Тёмный

በማታ ፊሎን ይዤ ከቤት ወጣው ሳምሪን አስለቀስኳት 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 340 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 года назад
እናት እኮ ናት ሆሆሆሆ እውነቷን ነው ስልክ ያለማንሳትህ ደሞ ያስደነግጣል እኔ ብሄን በቦክስ ነበር ማንገጫግሽህ በልጂ ቀልድ የለም😢
@gy8086
@gy8086 4 года назад
Degmo eko liju yesum chemr new yemine Fula!
@harikazintube6849
@harikazintube6849 4 года назад
Ahhhh
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@withoutislamnolife6949 እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@gy8086 እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@harikazintube6849 እንዛመድ
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 года назад
ሳምሪ ፕራንክ ትደረጊና አለማመንሽ ያናድደኛል ተገኝቻለሁ ብለሽ አታውቂም😒
@سبحاناللهالعظيمسبحاناللهوب-ص8ث
የጅጂ ልጅ ናት በትገኝምአታምንም
@sadioseman4915
@sadioseman4915 4 года назад
Kkkkkkkk
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 года назад
@@سبحاناللهالعظيمسبحاناللهوب-ص8ث እንደመር
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 года назад
@@sadioseman4915 እንደመር
@meadmead8535
@meadmead8535 4 года назад
😂😂😂
@mareyamawitsalon8370
@mareyamawitsalon8370 4 года назад
Enate men malet endehun eyew samriye enat be lijetwa atecheknem jijin terjat
@mikylondon2863
@mikylondon2863 4 года назад
ኢቺ እግዚያብሄር አይበለውና ብትለያት ድጋሚ እዳትነሳ አርጋ ነው የምትጥል የናቷ ቢጤ ነች አባት እናት ማለት ትርጉሙ ሳይገባት ስላደገች በጣም ሀይለኛ ነች ዘላ ፖሊስ ትላለች በጌታ
@tgchannel1110
@tgchannel1110 4 года назад
ኪኪኪኪኪኪ
@leylaaman9573
@leylaaman9573 4 года назад
ኧረ ሳምሪ ከአባቷ ጋ መሆናን ስታቂ መረጋጋት ነበረብሽ😍
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 года назад
Eko
@konjo8469
@konjo8469 4 года назад
ስላማችሁ ይብዛ የምወዳችሁ ፈሎዬ የኔ ማር
@GalilaRout
@GalilaRout 4 года назад
ኮመት እያንበብኩ ማየት ውስጤ ነው 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ በጣም ዘና ያርገኛል ኮመት ማየት
@manar1391
@manar1391 4 года назад
እኔም
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@manar1391 እንዛመድ
@ኩንፈያኩን-ደ2ኀ
@ኩንፈያኩን-ደ2ኀ 4 года назад
ከኔ አትቢሺም እኔሚ አሌው የኳሜንቶ ሱሳኝ
@tube7501
@tube7501 4 года назад
እኔም
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 года назад
በልጄ ቀልድ የለም አለሽ ሳምሪ የሱም ልጅ እኮ ነች ክክክክክ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን
@ሰለዋነኝ
@ሰለዋነኝ 4 года назад
እኮ😂
@celinehm7154
@celinehm7154 4 года назад
Kkkkkkkkk 😆😅😅😁
@hdj2057
@hdj2057 4 года назад
@@friends8813 እሽ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
ሳምሪዬ የህትነቴን ትንሽ ምክር ብጤ ላካፍልሽ እዲህ አትቆጪ አትቸኩይ ቶሎ አትናደጂ እሳት አትልበሺ ፋኒኮ ወርቅ የሆነ ባል ነው ለሁሉም ረጋ ማለት አለብሽ ምንምኳን ለልጅሽ በሆንም ፋኒንየመሰለ አባት ስላላት ብዙ አትደግጪ አትጩሂበት😀 እዲህ ያለ ፍቅር ሲያገኙ በጥበብ ነው መያዝ ዋ የኔ ምክር ብዙዎቹ የተጠቀሙበት ነው በዚህ ዘመን እደፋኒ አይነት ባል አይገኝም ጠከር ብለሽ በፍቅር ነው መያዝ ያለብሽ ደግሞ አንቺ ፕራንክ ስታረጊ እሱ ቢናደድም ቢቆጣም አይታይበትም ዝም ነው የሚለው አንቺም ስትደረጊ ቁጣሺም ኩርፊያሽም በልክ ይሁን ከሱ ተማሪ::🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@RahmaMohamed-mb3jd
@RahmaMohamed-mb3jd 4 года назад
ማሻአላህ ምክርሽ ደስ ይሌል
@merhawitgebremedhin7978
@merhawitgebremedhin7978 4 года назад
Awo betam tikkl nesh enena Samir andaynet nen bale demo lik ende fani new baloch yewahoch cihonu setoch endezi new yemnhonew
@ameyoutube6762
@ameyoutube6762 4 года назад
በትክክል በጣም ታበዛዋለች
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 года назад
በትክክል ሀድ ለዚህ ኮሜት እኔ ልልላት የበርዉን ሥለተቀዴምኩ ቅር ቢለኜም ጥሩ ምክር ነዉ እኔ ሣልዴከም በመፃፈ አሣቤ ሥለተገለፀልኝ አመሠግንናላሁ ካድ በላይ በድ ሥልክ ላይክ አይሠጥምጂ ቢሠጥ እኔ ለዚህኮሜት ሺ ላይክ እሠጥ ነበር የሚቅ ይገርኝ ካድ በላይ ላይክ መሥጠት ከለ
@lillyisac3386
@lillyisac3386 4 года назад
በትክክል ሀሳብሽን እጋራለሁ ተባረኪ።
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
የፋኒ ውፍረት ያስደነቀው ካለ በላይክ
@ዘይነብንጉሴቲዩብ
@ዘይነብንጉሴቲዩብ 4 года назад
እኔ አስደንቆኛል እሱ ነው መሰለኝ የወለደው
@munerakader6744
@munerakader6744 4 года назад
@@ዘይነብንጉሴቲዩብ kkk wnetnew
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 года назад
@@ዘይነብንጉሴቲዩብ አሪፍ ነው አማቱ አተ ቀጫጫ ስትለው ነበር ደግ ወፈረ ደስ ይላል
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 4 года назад
@@Tube-ei2zo ክክክ በሥድቧ ተማሮነ ተውት ባለፈውም ዮኒ ብላ እሥፖርት ሥራ ንቃህ ነውሢለው ነበር ጓበዝነው ፋኒ ምክርና ውሀ ሣያነሣ አይቀርም ክክክ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 года назад
@@ዘይነብንጉሴቲዩብ እንዛመድ
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 4 года назад
ሳምሪ. አረጋ.ጊው አባቷ. ነዉ. የፈለገበት. ቦታ. ይዞ. የመኤድ መብት. አለው. እንዴ.
@saraahmad2425
@saraahmad2425 4 года назад
በጣም ሲያሳዝን
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 года назад
የፈለገበት ይዞ መሄድ ቢችልም ማሳወቅ እለብት . በልጅ ቀልድ የለም
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 3 года назад
@@rachelbalcha8832 እሡማ. ልክ. ነሽ. ግን. ሌባ. የሰረቃት. ይመሥል. ዘለለች. እኮ. ካየሻት
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 года назад
@@hxhdhhxhdh2963 kkkkk
@alahumelatehrmnisotaumi1709
@alahumelatehrmnisotaumi1709 3 года назад
Balwa matakebr yetekebereche adelechm
@kadijaakter9177
@kadijaakter9177 4 года назад
ወድ ያሀገሬ ልጆች ነገ ሀገር ልገበ ነው ሰለም ግብ በሉኝ በዱአችሁ አትርሱኝ❤
@ሀያትነኝየጉራጌዋ
@ሀያትነኝየጉራጌዋ 4 года назад
በሰላም ግቢ የኔ ዉድ
@ክብሬነሸሀገሬ
@ክብሬነሸሀገሬ 4 года назад
Allah beselam yasgbashi
@hanachamada8158
@hanachamada8158 4 года назад
Selam gebe ehti
@helentarekegn9542
@helentarekegn9542 4 года назад
እመቤቴ ትከተልሽ በሰላም ግቢ 🙏
@እማየኔናፍቆትአባየኔናፍቆ
ሰላም ለሀገርሽ ለቤተሠቦችሽ ያብቃሽ
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 года назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የኢትዮጵያን ሰላም እና ፋኒ ሳምምሪ ከነልጃቸው የምትወዱ ብቻ ላይክ እና ቤተሰብ 💚💛❤️
@bortukankidane6665
@bortukankidane6665 4 года назад
ሀይሠሏሞነዉፈኒፉሉመኗሷሞረተሸዉድሿ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🎁🎁🎁💐💐💐🎤🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝❤️❤️❤️❤️❤️🍿በታ
@ethioallinone9
@ethioallinone9 4 года назад
Beteseb enehun ene tekelakeyalehu antem tekelakele
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@bortukankidane6665 እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@ethioallinone9 እንዛመድ
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 года назад
@@ethioallinone9 eshi
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 4 года назад
ፊሎዬ ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ህልማችውን እውን ይድርግላቸው አሜን አሜን ቤታችንን ይጎብኙ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እሺ
@salamwitabebe2852
@salamwitabebe2852 4 года назад
አሜንንንን አሜንንንንንን
@henosengida2695
@henosengida2695 4 года назад
Amen amen
@christy-t3z
@christy-t3z 4 года назад
አሜን አሜንንንንን
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 4 года назад
አሜን
@meramfentw3871
@meramfentw3871 4 года назад
እናተ ላይክ እምለምኑ ሰወች ስታናዱ ቱ አሁንስ ይደብራል😨😏😒😏😏😏😏😏😏😠😠😠
@fekrtifekrti897
@fekrtifekrti897 4 года назад
😂😂😂🙈
@asa373
@asa373 4 года назад
ኧረ ንገርልኝ ኡፍፍፍፍ
@የተዋህዶልጅነኝተመስገንኣ
😂😂😂😝
@titijimmatube8361
@titijimmatube8361 4 года назад
😂😂😂😂😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
Eko😂😂😂😠😠😠😠😠😠🙉🙉
@lillyisac3386
@lillyisac3386 4 года назад
ሳምሪም አታብዢው ፊሎም የተገኘችው ከፋኒ መሆኑን አትዘንጊ እናተ ሴቶች በተለይ Europa ያላችሁ ልጅ ሰታገኙ አባትየውን እምታንገዋልሉት ነገር አላችሁ ጥሩ አደለም ለሱም ልጁ ናት።
@saraahmad2425
@saraahmad2425 4 года назад
በጣም ሲያሳዝን ፅናቱን ይስጠዉ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 года назад
😂😂😂😂😂😂
@Mihretu559
@Mihretu559 4 года назад
ሳምሪ ደሞ አንቺ ብቻ prank ስታረጊ ነዉ ደስ የሚልሽ: ፋኒ ሲሆን ትነቅያለሽ በረድ በይ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
@@HermiKaleRedi Eshe
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 እኔ የማርያምን ስእል አይቼ ቤተሰብ ከሆንኩ ቆይቻለሁ አንቺ ነይ
@wubity7007
@wubity7007 4 года назад
Ye lig nger eko nw tew eg
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 года назад
Eko tgermegnalechi
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 4 года назад
ሣሎን ብቻነው የምትዞዞሪ ካሜራ አለበት ተመካክራችሁነውደ
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 4 года назад
Exactly, their prank is fake they tell each other,, she won’t act this way if she didn’t know first that’s why I don’t like their prank🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️😌😌
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@selasshibeshi6097 እንዛመድ
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 4 года назад
HERMI KALE REDI እረ ምን ችግር ኣለው ደግሞ ምንም ለማይከፈልበት ዝምድና በደንብ ነዋ ዘመድ የማደርግሽ ኣሁኑኑ
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 4 года назад
HERMI KALE REDI ተዛምጄሻለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
እናትነት ከባድነው እኔከወለድኩ 11ቀኔነው ገና እሱም የመጀመሪያየነው ወላሂ ልጀእቅልፍእኮን ተኝቶ እሲኪነሳ. ድረሰ እደትእደሚናፍቀኝ
@bedrihabshwit7836
@bedrihabshwit7836 4 года назад
ማሽአላህ ልጂሽን አላህ አድጐ ለቁብ ነገር ያብቃልሽ አላህም ሷሊህ ልጂ ያድርግልሽ ያሳድግልሽ እስኪ እኔም ገና አላገባሁም መልካም ትዳር እንደሰጠኝ ዱአ አድርጊልኝ ባአላህ 🙏🙏🙏🙏
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@@bedrihabshwit7836 አሚን ያረብ አብሽሪ ትዳር ከአላህ ነው አላህይወፍቅሽ
@bedrihabshwit7836
@bedrihabshwit7836 4 года назад
አሚን የኔ ውድ
@alaasaboun8394
@alaasaboun8394 4 года назад
መሸአለ አለህ የሰድግልሽ ለኡሙ የምጠቅም የድርግሽ እኔም ስደትለነኝ እንሻአለ ከስደትመልስ ጥሩ በል ይዎፍቅሽ በሉሉኝ በዱአ አትርሱኝ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@@alaasaboun8394 አሚን እህትዋ አንችንም የምትመኝውን አይነት ባል አላህይወፍቅሽ ለእናትነትም ማረግ አላህ ያብቃሽ
@lucytravel4407
@lucytravel4407 4 года назад
ካልተመካከራችሁ ስልኩን እንዴት loud ላይ አረክሽው
@saharhawi6978
@saharhawi6978 3 года назад
betkkle
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 4 года назад
የመዳም ።ቅመሞች እዴናችሁ!
@feventube288
@feventube288 4 года назад
ውዴ ስብ አርጌኝ
@rahmanehme2174
@rahmanehme2174 4 года назад
አለንልሽማሬ
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 4 года назад
አለን እንደማመር እህት
@feventube288
@feventube288 4 года назад
@@rahmanehme2174 ውዴ ደምሪኝ
@birtukangezahign7502
@birtukangezahign7502 4 года назад
Alin
@መቅዲ-አ9አ
@መቅዲ-አ9አ 4 года назад
ሳምሪ ባልሽን ቀለል ቀለል አታድርጊው ደግሞ ስሜትሽን ለመቆጣጠት ሞክሪ
@fanisamri8591
@fanisamri8591 3 года назад
ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LkJRggLspbA.html ይቀላቀሉ
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 года назад
ሰምሪና ፈኒ እና ፊሎ ደስ ትላለቹሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ👍👍👍👍👍👍 😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ابراهيم-ه5و9و
@ابراهيم-ه5و9و 4 года назад
ስምሪና ፊኒ ፊሎ ደስ ትላለቹ ፈጣሪ ከክፈ ነገር ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ በቅንነት
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 года назад
@@HermiKaleRedi እሺ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@mekimaraki209 109ኛ መጥቻለሁ አንቺም ነይ
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 4 года назад
ልጄ ስጠኝ ብላ ነጠቀችሁ ለፍኒም ልጁ ናት እኮ ግን በልጅ አትቀልዱ በቃ
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 4 года назад
Yenaten anjet yemataku
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@fentaneshchekole6011 እንዛመድ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
ትክክል
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን
@መስከረምየድንግልማርያምል
እኔ ልሰፍሰፍልሽ ሳምሪዬ ኡፍፍ እኔም ልቤ ቀጥ አለችኮ 😥🥺 ዉይ ፋኒሻ አንተ እኮ ፕራንክ አታርግ 🙈😀😀 ሳምሪዬ የኔ ዉድ አይዞሽ እማ 😥 የባለፈዉን ብድር ሳትመልሺ ደገመሽ 😀😀😀😀 ፊሎዬ ጣፋጯ እሟሟሟሟሟሟሟ ❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@tigtigtigtigshbriu9912
@tigtigtigtigshbriu9912 4 года назад
Zaera tamaha
@ቤቲደፋር
@ቤቲደፋር 4 года назад
ምትገርሚነሽ ግን የናትሽ ብጤ አፍሽን ዝምብለሽ ትከፍቻለሽ እዴ መብቱነው ልጁን ይዞ መውጣት ምድነው ይሄናክል
@mominahassen7580
@mominahassen7580 4 года назад
ስድቡን ምን አመጣው ?
@ቤቲደፋር
@ቤቲደፋር 4 года назад
እኔ መሳደብ ፈልጌ አደለም ያናደደችኝ ፖሊስ እጠራለሁ ምን ችግር አለው በርጋታ መነጋገር ይቻላል አባትም መብት አለው በልጁ
@mominahassen7580
@mominahassen7580 4 года назад
@@ቤቲደፋር አባትም መብቱ ነው ግን በሰው አገር ማንም በማይደርስበት ልጅን ያህል በተለይ ደግሞ ስልክ ካልተነሳ በጣም ያስደነግጣል
@sofibonto1534
@sofibonto1534 4 года назад
@@ቤቲደፋር እንዴዴዴዴ አዉነትሽ እየወራሽ ነው ወይስ ለኮመንት ምን ምላሽ ይሰጠኛል ብለሽ ነው እናት ናት እኮ በናት ቦታ ተነሽ አስቢ
@ቤቲደፋር
@ቤቲደፋር 4 года назад
@@sofibonto1534 እኔም እናት ነኝ ኮሜት ምላሽ ሳይሆን እዚጋ አባትም ለልጁ መብት አለው ተጣልተው ቢሆን ኖሮ አዎ እደዛመሆን ነበረባት በፍቅር እያሉ ልጁንይዞቢወጣ ችግር የለውም እችልጅ ልጅቷን ብቻዋን አላመጣቻትም ፖሊስ እጠራለሁ አንተ ከፈለክ የፈለክበት ግባ ልጄን ይዘክ ግን እዳትወጣ ነውር ነው እባትም በልጁ መብት አለው በሚለው ነው እጂ ለኮሜንት ብርቄ አይደለም ሁሌ እባገነንነት ትዳርን ያፈርሳል አገርን ያደፈርሳል ቁጭ ብሎማሰብን ብንል በማለት እጂ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
እናት ትለያለች። እናቴ እወድሻለሁ😍😍 አሳዘነችኝ ሳምሪ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
@ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 4 года назад
ሳምሪ የሱም ልጅ ነች ሲቀጥል ደግሞ ባል ክቡር ነው አታመናጭቂው ከዛ ደግሞ አክብሪው
@alahumelatehrmnisotaumi1709
@alahumelatehrmnisotaumi1709 3 года назад
ንገሪልኝማ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
ክክክክክክክክክክክ ፉኒ እፃኗን ትዝ ይልሻል እናትሽ ምን እዳረገችኝ መልሱን ስታድግ ጠብቅ ክክክክክክክክ
@alemeyachew4525
@alemeyachew4525 4 года назад
ክክክክክክ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@alemeyachew4525 እንዛመድ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
@@HermiKaleRedi እሽ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ እኔ ቤተሰብ ሆኛለሁ 65ኛ እናንተም አትርሱኝ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
ቸሩ መድሀኒያለም እሄን ኮሮና ከምድረ ገጰ ያጥፋልን
@belayasefa5686
@belayasefa5686 4 года назад
አሜንንን
@adf8774
@adf8774 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@belayasefa5686 እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@adf8774 እንዛመድ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
የኔ ማር ሳምረዬበጣም ነው ያሳዘሸኝ ወይ እናት መሆን እፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ ልጆች በጣም ነው የናፈቆኝ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭💔
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 አመሰግናለሁ ማር
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ እንዛመድ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 года назад
ተመካክረው ነውኮ ሳሎን ብቻ ምትዞረው ካሜራ እዳለ ታውቃለች ።ፖሊስ ነው ምጠራው ሀጠራው
@metasebiyageberewold6794
@metasebiyageberewold6794 3 года назад
😆😃😃😂😂
@senaitbekele47
@senaitbekele47 3 года назад
kkkkkkkkk ewnetm ... .
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 3 года назад
Cut mareg ko ychlal sis
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 3 года назад
@@Melina-nd9ji ምናልሽኝ
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 3 года назад
@@ኡምሪሀናመሬምነኝ guada yehedechbetn party cut argew mawtat ychlalu so awttewut nw mihonew
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
እስኪ ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እንፀልዩ እፍፍፍፍ የሀገራችንን ስላም የናፍቀው ማነው አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ብቃ በለን
@edomarega7842
@edomarega7842 4 года назад
Amen
@belayasefa5686
@belayasefa5686 4 года назад
አሜን
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@belayasefa5686 እንዛመድ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
ውድ የሀገሬ ልጆች ዱአ አርጉልኝ ብዙ ሀጃ አለብኝ
@ቤቲደፋር
@ቤቲደፋር 4 года назад
በልጄ በልጄ አትበይ ልጅቷ የመጣችው ካባቷ ነው ይሰማዋል ልጄን ልጄን እትበይ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ
@Kidest-jg5bt
@Kidest-jg5bt 4 года назад
እውነትሽን ነው ቱቱቱቱቱቱ ፍቅር ፍቅር የት ነው ያለኸው 😝😝😝ካሜራ ፊት ይሄ ሁሉ ወሬ this is not prank የአፈር ፕራንክ real prank ከ ማሂ እና ኪድ ተማሩ pls ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-djM2b9EnC0U.html
@እሪሀናወሎ
@እሪሀናወሎ 4 года назад
አንደኛ ነኝ ሑርአይን ትምርትመሳተፍ የምትፈልጉ እህቶች ኑ አብረን ወደ ጀነትክፈለጋችሁ ቁጥሬን አስቀምጣለሁ
@hawatube3194
@hawatube3194 4 года назад
ሑረልኢይን ማለትሽ ነው የሁረልኢይን ትምርት ( ኡዝታዝ ) ፈቶ መለጠፍን አላስተማረም ፈቶሽን አንሽው የእህትነት ምክር ነው
@mno7757
@mno7757 4 года назад
ፎቶሽን አጥፊ
@SalmaSalma-pm3kd
@SalmaSalma-pm3kd 4 года назад
Hi
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
@@hawatube3194 ያንቺም እኮ ያዉ ነዉ. ልዩነቱ የሧ የራሷ ነዉ ያንቺ ደግሞ የሌላ. ሁሌም ቢሆን የሠዉን ሣይሆን የራሣችንን ማንነት እንመልከት
@hawatube3194
@hawatube3194 4 года назад
@@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ ወሬ ብቻ ከኔጋር ምን አገናኘው
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
አረ ይች ልጅ እሱ ለሆነ ነው የቻላት እውነት እንነጋገር ከተባለ ሀይለኛ ነች
@tube4830
@tube4830 4 года назад
hiba Muhammad ትክክል እሷ ሳቶን አትቀርም የቤቱ አባወራ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
@@tube4830 በጣም
@globalhealthtube
@globalhealthtube 4 года назад
ማን እንደ እናት፤ እናት ለዘላለም ትኑር! ወደ እኛም ጎራ በሉ፡፡
@bitalbital2162
@bitalbital2162 4 года назад
መቼም ጂጂ ወሰደቻቸው ብለሽ ነው ፍኒ ትግስቱን ይስጥክ
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 4 года назад
😂😂😂😂
@እግዚአብሔርንፍቅርነውእኔ
ክክክክክ
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 4 года назад
Kkkkk
@የታሪክጥግ
@የታሪክጥግ 4 года назад
💚ሰላም ዉድ የተዋህዶ ልጆች 💚 💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛 ❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤ 👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 года назад
እሺ እናረጋለን
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@ebrahimhussein5096 እንዛመድ
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 4 года назад
ፕራንክ ማለት የባለፈዉ የእነ ማሂ እና ኪድ ብቻ ነዉ ትክክለኛ ፕራንክ
@afomiyamesfin621
@afomiyamesfin621 3 года назад
tikikil Mnm Prank Ayimeslim
@futureentertainment6234
@futureentertainment6234 3 года назад
Awoooo
@hefizatube4719
@hefizatube4719 4 года назад
አቤት እናትነት ሚስጥሩረቂቅ ወረትየሌለበት ፍቅሩየማያልቅ ሳምሪ አንጀቴንበላችው ኢትዮጲያለዛላለም ትሳቅ እኔግን አሁንአልስም ወላሂ አሳዘንሽኝ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 4 года назад
ቤታችሁ ግን studio ነው የሚመስለው በሰላም ነው።አሪፍ ተዋንያን ናችሁ ህዝቤን አጃጅሉ።
@makikiya7117
@makikiya7117 3 года назад
Ewnt arif tewanyan 👅😹
@titijimmatube8361
@titijimmatube8361 4 года назад
ላይክ የምትለምኑ ሰዎች ብቻ like አድርጉኝ በሞቴ ጣሙን የምታቁት እናተ ስለሆናቹ❤❤😍😍
@noortube1673
@noortube1673 4 года назад
እሽ ነይ እንዛመድ እኛ ሸቃሊቶቹ እንጠቃቀም
@sadadghusein8430
@sadadghusein8430 4 года назад
ክክክክክክክክ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@noortube1673 እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@sadadghusein8430 እንዛመድ
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 4 года назад
እኔ የምለው ጣሙ ምን ምን ይላል ክክክክክክ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
ውይይ እናትነት 😂😂😚ማዳምን አንዳንዴ ስልክ ባለማንሳት አሳብዳታለሁ
@meronasefa3728
@meronasefa3728 4 года назад
ግን እዉነትም አይመስልም ልጅ ትራስ ስር ወበር ስር እንደ መርፌ ይፈለጋል ግን ደሞ ከካሜራ ስር አወጣም ድራማ ነዉ😁
@makibel8327
@makibel8327 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@egzabherantatabkan9210
@egzabherantatabkan9210 4 года назад
ሳስጠሉ ደሞ እየኮረጁ እኮ ነው
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 4 года назад
ውቨት መሆኑ በደብ ያሰታውቃል
@makibel8327
@makibel8327 4 года назад
@@genetdagnachew2123 ክክክክክክክ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 4 года назад
ልጅ አይደለም የፈለገችው የመኪናውን ቁልፍ ነው
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 года назад
ውይ እናት እናቶች ሺ አመት ኑሩልን
@ferafera850
@ferafera850 4 года назад
አቤት ማካበድ እንዴ ከ አባቷ ጋር እኮ ናት የምን መበጥረቅ ነው ክክክክክክክ ደሞ ፕራንክ እንዳልሆነ ያስታውቃል የደነገጠች እናት ሳሎን ብቻ ነው እንዴ እምትንጎራደደው ወደ ኩሽናም ወደ መኝታ ቤት እየኤድሽ ብትቀውጭው አሪፍ ነበር
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 года назад
ሳይናገር መዉጣቱ ቢስደነግጥም ብዙ ግዜ ለፋኒ ክብ የሚባል ነገር የለሽም ጥሩ አይደለም መከባበርን የመሰለ ምንም የለም በተረፈ እምሰሩት ጥሩ ነዉ በርቱ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ
@hawatube3194
@hawatube3194 4 года назад
ወይ ሳምሪ አባት መሆኑን እረሳሽው መስል አለበዛሽውም ሆ ግን መቼ ነው ራስሽ ተገኝቻለሁ የምትይው ሁሌ መዋሽት
@jhonmickel1034
@jhonmickel1034 4 года назад
ፊሎ ግን ጂጂ ኪያን ቁጭ ናት ክክክክ ፕራንኩን ሳምሪ አካበድሽው በጣም አባቱዋ እኮ ነው የትስ ይዙዋት ቢሄድ
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 3 года назад
No mnachewm aygenagnm ho
@RadzoI
@RadzoI 4 года назад
የአቺ ብቻ ልጅ አይደለችም የሱም ናት እኮ የናትሽ አይነት ፀባይ አለብሽ ባክሽ አትመነጫጨቂ
@evahall8994
@evahall8994 4 года назад
Mn yeshalcwal
@mastwalmastwal2739
@mastwalmastwal2739 4 года назад
Endi yibalal menawu maseb akateshe ehete lej eko nat
@RadzoI
@RadzoI 4 года назад
@@mastwalmastwal2739 ሁላችንም ልጅ አለን ግን ሚዲያላይ እደዚህ አይባልም ስለሱም መጨነቅ አለባት ከልጅ በፊት አባት መከበር አለበት ምን ሆናቹ ነው የሚባለው አባት ፈጣሪ ነው ከተሳሳትኩኝ አላውቅም
@zakkiyazakkiya3785
@zakkiyazakkiya3785 4 года назад
ትክክል
@mimitube6615
@mimitube6615 3 года назад
Tikikil Ye Geg Lij Ikoo Nat
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 4 года назад
ግን ሳላ ብቻ ነው የምትዟዟሪው ጭኸትሺ አይጣልነው ኮሜቶች ደግሞ ሰብስክራይብ መለን በየቦታው ኤጭ
@ethiopiadejne3971
@ethiopiadejne3971 4 года назад
የኔ ማር የእናትና ልጅ ነፍስ የተያያዘ ነው ድምፅሽን ስትሰማ አለቀሰኝ አይ እናት ፍቅሯ መገለጫ የላለው ፋኒ ግን ቆይ ብቻ አንተን የሚያንቀጠቅጥ ፕራክ ጠብቅ ከኛ ከተመልካቾች በተረፈ ታምራላችሁ ትጣፍጣላችሁ ዘመናችሁን ይባርከው
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
አባትም አትርሽ
@ethiopiadejne3971
@ethiopiadejne3971 4 года назад
@@lulalula7120 አረ እዳታጥሉኝ ፋኒም ከልቡ አባት መልካም ስነምግባር ያለው የልጅ አዋቂ ነው ሁለቱም ለኔ አንድ አካል አንድ ፍቅር ናቸው አመሰግናለው ስለአስትያየቱ
@የፍቅርአባቴቅደምከፊቴማር
ሆ እኔ ብሆን ምን እንደ ምሆን አለረቅም እደዚ ፕራክ ድብን ብሎ ይቅር😢
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 4 года назад
ፕረንክ ስበል ምሮጦዉን ሩጨ ብተዩኝ😂😂
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
ክክክክ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад
ለምን
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@ሀዪነኝጢባራሟ እንዛመድ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
እስኪኑቤቴንእዩልኝ፣በቅንነት
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
ክክክክክክ ፕራንክ አይደለም እንዲ በልጄ ቀልድ አላውቅም እምትይ ለሱስ ልጅ አይደለችም እንዲ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
ኧረ ሳምሪ ልጄን ስጠኝ አላልሽም ለሱስ ልጁ አደለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminamulis6173
@aminamulis6173 4 года назад
😡🤫🤐
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
@@aminamulis6173 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminamulis6173
@aminamulis6173 4 года назад
mese በ ልጅ እናተ ማንኒም ኣታምኒም ለዛ ናዊ እሺይ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
@@aminamulis6173 እንዴ አባቷ እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@astukitchen4347
@astukitchen4347 4 года назад
በልጅ የሚደረግ ፕራንክ ለእናት ከባድ ነው :: ስሜቷን እጋራለሁ:: እባክህን ዩትዩብ ጥንቅር ይበል እናቲቱን እንዲህ ከምታስጨንቅ::
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 4 года назад
የኔ ማር ወላሂ ሳምሪ ምን እደምልሺ አላቀም እደት እዲሳዘሺኘ የኔ እናት
@kamutlaamm4145
@kamutlaamm4145 4 года назад
እናቴ እህትም ወድምም የላትም ግን እኛን አባታችን ሲቆጣን እብድ ነዉ የምትልበት በጣም ነዉ የምትሳሳልን ሸማግሌ ሁሉ መቶ ልጀ አትበይ የኔም ናቸዉ ይላት ነበር እሷም ልጆቸ ማለት እረጠብ ደረቁን ያየሁባቸዉ እህት ወድሜ ናዉ ትለዉ አለች እኛ ከለለን ህይወት ለናቴ ጨለማናት እና ሰምሪ የኔማር እኔቴን አስታወሽኝ አብሽሪ 💋💋💋💋
@Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v
@Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v 4 года назад
አንተ ወንድ ስለሆንክ የእናትነትን ስሜት አተቀውም አበት ትልቁን ድርሸ ቢይዝም መን እንደ እናት ክፉሽን አልስማ እመዬዬዬዬዬ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@fafitube2210
@fafitube2210 4 года назад
ወይኔኔኔኔኔ ሰምሪዬ የኔ ማርርር😍😍አሰዘንሺኝም😭 አሰቅሺኝም የሰኩት ምክኛት አበትሽ ጤናኛ አይዴለም ስትዪ የኔ ነገር ትዝ አለኝ እኔም ከበሌ በሆነ ነገር ከነደዳኝ አየሽ ልጄ አበትሽ እኮ ጤናኛ አይዴለም ስለት በጠም ነው ሚስቅብኝ እሱ ገና 6 ወሩወ ነው እብዱወ አንቺ ነሽ ምተውቅ ይመስል ለሱወ ምትለፈልፊው ይለኛል😂😂😂 ኮሜተሮች ግን ጤነኛ ነችሁ ተረገጊ ምትሉት ወይስ ወልደችሁ የእናትናት ስሜት መይገበችሁ ናችሁ🙄 እንኳን ውጪ ይዞወት ወቶ አይዴለም ተኝታ ከልተንቀሰቀሳች አፍጨወ ጋ ጠቴን አድርጌ ነው እንደምትታነፍስ መያው ሆሆሆሆሆ ከእናት ቀልድ ኮሜንቶች🙄
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 4 года назад
የምር ፋኒ በልጃቹ ፕራንክ አታርጋት ታሳዝናለች ሳምሪይ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@gebremariamchaklu4165
@gebremariamchaklu4165 4 года назад
ኧረ ሸም ነው ቤት ውስጥ ነው ያለው ወይ ቀልድ ነው ምክንያቱም ሳምሪ ካሜራው ላይ ብቻ ነው እንቅስቃሴ ምታደርገው በዚህማ አታጭበረብሩንም ች
@milkytassew2835
@milkytassew2835 4 года назад
New gene yehone seat lay Kurt argewtal.
@Jojogeb1
@Jojogeb1 4 года назад
ኧረ ንእናንተ ልጆች ለሰው ጠቃሚ ነገር ስሩ ዝም ብሎ የቤተሰባችሁ ነገር ለኛ ምን ይሰራልናል አልፎ አልፎ ለፈንምን ም አይደል እንደው ሁልቀን ፕራንክ እስቲ ስለ ጀርመን አስደናቂ ነገር ስለ ተምህርት ስለ እስኮላርሽፕ ብዙ ወጣቶች በትምህርትም ሆነ በተለያየ ነገር እንዴት ወደ ጀርመን ሊመጡ እንደሚችሉ ምንአለ ሰርች አድርጋችሁ ለአገራችሁ ሰው የሚጠቅም ነገር ብትሰሩ ለነገሩ አታነቡም ኮሜንት ለነገሩ እናንተ መልቀቃችሁን ብቻ እንጂ አታዩትም ከዚህ በፊትም ልኬላችሁ ነበር ለማንኛውም ተባረኩ
@beyatube8181
@beyatube8181 4 года назад
ሳምሪ አሳዘነችኝ ሳያት ግን እሔ ፕራንክ የሚባለው ነገር ቢቀር ይሻላል የእውነት እኔ ፎንቃዬን ፕራንክ ባረገው ብሎክ ነው የሚያረገኝ ቀልድ አያውቅም እናቴኮ ሆሆሆ ጎመን በጤና 🙄በድንጋጤ ሌላ ችግር እንዳትፈጥሩ አደራ
@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ
😂😂😂
@beyatube8181
@beyatube8181 4 года назад
@@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ ደምሪኝ
@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ
@@beyatube8181 እሺ ወንድማለሜ!!
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 года назад
😆😆😆
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 года назад
ሰብስክራይብ ለማኞች ኧረ ኡዑዑዑዑ እንይበት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ጥሩ ሥራ ስሰሩ እናረጋለን 🤔🤔🤔
@ብሩክኢቱብ
@ብሩክኢቱብ 4 года назад
ለማኝ በዛ እኮ ነገ እኛኑ ነዉ የሚሰድቡን
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
Kkkkkk
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 года назад
😅😅😅
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 4 года назад
💗💗❤❤
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 4 года назад
Fani and Samriy betam ewdachwalu melkam temrt new yemtastlalfut lalaw fani bezey berank chkolk enjey tolo batngrat betam bezu negr mayt enchlaln demo samriy wedawunu chr alch lalaw የፍኒን የሳምሪን ፕሮግራም ( you tube?) መከታተል ከጀመርኩ 2 አመቴ ነው አና በቅንነት የእኔንም you tube plese Subcirbe adrgug በ ማሪያም Subciryb adrgug የእኔ SSS MMM ነው በ ማሪያም በ መልካምነት SUBCIRB አድርጉኝ
@hanatadesse464
@hanatadesse464 4 года назад
እረረ ሳምርዬ አንዳንዴም ለፉኒ ተራ ይድረሰው እንጂ😃😃😃
@hanamimi1351
@hanamimi1351 4 года назад
ለምን መልስ አትሰጡኚም እኔ ለሁለት ልጆቼ እና ለኔ እፈልጋለው ስልካቹሁን ስጡኝ
@Padhaps
@Padhaps 4 года назад
U should inbox them on instagram as they said
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 4 года назад
Instagram lay safilachew
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@Padhaps እንዛመድ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@ethiopiawiandnet9016 እንዛመድ
@julfarak9844
@julfarak9844 4 года назад
ኧረ ወንዶች ልጆች በመደበቅ ፕራንክ አትሥሩዋቸው እንዴ እናትነት በጣም ከባድ ነው አታሥደንግጡዋቸው
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 4 года назад
እርባክሽ አችምኮ እናት ብቶኒ እሱም አባት ነዉ ልጀን ስጨኝ ከልሽኮ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад
ኸረ ሳምሪ የሄን የመሰለ ልጅ ትንሽ ሀይለኝነትሽን ቀንሽ ከምር በደምብ እየው የሄን ቪደወ ሲጀመር ሌላ ሰው የዟት የሄደ አስመሰልሽው ይቅርታ ነጭ ነጮን መናገር ጥሩ ነው
@እሙቢላልምኞትዋንናፍቂ
እናንተ ብቻ አራዳ ቆይ ሳሎን ብቻ ነው የምትፈልገው
@mulutsegategsetu1755
@mulutsegategsetu1755 4 года назад
ሳምሪዬ አድ ነገር ልገርሽ መቼም ቢሆን ፋኒ እያለ እኳን ለልጅሽ ለራስሽም አትፍሪ ሳመሪ ባል ሳይሆን ያገኘሽው እናትም አባትም ወንድምም ጓደኛሽም ባልሽም ነው እሺ ሳምሪዬ በርግጥ ያስደነግጣል ቢሆንም ግን ካየሻቸው በሗላ መረጋጋት ነበረብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ብዙ ተባዙ ሺ አመት ኑሩልን ፈጣሪ አይለያቹ ክፉውን ሁሉ ያርቅላቹ
@እሙአሚራስደተኛዋየእናቴና
ፍኒና ሳምሪ ኮመት መልስ ልብስ ማዘዝ እፈልጋለሁ
@fatifatifatifati6448
@fatifatifatifati6448 4 года назад
@@ጀማል-ቀ4ዀ ዉይይይ የት ነው ግቢ የምትለው ልብስ እኮ ነው ያለችው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@@fatifatifatifati6448 ክክክክክክክ
@sesnu2161
@sesnu2161 4 года назад
እንዱአ አረ ሳምሪ ኣባቷ ነው እኮ እንዴ ኣታብዢው ባለማንሳቱ እርግጥ ያሳስባል ግን እንዲህ ኣያስደነግጥም ካነሳው በኋላ ደግሞ የት ናቹ ብለሽ ጮኽሽ፡ ግን ልክ እኮ ኣይደለሽም። ኣገኘሽ ዛረ፡ ሳምሪ
@ethiopiaebstv359
@ethiopiaebstv359 4 года назад
ሰላም በያላችሁበት ይድረሳችሁ ኢትዮጵያውያን ስብስክራይብ እድርጉን አሪፍ ስራ እቀርባለው እበረታቱኝ እድናቂወቸ
@GalilaRout
@GalilaRout 4 года назад
ስልኩን ሳያንሳ ማንን ነው አሎ እምትዪው ሳምሪዬ 😂😂😂😂
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 года назад
🤣🤣🤣🤣
@iloveyoumomey7293
@iloveyoumomey7293 4 года назад
እኔስ የገረመኝ ይሄ አይደልየጨነቀው😂
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 года назад
@@iloveyoumomey7293 ክክክክክክክ
@እሙሂክማYouTube
@እሙሂክማYouTube 4 года назад
ጨቆትነዉ
@ትግራይዓደይዓደጀጋኑ
😀😀😀😀አኔም
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
ሚስቲየዋ ስከን በይ ባልየው ያሳዝናል ሌላ ሳትቀባጥር ብሎ በተሎ ፕራንክ ነው አላላትም አቤት ምላስ ሳምሬ ስከን በይ
@kidist6498
@kidist6498 4 года назад
እውነት ነው እኮ ልጅ ይዞ የወጣሰው ስልክ ማንሳት አለበት ወይም መልክት ማስቀመጥ ፋኒ ብዙብትቆይ ማበዷ ነበር ውይ እናት እኮ አትጨነቅ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@kalyesamilj2969
@kalyesamilj2969 4 года назад
ጥሎብኝ ሁለታችሁንም ውድድድ ነው ማረጋችሁ ሳምሪ ደሞ ፍቅር ነሽ ስበዛ ውይይይይ ስወድሽ እኮ ትንሿን ደሞ እድግ በይልን ማር
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 4 года назад
እናት እናት ሁሌም አትቀየርም ይሄው ነው። እንስፍስፍ ምን ልበላችሁ እማ ላንች ቃላት የለኝም እወድሻለሁ።
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
እንዛመድ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ
@ልኑርተደብቆለአድስአመት20
አይንፍም ደግሞ የነ ማሂን ነው ኮቤ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 года назад
@@ልኑርተደብቆለአድስአመት20 እንደማመር ru-vid.com/show-UCN52QWlSun9ROANKzMbd60Q
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
But what is the problem if he spend time together father and baby girl 👧
@aminamulis6173
@aminamulis6173 4 года назад
If you have kids you know the filling if you dont shut your 🤐🤫
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
I have kids and I know the filling but she’s with her daddy so that means she’s safe
@salihaaman7693
@salihaaman7693 4 года назад
Hahah that is my ? But he didn't give to baby his breast that us why maybe she will be hungry
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
Maybe you’re right I never think like that because my baby she used both my and normal milk I forgot that all baby are not same thank you saliha
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
እኮ ገርሞኛል እሱ ይዞ ማንሸራሸር የለበትም
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 года назад
Zare 1gna honiku be allah like argugn Des yibelegn 😆
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 4 года назад
samri fani filo indi salkuachew gebtachu eyut hulachihum ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XzAWgsKB1VQ.html
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 года назад
አረኩሽ አንች ደግሞ ሰብ ግጪኝ😥
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 года назад
@@eduyedingillijedu20 እንደማመር ሁለት ደቂቃ በማየት
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 года назад
@@eduyedingillijedu20 adrigalew wede
@typing...1
@typing...1 4 года назад
Drama እና prank ልዩነት አለው የተዘጋጃችሁበትን ድራማ ፕራንክ አትበሉ።
@ethiohabesha6326
@ethiohabesha6326 4 года назад
እነ ሳምሪን እንደኛ እሚወዳቸው ❤️ማነው ኑ ቤተሰባችን ተቀላቀሉ ተዝናንታችሁ ትሄዳላችሁ
@hayathayat8087
@hayathayat8087 4 года назад
እኔበጣምእወዳታለሁየኔቆንጆ
@ethiohabesha6326
@ethiohabesha6326 4 года назад
Hayat Hayat ney konjo
@rabe57calll68
@rabe57calll68 4 года назад
Menewe lejetwa yene becha nate aleshe esume abate eko new mebete alewe atakabeji
@haarayaaamiin3186
@haarayaaamiin3186 4 года назад
Hi samri i used to be big fan of you now i feel Disappoint and feel shame after i watched your video about your mom .it doesn't matter whatever she do to you or say to you she is your mom cared you 9 months in her have you with pian and you know now how it's feel to be mom you should respect her even tho she hasn't raced you still she is your mother ok if she is bad show her good let her how much your respect her and love her don't choose a man oved your family because family came first... if you do your mom bad your baby will do the same thing too you .
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
መጽሀፉ የሚለው ግን እናትና እባትን ይተዋል ከሚሲቱ ይጣመረል እናቲቱ ዎልፉ ናት ትቀያየራለች ምን ታርጋት እኔ ልጅ አለኝ የፈለገ ብትበትለኝ የልጄን ገመና አውጥቼ በአደባአባይ አልዘልፉትም
@ሳባለልጁዋሙዋችሳባ
ተመካክረው እንደሆነ ያስታውቃል 😂
@telltheworldthetruth6023
@telltheworldthetruth6023 4 года назад
ድራማቸው ሰለቸኝ 🤦🏿‍♀️🤦🏿‍♀️🙆🏿‍♀️
@ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ
ፋኒ እንደው ትዕግስትህ ልክ እንደ ኪድ ነው ሳምሪ ደግሞ እንዳልጠላሽ እንድህ አታመናጭቂው ፈሳም 🙊😋 እሱስ አባት አይደል አበዛሽው 🙆😊
@umuneg
@umuneg 4 года назад
ፈሳም 😂😂😂
@gudguifg4833
@gudguifg4833 4 года назад
ክክክክ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 года назад
_እኮ የሆንች ነገር ናት_
@seadamohammed972
@seadamohammed972 3 года назад
የጅጅ ልጅ እኮ ናት
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 года назад
Samir shame nw filomena ye anchi bicha nw ende 😳😳 fani abatu eko nw ❤️ 👌💔
@sofiatube7719
@sofiatube7719 4 года назад
በቀላሉ እደት ከአንድ ስልክ ወደሌላ ስልክ wi fi ሼር ማርግ እችላለን ሙሉውን ተከታተሉ👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👌👌👌ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ejzf-2bVmlc.html
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 года назад
ሲጀመር ይሄ ድራማ እንጅ ፕራክ አይመስልም ምክንያቱም አንድ ቦታ ብቻ ነው እንዴ ልጅ የሚፈለግ ያውም ጠረፄዛ ላይ
@mesibirhane27
@mesibirhane27 4 года назад
ቀድማ ታውቃለች ምክንያቱም ከሳሎን አትወጣ ስልኩን ስታወራ እኛ እንድንሰማ ድምፅ ከፍ አድርጋለች ተማክራችው ነው የዛሬው አያሳምንም
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
ምስኪን ሳምሪ ለብቻዋ ታወራለች ፉኒ ግን ተው እደዚህ አይነት ፕራክ
@hanannita347
@hanannita347 4 года назад
እና እናት ስቶኝ የእናትሽ ፍቅር አልናፈቀሽም የፈለገ ጁጂ በዘር መጥፎ ናት ብንል በልጆቿ ግን ጥሩ እናት ናት መጥፎ ብትሆን አንቺን ጀርመን ወስዳ ተማሪ ተምረሽ ትልቅ ደረጃ ድረሺ አትልሽም ነበር አሁንም ጂጂ ላቺ መጥፎ አደለችም ልቦናሽ ያውቀዋል ወልደሻል በልጅሽ እዳታይው ይቅርታ ጠይቂያት አብራቹ ሁኑ እናት እናት ናት ባልሽን ብቻ አቱደጂ አትመኝ እሺ ሞኝ አቱኝ ሳምሪ
@ኢማንሰይድወሎየዋ
@ኢማንሰይድወሎየዋ 4 года назад
ስወዳችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ለዘላለም🌹🌹❤❤😘😘😘😘😘
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
F😂😆😃😃👍 S😢😭😭😭 i love you MOM
Далее
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 626 тыс.
ለ ፅጌ ስልክ ገዛውላት
19:09
Просмотров 149 тыс.
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 626 тыс.