዉም
@tru1614
@tru1614 6 дней назад
አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቢኒ በጣም ያሳዝናል እሱን እርዳው ይችም የማትረባ ሄርሜላ የሚሏትንም ከሰማችህ እርዳት በርታ በርታ
@Umnayf
@Umnayf 7 дней назад
የረቢ እውነት ሄርሜላ አይነ ተገልጦላት ይሁን😢😢😢
@umuAbdaallah
@umuAbdaallah 6 дней назад
ኮሜንት መፃፍ አልወድም ዛሬ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ጎቤዝ በርታ
@serkserk1091
@serkserk1091 7 дней назад
የንስርዓይንን በጉጉት በናፍቆት የሚጠብቀው ማን ይሆን? እንወድሃለን ወንድሜ❤
@meseretEyase
@meseretEyase 7 дней назад
እልልልልልልልል የኛ ጀግና መጣክልን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችነን ሰላም ያድርግልን ወገኖቸ
@JkskndJsjuxjxisoo
@JkskndJsjuxjxisoo 7 дней назад
Amen
@HdhHr-ph3mu
@HdhHr-ph3mu 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኮንም አብሮ አደረሰን👏👏👏🙏🙏🙏
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@Eftah13
@Eftah13 7 дней назад
Amen❤❤❤❤
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x 7 дней назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ❤❤❤
@MulatAndargie
@MulatAndargie 6 дней назад
የዘመናችን ጀግና ነህ እኔ ላንተ ድክም ብሎኝ ነበር አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን ግን ተጠንቀቅ
@tigisit2534
@tigisit2534 7 дней назад
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ እባክህ ጸበል ዉሰዳቸው እነኝህ ልጆች በጸሎት ካልበረቱ ችግር ሲመጣ ይወድቃሉ 🥹
@ቤተ-ገዮሪጊሰ
@ቤተ-ገዮሪጊሰ 7 дней назад
ደምሪኝ እህቴ❤❤
@helulove8941
@helulove8941 7 дней назад
ስሮጥ ተደፍቼ ነበር እንኳን ደና መጣክ ምርጤ❤❤❤❤❤❤
@butuamenu
@butuamenu 7 дней назад
ጀግናችን ካረመኔ እጅ ልጆቹን ታደጋቸው ገና ይቀጥላል💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 7 дней назад
ተስዬ ነበረ መድሃኒኣለም ኣባቴ እውነታውን እንድታውቅ ከረዳሃቸው 3ቀን የምስጋና ሱባኤ እገባለው ብየ ነበረ እና ዛሬ ቀን በህልሜ ልጁ ኣይቼው ማለቴ ንስር ኣይን እና ዋው ምናልባት የሄርሜላ ጉዳይ እውነታው ሊወጣ ነው መሰለኝ እያልኩ ነበረ በስተመጨረሻም ወጣ ደስ ኣለኝ በጣም
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 7 дней назад
@@tigraymymather7597 በጣም የሷ ነገር እኔም አሞኝ ነበር
@ንግሰቲጓልተዋህዶ
@ንግሰቲጓልተዋህዶ 7 дней назад
ገቦዝ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 дней назад
🎉🎉🎉
@AyaneTufaKenea
@AyaneTufaKenea 7 дней назад
ወንድማችን የንስር አይን እግዚአብሔር ይባርክህ እኔየወንዶች እናት ነኝ እና አንተ ደግሞ በዚህ በከፋ ጭካኔ በበዛበት ዘመን ወጣትነትህን ሰውተህ ይህንን የተቀድሰ ስትሰራ በዘመኔ ስላየሁ በጣም ደስ ይለኛል:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሰዎች ደስታ እንደምትሰራ ያንተም ደስታ ፍፁም እንድሆን የዕለት ዕለት ፀሎቴ ነው ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር በበለጠ ሞግስ ይቅደምህ ጠላት አይቶ አያግምህ በዝተህ ከብደህ ደግሞ ለማየት ያብቃን እኔ ለአንተ ለእናትህ ለሙሉ ቤተሰብህ በጣም እሳሳለሁ: አንተን የወለደችህ እናት ትባረክ ;:
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 7 дней назад
❤❤❤
@bezunskwakjira5571
@bezunskwakjira5571 6 дней назад
"ይህችን ልጅ አትበያትም ከመንጋጋሽ ውስጥ ፈልቅቄ አወጣታለሁ " ያልከውን ቃል በተግባር ያሳየህ ጀግናችን ነህ::
@helimahelima5706
@helimahelima5706 5 дней назад
ወላሂ ትግሥቱ እራሡ ሥት ሥትለዉ ነበር ዋና መቃቶ ነዉ
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 7 дней назад
Welcome our Hero ❤❤❤❤ Goota Goota caalu 👏👏👏👏😘😘😘nuuf jiraadhu dhugumatti Waaqayyo sihaa eegu Yeroo hundumaa ijji keenya si eegdi😘😘😘👏👏👏💐💐
@obseyoutube2531
@obseyoutube2531 7 дней назад
Dhugaa gotaa muchaa kun🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 7 дней назад
@@obseyoutube2531 bara keenya kanatti namni akkasii jiraachuun👏👏👏👏👏raajuma
@martarinaldi8676
@martarinaldi8676 7 дней назад
ወንድሜ እግዜቤሔር ጤናና ፀጋውን ያብዛልሕ ይችን ልጅ ከጅብ ጉሮሮ ውስጥ ነው ያወጣሀት ጀግና ጀግና!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiembetmeshesha7416
@yeshiembetmeshesha7416 7 дней назад
ሄርመላ ግን በጣም ክሀዲ ናት የንስር አይንን ንደዚህ ማድረግሽ በጣም ታሳዝኛለሽ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 дней назад
እሰይ ጀግናው ወንድማችን ተባረክ ዘርህ ይለምልም የዚች የአውሬ ሴት ሴራ እንኳን ተጋለጠ ፈጣሪ የጅሽን ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ያሳምረው
@EKidane77772
@EKidane77772 6 дней назад
እሰይ ሄርሜላ እውነቱ አወቀች ዛሬ ደስብሎኛል ወንድማችን በርታልን ራስህንም ከዚች ሴትዬ ራስህን ጠብቅ በጣም ክፉ ሰው ነች ❤🎉❤🎉❤🎉
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x 7 дней назад
ጀግናየ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እኔ የገረመችኝ ሄርሜላ እዴት ለነስር አይን ክብር የለላት ከዛሁሉ ጨለማ ያወጣትንሰው ስታማልሰው ግርፍጥለወድሟ ክብር የለላት ይቺ ሴትዮ ለንብረት ብላ ስታጣላት አብራ የነጎደች😢😢😢
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 7 дней назад
ወደ አይደለም ሴትየዋ የሰይጣን መንፈሰ አለባት ጭንቅላቷን brainwash አርጋታለች ፣
@amenatedres3308
@amenatedres3308 7 дней назад
ታውረሽነበርአሁንምከአደጋአወጣሽማፈሪያነሽይቺእብድአክስትሽልትገልሽነበር
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 7 дней назад
ላንተ ቃላት የለኝም ማርያምን ❤❤ ጀግና ነህ ትችላለህ ልጁን ግን ጠብቀው እንዳታስገድለው ሴትየዋ ሰይጣን ናት
@kamilaq9023
@kamilaq9023 7 дней назад
አይ የንስር ግሩም ሰዉ ነክ በምድራችን ብዙ ክፉ ሰዎች እናዉቃለን እንደዚች ክፉ አራመኔና ጨካኝ ሰዉ አለ ብዬ አልልም ነገር ግን ያሁሉ ማመናጨቅ ስድብ ዛቻ ባመንካት ሄርሜላ መከዳት ችለክ ለመህ ዉጤት ሰለበቃክ አዉነት ቃል የለኝም ዘመንክን ሁሉ ይባረክ ከፊት ከሗላህ መለከቶች ይከተሉህ ❤❤❤❤
Далее