Тёмный

በማህበራዊ ሚዲያዎች በተለቀቀው ፎቶዋ ታዋቂነትን ያገኘችው ቆንጆዋ ቅድስት ብርሃነ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 782 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
ምንም ሰርቼ አደለም ከኔ የበለጡም ነበሩ አለች እኮ ዝቅ ዝቅ ያረገ እራሱን ከፍ ይላል ታምሪያለሽ ውበት ከስርአት ጋ ከእርጋታ ጋ 💖💖💖
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 года назад
ደምሩኝ
@Mነኝወሎየዋ-g5u
@Mነኝወሎየዋ-g5u 2 года назад
ከምንም በላይ ስርአቷ እና የንግግር ቁጥብነቷ ከውበቷ በላይ ነው 😍😍😍
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አክባሪ ይስጥልኝ
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 2 года назад
ለዚች ልጅ መልካሙን ሁሉ የምትመኙ በላይክ ግለጹላት🙏
@friendship2082
@friendship2082 2 года назад
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! 😪😪 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ። ወደ አገው አዊ ኑ❤
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 2 года назад
@@zumanmedia በደምብ ስሪ ቪዲዮ ሸር እያደረግን እናበረታታለን
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
@@EthioMerejaNow እሺ አመሰግናለሁ
@wollo501
@wollo501 2 года назад
አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-FdFG3Dd2U2E.html
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 года назад
ቆንጆ ናት ሲጀምር እኛ ኢትዮጵያኖች መልክ አልቸገረንም ፍቅር ፀባይ ነው እንጂ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ
@ነእመነኝየስልጤወቀበጥ
በቲክክል A
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 года назад
ትክክልብለሀልስላምለሀገራችን
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ትክክል
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 года назад
በትክክል
@abrahamtadesse2019
@abrahamtadesse2019 2 года назад
የ አክስቴ ልጅ ደስ ብሎኛል በዚህ ስላየሁሽ ነገ ደግም በትልቅ ነገር እንጠብቅሻለን
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@haniyoutube8250
@haniyoutube8250 2 года назад
Enederarge
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 2 года назад
@@haniyoutube8250 ምን?
@haniyoutube8250
@haniyoutube8250 2 года назад
Enedemer 😂😂😂
@abrahamtadesse2019
@abrahamtadesse2019 2 года назад
@@haniyoutube8250 Bedetsa Newa Enkeblalen
@legessemolla5375
@legessemolla5375 2 года назад
በጣም ሚገርም ትህትና እና ውበት!!!!! ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ያስታውቃል፡፡ ሰይፉሻም ቢሆን በጨዋ ደንብ ፕሮግራሙን አስናድቶታል በጣም ሊመሰገን ይገባዋል፡፡፡
@linapage9766
@linapage9766 2 года назад
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ያሉ ወንድምና እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ
@kebronsolomon4983
@kebronsolomon4983 2 года назад
Koy mn yagenegewal
@yordanostesfay8077
@yordanostesfay8077 2 года назад
Endet ayagenagnewum?
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@hailutafere8996
@hailutafere8996 2 года назад
Even though we’ re enjoying the show,As same time not to forget others who are unlucky.Thanks for your thought!!!!!
@vxxi2108
@vxxi2108 2 года назад
ቁጅናሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል የሰይፉም ጨዋነት ይበል የሚያስብል ነው የሁሉንም ባህል ብታስተዋውቅ ደስ ይላል
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ሰይፉን ጨዋ አልከው ቀንደኛ ጮሎፌ ነው
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 года назад
❤❤❤👏👏👍
@tila8143
@tila8143 2 года назад
የብሔር ብሔረሰብ ምናምን እንዲሆን? ግፍ ነው።
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
አላልኩም ሰይፉ ጋ ትቀርባለች ብየነበር እናመሰግናለን ሰይፍሻ ቅድስትየ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@friendship2082
@friendship2082 2 года назад
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! 😪😪 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ሠላምእህትደምርኝቤተሠብእንሁንማህሌትየ አገራችንሠላምያርገን
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
እኔም ብየነበር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@መሲፍቅርከወሎ በቅንነት እነደማመር እህቶች
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ቡና ፈልቷል እንዳይቀሩ
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 года назад
ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ነሽ ምርጥ የአገው ልጅ እንወድሻለን በርቺ
@abe4871
@abe4871 2 года назад
በጣም ታምሪያለሽ የሚገርመው ደግሞ በጣም ረጋ ያልሽና ስነስራት ያለሽ መሆኑ ውበትሽ ጎልቶ እንዲወጣ አድርጎታል. እግዚአብሄር ይጠብቅሽ በብዙ ስኬቶች እንጠብሻለን ዘመንሽ ይባረክ.
@Kunama_tube
@Kunama_tube 2 года назад
She's not has only beauty even she have fully confidence as well.. she's simply gorgeous 😍😍
@BABR7826
@BABR7826 2 года назад
አቤት ቁንጅና ውብ አንደበት መልካም ነገር ይግጠምሽ😍😍😍
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 2 года назад
አቤት ዉበት አቤት ስነስርአት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ወደድኩህ አለችኝ ከዛ አይኗን ከአዓይኔ ላይ አልነቅል አለች ..ኧረ እያሳፈርሽኝ ነው እባክሽን ብላት አልሠማ አለች እሺ እኔ ላይ ማፍጠጥ ከፈለግሽ ሰብስክራይብ አርጊኛና ደስ ይበለኝ ስላት በፍጥነት ሰብስክራይብ አደረገችኝ ይኸው ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል.... እናንተም አስደስቱኝ እህት ወንድሞቼ🙏 ክበሩ ሕልማችሁ እውን ይሁንላችሁ🙏
@yohanabrhane594
@yohanabrhane594 2 года назад
Confidence 100 %
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 года назад
ዋው ስታምሪ ውብ የእትዮጵያ መለከመልካም ከዚህ በላይ እደግ መለካም ነገር ይግጠምሽ እማ 😍😍
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አሜን አመሰግናለሁ
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 2 года назад
Amen amen
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሩኝ ውዶቹ በቅንነት
@ማናየለትአቤ
@ማናየለትአቤ 2 года назад
የእውነት ከውጫዊ ውበት ያልተናነሰ አስተዋይነት ጨዋነት ብስለት ፈገግታዋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርችልን እጅግ የተደበቁ ባህል ወግና ልማድ እጅግ እንዲዎጣልን ብዙ እንጠብቃለን።
@aliali4771
@aliali4771 2 года назад
ሴቶችዬ ምነዉ ቅናት አንጨራጨራችሁ ልጅቷ የተፈጥር ቆንጆ ናት
@Brikti
@Brikti 2 года назад
😂😂😂😂. ምድረ ዘረኛ ባንዳ ነው የሚቀኑበት።
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 года назад
Hhhhhh
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
አሊ ወንድሜ ደምረኝ
@linahabshawit1144
@linahabshawit1144 2 года назад
Awo Desss Telalech Mashallah Yale Mecap
@wollo501
@wollo501 2 года назад
አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-FdFG3Dd2U2E.html
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
ስታምሪ ውብ ኢትዮጵያዊ ስርዓትሽ ደሞ ውበትሽን የበለጠ አጉልቶታል። ቀሪው ዘመንሽ የስኬት ይሁንልሽ።
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
በጣም ልዬነች ሁሉን አሞልቶ የሰጣት ከውበቶም በላይ ስራአቶ መሻአላህ ትልቅነገረ ያድርስሺ ውብነሺ🙏🙏❤❤
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 2 года назад
wow,surprise! really amazing! ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።አድናቂሽ ነኝ!
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ እገዛችሁ አይለዬኝ
@timhertagizew5283
@timhertagizew5283 2 года назад
Betam gobez ye hagere lij
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 2 года назад
I am proud of the Agew people's Ethiopianism❤
@JM-th9jn
@JM-th9jn 2 года назад
They all smart
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 2 года назад
Really!♥♥♥
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
Thanks more
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
እንደማመር ውዶች ደምሩኝ
@dawittesfaye2393
@dawittesfaye2393 2 года назад
ኧረ ስነስርአቷ በጣም ይገርማል ከውጫዊ ውበቷም በላይ ብስለቷ እርጋታዋ ይገርማል የኢትዮጲያውያኖችን አርቲስቶች በውበቷም ሳይሆን በአነጋገር እውቀቷ ልጂቱ ጎበዝ ናት እኔ ጉብዝናው ካላት ፊልምም ዘፈንም ለይ ብትሳተፍ ደስ ይለኛል
@huligebimediy1167
@huligebimediy1167 2 года назад
አሰትፈት
@gojjamtube17
@gojjamtube17 2 года назад
ጎጃሜ እኮ እንደ ጣና የረጋ ጨዋና ሐይማኖተኛ ህዝብ ነው፤ የዚያ ውጤት ነ።
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@userqp888
@userqp888 2 года назад
@@gojjamtube17 well said !❤
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
@@gojjamtube17 እኮ እኔ እራሱ ሚያየኝ ጠፍቶ እንጂ ጎጃሜዋ ቆንጆ ነበርኩ በል ጋሽናየ ደምረኝ
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 2 года назад
ከውበትሽ እርጋታሽ /ትህትናሽ/በዚሁ ቀጥይበት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው😍
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ሳሮንዬ የኔ መልካም እንደማመር በቅንነት ሆዴ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
How beautiful is it to see pretty 😍 + smart lady like her!! አገውን በሩቁ እንድናያት ስላደረግሽን እናመሰግናለን:: ወደፊት ደግሞ እደምጎበኛት እርግጥ ነው:: እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን:: Stay smart!!
@fekadumihret78
@fekadumihret78 2 года назад
Thank you Seifu! ቆይታችሁ ያምራል❤❤
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ
@wollo501
@wollo501 2 года назад
አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-FdFG3Dd2U2E.html
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@destawork5301
@destawork5301 2 года назад
የአገው ቆንጆ ከእዚህ በላይ የተደበቀ ውን ባህላችንን እንደ ምታስተዉቂ እምነት አለኝ
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 2 года назад
እርግት ያልሽ ቆንጂዬ ኢትዮጵያዊት ውብ ነሽ👌🏼👌🏼😍😍😍😍♥♥♥
@addis2653
@addis2653 2 года назад
ውበትዋ ያለበለጣት አስተዋይ ልጅ ትመስላለች እራስን መምስል ሌላ ቁንጅና ነው እናትዬ መልካሙን ይገጠምሽ በርቺ 🙏🏽
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
ኢትዮጵያ ነት ውብ እነት!🙏🏾✌🏽 🕊💚💛❤️🇪🇹
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ሰላምእህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁንማር
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 2 года назад
በአንድ ወቅት ለሥራ ጉዳይ አገው ሄጄ ነበር:: በጣም እንግዳ ተቀባይ እና ደጋግ ሰዎች ናቸው:: በሐገረ-ኢትዮጽያ ካሉ ማኀበረሰቦች የተለየ አድናቆት አለኝ:: አንድ ሰው ጆሮው በትክክል የሚያዳምጥ ከሆነ ቋንቋቸውን ለመልመድ ብዙ አይቸግርም:: ጊዜም አይፈጅም:: በጣም በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው::
@destawork5301
@destawork5301 2 года назад
አገው ደግ ህዝብ ነው!
@amehaseyoum4867
@amehaseyoum4867 2 года назад
ሰይፊ፡በጣም፡ትቀላለህ፡ሰነሰራት፡ይኑሮህ፡
@ashentube5632
@ashentube5632 2 года назад
thanx man
@hagertube55
@hagertube55 2 года назад
ምረጥ ኢትዮጵያ ምረጥ አለባበስ ምረጥ ሰነሰረአት መልካም አንደበት❤️❤️❤️❤️❤️
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@mahi141 እነደማመር በቅንነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@mahi141 እንደመር ነይ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
@@kalikidankalikidantube ነይ ቃል እንደማመር እህቴዋ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 года назад
ስታምሪ እግዚአብሔር ይመስገን የሱ እጅ ስራ ነሽ🥰
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 года назад
ስታምሪ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 2 года назад
Very cute, well spoken young lady 🥰 I'm glad she is an ambassador for the amazing agew people 🙏 much love and respect
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@sahra4091
@sahra4091 2 года назад
Beautiful Agawi people, I'm glad they speak their language and practice their culture.
@Abelo4ever
@Abelo4ever 2 года назад
ሙሉ ውብት መልክም ፀባይ ደሞም የተማረች ስነስርአት ያላት, ደስ ስትይ, የአገው ባህልን እንድንረዳ ምክንያት ስለሆንሽ Thank you,
@abebesolomon5912
@abebesolomon5912 2 года назад
ቅድስት ባህላችንን ስለስተዋውቅሽልን በጣም እንወድሻለን። ሳይፍሻ ጊዜ ሰጠህን ስለጋበዝክ መላጣህ በጸጉር እንደ አዊ ደን ሙልት ይባልልህ። ሠላምህ ብዝት ይበል፤ እንወድሃለን።
@ሔርሞን
@ሔርሞን 2 года назад
😂😂😂
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ክክክኮክ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 2 года назад
አቤት የአገራችን ባህል በጣም ደስ ሲል በርችልን እማየ
@heassefa3975
@heassefa3975 2 года назад
ጊዜ ዳኛ ነው። ይሆናል ብለን ያልጠበቅነው ሁሉ በጊዜ ሆነ። የቅድስት ውበት ከወትሮው ጎልቶ የወጣው ዛሬ ነው። የሰይፉም ውበት በአገውኛ ጎልቶ ወጧል። አገውነት ድንቅ ማንነት!❤️
@samritube5541
@samritube5541 2 года назад
በጣም ደስስ እምትል ጣፍጭ ልጅ ነች ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ከስው አይን ይጥብቅሽ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ሳምሪዬ የኔ ቆንጆዬ እንደማመር በቅንነት ዉዴዋ
@addisnet21
@addisnet21 2 года назад
She is humble! And beautiful! And a self confidence! I hope most girl will learn from you.
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 года назад
አገራችን ጎጃም ስማችን ጎጃሜ እንኳን ያፈቀረን ያየን ተሰቃዬ 😘 ለቁም ነገር ያብቃሽ ያገሬ ልጅ ማሬ ❤️❤️❤️
@jerrymulugeta6339
@jerrymulugeta6339 2 года назад
ሀገራችን ትግራይ ስማችን ትግራዋይ እንኻን ያፈቀረን ያየን አለ ዋይ ዋይ መልካም የዋይዋይታ ጊዜ ጏጄ
@Kingdom_of_Abyssinia
@Kingdom_of_Abyssinia 2 года назад
@@jerrymulugeta6339 😁😅😂 I am from Gojjam bzw. I know our people of Tigray are beautiful and elegant but what brought your message of whining here? With all due respect ✊
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
@@jerrymulugeta6339 አወ ፍቅር ነው ያነሳቹህ እጅ ወበት ሞልቷል
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 2 года назад
ጎደፈጃም ሰው ነው ውሻ🙄
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 2 года назад
ጎጃም ሰው ነው ውሻ ነክሶ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
ውብ ኢትዮጵያዊ💚💛❤ሰይፉ እራሱ እንደ ዛሬ አምሮብህ አያውቅም።
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
አለምዬ የኔ ቆንጆ እንደማመር በቅንነት ሆዴ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 года назад
ሁሉ ነገሯ ያማረ ምርጥ ኢትዮጵያዊት💚💛❤ የቅድስት ፎቶ ልክ እንደ ውቢት አመንሲሳ ዘመን ተሻጋሪ የሚሆን ይመስለኛል😘💚💛❤ ሰይፍሻ እናመሰግናለን😘💚💛❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 года назад
@@kalikidankalikidantube አሜን🙏 ቤተሰብ ሆነናል😘💚💛❤
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 года назад
@@mahi141 ቤተሰብ ሆነናል😘💚💛❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
@@Mandf-fikir4ever እሽ የኔ ቆንጆ ነገ ሐያራት ሲሞላ እመጣልሻለሁ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 года назад
She is very smart 🤓 proud of you girl!!
@blueblue8966
@blueblue8966 2 года назад
ስለ ሀገሯ ባህል እንጂ ስለ ግል ውበቷ አይደለም የምታወራው ብዙ ኮመንታተር በቅናት አረረ ውበቷም ይለያል ውብ ኢትዮጵያዊት
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሩኝ ውዶቹ እኔምእደምራለሁ
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-o7kpAk3X1-I.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QwT8Ca_ZwDo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ieUzT9UHOxg.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4sw1ShJ4NHA.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DncvN_HqrLQ.html እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠመ
@natanchakore6965
@natanchakore6965 2 года назад
What a beautiful language we have in Ethiopia. Our diversity is so beautiful wow. Agew 💪🏽
@tube-ht9pf
@tube-ht9pf 2 года назад
ልጅቷ ቆንጂዬ ነች ግን እኔ ካሜራ ማኑ እውቅና ቢሰጠዉ እላለሁ ለዚ ያበቃት እሱ ይመስለኛል
@deluchan8225
@deluchan8225 2 года назад
Edluwa newe lezi yabekat esu mikniate newe
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ወንድምዬ እንደማመር በቅንነት የኔ መልካም
@RadzoI
@RadzoI 2 года назад
እነማስተዋልን ስርአት አስተምሪያቸው ስርአትሽ በጣም ደስ ሲል
@asnishtube3658
@asnishtube3658 2 года назад
ሰይፍሻ እናመሰግናለን🙏 ብዙ የተደበቁ ሰዎችን እንዳህ ወደ ሚዲያ ማምጣት ከአንድ ትልቅ የሚዲያ ባለሙያ የሚጠበቅ ነዉ። ቀጥልበት
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
እውነት ነው አመሰግኑልኝ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
የኔዋ አገው ጎጃሜዋ አቤት ውበት እርጋታ ስነስራት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ተስፍ አለኝ❤❤❤❤❤
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 года назад
በአገውኛ ጭፈራ ነው
@dadaat7208
@dadaat7208 2 года назад
Gojam web new gin Agew gojam new endea?
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 года назад
I don't know agew and Gojam r the same?
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@@dadaat7208 አወ ውዴ ጎጃሜ ናቸው ልጂቶ የተወለደችበት ከካባቢ አገወኛ ቢያወሩም መጣሪያቸው ጎጃም ነው❤
@sofiamohammed9301
@sofiamohammed9301 2 года назад
ኧረ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ወገኖቻችን
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@metisalale1005
@metisalale1005 2 года назад
እራሱ የከበረው ሀገሩ ና በሀሉ የወደደው ምን ጌዜ ይከበራል 👍👍💜💜💜💜💜በረች 👍
@fkrtech
@fkrtech 2 года назад
ኢትዮጵያ ላይ ብዙ ቆንጆዎች አሉ ከነሱ ውስጥ ይች አንዷ ነች
@yibeyibe389
@yibeyibe389 2 года назад
Proud of you Awi Queen!!የሚገርም በራስ መተማመና አገላለፅ :: ቅድስት ህፃን ነች:ግፋ ቢል 18::በግምት ሳይሆን ስለማውቅ ነው!
@batiytube5166
@batiytube5166 2 года назад
ቆንጆ ናት ግን ኢቲዮጲያ ውስጥ መልክ አልቸገረንም መተሳሰብ ፍቅር ሰላም ነው ያጣነውጂ ሌላ ይመሥገን ሞልቶናል
@bint4181
@bint4181 2 года назад
በጣም ትክክል
@lemiylulutube
@lemiylulutube 2 года назад
👍👍👍👍🥰🥰
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад
ትክክል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሪኝ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад
@@TUBE-rv9zs እሽ
@mulugetafetene6887
@mulugetafetene6887 2 года назад
ያላት ስርዓት እና ምግባሯም ደስስ ይላል/እውነትም ቆንጆና ውብ ናት ዕርግታዋም በትክክል ያለችበትን ማህበረሰብ ይገልፃል(ሳትቸኩል አስተዋይነት).
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 2 года назад
አንች ውብ ነሽ እግዚአብሔር የሰጠሽ ተፈጥሮ ግሩም ነው አንች በትምህርትሽና፣በሰራሽ ተግተሽ ከነ ክብርሽ ለሀገርና ለቤተሰቦችሽ ኩራት እንድትሆኝ አመኛለሁ
@emilyh8014
@emilyh8014 2 года назад
😍😍😍😍
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘😘
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ቅድስት እንዳትቀሪ
@bunagimbii2712
@bunagimbii2712 2 года назад
ይህንን ድንቅ የአገው ባህል እና ቅዋንቅዋ አኗኗር ጨፍልቆ ለዘመናት ያኖረው ነፍጠኛ ከአሁን ቡሀላ ዘላቂነት የለዉም እርሙን ያውጣ 🎯 ድል ለ ብሔር ብሔረሰቦች አዲስቷ ኢትዮጵያ 👌
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 года назад
ውበት ስርዓት ድምፅ ተመስገን የእግዚአብሄር እጅ ስራ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 года назад
እህቴ በጣም ታምራለሽ አላህ ጥሩ እድል ይግጠምሽ
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 года назад
She is obviously intelligent She deserves the recognition 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alexmeski
@alexmeski 2 года назад
ሰይፉ ለዚህ ነው የተፈጠርከው የሚመስለኝ አድናቂህ ነኝ በርታ !!
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 года назад
እውነትም የቆንጆ አምባሳደር ❤ የኔ ቆንጆ 👍
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ቡና ፈልቷል እኛ ቤት እንዳይቀሩ🙏
@tesfuyeegziabherlij3325
@tesfuyeegziabherlij3325 2 года назад
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ውበት ፀባይ ስርአት ያጣመረ ቁንጅና ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@adalafar7564
@adalafar7564 2 года назад
እንጅባራ ዩኒቨርስቲ ነው የተመረቁት፥ አገውና እንጅባራ እንደ ሁለተኛ አፋር የሚቆጥረው ሁለተኛ ቤቴ ነው!!!
@azitilahun6994
@azitilahun6994 2 года назад
Afar our brothers we love you❤️❤️
@vernasonu920
@vernasonu920 2 года назад
thank you
@frewassihun9563
@frewassihun9563 2 года назад
Afar our Hero we love you.
@ashentube5632
@ashentube5632 2 года назад
Thanks
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
አቤት እርጋታ 💝💝💝ሙሉ ሴት ስርዓት አስተሳሰብ አመለካከት ❤100%100%🌹🌹🌹🌹 ንግስት ❤
@danielgetnet7537
@danielgetnet7537 2 года назад
yes 100%
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 2 года назад
የ አገዊቷ ልጂ❤️❤️❤️
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ሠላምእህትደምርኝውዴበቅንነትቤተሠብእንሁማር
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@zumanmedia eni alamnm anchi ras she neshe ❓
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
@@Nejat197 ገብታችሁ አረጋግጡ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@zumanmedia yene konjo eshe seb adrgashalehu
@zeestifanostube
@zeestifanostube 2 года назад
ቆንጆ ልጅ ነሽ ቅድስት እንደ ስምሽ ቅድስት ያርግሽ በጨዋነት ኑሪ ከዚህ ሴትነት አትጉደይ። ሰይፍሻ እወድሃለው።
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘😘
@halimaabodu8293
@halimaabodu8293 2 года назад
ቁንጅናዋ ለመግለፅ ቃላት የለኝም በዚህም ላይ ስርዓት አላህ ይጠብቅሽ
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 2 года назад
በጣም ቆጆናት መሽአላ አላህ እድሜ ይስጥሺ የኔ ውብ
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 года назад
I couldn’t stop laughing when Seifu asked what his level was 😀😀. Seifisha bless your heart!
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
እንኩዋን ደስ ያለሺ እህታችን
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አመሰግናለሁ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
@@zumanmedia ቤተሰብ ሁኛለሁ ማሬ በርች ከአንች ብዙ እንጠብቃለን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
እንደማመር በቅንነት የኔ መልከመልካም
@selamawitalem870
@selamawitalem870 2 года назад
ውብ ኢትዮጵያውያዊ ባህሏን አክባሪ💚💛♥️👏👏👏
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
@@mahi141 እሽ የኔ መልካም ነይ በኮሜት ከች እላለሁ
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
ልጅቱ ቆንጆ ናት ግን በጣም አታጋኗት አባይን ያለየ በምንጭ ይደነቃን ሂዱ ወደ ወሎ ግን የሰው ልጀ በሙሉ ቆንጆ ነው
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
በጣም በክተማዋእሷ ብቻ መስለችኝ ቆንጆስንትአለ ወሎላይ
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 года назад
አይ ቅናት ማነው ሌላ ቆንጆ የለም ያለው
@zabibahassen6704
@zabibahassen6704 2 года назад
ቲሽ ቡዳዎች ወሎ ወሎ ኣትበሉ በጉራ እና በሰው ሰራሽ ምትመስሉት እንጂ ኣተካብዱ ይች ልጅ በጣም ማራኪ ውብ ናት
@yayahala615
@yayahala615 2 года назад
ባህላችን አልባሳታችን ያኩራል ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ❤👈 አገው ሄድን እናያለን
@ashentube5632
@ashentube5632 2 года назад
nulin wendime
@hanetube9931
@hanetube9931 2 года назад
እስቲ ለመልካሙ ወንድማችን ስለ #brex አንድ ነገር በሉ ያለበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ሰውን ሲረዳ ሁላችንም እናውቃለን አሁን ግን ተረስቷል ለምን ኤሄ ይሆናል ።👏
@እየሩሥእየሩሥ
@እየሩሥእየሩሥ 2 года назад
በጣም ማራምን እፍ
@tub3949
@tub3949 2 года назад
ሚስካን brex እምን ላይ ነው ያለው ግን
@giasbd6684
@giasbd6684 2 года назад
@@tub3949 እርዱኝ ለሚመለከተው አካልአድርሱልኝ እየተሰቃየሁ ነው ብሏል በቻናሉ
@hanetube9931
@hanetube9931 2 года назад
በቴሌግራም አናግሪኝ በቃላት ቁጥሬን ልስጥሽ Or ፌስቡክ ላይ በዚህ ስም 👉 ሀኒ ኪንግ ኮንግ )ታገኚኛለሽ
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 года назад
First time ever saw Agewu people's culture. Obviously she's beautiful 😍 young lady represent her minority community insides Gojam zone. Her dance styles similar to Woliata women's cultural dance's the horse tail Chirra gifts 😀 is amazing her manners as a country cowboy girl 🤩 is impressive.
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 2 года назад
Agew is not a minor community....that is not located some where and represented in a single Zone! and i respect the rest of ur comments indeed!(Galatomi)
@agmasanatsi9729
@agmasanatsi9729 2 года назад
No minority group is there in ethiopia anyone or group who can think can do best too!!!
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DO5_ypW4y2M.html
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад
ውበት ጤዛ ነው። የኔ እኅት ሰው ለሰሿል ሚድያ ሊጠቀምብሽ ይችል ይሆናል። የፈጠረሽ አምላክ የሰጠሽን ውበት አመስግኝ ለሰዎች እግዚአብሔር የሰጠኝ ጸጋ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ይልመድብሽ። እና ሰው ስላደነቀሽ እንዳትሰናከይ አወዳደቅሽ እንዳይከፍ እግዚአብሔርን አስቀድመሽ ተጓዥ የእህትነት አስተያየቴ ነው።።።።
@zizimoha8064
@zizimoha8064 2 года назад
በማንነት መኩራት እንዴት ደስ ይላል ደና ቦታ ደርሰሽ እግዝሃቤር ያሳየን የኔ ቆንጆ!!
@Brook7
@Brook7 2 года назад
She is smart and so beautiful. ስቱዲዮ ውስጥ ዥንጥላ ይዛ እንዲትገባ ያደረከው ዳይረክተር እግዚአብሄር ይስጥህ፡፡
@Ayatrealestatesalesconsultant
@Ayatrealestatesalesconsultant 2 года назад
የአገው ባህል ነዋ
@selamtube21
@selamtube21 2 года назад
ይች ልጅ እውነት ፈጣሪ ለብዙ ሰው ትምህርት እንድትሆን ልኮታል እግዚአብሔር በሰጠን ምድብ እዴት ደስ ይላል
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሰላም ፍቅር ጤና በረከት ቤታችሁ ይሙላ ወገኖቼ🙏💕💕
@friendship2082
@friendship2082 2 года назад
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! 😪 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 2 года назад
Amen amen amen
@zumanmedia
@zumanmedia 2 года назад
አሜን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘😘
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 года назад
Ameen
@tigistatnafu173
@tigistatnafu173 2 года назад
እድሜ እና ጥና ይስጥሽ ፈጣሪ ምርጧ የግዎን ወርቅ ነሽ
@daallll5961
@daallll5961 2 года назад
ተፈጥሮአዊ ውበት ደስ የሚል ባሀል መልካም አንደበት
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад
ሰይፍሻ ምርጥ ሰዉ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 года назад
ምርጥ እትዮጲያዊ ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ወይንዬ የኔ ምርጥ እንደማመር በቅንነት የኔ ቀና ልብ
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 2 года назад
ቅድስት፣ መልኳና ትህትናዋ እጅግ ቆንጆ ነው። ከሁሉ አስቀድማ ውብ አድርጎ የፈጠራት አመስግናለች። የአገሬ ውብ ቆንጆ፣ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን!!!
@buzeyetedy925
@buzeyetedy925 2 года назад
አቤት ውበት እርጋታሽ ደርባባ ቆንጆ አደኛ 💖💖💖 🇨🇬 🇪🇷
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@እምዮእውድሻለሁ
@እምዮእውድሻለሁ 2 года назад
በጣም ደስ እምትል ልጂ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሺ
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 года назад
ንፁህ ውሃ ለጥማችን እርካታ ነው ያንችም ንፁህ ቁንጅና ያረካል እግዚአብሔር እንደፈጠርሽ በተፈጥሮ ውበትሽ ያረካል አደራ የእኔ ቆንጆ በሜካፕ ተፈጥሮሽን እንዳትቀላቅይው እንዲሁ በተፈጥሮ ውበትሽ ከእርጋታሽ ጋር ቀጥይ በጣም ቆንጅዬ ውብ ነሽ ታምሪያለሽ 👍❤️
@okay456
@okay456 2 года назад
ቆንጆ ብቻ አደለችም የተረጋጋችና ስለ ብልጭልጭ ቦታ ማትስጥ በትምህርትም ጥሩ ደረጃ ያለች ነች ሴቶችም ውበት ማለት ከንቱ መሆኑና እውቀትና ለባህላም ትልቅ ቦታ ምትሰጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 2 года назад
የኔ ቆንጆ እረጋታሺ ደስ ይላል አደራሺን ሚካፕ እንዳትጠቀሜ
@mogeskefale2963
@mogeskefale2963 2 года назад
Ere asnektewatal ataym...ayyy dena yzesh yzeah
@emanmuhammed6938
@emanmuhammed6938 2 года назад
እሺ አልጠቀምም አመሰግናለዉ።
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 2 года назад
ቅድስትዬ ይሄኮ የአደረግሽው ጌጥና ልብሱ በሙሉ የመላው ጎጃም ባህል ነው እናቴ ሁሉም ነበራት ልዪነቱ ዳንሳችሁና ቋንቋው ብቻ ነው። በነገራችን ላይ ለቁንጅናሽ ቃላት የለኝም። መልካም እመኝልሻለሁ። 🙏
@destawork5301
@destawork5301 2 года назад
እረ ባክሽ ይሄ አለባበስ የአገው እና የአገው ብቻነው ! ሌላው ህዝብ የሚለብሰው ከአገው የወረሰውን ነው !! እረ ተው ባህላችንን አትቀሙብን ! ለነገሩ ብታውቁ እኮ አታምኑበትም እንጂ ጎጃም በሙሉ አገው ነው!!!
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 2 года назад
ምን ባህል መቀማት መጣ በጣም ደስ ብሎኝ ነው። የኢትዮጵያ ባህል ሁሉ የሚያምር ያሸበረቀ ነው።ተባረኩ እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን።
@ayehutube2811
@ayehutube2811 2 года назад
ቆንጆዋ የአገራችን ልጅ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምርኝ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ወንድምዬ እንደማመር በቅንነት
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
@@TUBE-rv9zs እንደማመር በቅንነት
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 года назад
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው ☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ ☞ጥረት ነው.. እኔንም አበረታቱኝ ውዶቼ 😘😘
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
አሠላምአለይኩም ርህትደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 года назад
በጣም ቆንጅዬ ከምንም የፀዳች እግዚአብሔር ውበቱን ያሳየባት ንፁህ ቁንጅና ንፁህ ውሃ ብዬ ብገልፃት ይቀለኛል so beautiful 😍 gorgeous 🤩🥰😍
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 года назад
Bitikikill
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
@abeba2241
@abeba2241 2 года назад
መልካም እድል ቅድስቴ ብዙ ይጠበቅብሻል በርቺ ዉዴ ❤️❤️❤️
@Etho_Media111
@Etho_Media111 2 года назад
ቅድስት ብርሀን በጣም አምሮብሻል! 😍😍😍
@samsonerjno893
@samsonerjno893 2 года назад
❤️❤️❤️😍😍😍
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 года назад
ቆንጆ ብሎ ዝም! ውብ ነች!
@ፍሬየድንግል
@ፍሬየድንግል 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምር 😘
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥😥😘😘
Далее
አንታይ ኣጋጢሙ
8:06
Просмотров 1,7 тыс.
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 9 млн
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00