Тёмный

በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን  

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@hamgf1951
@hamgf1951 5 дней назад
እልልልልልል በምን በምን እንመስላት እግዚአብሔር ይባርካችው ስታስቀኑ መዝሙሩ በጣም ነው መንፈስ የሚያድሰው
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад
የህብረት ዝማሬ እጅግ በጣም ነው ምወደው ጸጋው ይብዛላቹ ወንድምና እህቶቼ ጸጋው አብዝቶ ይስጣቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ አይለያቹ
@Hab0918t
@Hab0918t 2 дня назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsigefereja762
@tsigefereja762 2 месяца назад
አልልልልልልልል 💗💗💗 በምን በምን እንመስላት ምሳሌ የላትም ክብሯን የሚመጥን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Месяц назад
እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምሥጋናዋ ከልድዋ በታች አይጉደልባት እሷን የሠጠን ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@gent-k4r
@gent-k4r 11 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ የተዋህዶ እቁወች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 12 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Месяц назад
#በምን_በምን_እንመስላት በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን /2/ ምሳሌ (የላትም)/2/ ክብሯን የሚመጥን/2/ የሙሴ ጽላት ነሽ የምሕረት ቃል ኪዳን የያዕቆብ መሰላል የአብርሐም ድንኳን የብርሃን መውጫ የኖህ ድንቅ መርከብ የመላእክት እህት (የሩኅሩኃን ርግብ) /2/ #አዝ... የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር የዕዝራ መሰንቆ የጌዴዎን ፀምር ድንግል እመቤት ናት የጻድቃኖች በር ሆና የተገኘች (የአምላክ ማኅደር)/2/ #አዝ... የቅዱሳን እናት የዓለም ንግሥት ችላ ተሸከመች መለኮተ እሳት ብርሃን ትሁነን ጨለማን ገላልጣ አማልዳ ታስታርቀን (ከዚህ ዓለም ጣጣ)/2/ #አዝ... ከማር ይጣፍጣል የድንግል መዓዛ አምላክን አቅፋለች በሁለት እጇ ይዛ ዓለሙ ሁሉ የዳነው በልጅሽ ነውና እናታችን ጽዮን (ይድረስሽ ምስጋና)/2/
@rrtt7380
@rrtt7380 2 месяца назад
እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ምላክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Prskila_Tube
@Prskila_Tube 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ ምሳሌ የላትም ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ
@selamkidanemhret4000
@selamkidanemhret4000 2 месяца назад
ድምፁን አስተካክላችሁ ድጋሚ ብትሠሩት መልካም ነው❤❤❤
@Beti-bf2ox
@Beti-bf2ox 2 месяца назад
አሜን እ ልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የህብረት ዝማሬ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@ሚኪያስይልማ
@ሚኪያስይልማ 2 месяца назад
እእልልልልልልልልልልልልልልል
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏
@HELENHAILEYESUS
@HELENHAILEYESUS Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@Kirab7796
@Kirab7796 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን 🥰🥰🥰
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@AsmarechMihret
@AsmarechMihret 2 месяца назад
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤
@MekdelawitNigatuMekdelawitniga
@MekdelawitNigatuMekdelawitniga 2 месяца назад
ተመስገን❤❤❤❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Месяц назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅዝማሬነው እመቤቴ ትባርካችሁ ትጠብቃችሁ❤❤❤
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 месяца назад
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malikt yasemln ❤❤❤❤❤
@mahimahimahimahi2778
@mahimahimahimahi2778 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj 2 месяца назад
እልልልል
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Месяц назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AlemGathnun
@AlemGathnun Месяц назад
እልልልልልል👏👏👏አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@Ahati30
@Ahati30 2 месяца назад
✞በምን በምን✞ በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን /፪/ ምሳሌ የላትም የላትም ክብሯን የሚመጥን /፪/ የሙሴ ጽላት ነሽ የምህረት ቃልኪዳን የያዕቆብ መሰላል የአብርሃም ድንኳን የብርሃን መውጫ የኖኅ ድንቅ መርከብ የመላዕክት እህት የሩሩሃን ርግብ /፪/ አዝ የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር የዕዝራ መሰንቆ የጌዲዮን ጸምር ድንግል እመቤት ናት የጻድቃኖች በር ሆና የተገኘች የአምላክ ማህደር/፪/ አዝ የቅዱሳን እናት የዓለም ንግስት ችላ ተሸከመች መለኮት እሳት ብርሃን ትሁነን ጨለማን ገላልጣ አማልዳ ታስምረን ከዚህ ዓለም ጣጣ/፪/ አዝ ከማር ይጣፍጣል የድንግል መዓዛ አምላክን አቅፋለች በሁለት እጇ ይዛ ዓለም ሁሉ የዳነው በልጅሽ ነውና እናታችን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና/፪/
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 2 месяца назад
youtube.com/@workeneshtefera6416?si=myuxBv38-io1iRIj ኦሪጂናሉን ዝማሬ ከዘማሪዋ ተጋብዘዋል እናመሰግናለን
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! የቀድሞ የሰ/ት/ ቤት አገልግሎት እንድናስታዉስት አደረጋችሁን
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 2 месяца назад
youtube.com/@workeneshtefera6416?si=myuxBv38-io1iRIj እናመሰግናለን ኦሪጂናል ዝማሬዉን ከባለቤቷ ተጋብዘዋል እናመሰግናለን
@fidolyamom9972
@fidolyamom9972 2 месяца назад
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintesnottesfaye-or4yl
@mintesnottesfaye-or4yl 2 месяца назад
😍😍😍😍😍😍😍zimare melakitin yasemalin abzeto yibarkachihu
@TsigeChala
@TsigeChala 2 месяца назад
እእልልልልል
@YkcOdar-wh6of
@YkcOdar-wh6of 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየአገልግሎት ዘመናችሁን❤❤❤❤❤❤ ይባርክላችሁ
@tekliyetamru4213
@tekliyetamru4213 2 месяца назад
kalhehot yasamaln 👏👏👏
@MebrhitYohanns
@MebrhitYohanns Месяц назад
እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MelkamAdmasu
@MelkamAdmasu Месяц назад
Zemari melaketin yasemalen
@YabeSaraSaraYabe
@YabeSaraSaraYabe 2 месяца назад
የተክለ ሳዊሮሰ ሰንበት ት/ቤት ነው ያሰታወሳችሁ የምወደው የልጅነቴ የወጣትነቴ ዝማሬ
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 2 месяца назад
youtube.com/@workeneshtefera6416?si=myuxBv38-io1iRIj አመሰግናለሁ ኦሪጂናል ዝማሬዉን ከመዝሙሩ ባለቤት ተጋብዘዋል ❤❤
@mesiabbu8480
@mesiabbu8480 2 месяца назад
kalhiwote yesamelan 🥰🥰🥰
@T-7702
@T-7702 2 месяца назад
This is too beautiful ❤❤
@EmujemberuGebera-nj8on
@EmujemberuGebera-nj8on 2 месяца назад
Zemare melakit yasemaln❤❤❤❤❤❤❤
@yalewbirhanu12
@yalewbirhanu12 Месяц назад
እንዴት እንደምወደው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምፁን አስተካክላችሁ ብትዘምሩት ሁሌ እንድናዳምጠው
@AyalkbetTefera
@AyalkbetTefera 2 месяца назад
kale hihot yasemalign
@bahretbebat
@bahretbebat 2 месяца назад
መልካም ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ነገር ግን የድምጹ ጥራት
@kenandinku439
@kenandinku439 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekideshabtamu6091
@mekideshabtamu6091 Месяц назад
የፂሆን ደጆች በሚለው
@YohansJhon-bn5cv
@YohansJhon-bn5cv 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@DawitMamo-ny5gf
@DawitMamo-ny5gf 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@andualemwedajo9223
@andualemwedajo9223 2 месяца назад
ዝማረ መላዕክት ያሰማችሁ ::
@MahletSolomon-n2w
@MahletSolomon-n2w 2 месяца назад
zemre melaekt yasemalen❤gn ende hasab caption boraw lay gtemu binor egnam abren enzemralen🙏
@HmereGenka
@HmereGenka 19 дней назад
21ሚዲያዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ ግን ይቅርታ አንድ ጥያቄአለኝ እነዚህን ድምፀ ነጎድጓድ ከየትኛው ጉድጓድ ነው የምታገኙት ሲያምሩ ውይ እደጉልኝ በርቱ
@ራኬብ
@ራኬብ 2 месяца назад
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ልልልል❤ል❤ልልልልልል❤❤❤ልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@HirpassaEba-pc6qg
@HirpassaEba-pc6qg 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ሣውንዱ ልክ አይደለም ይስተካከል
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 2 месяца назад
እንዴ አየነት ዝማሬ ያስፈልጋል ብዙ ጥራቱ የጠበቁ መዝሙር ያስፈልጋል
@robelsolomon4292
@robelsolomon4292 2 месяца назад
@21media27 ye mezemer tsega alegn ena magelgel efelgalehu ebakachhu 🙏🙏🙏🙏🙏
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад
የህብረት ዝማሬ እጅግ በጣም ነው ምወደው ጸጋው ይብዛላቹ ወንድምና እህቶቼ ጸጋው አብዝቶ ይስጣቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ አይለያቹ
@MebrhitYohanns
@MebrhitYohanns Месяц назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@AbnzerAsrat
@AbnzerAsrat 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merru_23
@merru_23 2 месяца назад
🤍🤍🤍
@cheraChera-cc5bi
@cheraChera-cc5bi Месяц назад
ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን
@hameregulilat1800
@hameregulilat1800 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48