Тёмный

በመጨረሻም ባለሀብቱ ፍቅረኛዋ አወቀ!!እውነታውን ሲያውቅ በሽጉጥ..!! 

ዱካ ሾው /duka show
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

በመጨረሻም ባለሀብቱ ፍቅረኛዋ አወቀ!!
እውነታውን ሲያውቅ በሽጉጥ..!!
‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬

Развлечения

Опубликовано:

 

23 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@EABET-qt9iw
@EABET-qt9iw 6 дней назад
እህቶቼ አረብ ሃገር ያለን እግዘአብሔር ይጠብቃን
@dghvuk6027
@dghvuk6027 6 дней назад
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤
@BiriEshetu
@BiriEshetu 6 дней назад
Ameen Ameen Ameen🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 6 дней назад
Amene amene amene
@hawwitube7353
@hawwitube7353 6 дней назад
Ameeen❤❤
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 6 дней назад
አሜንንን🙏🙏🙏❤❤❤
@shemima5580
@shemima5580 6 дней назад
ይበላት አንዳቸውንም ባታገኝ ደስ የሚላቹ ብቻ 👍👍 እቺ ባለጌ አመንዛሪ😏
@TffGfyy
@TffGfyy 6 дней назад
የምር
@Hundumak
@Hundumak 6 дней назад
በጣም ደስ ብሎኛል። ባለሀብቱን ጠርጥሬ ነበር 😂😂😂
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 6 дней назад
አንቺ እኮ ገንዘብ የለውም ብለሽ ነው
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 6 дней назад
​​@@TffGfyy🤣🤣🤣she is dirty dirty all the 3men's go check HV test because this garbage was going all over the place dula you deserved that the worst lady 👹👹👹
@user-mc8uw1fw8w
@user-mc8uw1fw8w 6 дней назад
አች ባች ብልግና ሌሎችንም እሴቶችን ለምሰደብ አትሞክሪ ባለየ
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 6 дней назад
አምላኬ ሆይ የማታ እንጀራዬን አሳምርልኝ እራስህን ጠብቅ ዘሌ
@amen6689
@amen6689 6 дней назад
እውነተኛ አፍቃሪ ማገኘት ከባድ ነው 😢እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 5 дней назад
Amen
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 6 дней назад
ወንድማችን ዘላለም ዘገየ ራስክን ጠልቅ 😢❤❤🎉
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 дней назад
Yes pls brother
@user-pj7mn5gv4z
@user-pj7mn5gv4z 5 дней назад
እቺ።ዉሻ።ነቺ🐕🐕🐕🐕🐕🐕‼
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 5 дней назад
😢😢😢😢
@toba1854
@toba1854 5 дней назад
🤔💔😥😥😥
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 дня назад
ዘሌ የንስር አይን አሁንም ከጎኑ ሁንለት መጨረሻው ምንድን ነው
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 6 дней назад
ዘላለም ሰላም ለአንተ ይሁን፣እባክህን ምንም ነገር ቢሰጡህ መብላትም ሆነ መጠጣት፣የለብህም በየዋህነትና የተበደለውን በመርዳት የነስር ዓይን ያንየመሰለ ወጣት ወንድምህ አሁን እያየኽው ነው ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ።
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v 6 дней назад
ቆይ እኔ እምለው ለምን ዝም አትልም የማትፈልጋቸውን እርቃ የምትፈልገውን አግብታ ቁጭ አትልምዴ በግድ ኑ ግደሉኝ
@etenshegezahegn2326
@etenshegezahegn2326 5 дней назад
እኛም ገርሞናል
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 5 дней назад
😅😅😅😅😅
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 5 дней назад
ጤናቸውን መመርመር አለባቸው ሆዶቹ
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 5 дней назад
አይወላ በጣምኮነው የሚገርመው። አላህካመጣባት የመረጥፕችውጋ አድባአትቀመጥምቆይ ከባድነው አላህይጠብቀን ከድህ አይነቱ ውርደት
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 3 дня назад
ይመስለኛል ይች እብድ ናት ሰወስት ሰው አዱ አይበቃሺም ጉዷን ደግሞ ትናገራለኝ እዴ ጉደኛ ፖርት ቱ ተመቸኝ😂😂😂😂 መፈስሺን ወጋሁት አለ😂😂😂😂😂
@user-jw7es1wi4r
@user-jw7es1wi4r 6 дней назад
መንገድ ላይ ስንት ልጆች ዳቦ ግዙልን እያሉ ሲለምኑ እርሶ 60,000 70,000 ለጸጉር ለቅንጦት መስጠት የገንዘብ ግፍ የለዉም , መቄዶንያ ቢረዳም .....
@melukongio5148
@melukongio5148 5 дней назад
የወደደ ክክክክክ ይሄም ያንሳል
@genitube1438
@genitube1438 5 дней назад
ትክክል
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 дней назад
ትክክል ልብ እደዚህአይነትሀብታሞችናቼውሴቶችንእያበላሺያሉት
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 дней назад
ስት ደሀ በዬመገዱ ቆሻሻእዬለቀሙ
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 5 дней назад
Dirros ke berrgo missebesibew birr newaaa
@meserettigabu9921
@meserettigabu9921 6 дней назад
በጣም የምትገርም ሴት ነሽ ምክንያቱም የራስሽን ምቾት እያመችቸሽ የሰው ሂወት ጊዜ ገንዘብ ሁሉ ነገር የወሰድሽባቸው በጣም ትልቅ ስህተት ነው ጀብድ አይደለም ይቅርታ ጠይቂያቸው ከፈጣሪሽም ታረቂ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 дней назад
ኧረ ይች ሆዳም ናት
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 6 дней назад
ይቺ ባልጌ ሴት አሰዳቢ !
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 5 дней назад
@@meserettigabu9921 ግን በጤና ነው ሶስቱንም በተለያየ መንገዲ አግባኝ ብላ ጠየቀይ እሸ አሉ መልሳ ሶስቱም ሺማግሌ ሊልኩ ነው አለይ የነሡ ጥፋት ምንዲን ነው አንዱን አግባኝ ብላ እሺ ካላት ሁለቱም ምክንያት ፈልጋ መራቅ ትቺላለይ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 5 дней назад
ሲጀመር እሷ ፈጣሪን የት ታውቀዋለች።ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ሰው ይህን አይሰራም
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 дней назад
ዘሌ እናመሰግናለን እንኳን ለሐዋርያት ፆም አደረሳችሁ አደረን መልካም ፆም
@Birtukan21
@Birtukan21 6 дней назад
እንኳንም አብረው አደረሰን።
@sishaia6875
@sishaia6875 5 дней назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 дней назад
አሜን እኳን አደረሰን ❤
@MirfaUae-qr1ty
@MirfaUae-qr1ty 5 дней назад
አሜን ፫መልካም ፃም
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 5 дней назад
አሜን ይሁንልን ።ተመስገን ለዚህ ያበቃሐን።
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 6 дней назад
እረረረረረ እከ እጅ ወደ ላይ የሚያስብል ታሪክ ነው ምነው ይህን ድፍረት ለሌላ ነገር ብትጠቀሚበት አቤት አምላክ ሆይ ማረን 😢😢
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 5 дней назад
Keffafi nech abo
@emebetshibeshi8024
@emebetshibeshi8024 5 дней назад
የኔ እህት አንቺ ግልፅ ስለተናገርሽ እንደሀጢያት ተቆጠረብሽ እንጂ በየቤቱ ስንት ጉድ እንዳለ እግዚአብሄር ያውቃል ይሄ ለሌላው መማሪያ ይሆናል ብሎ ማስብ ሲገባን ያልሆነ ክፍ ክፉ ነገር መናገር ተገቢ አይደለም ይልቅስ እጣ ይጣጣሉና እጣ የወጣለት ይውስድሽ ማንንም አትለማጪ ስርተሽ ለመለወጥ ወደውጪ ሂጂ አይዞሽ ችግርሽን አምላክ ያቀዋል ይሄንን ፈተና ለማለፍ አምላክ ይርዳሽ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 6 дней назад
እኔን በጣም የገረመኝ ይህንን ችግሯን እራሷ መፍታት ትችል ነበር በማስሚዲያ ከማቅረብ የምትወደውን መርጣ ሌሎቹን ይቅርታ እኔ አልሆናችውም ብላ እውነቱን ማስረዳት ነበረባት አሁንም ቢሆን በኔ ግምት ህይወታቸውን ማበላሸቷ ፀፀት የተሰማት አይመስለኝም
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 6 дней назад
እኮ
@Selam.Asmarina
@Selam.Asmarina 6 дней назад
Tikikil yenim hasab new.
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 6 дней назад
እኮ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 5 дней назад
ምንም ፀፀት የሚባል ነገር አልፈጠረባትም።
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 5 дней назад
​@@Selam.Asmarinaትክክል 👍
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 дней назад
የመዳም ቅመሞችዬ ከደዚህ አይንት ውርዳት አላህ ይጠብቃቹ እች እርካሽ ሴት ናት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
አሜን እህቴ😢
@tawakan9600
@tawakan9600 6 дней назад
አሚንን
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 6 дней назад
ክክክክ አልቀረብሽም እኛ ሸቃሎቹ ባንብስ ነው በ 4 በ 5 ወንድ ነውኮ እቃችንን ስናጥብ እምናመሸው አንዳንዶቹማ የሰው ባልና የጓደኛንም ባል ነው በወሬና በኢጃዛ ቤት ሲያማግጡ እሚያመሹት
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 дней назад
@@user-rg4tx7jz3w አች ምታር ነገ ይሆናላ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 6 дней назад
@@user-rg4tx7jz3w ወላሂ ከአስር አማት በለይ ኩዌት ኑሬየለው አንድም ቀን ኢጀዛ ወጥቼ አለውቅም ሱቅ እንኳን ከአሰሪዬ ጋ ከልሆና እግሬን ንቅንቅ አለደርግም አለማ አለኝ እንደእኔ ጨዋዎችም ሞልቶዋል በድፍን አንድ ለይ አጫፋልቅን
@lllkifle1442
@lllkifle1442 5 дней назад
This guy is really a man he’s not wasting time. He’s very honest don’t mess around with him.
@ttww9470
@ttww9470 6 дней назад
ይች የቆሸሸች እረካሺ. የሴት ሠይጣን ናት 😢😢 አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 6 дней назад
ጀግና ወንድ ነህ የታባቷ ሴት አሰዳቢ👍
@bmm3152
@bmm3152 6 дней назад
ዘለለም ራስህን ጠብቅ እች ሴት ገጠ ወጥ ነት አለህ አወራደት የሶስት ሰዉ ህይወት አበለሼች
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 5 дней назад
አንድ ያለሽ ምርጫ ንሰሀ መግባት በጾም በጸሎት በሰግደት በንሰሀ መመለስ ብቻ ነው ገንዘብም አይጠቅምም ዝሙቱም አይጠቅምም ሁሉም ቁንጅናውም ሁሉም ነገር ይረግፋል ያለሽ ነገር አንድ ሰለአንች ሰለአለም ሰለአዳምና ሰለሔዋን ልጆች ሁሉ የሞተልን የሰማይ የምድር ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለሽ ቆሽሸሻል ሸተሻል አትንኬኝ የማይል አምላክ አለሽ ሰለዚህ በንሰሀ ወደአምላክሽ ተመለሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማልጄኝ አሰታሪቂኝ በያት ቅዱሳን መላዕእክታን ዘወትር ሁሌም ሰለሰው ልጆ ች የሚለምኑ ቅዱሳን ነቢያት ቅዱሳና ሐዋርያት ሰማዕታት ጻድቃንን አማልዱኝ አምላካቹሁን አምላኬን በድየዋለሁ አሰከፍቼዋለሁ እኔ በደለኛ ሀጤያቸኛ ቆሻሻ ሴት ነኝ የአምላኬን አይን ለይ አልችልም አይገባኝም ምህረትን ያደርግልኝ ዘንድ አምላካቹሁን አምላኬን ለምኑልኝ አስታርቁኝ ብለሽ ለምኛቸው ም ሰቅሰቅ ብለሽ አልቅሽ በሰጋም በነፍስም ባክነሻል እንደ በደለ ሰው አይደለም አይነትሽ ልብሽ በ በትቢት ተወጥርሻል የሰራሸው በጣም ከባድ ሀጤያት ነ ው እና ንሰለ ግቢ 😭😭🇨🇬🇨🇬 አይ ኢትዮጵያ አንች የደጋጎች የኩሩዎች የጭምቶች ሀገር ዛሬ ልጆችሽ በሐጤያት ተለወሱልሽ 🇨🇬🇨🇬 ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 18 በኢትዮጵያ፡ወንዞች፡ማዶ፡ላለች፥ክንፍ፡ያላቸው፡መርከቦች፡ላሉባት፥ መልእክተኛዎችን፡በባሕር፡ላይ፡የደንገል፡መርከቦችንም፡በውሃ፡ላይ፡ለምትልክ፡ምድር፡ወዮላት! እናንተ፡ ፈጣኖች፡መልእክተኛዎች፡ሆይ፥ወደ፡ረዥምና፡ወደ፡ለስላሳ፡ሕዝብ፥ከመዠመሪያው፡አስደንጋጭ፡ወደ፡ኾነ፡ ወገን፥ወደሚሰፍርና፡ወደሚረግጥ፥ወንዞችም፡ምድራቸውን፡ወደሚከፍሉት፡ሕዝብ፡ኺዱ። ፤በዓለም፡የምትኖሩ፡ዅሉና፡በምድር፡የምትቀመጡ፡ሆይ፥ምልክት፡በተራራዎች፡ላይ፡በተነሣ፡ጊዜ፡ እዩ፤መለከትም፡በተነፋ፡ጊዜ፡ስሙ። ፤እግዚአብሔር፦በፀሓይ፡ጮራ፡እንደ፡ደረቅ፡ትኵሳት፥በዐጨዳም፡ወራት፡እንደ፡ጠል፡ደመና፡ኾኜ፡ በማደሪያዬ፡በጸጥታ፡ተቀምጬ፡እመለከታለኹ፡ብሎኛልና። መጻፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ የሚጠራሽ ሐገር ዛሬ ልጆችሽ እዲህ በሐጤያት መድቃችንን ሳይ አመመኝ በእውነት እፍፍፍፍፍ🇨🇬😭😭"ሴት ልጅ ከተበላሸች ሀገር ተበላሸች ነው ሴት ልባም አሰተዋይ በአምልኮት እግዚአብሔር የጸናች እጆቿን ጧት ማት ወደሰማይ የምትዘርጋ የዋህ እርግብ ጭምተኛ እንድታገባ ሲታጭላት አታዉቅም ሽማግሊ ሲላክ አታዉቅም ሰርጉ ሲደገሰ ነው የምታዉቀው እንደዚያ ብላ 10,12,13ወልደው ከብደው በፍርሃተ እግዚአብሔር ይኖራሉ የዛሬው ደግሞ ሀፍርተ ቢስ ሆንና 3 እናማርጣለን መሆን የነበርባት ልክ እንደ እናቶቻችን ነበር ወደ ቀድሞው ማንነታችን አምላካችን ይመልስገን በእውነት ለአንችም ልቦና ይሰጥሽ ሀጤያትሽ ታዉቆሽ ንሰሀ እንድትገቤ የቅዱሳን አምላክ ይረዳሽ
@FrewAbe
@FrewAbe 3 дня назад
በእውነት ግሩም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይመልሰን
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 6 дней назад
ወይ ዘላለም ጀግና አብሬ ዘለልኩ እኮ ከሽጉጡ ጋር እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 6 дней назад
ይህ ሰውዬ እና የእኔ በህሪ አንድ አይናት ነው እኔም ሰውን ማማን እንጂ ማፋተን ምበል ነገር አለቅም እኔ ተመኝ የምሆነው ለሰው ቢዬ ሰይሆን ለጌታዬ አላህ ቢዬ ነው ታመኝ የሚሆነው
@tellthetruth6501
@tellthetruth6501 6 дней назад
ደውይለት ሳትቀደሚ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 6 дней назад
@@tellthetruth6501 አረ ስልክማ በማደውል አልሽቀደደምም ወደ ጌታዬ አላህ በዱዓ እበረታለው እንጂ ደግሞም እኔ ሙስሊም እሱ ክርስቲያን
@tgay5642
@tgay5642 5 дней назад
አልሃምዱሊላህ እኛ እድሜ መቆጠር እድሜ መጨረስ ነዉ
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 5 дней назад
​@@tellthetruth6501😂😂😂😂😂😂
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 3 дня назад
አገባህ😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 дней назад
ዘልዬ እራስህን ጠብቅ የንስር አይንን ጉዳይ አደራ እንዳይረሳ ❤❤
@user-wh6jm7fz9q
@user-wh6jm7fz9q 6 дней назад
Yibelishi yeseti asedawi neshi
@BayushAsegde
@BayushAsegde 5 дней назад
እረ እፈሪ ምንም አላጠፋሁም በሙሉ አፍሽ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 5 дней назад
1ኛ ቆሮንጦስ 1: 30-31 ነገር ግን፡- የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
@delited1179
@delited1179 6 дней назад
ዘሌ አረ እራስክን ጠብቅ እሰዋ የራሰዋ ጉዳይ ይች አይን አዉጣ ይገባታል
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 6 дней назад
ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም። ጆሮአችን አለመሙላቱ ይገርመኛል 😊 ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ።
@tigtig8146
@tigtig8146 5 дней назад
በጣም ጥሩ ሰው ነበር ሴት አላገኘም ።ሼሌነች ገላዋለች ለፍቶ ያገኘውን ገንዘብ ሳይበላም በሸታ አሲዛውም ይሆናል ሰትልከሰከሰ ቡያላች ሰዋች ተጠንቀቁ ከማን እንደምትውሉ ። የተደበቀ አመል አይለቅ ። ይመለሳል ። የቆየ ልም አላት ግን ሽጉጥ መዘህ እችን ውለታ ቢሰ ገደልህ ሂወትህ የህድ ፊልም አድረገህ ነበር ። ለሴስኝ ሴት ብትመታት የዘመኑ አድራሻው የማይታወቅ አሰርቤት ትቀራለህ ። እንደዚ አይነት ሴት ። ጥሎ መውጣት ነው ። ግብግብ ሸጉጥ መዘዛ ።
@mahiwolloyewa7921
@mahiwolloyewa7921 5 дней назад
ወንድማችን ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 6 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሪስ እደዉ ዝም ብየልሣቅ አላህ ይጠብቅህ ዘላለም ዘገየ
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 5 дней назад
እኛ እናሣቅ ዉዶቸ ሆሆ እኔ የሠዉ ቤት ሥራ ያዴክመኛል እዚህ ያሥቁኛል😂😂😂😂😂😂😂
@emebetshiferaw3895
@emebetshiferaw3895 6 дней назад
በናትህ ዘሌ እቺ ሴት ሰው አይደለችም የሴጣን መንፈስ ናት አትርዳት
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 5 дней назад
ሰውየው ገዘብ ሳይሆንን አስተሳሰብ ብቻ ይበቃት ነበረ ገዘብም ብቀር ወራዳ ነቺ
@user-hu4wi2fd5k
@user-hu4wi2fd5k 6 дней назад
ኸረ የሰው ድፍረት ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን ፍሩ በፈጣሪ🥹🥹🥹
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 5 дней назад
ዘሌኤ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ 👍👍👍 ሰውዬኡ እጅግ በጣም ጠንካራ ትኡት ስለህይወት ያለው እይታአ ጥሩ ነው ዲቦራ ልክ አልሰራሽም
@Hundumak
@Hundumak 6 дней назад
እንኳንም 3ቱም እምቢ አሉሽ። እግዚአብሔር በቁምሽ የሥራሽን ከፈለሽ። ባለጌ ነሽ። 3ቱንም ወንዶች በጋራ ብታናግራቸው ጥሩ ነው። ምክንያቱም ወደሗላ ተመልሳ በፀባይ አንዱን እንዳትሻውዳቸው።
@berex21tube
@berex21tube 6 дней назад
Betam arif asab
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 6 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂 እና ደሞ ማን እሽ ብሎ ያገባል ይችን😂😂😂😂😂😂
@tube4449
@tube4449 5 дней назад
ትክክል
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 6 дней назад
ጥሩ ንግግር ገንዘብ ይፈርሳል መሠረት አልባ ነው❤ዘላለም ዘገዬ take care about yourself.
@EmanEbrahim-sy9oe
@EmanEbrahim-sy9oe 4 дня назад
Ala. Yetbarekechiwn. Kalisetk. Yegeterwm. Yebas. Litihon. Tichilalech. Yetbarekum. Beketemam. Molitewal
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 дней назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ህዝብን ማገልገልሳይሆን በጉቦ ድሃውንመግፈፍ ነው መልካም ባል እሷ ቀረባት እራስህን ጠብቅ ይች ባለጌ ሴት ጥንቃቄ ከሃገር ቤት ማምጣት ይሻላል
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 4 дня назад
ከአገር ቤት አምጣ እና አግባት የሻለ ህይወት ትሰጥሀለች
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p 6 дней назад
አቶ ዘገየ አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢 ልጇቷ ግን የጇን ነው ያገኘችው 😢😢 ለትዳር የሚሆኑ ግን የማዳም ቅመሞች ብቻ ናችው ምክያቱም ስደት ብዙ ያስተማረን ሴቶች ነን ❤ አሁን እኝህን ከቻልክ አገናኘኝ እኔ ስደት የመረረኝ ትዳር የምፈልግ ሴት ነኝ በእድሜንም የምንቀራረብ ይመሠለኛል እየቀለድኩ አይደለም❤ ከምር ስደት ምርር ብሎኛል እኔ የራሴ ንብረት አለኝ ለኔ በቂየ ነው እንኝህ ሰው ብዙ መከራ ያሣለፈኩ ነኝ ከልጅነት እሰከ አሁን ድርስ ስደት ሰለቸኝ😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 6 дней назад
የዝሙት መንፈስ 🥹🥹🥹🥹
@UmuMahi-xd9do
@UmuMahi-xd9do 6 дней назад
እሰይ እልልልል ስራዋን ነው ያገኘችው እንደ እኔ ደስ ያለው ማን ነው?
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 5 дней назад
ጀግና አይገልፅሄም ወንድማችን ዘላለም እራሥህን ጠብቅ ለሁለተተኛ ጊዜ ነዉ እሄ ሽጉጥ መመዘዙ ሥያገጥምህ ያኔም በአንተ ብርታት አተረፊክ አንበሣ❤❤❤
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 5 дней назад
ትክክል ነክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 6 дней назад
ዘሌ ወድሜ እባክህን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ እንዲህ አይነት ስራ ባትሰራ ባይ ነኝ ይቺ አለሌ አህያ ፈጣሪን የረሳች
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን 👍💐
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 6 дней назад
እቺስ በሽተኛ ነች
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 6 дней назад
ትንሽ አታፍሪም ወንድሜ እራስክን ጠብቅ
@Selam.Asmarina
@Selam.Asmarina 6 дней назад
Ateyayekh Zele!👌💯 Bravo! Beterefe Egziher ytebkh!❤🙏
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 6 дней назад
አተ ለማንም ዱርየ ብር ትበትናለህ የአማራ ህዝብ እየተሰቃየ😢
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 6 дней назад
ሁሉም ነገር ወደ ፖለቲካ አይከብድም
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 6 дней назад
@@user-cq2sy3ot9n ሰው ወዶ ፖለቲከኛ አይሆን ደግሞስ እሚታየውን ነገር ያልተነካ ምን ያውቃል
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 дней назад
​@@user-cq2sy3ot9nምንም አይከብድም 🙄🙄🙄
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 5 дней назад
ገንዘብ መደሰቻም በጎ ማድረጊያም እንደ ሰዉ ይለያያል
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 5 дней назад
@@etagegnhailu9816 እሱስ አወ እሱ ደግሞ በጣም አበዛው
@EmebetEe
@EmebetEe 6 дней назад
ዘገዬ እባክህ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ወድሜ ኡኡኡ እረ ሽጉጥ ከባድ የምፈራዉ ነዉ 😢
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 6 дней назад
ወዶች አትፎገሩ ዬላይ ቁጅና ዋጋ ሊሰጥ አይችልም ልፋታቹሁን ለዱሪዬ ለበላተኛ ሴት አትስጡ ወደህይወታቹሁ ሳትገባ አጣሩ😢😢😢
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 6 дней назад
ውይ ዘንድሮ የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ ነው አሉ ጉድ ነው
@uihfjfuituthd
@uihfjfuituthd 6 дней назад
ጀግና ነህ ወንድሜ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 дней назад
ዘሌ እባክህ በይጣም አስቸኳይ ነው ስልክህን or የማገኝህን መንገድ እባክህ ወይም የምታውቁ ሰዎች አደራ እባካቹ በእግዚአብሔር😢😢
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 6 дней назад
እንደዚህ እያላችሁ ጥሩ የሚሰሩትን ዩቱበሮችን እየጎዳችሁ ነው ምናችሁ የማይታወቅ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 дней назад
ደሞ ይሄ ምን ማለት ነው ?? እስቲ ሳታውቂ አታውሪ ኤጭ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 дней назад
ይሄንን የምታነቡ እባካቹ ዘሌን እንዳገኝ እርዱኝ ሚስቱንና የ2 አመት ልጁን እቤት አስቀምጦ እሽኮለሌ እያለ ነው ሚስቱ አሁንም እርጉዝ ነች እሷ ዘመዴ ነች የማጋጯን ስልክና አብረው ፎቷቸውን ይዛለች ሌላም ታሪክ አለው ሰው የላትም ብሎ ነው እኔም ኢትዮጵያ አይደለሁም ላገናኛት እባካቹ አድርሱልኝ
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 6 дней назад
ሰውየው የግፍ ገንዘብ ነበር የሰበሰበው ጡጊያው😅
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 6 дней назад
በጣም ይሄ ፋራ !
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 дней назад
ሰዉዬዉ ዉስጡ ነግሮታል ተጠራጥሬያለሁ አለ😂😂😂
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 дней назад
ዋንድሜ ዛላላምዬ እግዚአብሔር ይጣብቂክ ጎቤዝ ዘላ ሹጉቱን ስትዝ ጀግና 👍👍👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስዋድክ 🎉🎉🎉
@Fatma-ib8pi
@Fatma-ib8pi 5 дней назад
የደሃ ኣባት የኛ ጀግና ኣላህ ይጠብቅህ ሺ ኣመት ኑር ኣንተን የወለደች እናት ኣለህ እድሜ ና ጤና ይስጣት ለእናታችን
@SeBintBaba
@SeBintBaba 6 дней назад
ድሃ የእኔ ቢጤዎች ትዝ ያሉህ አሁን ነው ብሽቅ።
@zindzind3952
@zindzind3952 6 дней назад
😁😁
@DggChgy
@DggChgy 6 дней назад
በማርያም ይህን ስራ አቀም በጨንቀት ለደፍን ነዉ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 6 дней назад
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አሜን ።
@detamoredi1507
@detamoredi1507 6 дней назад
አቶ መላኩ የላብን የድካምህን አይቶ ፈጣሪ ይወድሃል ሳትጋባ ተገላገላታ ነገሩ በጣም ያናድዳል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪህን አመስግን ፈጣሪህን አመስግን ከዚች ወረዳ ሴት ገላግለዋል ጦስ ነው የምትሆንብ ለሚያልፍ ነገር እራስን ተቆጣ ጥር
@fotofoto378
@fotofoto378 6 дней назад
አብየቱ ከዚ ሁሉ ውርደት ማረን ጌታየ መዳኔትየ እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏ምንአይነትዋ ወራዳ ናት 😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
አሜን ከባድ ነው😢
@lidiyawabeto6367
@lidiyawabeto6367 6 дней назад
እንግዲህ ፅናቱን ይስጥሽ ከሶስቱም ባዶ ሆንሽ 😭😭😭😭😭
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 дней назад
😂😂😂እሰይ ይታባቷ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 6 дней назад
She deserve to live by her self since she is evil love money not men
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 6 дней назад
ደግ ሆነች ይች ሸሌ ሀለሌ ሸርሙጣ
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p 6 дней назад
​@user-cr😂🤣🤣3yq9kr1o
@destamelese3244
@destamelese3244 6 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ፅናቱን ይስጣት
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs 5 дней назад
ራስህን ጠብቅ ዘለለም በጠም ጡሩ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤
@MenaTsegaye-uq7nu
@MenaTsegaye-uq7nu 6 дней назад
እርኩስ መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ እህቴ የናት ያባትሽን ሀይማኖት ይዘሽ ወደ ፀበል ግቢ ፈጣሪሽን ፈልጊ ለህይወትሽ እንዲረዳሽ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ የሚለውን አድምጭ እንዲህ እያደረገሽ ያለውን እርኩስ መንፈስ ትደርሽበታለሽ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 дней назад
እውነት አላህ ይቅር ይበለኛ እጂ ሽጉጡ ይገባት ነበር የሴት ከቱ
@aliyaaliya7650
@aliyaaliya7650 6 дней назад
😂😂😂
@user-uw7fx4yy6w
@user-uw7fx4yy6w 6 дней назад
ነበር ወላ እኔ አንድውልክፍ አጠቻ እሱ አንጋጋይው 😂😂😢😢😢😢😢😢😢
@mimilove8942
@mimilove8942 6 дней назад
Please my sister don't be a denial you should accept what you did totally wrong you need to do a Confession privately face-to-face with the priest. You have to do what the priest tells you that's the way you will be free from Sean God be with you 🙏 Zele you are the best reporter please don't forget to let us know about ye neser eye hope he is getting well by now 🎉 may the Almighty God give him speedy recovery 🙏
@hshzbzhz4958
@hshzbzhz4958 5 дней назад
ሀይ
@alemualehegn2620
@alemualehegn2620 5 дней назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ አደጋወችን በድፍረት እየተጋፈጥህ ነው ቢቻል በተለይ ሀብታም ሰወችን ስታነጋግር ሌሎችንም ቢሆን የጦር መሳሪያ ስለት ነገሮችንም ጭምር አለመያዛቸውን ማረጋገጥ ብትችል ጥሩ ነው ስትኖር ነው የበለጠ መስራት የምትችሉ!!!
@negagetachew974
@negagetachew974 5 дней назад
ይህቺ ልጅ በወንዶች ጌም ነው የምትጫወተው የመጨረሻ አወዳደቃ አያምርም ። የሕክምና እርዳታ ያስፈልጋታል ኖርማል አይደለችም።
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 5 дней назад
Atefered
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 5 дней назад
Sewu bedebek senet neger new yemiyadergew
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 дней назад
ዘላለም ዘገየ ጀግና እኮ ነህ እውነት አሁን አራዳ ፕላስ ብሆን አረ አወዳዛ አደርጌው እያለ እሴቷን እንኳን ይፈራ ናበር እውነት ዘላለምየ በምን ስልክ ለግኘህ
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 6 дней назад
እራስህን ጠብቅ ወድማችን ልጅታ የተረገመ ች ናት አገራችን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢
@BezaworkWobante
@BezaworkWobante 6 дней назад
ሁሉን ትተሽ ወደ ፈጣሪ ተጠጊ ንሰሀ ጊቢ አይዞሽ እሱ ሕይወትሽን ያስተካክለዋል።
@TecnoPhonetastic-lt5ks
@TecnoPhonetastic-lt5ks 6 дней назад
ባጣቆዩኝ አረገቻቸው እኮ ሁሉም አይገቡአትም ማፈሪያ ነች
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
ለወሬ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😂😂😂
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 6 дней назад
ወንድማችን እራስክን ጠብቅ እግዚአብሄር ደግሞ ይጠብቅሀል🙏❤ ሰውየው በጣም አስተዋይ የማይኮራ ነው ትንሽ ሽጉጡን ማውጣቱ ያስፈራል በጣም እና ደሀ የነበረ ሰው በብዛት ይቀየራል። ይሄ ሰውየ ግን በጣም አድናቂው ነኝ ድሀ ስለሚወድ
@felekechkebede-ou1kb
@felekechkebede-ou1kb 4 дня назад
ክብር ያላትን ሴት አግባ ከራስህ እምነት ባህል የምትሄደዋን
@ad1187
@ad1187 5 дней назад
ኦ የዛሬ እንግዳ ደግሞ እጅግ የሚያሳዝኑ ናቸው አዳድ ሰዎች ሀብት አለው ብለው የሚቀርቡት ገንዘብ ከዛፍ ላይ የሚሸመጥጡ ይመስላቸዋል ። እግዚአብሔር ያስተምርሽ ከባድ ነው የሄድሽበት መንገድ ።
@accacc5974
@accacc5974 6 дней назад
እረ ይች ወራዳ ተጠንቀቅ ወንድሜ ዘልዬ የኛ እንቁ❤❤
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 6 дней назад
የአንቺ እናት አባት ግን በሂወት አሉ? 😳😳🙈 እግዚኦ ምን አይነቷ ልጅ እንዳላቸው ሲያውቁ በጣም ያዝኑብሻል አደገኛ ነሽ ደም ለማፋሰስ ነው ይቅር አይበልሽ ህይዋን 😳😳🙈🙈🙈🙈
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
በጣም የወረደች ናት ግን ይቅር አይበልሽ አይባልም 😢
@user-qm4dd1dp5j
@user-qm4dd1dp5j 6 дней назад
አንት ጃግና ዎንድምችን ነህ ኮ በርታ የኔ ዎንድሜ ፈጣሪ ይጠብክክ ❤️❤️❤️
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 5 дней назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ የዝሙት መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ ፀበል ግቢ ነብስሽን አድኚ በስጋሽ ወድቀሻል ታመሻል እግዚአብሔር ልቦናሽን ያብራልሽ ልቦናሽ ደንድኖዋል ይህ ነውር ብልግና ነው እፍረት እንኳን አይታይብሽም ልብሽ ለፀፀት ቦታ የለውም እግዚኦ አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን እንድምህረትህም ይቅር በለን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 6 дней назад
ዝሌ አር እረስሂን ጠቢቅ አንቴ ጀግን ወንዲመቺን ኔክ እግዚአብሔር ክንቴ ግር ይሁን❤❤
@amiashi5436
@amiashi5436 6 дней назад
እግዝአብሄር የተባረከ ትዳር ይሰጥህ ፊጥ ፊጥ የምትለውን አታግባ❤❤❤❤
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 5 дней назад
አይይይይይ ለምን ደጎቾ ግፈኛ ላይ እንደሚወድቁ የኔ ታሪክ መሰለኝ የሚተረከው አይ ሰው አይቀመስ እግዚአብሔር ያፆናክ 💔
@wellowello1084
@wellowello1084 5 дней назад
የኔጀግናአላህይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@hadyalav4972
@hadyalav4972 6 дней назад
ወድሜ እኳን ሠላም መጣህ ወድማችንን ተከባከብልን❤
@user-pb6yg6lr5o
@user-pb6yg6lr5o 6 дней назад
ዘልዬ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እቺ አይን አውጣ ናት ምአይነት የመጥፎነት ጥግ እንዳቺ አይነቶች ጨርሶ አላህ ያጥፋቹህ አይንሽን ይጥፋ ዝጋታም ባሌጊ አሳዳጊ የበደለው ድጋሜ እንዳናይሽ
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 6 дней назад
ዘላለም ተጠቀቅቅቅ ወድም ንሮ የመርርው ሰው ውሳኔው ከባድነው ወድሜ ሴቶቺ አትበል የራስህ ሀለሌ ተቆጣጠር ስት ጀግና ሴቶቸ አሉ ጨፍሪዋን ወደ ጭፈራ ቤት ልቀቃት
@genetketemawu
@genetketemawu 5 дней назад
በስመ ሥላሴ ህሌናዋ እንደት ፈቀደላት ወንድማችን ዘላለም ግን ሰዎችን ስትቀበል ብትፈትሽ የተሻለ ነው እራስክን ጠብቅ
@winniea9803
@winniea9803 6 дней назад
እረ ዘሌ በልደታ እራስእን ጠብቅ እዴ ልቤ ቀጤ አለኮ ውፍ ፈጣሪ ይመስገን 😢❤❤❤
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 6 дней назад
እጅግጉድአለ🎉🎉🎉🎉🎉
@mulubekele1525
@mulubekele1525 5 дней назад
ሀጢያት የሌለበት ይደብድባት እንዳለ ጌታ ይቺ ልጅ የሰረራችው ስራ ተፀፅታ ንስሀዋን ያለ ንስሀ አባት አውጥታ ተናዛለች ቀጣይ ህይወት ፈጣሪ ያሳካላት
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 5 дней назад
Thank you Zalee you save her life 🏆⭐️💎♦️🌟
@selamawityehualashet1652
@selamawityehualashet1652 6 дней назад
የመጀመሬያ ጥፋትሽ ወንድን ልጅ አግባኝ ብለሽ መጠየቅሽ ሁለተኛ ደግሞ እራስሽን እየቀያየርሽ ሦስቱንም በመያዝሽ የሚገርመው ደግሞ ሦስቱም በአንድ ቀን ሽማግሌ ለመላክ ማስባቸው ነው አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@merongirma8538
@merongirma8538 6 дней назад
ሁሉም አማረሺ ባዶ ቀረክ
@user-ef4ri6tf4o
@user-ef4ri6tf4o 5 дней назад
ዘላለም ወድሜ አምላክ ይጠብክ፡ አቺ አህቴ ንሳሃ ግቢ ፀበል ህጂ እባከሽ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 дня назад
ጋዜጠኛ የምታመጣው ታርክህ ያስደነግጣል በርታ ጀግና የሆነ መተት አላት እንጅ ከሌላው በምን በልጣህ ነው ኢትዮጵያ የቆንጆ አገር ናት
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 6 дней назад
እግዚኦ ቅሌት ጉድፈላስትጫወትበት😂😂😂
@AbelZewdu-ub8zl
@AbelZewdu-ub8zl 21 час назад
እግዚአብሔር ይጠቃችሁ
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 5 дней назад
ደግ አደረገችህ ።
@meritubemeri
@meritubemeri 6 дней назад
ሁለት ያየ አንድ ያጣል ኣሉ😅😅
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 6 дней назад
ወይ ድፍረት በሙሉ ልቧ ሶስቱንም እቃቃ ነዉ የተጫወተችባቸዉ እረ በስማም ይቅር ይበልሽ ደፉር ማፈሪያ ነሽ🤔🤔እዳልክዬ እናመሰግናለን
@sishaia6875
@sishaia6875 5 дней назад
እዳልክ አይደለም ይሄ ዘላለም ዘገየነው እኮ እህቴ❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 дней назад
እሽ እናቱ አመሰግናለሁ🙏​@@sishaia6875
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 6 дней назад
ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይጠብቅህ። በዚህች የሴት ወራዳ እንደዚህ አይነት ግልግል ውስጥ መግባትም አደጋ ይገጥማል። ❤️❤️❤️❤️
@SeniHailu
@SeniHailu 4 дня назад
ዘሌ ጀግናችን በርታልን ራስህን ጠብቅ
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey 6 дней назад
እኒህን ተዋቸው እልቅ የነስርአይን ሀምንደረሰ ዛሬ አልመጣም አለቀቀም
@bezaalemyehu8273
@bezaalemyehu8273 6 дней назад
Egzbher tamag bale yestge egzbher lebona yesten❤
Далее
The last one surprised me! 👀 🎈
00:30
Просмотров 2,3 млн
I Built 100 Homes And Gave Them Away!
09:36
Просмотров 36 млн
skibidi toilet multiverse 039 (part 1)
05:29
Просмотров 5 млн
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
Просмотров 113 тыс.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 6 млн