Тёмный

በረንዳ ከማደር ቤት ተከራቶ ወደ መኖር | አሳዛኝ የጎዳና ታሪክ | የሚገርም ለውጥ | ባለአደራው | baladeraw | 🥹 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

በረንዳ ከማደር ቤት ተከራቶ ወደ መኖር | አሳዛኝ የጎዳና ታሪክ | የሚገርም ለውጥ | ባለአደራው | baladeraw | 🥹
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/ZMLCHJ917/
INSTAGRAM 👉 pCafSSiOtN...
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

2 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@tgze2435
@tgze2435 Месяц назад
የረዳቹሁት በሙሉ ብድሩን ከፈጣሪ ይድረሳቹሁ አቦ
@user-ml7xt8mg9c
@user-ml7xt8mg9c Месяц назад
ወንድሜ ለራስህ ሆነህ ለሌሎች የምትሆንበት አቅም የምትወደው መድሃኒ ኣለም ይስጥህ 🤲🤲
@user-hk2rs4qn4b
@user-hk2rs4qn4b Месяц назад
ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ደሞ እንደት ያምራል
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Месяц назад
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ አምላክ ነው ባለ አደራው እና ያገዛችኹት ሰዎች በሙሉ እድሜ ጤና ይስጣችሁ የምትሰጡት አትጡ
@FacikaSara
@FacikaSara Месяц назад
ባላደራው ጌታ ይባርክህ መረዳት የሚገባቸውን ወገኖቻችንን ስለምታገናኘን ልዩ የህዝብ ልጅ ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ባላደራው አንተ ከእናት ልጅ ትበልጣለህ መጀመሪያ ያየሁት ቀን በጣም አዝኜ ነበር መጨረሻውን ያሳምርለት
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን መልካም ነገር ላደረጉ ቸሩ መድሀኒአለም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣቸው ሰው ለስው መድሀኒቱ ነው ።
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b Месяц назад
ወይኔ ለውጥ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲህ ተለውጦ መገኘቱ በጣም ደስ ይላል ስውኮ ኑሮውን ነው የሚመስለው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Месяц назад
አልሀምዱሊላህ 🤲 በጣም ደስ ይላል ከዚህ ልጅ ጋር ያለቀስኩት ለቅሶ በጣም አዝኜ ነበር ለረዳችሁት ሁሉ ፈጣሪ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣቹ ❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
ደስ ሲል ከአዘኑት ጋር እናዝናለን ከተደሰቱት ጋርም አብረን እንደሰታለን በሚሆነው ሁሉ መድሀኒያለም ይክበር የመስገን ወንድሜ አሁንም መድሀኒያለም በራስህ እንድትቆም ያርግህ ለሌሎችም የምትተርፍ ያርግህ ደጎችዬ ይህ የናንተ ውጤት ነው ተባረኩ።
@enemewonde
@enemewonde Месяц назад
ለማንኛውም ተለውጠህ እንደዚህ የአሽንቀነጠሩ ቤተሰቦችህን ማሳየት ነው በእናትህ ጎበዝ ሁን አሳያቸው
@abusalim1443tube
@abusalim1443tube Месяц назад
አልሃምዱሊላህ አቦ የረዳችሁት በሙሉ መልካም ወለታችሁ ፈጣሪ ይከፈላችሁ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Месяц назад
ወድም አለምየ እንኳን እ/ር ረዳህ ለሰጪዎችም እድሜ ጠና ለሰው ደስታ የምትሯሯጠሐ ሁሉ ፈጣሪ በየዳቹበት ይካሳቹ❤
@martaalene241
@martaalene241 Месяц назад
ሰጠኝ ብለውት ሳይሆን ሊለምኑ ያፈሩትን ያውቃቸዋል ተባረክ ባለአደራው እኛ በቪዲዮ ብቅ እያሉ ያረባ ነገር የሚያወሩት ብቻ ይመሰሉናል ኢትዮጵያኖች እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ዘሩ ሐይማኖቱ ሳትሉ የምትረድ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ተባረኩ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Месяц назад
ወድሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አዳዴ የሁላችንንም ውስጥ የሚያቀው አድፈጣሪ ብቻ ነው አይዞህ አመስግን❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Месяц назад
እንዴት ደስ ይላል ይህ ልጅ ተለውጦ ማየት በጣም አሰደሰተኝ ውበቱ ሁሉ ወጣ ለሰጠው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥ ባላደራው❤
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Месяц назад
እጃችሁ የዘረጋችሁ ሁሉ ወገኖቼ ማድሀኒአለም እጥፍ አድርጎ አይስጣችሁ ❤
@MuazNejimu
@MuazNejimu Месяц назад
ባላደራዉ አላህ ፀጋው አያልቅበትም የማያልቅ ፀጋው ይሥጥህ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Месяц назад
ለደሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ።
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Месяц назад
ሰው ምንን ይመስላል ሲባል ኑሮውን አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ደግሞ ተለውጠህ ያሳያል ከነመላው ቤተሰብህ እንኳን አደረሰህ
@saadase4968
@saadase4968 Месяц назад
የእናትያንና ያባትያን ክፋት የሚያቀው ያየው ብቻ ነው💔😢
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Месяц назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ አለኝ የሰጣችሁ የረዳችሁ በሙሉ አላህ ያስደስታችሁ ባለ አደራው ❤❤❤
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Месяц назад
ምንም ማለት አልችልም ግን ለሰጭውም አደራም ተቀብሎ አድራጊውም መድሀኒያለም የድግል ልጅ እሱ በጎዶለው ሁሉ ህይወታችሁ ይሙላ ይሄን ብቻ ነው ል ል እምችለው መልካም በአል
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Месяц назад
እግዜአብሔር ይመስገን ይመስገንን ፀጋውን ያብዛልህህህ
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q Месяц назад
ክብር ሁሉ ለምታመሰግነው ለምታከብረው ለመድሀኒአለም ይሁን አሜን አይዞህ ወንድሜ አምላኩን ያከበረ ይከብራል ከአፍህ የማይጠፋው መድሀኒአለም ቀና ያደርግሀል ይሄ አይግረምህ ገና ድንቅን ያደርግልሀል ጎብዝ ባለችህ ነገር አምላክ እንዲባርክልህ ተፍጨርጨር በትንሹ ለመነሳት ጣር የተባረኩ እህት ወንድሞች የሰጡህን ገንዘብ እንዳታባክን በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተለውጠህ እንድትታይ በርታ አምላክ ይርዳህ የረዳችሁትንም በእድሜና ጤና ይባርካቹ አሜን
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Месяц назад
የሚሰጡ እጆች እግዚአብሔር በብርሀን እጁ ይቀበላችሁ ፍፃሚያችሁ ይመር
@waantiya12tube
@waantiya12tube Месяц назад
የኔ መልካም ሰው ባለደራው ቅን ሰው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቅህ❤❤❤❤🥰🥰🥰💪
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
😭ባላደራ ለማንኝውም ኦስፖታል ውስደው የ ኦዱ ቦርጭ አይመስለኝም አስመርምረው ለማንኝውም 😭እብጠት ነው ሚታየኝ እባክክ አስመርምረው 😔🤲🏿
@neimaadem7881
@neimaadem7881 21 час назад
You right
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 Месяц назад
እሰይ እንዴት ደሰአለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Месяц назад
ልጁ በጣም ጥሩ መንፈስ ነው ያለዉ ቸሩ መድህኒያለም እያለ ደጋግመህ የምታመሰግነው አምላክ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ጋሻ ጉልበት ሰላም ይሁንህ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለበደሉህ ሁሉ ልብህ ይቅር ይበላቸዉ ወደ እግዚያብሄር ቤት ሁልግዜ ሄድ ዛሬን ያየልህ ቀሪዉ ዘመንህንም እጁ ካንተ አይለይህም
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher Месяц назад
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ምንም የለም ይምልው
@alemmola6407
@alemmola6407 Месяц назад
ይሄን ቆንጆ ትህትና ያለው ልጅ ምናለ ውጭ ወስዳው የምታገባው ብትገኝ ስለቴን አደርስ ነበር አንጀት ይበላል
@User1-dc3gf
@User1-dc3gf Месяц назад
🙄
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm Месяц назад
አይ የሰውልጅ ሰው ኑሮውን ይመስላል የሚባለው እውነት ነው ባለ እደራው አቤት ከጌታ የተሰጠህ መሰጠት ልቤን እጅጉን ይነካዋል ሁላችንንም ያንተን መልካምነት ይስጠን
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 Месяц назад
የኔ አባት
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Месяц назад
እገዚአብሄር ይባርካችሁ አንዲህ ነው መባረክ ለእናቱና ልጁ
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Месяц назад
መድሃኒአለም ድንቅ ነው❤❤❤
@davetube9887
@davetube9887 Месяц назад
የደስታ እንባ ደስ ይላል በርታ ወንድም
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 Месяц назад
Egziabehere yemesegen balefew sayew betam new yasazenegne baladeraw Egziabehere yebarek kene sechewoch
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Месяц назад
የምትሠጠውን አትጣ ወንድሜ 👍🥰🥰❤❤❤❤
@AmeleMekonnen
@AmeleMekonnen Месяц назад
እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን . እግዜር ይባርክህ መልክተኛውም
@-zedye
@-zedye Месяц назад
የምሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ባለ አደራው እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነትን ያድልክ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው ደስ አለን
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Месяц назад
አሜን በጣም
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Месяц назад
ሲያምር የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን
@Dbxb6375
@Dbxb6375 Месяц назад
ስለሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይመስገን
@reemmohammd2325
@reemmohammd2325 Месяц назад
ማሻ አላህ
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክ ወንዲሜ በሄድክበት እግዚአብሔር
@wubayehukassa5720
@wubayehukassa5720 Месяц назад
አንደኛ like
@abcabc7430
@abcabc7430 Месяц назад
ሰው ኑሮውን ይመስላል እኬን ለዝህአበቃህ ይበልጥደሞ ከዝህበላይ ተደስተህ እምትኖርያድርግህ
@mimiak325
@mimiak325 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል❤
@serekalemgeremew5201
@serekalemgeremew5201 Месяц назад
ባላደራዉ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የብዙ ደሀ ወገኖቻችን እንባ ታብሳለህ እና አደራን መወጣት በዚህ ዘመን ቀላል አይደለም እሱ ይጠብቅህ
@user-oj5ux6mr7h
@user-oj5ux6mr7h Месяц назад
እግዛብሄር ይመስገን ክብር ላንተ የድንግል ማርያም ልጅ አንተ ታሪክ ቀያሪ ሁሉም ለበጎ ነው
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን በወጣው ይተካ
@s12346
@s12346 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Месяц назад
ታያለህየራስህንቤትምይሰጠሃልአይዞህፈጣሪምንይሳነዋል
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Месяц назад
አኩርተኸናል ጀግና ነህ ደግሞ ትንሽ ስራ ለመስራት ሞክር
@omaobi8282
@omaobi8282 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Yordanosaddis-to4gp
@Yordanosaddis-to4gp Месяц назад
አግዚአብሔር የታመነ ነው 🙏🙏🙏
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@habtemariammebrahtu6947
@habtemariammebrahtu6947 Месяц назад
የሰው ነገር ግን ይገርማል ኣንዱ ቤት ተከራየሁ ብሎ ያመሰግናል ሌላው ቤት ኣልገዛሁም ብሎ ያማርራል።
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 Месяц назад
እግዚአብሔርታሪክይቀይራል፡ባላደራውንየሰጠንአምላክሁሌምይመስገንየሰጣችሁትምእግዚአብሔርበበረከዕአብዝቶይባርካችሁ!!
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm Месяц назад
አግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ባልደራው በመገደህ ሁሉ ፋጣሪ ይታብቀህ
@davetube9887
@davetube9887 Месяц назад
ይህ ሰው አስታውሰዋለሁ የሚያዝን ታሪክ ነበረ። ነገር ግን እንዲህ ሲለወጥ ደስ ይላል። ለረዳችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@yewubgeremew-ne2hj
@yewubgeremew-ne2hj Месяц назад
ደስ ስላለህ ደስስስ አለኝ!!!@
@hayatassen2820
@hayatassen2820 Месяц назад
መልክተኛዉ.እጅምእድሜ
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Месяц назад
እባክህ ሰለ እግዚአብሔር በለሁ አደራሻዋዋን ላከልኝ
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy Месяц назад
ተመስገን🙏🙏🙏
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew Месяц назад
ምስኪንዬ ሲያምር ደሞ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Месяц назад
ውይ ወላሂ ደስ ሲል ❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Месяц назад
እግዚአብሔር እጥፋ አርጐ ይስጣችው እፍ ይህን ይመስል ቁመና ይዞ ሲቸገር ማየት ያማል የእኔ ወንድም ፈጣሪ ቤተሰብ ይስጥህ በርታልን
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 Месяц назад
በጣም ጥሩ ነው የምታደርጉት! ነገር ግን ዘፈኑን ትታቹ Classical ብቻ ብታደርጉት! ዘፈን የሚጠሉትንም ያማከለ እንዲሆን!
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Месяц назад
የረዳችሁቶ ብዶራታችሁን ክርስቶስ ይክፈላችሁ ከነተንም በነፍስም በስጋም አሁንም ደጋግሞ ይጎብኝህ !!በርታ መድሃናለም ክርስቶስ ከንደጠሰረኸው ቸስፋ አድርገው አይዞህ !!
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn Месяц назад
አስ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድርሳት እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያትና ግዜና ስአት አለ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Месяц назад
ክብር ምስጋና ቅዱስ አባት የሆነው እግዚአብሄር ማደሪያህ ሃያል የሆንከው ተመስገን ጌታዬ አምላኬ በአንድ አይኔ እንዳለቀስኩ ዛሬ ደግሞ በሁለት አይኖቼ የወንድሜን መለወጥ ደስታውን ስላሳየኸኝ ስምህ ይባረክ ዙፋንህ ከፍ ይበል በብርሃንህ ብርሃንን አየን እንኳን አደረሰን የትንሳኤው ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Месяц назад
ባላደራው ድንቅ ፕሮግራም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@yekalebenat518
@yekalebenat518 Месяц назад
Egziabher yistachu
@user-hj4wb1vn1d
@user-hj4wb1vn1d Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
Chru Egziabeher Ymesgn
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Месяц назад
እውነት የረዳችሁ በሙሉ መዳኒአለም ይጠምርላችሁ ።ባላደራው ፈጣሪ ይባርክ❤❤❤
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Месяц назад
እግዛብሄር ያያል 😢
@meronworkneh7408
@meronworkneh7408 Месяц назад
yenageta enkane egzyabhare redake
@sadahs4112
@sadahs4112 Месяц назад
በሸአላህ ወንድም ፈጣሪመንገድስመራህ በአግባብ መጠቀምህድስይላል።አንተምሰውእየርዳህየምናይህ።ያርገን
@haymanotalemu9255
@haymanotalemu9255 Месяц назад
ተባረክ እግዜር ይስጥህ ባተ ስንቱ ተለወጠ ❤❤❤❤❤
@Seni1286
@Seni1286 Месяц назад
Sele hulum egziabher yemsgen, anten egziabher yesthe
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj Месяц назад
ባላደራው በጣም ትልቅ ሰራ ነው የምትሰራው ይህንን ልጀ በጣም ሰለምፈልገው በምን ላግኘው በጣም በጣመረ ነው የምፈልገው አደራ አገናኘኝ
@user-cr5os5ge1r
@user-cr5os5ge1r Месяц назад
Egzihaber yimesegen hulum yalfal
@frefre2238
@frefre2238 Месяц назад
EGZEABHER ymsgen❤❤
@abdusalamkoo269
@abdusalamkoo269 Месяц назад
Yee satachut Allah yecamirilachew Inem lamaset imagnalew inshaa Allah Baladeraw Allah edimena Tena yii camirillih❤
@selammamo7138
@selammamo7138 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን የረዳችሁ እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@SeblehHelen
@SeblehHelen Месяц назад
Egebehuer yemsegen betam des yelel ❤
@user-ym9qc9sk2j
@user-ym9qc9sk2j Месяц назад
ምልክተ ኛው መንገደኛው ባላደራው ሶስት ስም አንድ ሰው ነው ወይስ ሶስት ሰው ነው?
@YsatochEnat734
@YsatochEnat734 Месяц назад
ስራቸው አንድነው ሰዎቹ ይለያያሉ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Месяц назад
ይለያያሉ አንድ ሰው አይደለም ግን ስራቸው አንድአይነት ነው
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z Месяц назад
ስራቸው አንድ አይነት ነው ሰዎቹ የተለያዩናቸው
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
Yrdachut Hulu Medehanialem Ybarkachu
@elsareta8519
@elsareta8519 Месяц назад
Egzabher tarike yekayral bro ahunim tesfa atukerate am happy for you gad is good!!
@SurprisedBowling-vy2ye
@SurprisedBowling-vy2ye Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ baxam naw mwadk atqs ibakik❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Месяц назад
Temesegen egzabeher yemesegen I amen
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 Месяц назад
Egziaber yemesgan endazeh honek selayehuk bexam dess bilognal baladerawum Egziaber rajim edemena xena yesxek ❤❤❤
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn Месяц назад
አይዞህ ወንድማችን መድሒኒያለምን የያዘ አይውድቅም በርታ
@semerehabte5738
@semerehabte5738 Месяц назад
Very humble..
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Месяц назад
የኔ ወንድም በንደዚ ስላየውክ የደስታ ለቅሶ አለቀስኩኝ እዳተ ተመስገን❤❤🙏🙏
Далее
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 1,7 млн
ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!
8:43
Просмотров 58 тыс.