በሥራ ቦታ ላይ ውጤታማ የሚያደርጉ 6 መንገዶች (6 Ways to be successful at Work place )
በዛሬው ቪድዮ ላይ በሥራ ቦታ ውጤታማ የሚያደርጉ 6 መንገዶች እናያለን
1. ከሥራ መግቢያ ሰዓት በፊት መድረስ
2. ለመማር ራስን ክፍት ማድረግ
3. ወጥነት ያለው ተግባር
4. ማቀናጀት
5. 1 ደረጃ ራስን ከፍ አድርጎ መስራት
6. አለቃን ማስተዳደር
Bisrat Skills @RU-vid
Bisrat skills @telegram
2 окт 2024