Тёмный

በሚገርም ፍጥነት ያለቀ ዘመናዊ ቤት አብረን እንጎብኝ! Apartment House Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger 

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@NurobeSheger
@NurobeSheger 16 дней назад
☎️ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 0965875223 / 0954633243 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ ሪያሊቲ ሪልእስቴት!
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 7 дней назад
የ3 መኝታ ቤቱ ጠቅላላ ዋጋው ስንት ነው ለምሳሌ ሙሉውን መክፈል ብፈልግ ማለቴ ነው አሳውቁን የብዙ ጥያቄዎች ነው🙏
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 15 дней назад
እማ ወደ ገደለው ብትገቢልን ጥሩ ነበር...!!! የዋጋውን ነገር ማለቴ ነው። ከዚያ ውጪ ፕሮግራሞችሽን እወዳቸዋለሁ። አቀራረብሽም ፍሰት ያለው ነው። ወደፊት ደግሞ ሌሎች መጠየቅ ያለባቸውን ነገሮች አክለሽ ከዚህ በተሻለ አቀራረብ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ።
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 10 дней назад
እውነተኛ ነዋሪዎችን ቢያገናኙ ጥሩ ነበር እንድናምናቸው ሴትየዋ የእውነት ነዋሪ አይደለችም Advertising ነው ቲያትር የተጫወታችሁት !! ለምን ? እኛ መግዛት እንፈልጋለን እውነቱን ማወቅ እንፈልጋለን !!!
@mesfine1376
@mesfine1376 15 дней назад
አይ አለባበስ ማፈሪያ ሴትኛአዳሪ ነች መሰለኝ
@hanamegale8186
@hanamegale8186 15 дней назад
HOW much is 3 bed room
@DestaBarber
@DestaBarber 10 дней назад
Pls ye wendoch tsegur bet eka wag😊
@senaitabraham3054
@senaitabraham3054 16 дней назад
Ask prices next time Thanks
@Seberat80
@Seberat80 7 дней назад
አንዳንዱ በስም ብቻ ነው ጋዜጠኚነታቸው አንኳንር ጥያቄዎችን አይጠይቁም😅😅😅
@HannanFedilu
@HannanFedilu 15 дней назад
Corder lmate ayferedem
@yonasali6365
@yonasali6365 11 дней назад
ነዉር ነዉ እንዴ በካሬ እና ጠቅላላ ዋጋ መጠየቅ ቡዙ አታካች ዝባዝንኬ ደካም ነው? አሻሸይ ዉይ ገለቴ😢
@FunnyAtv-er7em
@FunnyAtv-er7em 16 дней назад
ዎጋው ስንት ነው
@BereketKabalo
@BereketKabalo 15 дней назад
Gobez
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 15 дней назад
ዝም ብለሸ አፍሸን ከመክፈት ዋጋውን አጠይቂም ክፍት አፍ::
@adonay848
@adonay848 14 дней назад
ኧረ በስመ አብ፣ ምን አይነቱ ግም ከፍ ነህ?
@damnopo
@damnopo 15 дней назад
ሀንቺ ግን ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ ሁሉንም ነገር አጥርተሽ ለምን አጠይቂም ሰው ዋጋውን ካላወቀ ያንቺን ዩትብ ለምን ያያል ሄዶ መጠየቅ ይችላል ህኮ
@anshasmith6936
@anshasmith6936 16 дней назад
How much is 3 bed room
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
የኛሰው በአሜሪካ AFRICAN IMPACT AWARD
1:24:19