Тёмный

በሙዚቃ ሀገሬን ማስጠራት እፈልጋለሁ -አፀደማርያም ያረጋል 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 161 тыс.
50% 1

#FANA_LAMIROT #ፋና_ላምሮት #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 200   
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio Год назад
የምእራፍ 15 ተአምረኛ እስካሁን ብዙ ሙዚቀኞችን አይቻለሁ የፍቅርአዲስን ሙዚቃ ሲጫወቱ ፍቅር አዲስን በዚች ልጅ ብቻ ነዉ ያየሁት የፋና ድምቀት
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Год назад
ዳግማዊ ያለም ወርቅ መጣች የፍቅርአዲስ❤❤❤
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Год назад
ቀለል ከሷ የምወጠ ድምፅ አይመስልም
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h Год назад
ሳህ
@zinartube
@zinartube Год назад
ትንሿ ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ ተወልዳለች😍😍😍የሚገርም ብቃት ያላት ልጅ ናት 🙏🙏🙏
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Год назад
የአለም ወርቅ ምትክ ❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
የኔ ቆንጆ በርች አይ ትዝታ😢😢ራሷ ፍቅር አዲስ ነሽ🙏😍😍😍
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ትንሿ ፍቅረ አዲሥ አሁን ገና መጣች 1ኛ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@danialabebe-vb5yz
@danialabebe-vb5yz Год назад
ዋው ድምፅ እቺ ልጅ ከጎንደር መወን አለባት
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 Год назад
አዎ ደብረታቦር ልጅ ናት
@meleselegese1467
@meleselegese1467 Год назад
ያለምወርቅ የየሺመቤት ተተኪ አፀደማርያም የፍቅራዲስ ተተኪ ናቸው
@user-eg8ru3pj4o
@user-eg8ru3pj4o Год назад
ድንቅ ብቃት ነው ሙሉውን ስሰማ ደግሞ ዋው ግሩም ችሎታ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
በጣም ጉበዝ ነች ትንሾ ፍቅርአዲሥ ወይም ያለምወርቅ ጀምበሩ ነሽ
@mebratukefyalew4496
@mebratukefyalew4496 Год назад
አስማት ብየሻለሁ በተፈጥሮ እንደዚህ ድምፃዊ ሁኖ መፈጠር መታደል ነው ! አፀደ ማርያም ምርጫ ላይ ስህተት ካልሰራች የዚህ ዙር ውጤት የሷ ይመስለኛል
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Год назад
ወይ እሷ ወይ የካንፓስ ተማሪው ፣ጥሩ ገምተካል
@fastab4134
@fastab4134 Год назад
Yess
@ArtSofia-js2jg
@ArtSofia-js2jg Год назад
ኣቤት እቤት ድምፅ !!! መልካሙን እመኝልሻለሁ።
@yewubneshmoti9112
@yewubneshmoti9112 Год назад
የወረቃማው ዘመን ድምፅ ።ጎበዝ በረች
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Год назад
በጣም ልዮ ነው መስማት ማቆም አልቻልኩም በጣም ጎበዝ ልጅ በቃ ደስ እያለን ልናያ ነው ፍና ላምሮት
@adisuutesefaya4016
@adisuutesefaya4016 Год назад
የፋና ቀለማት ልጅ ብየሻለሁ ዋው ፍቅራዲስ ተክታለች በቃ
@abedmm
@abedmm Год назад
በጣም ድንቅ ድምፅነው❤❤❤❤
@senayyohannes7632
@senayyohannes7632 Год назад
1ኛ ድምፅ
@azebe858
@azebe858 Год назад
ያለም ወርቅ ከኤደች በዋላ አሁን ገና ምርጥ መጣች እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-tw5md2lx1t
@user-tw5md2lx1t Год назад
ምርጥ ልጅ በቃ ወደ ይስራኤል ለማስመጣት ጥረት እናደርጋለን
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 10 месяцев назад
እኔን ውሰዱኝ😢
@almazkefie9623
@almazkefie9623 Год назад
የእኔ ዉድ ድምፅሸ ያምራል በርችልን ከአንች ብዙ እንጠብቃለን
@amsalumoges1288
@amsalumoges1288 Год назад
ድንቅ የሆነ ድምፅ 👏👏👏
@getanehmelese-fy4gn
@getanehmelese-fy4gn Год назад
100% 1,000000 birrue yanchi naw love eko nashe 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@chuchuchuchu-vr4lr
@chuchuchuchu-vr4lr Год назад
wowየሚገርም ድምፅ ቁጭ እራሷን ፍቅረአዲሰን ጎበዝ በርቺ👌👌
@hermontesfahun
@hermontesfahun Год назад
እንደመጀመሪያ ቆንጆ ስራ ነው:: ለወደፊት ግን ትንሽ መፍጥንሽን ብትቀንሽ ቆንጆ የሚሆን ይመስለኛል::
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Год назад
የኔ ጅግና አፁየ ከጠበኩት በላይ እጅግ በጣም አሪፍ ነበር እርግጠኛ ነኝ እናሸንፋን
@danealgetu410
@danealgetu410 Год назад
ትንሻ ፍቅር አዲስ ❤ተለያልሸ ብርችልኝ የኔ ቆንጆ❤
@alemsisayaddise3660
@alemsisayaddise3660 Год назад
አለመወርቅ መጣች በርቺ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
የደብረታቦሯ ወርቅ ❤
@tewodrosguay6607
@tewodrosguay6607 Год назад
አፀደማርያም ግን ገና ካሁኑ ዙሩን አጦዘችው ገራሚ ድምፅ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Год назад
እደጊ ተመንደጊ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃ ተተኪዋ ነሽ በብዙ እንጠብቅሻለን ❤🎉
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i Год назад
ዋው ደሥይላል ጂግና ነሽ በርቺ አይሀገራ ኢትጰ ልጂቺሽ ለሀገራቸው ማነቃቂ በጣም ደሥይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@TazebewAle-qi9rw
@TazebewAle-qi9rw Год назад
Besmam ....amazing voice ....rely win ...win...win
@haimihaimi1958
@haimihaimi1958 Год назад
የፍቅርአዲስ ልጅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 Год назад
Amazing beautiful voice beautiful stage appearance love it girl keep it going 🙏👏🏾👍💕🌷
@mahletaemiro
@mahletaemiro Год назад
The next yealmwork jemberu ❤❤❤❤
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ Год назад
Betam Des temiyil lij Gobez
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 Год назад
የሚአድግ ተሠጥኦ ነው ያለሽ
@eshetsol4204
@eshetsol4204 Год назад
ጎበዝ ነች👏
@eyobtube7372
@eyobtube7372 Год назад
ራሷን የድሮዋን ፍቅራዲስን በድጋሚ አንቺ ላይ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Год назад
ገራሚ ተፈጥሮ በርቺልን
@workamba6033
@workamba6033 Год назад
እውነት ነው ያለምወርቅ ❤❤❤ በጣም በጣም የምወደውን ዘፈን ስለዘፈሽልኝ ውድድድድ አደርግሽ አለሁ❤❤❤
@robeltadesse3639
@robeltadesse3639 Год назад
ምንም ቃላት የለኝም የሚገርም ድምፅ ነው ያላት
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ትችያለሽ ❤❤
@HK-MD
@HK-MD Год назад
ድምጿ የተለየ ነው
@woh887
@woh887 Год назад
እች ልጅ የዳኞችን አሰተያየት እየሰማች ተሰተካከለች አንደኛ ተወጣለች❤
@AgmasKellew
@AgmasKellew Год назад
በርች በርች
@tadiyostayachew644
@tadiyostayachew644 Год назад
አፀደ በጣም ደስስ ይላል
@emwedishyemaryamlji5282
@emwedishyemaryamlji5282 Год назад
ጎበዝ ነሽ በርቺ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@redeatashenafi1481
@redeatashenafi1481 Год назад
❤❤❤
@Preachloveunity1990
@Preachloveunity1990 Год назад
❤❤❤ be geta min ayenate demtsi new liyu neshi
@lammaaberhame4034
@lammaaberhame4034 Год назад
በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 Год назад
የተፈጥሮ ድምፅሽ በጣም ሀሪፍ ነው ሆኖም እዚህ ውድድር ላይ ማስመሰል ሳይሆን የሰወችን ሙዚቃ በራስ ድምፅ ወደ ራስ ዋስዶ መስራት ነው ስለዚህ ጥሩ ነው ድምፅሽ ግን ከባንዱ ጋር ተቀናጅ እሪትም ጠብቁ ከሁሉም በላይ የመድረክ ቁጥጥር አስፈላጊ ነው እናም ጉሮሮ ላይ በደንብ ስሪ የአፍንጫው ድምፅ ችግር የለበትም ጉሮሮሽ ግን የታችኛው ድምፅ ላይ ይጠፋል በተረፋ ይልዳኞችን ምክር እየሰማሽ ካቀጠልሽ ምርጥ ዘፋኝ ነው ምትሆኝው❤
@almazwer
@almazwer Год назад
በነገራችን ላይ እያስመሠለች አይደለም ከፈጣሪ የተሰጣት ነው
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 Год назад
@@almazwer በደንብ ድምጿን ስማው ከዛም ፍረድ ለምን መሰለህ የተፈጥሮ ድምጿ አለ ከእንደገና ሙዚቃ ስትጀምር በጀመርክበት ሙዚቃ የመሳብ ባህሪ አለ የእሷን ቶን ስማውና የፍቅር አዲስን አዳምጠህ የት ቦታ ላይ እንዳስመሰለች የራሷ ድምፅ ደግሞ የት እንደሆነ ለይ በተረፈ ግን በባለሙያ ከታገዘችና ምርጫ ካስተካከለች በርግጠኝነት አንደኛ ናት
@ashagremequanit9826
@ashagremequanit9826 Год назад
በርች አፀደ ይመችሽሽ
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 Год назад
እሚገርም ድምፅ ነዉ ❤❤❤❤
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Год назад
ትችያለሽ በርቺ
@abresh1
@abresh1 Год назад
Waw atsedi betam jegna nesh yegebashal
@alemitusisay2713
@alemitusisay2713 Год назад
ዋውውውው
@adawish6995
@adawish6995 Год назад
Besmam anchy beka tefetreshal atsedemaryam bene zemen sisemash menor efeligalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.benatsh tenkary hugny anchy filagot bcha nw mitebekbish beka techroshal. miraculous ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@agrawmulat5931
@agrawmulat5931 Год назад
fetari yitebikishi.....Ethiopia yetibebegnoch hager mehonuan banchi aregagetiku
@atsedemelak3929
@atsedemelak3929 Год назад
❤betam gobez yikenash❤❤
@Zemen-rn2fs
@Zemen-rn2fs Год назад
I don't believe this performance ,i don't believe .I love it
@hanam3589
@hanam3589 Год назад
I think she’s fiker adis sister
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 Год назад
🎉🎉ምርርጥ ናት
@fresenay2022
@fresenay2022 Год назад
👏👏👏
@TigMaled
@TigMaled Год назад
የኔ ውድ በርች
@user-pi3hc6dv5t
@user-pi3hc6dv5t Год назад
ምርጥ
@user-pr7wh9ns6p
@user-pr7wh9ns6p Год назад
ዋው❤❤❤
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Год назад
ዋው በርች ትንሿ ፍቅር አዲስ❤❤❤❤❤😂
@mekidesadale9829
@mekidesadale9829 Год назад
Wawww wawww amazing voice ❤️❤️❤️
@mesimollabihonge6231
@mesimollabihonge6231 Год назад
ጎበዝ ልጂ በርቺ
@amkonjo9721
@amkonjo9721 Год назад
ፍቅርአዲሥ ሣትሞት ይቺልጂ ተክታ ማየቶደሥ ይላል
@tesfageta9965
@tesfageta9965 Год назад
Wow nice voice, keep going.
@sadahasn8921
@sadahasn8921 Год назад
አሁን ነው ፍቅረየን መሰላ የመጣች 🙋👍
@passthemshow9435
@passthemshow9435 Год назад
wooow Absolutely incredible like fikradis...
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Год назад
ቅዳሜ እሷዎ እጠብቃለሁ ❤❤❤❤
@user-ij1yn8li1d
@user-ij1yn8li1d Год назад
የኔ ውድ በርችልኝ❤❤❤❤
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
መረቅ የሆነች ልጅ በርቺ !
@user-qp6oz5un6q
@user-qp6oz5un6q Год назад
❤❤መልካም እድል የኔ ውድ ❤❤ በርችልኝ
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Год назад
የሚገርም ተሰጥቶት ነው ያላት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ታስታውቃለች ይቅናሽ
@tadessebefikadu9167
@tadessebefikadu9167 Год назад
oooo beautiful music
@samuelyenehunsisay
@samuelyenehunsisay Год назад
አድናቂሽ ነኝ ❤
@ashujo6842
@ashujo6842 Год назад
ዋዉ ሌላዋ ያለምወርቅ መጣለች
@najatali8761
@najatali8761 Год назад
አንድም እንኳን የጋላ ዘፋኝ የለም አማራየ የኔ ጥበበኛ🥰🥰🥰🥰
@ambawhibst8711
@ambawhibst8711 Год назад
Her tewu
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c Год назад
😂😂😂😂😂😂💚💛❤🎶👌
@wendu7643
@wendu7643 Год назад
ዋው
@makebaletg4681
@makebaletg4681 Год назад
👌 wow you are so amazing
@mslove3676
@mslove3676 Год назад
በርችልኝ እህቴ ❤
@user-ue4ek1wt3d
@user-ue4ek1wt3d Год назад
አንደኛ አጼ
@user-qp5st1oc3y
@user-qp5st1oc3y Год назад
wow
@adisuutesefaya4016
@adisuutesefaya4016 Год назад
ፍቅርአዲስ ሴት ልጅ ተገላገለች ዳግማዊት ትባላለች ዋው
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 Год назад
ዳግማዊት ፍቅርአዲስ እግዚአብሔር አይለይሽ
@KirosKiros-tz5ue
@KirosKiros-tz5ue Год назад
Waw gerami
@BetelehemSolomon-ly1qy
@BetelehemSolomon-ly1qy Год назад
Ehite takorinalesh 1000% tashenfiyalesh 💞💞💞
@meseretlake8279
@meseretlake8279 Год назад
የሚገርም ነው
@gechtube7
@gechtube7 Год назад
ይችን ልጅ ፍሩ ወንዶች አንችም በርች ከጎንሽ ነኝ
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef Год назад
❤❤❤❤❤❤👍👍
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio Год назад
ቁጭ የድሮዋን ፍቅር አዲስ ተባረኪ ተረጋግተሽ ምርጫሽን ማሳመር ብቻ ነዉ በቃ የ14ተኛዉ ዙር ድምቀት ፋና እንዳማረበት እናየዋለን
@bewketgezahgn8250
@bewketgezahgn8250 Год назад
ትክክለኛ ምርጫሽ ፍቅርአዲሥና እሷ አካባቢ ያሉ ቅላጼዎች ናቸው
@alem5097
@alem5097 Год назад
አንቺ. ልጅ. በርቺ. ፍቅርዬ. እራሷን. አገኘች. ትልቅጰ ቦታ. አለሽ. በርቺ
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 Год назад
❤❤❤❤ትችያለሽ የኔ ማር በርቼ
@tsehaytenkirtsehaytenkir5290
Wowww
@PoiuytrPoiuytr-dn4xo
@PoiuytrPoiuytr-dn4xo Год назад
Jegenaaaa❤
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 291 тыс.
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн