Тёмный

በረከት በላይነህ ፡ እያዩ ፈንገስ የመጀመሪያ ርዕሱ አልነበረም | Bereket Belayneh 

Dejaf TV
Подписаться 84 тыс.
Просмотров 299 тыс.
50% 1

#dejaf #Bereketbelayneh #ethiopia #ቁጥር፲፬ #dawittesfaye #ethiopianmusic #politics #addisababa #motivation #dream #journalism #media #theatre #eyayufungus #eyayufenges #psychology #interview #podcast #entertainment

Опубликовано:

 

10 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 565   
@anileylegese4942
@anileylegese4942 2 месяца назад
በረከት ጂማ እያለ የፃፋቸውን ግጥሞች ዩኒቨርስቲውን ከለቀቀ ከአምስት ዓመት በኋላ አርት ክለቡን ስመራ አግኝቻቻው አሰባስቤ በክብር አስቀምጫቸዋለሁ i hope አንድ ቀን አግኝቼ አስረክበዋለሁ 😢
@esinuafework9663
@esinuafework9663 Месяц назад
የኔንስ?😢
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 Месяц назад
እፈሳሻለሁ አንተጋ አለ?
@hamzakhelil1434
@hamzakhelil1434 Месяц назад
Tnx bro
@iamethiopian2257
@iamethiopian2257 Месяц назад
ለካ tiktok አደንዞኝ ሳይሆን እንዲህ አይነት ምርጥ ፕሮግራም ስላላገኘሁ ነው ረጅም ፕሮግራም መታገስ ያቃተኝ, ቤኪ 1ኛ ነህ 👍 ዴቭ ምርጥ ቆይታ ነው ወደነዋል።
@birukseleshi2640
@birukseleshi2640 Месяц назад
ትክክል,ቲክቶክ አደነዘዘን እኮ!
@bizuayehugebeyehu2983
@bizuayehugebeyehu2983 Месяц назад
Enem
@hiwotfeleke8778
@hiwotfeleke8778 Месяц назад
😂
@getentertainment11
@getentertainment11 2 месяца назад
ከበዉቀቱ ስዩምና በረከት በላይነህ ጋር ዘመንን መጋራት መታደል ነዉ ❤❤❤
@dallolapp356
@dallolapp356 Месяц назад
Ashqabetsh
@mesfinabraha
@mesfinabraha 2 месяца назад
በረኩ የማይለወጥ ቅን ልቦና ያለው ሰው አክባሪ ነው:: አብሮኝ ሰርቷል:: ከ15 ዓመታት በሁዋላም ቅን ልቡ እንዳለ ነው ::ፋና አብረን በሰራናቸው ጊዚያትም ሳይቀር ያልተመቸውን ነገር እያዋዛ የሚናገር ተግባቦቱ የላቀ ተወዳጅ ነው:: am really proud of him. እውነት ለመናገር እያዩ ፈንገስ በድርጅት ግምገማ ወቅት ችግራችንን የምንገመግምበት ግብዓት ነበር:: የምር መንግስት ስለነበር ቴአትሩ በክፋት የሚታይ አልነበረም::በረከትም ግሩምም ስለሀገር የሚጨነቁ እንጂ በሀገር ላይ የሚያሴሩ አይደሉም:: ከዚህ ቴአትር ሀገርም መንግስትም ይጠቀማልና ልቀቁት ይስሩበት:: በተረፈ ይመቻችሁ
@yasujemu2558
@yasujemu2558 Месяц назад
ሰው ሶስት ሰአት አውርቶ ነጥብ አይጥልም🤔 የሚገርም መሰጠት ነው በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ዴቫ አንተንም ሳላደንቅ አላልፍም 👏
@Eyobs90
@Eyobs90 2 месяца назад
ሐገር በሕይወት እንዳለች እና በቀላል የማትጠፋ፣ በቀላል የማትቀነጠስ፣ የማትሰረዝ መሆኗን የሚያስታውሱ እንዲህ ያሉ የጥበብ ሰዎች ናቸው! በርቱ!!
@user-bh6ds6rm3f
@user-bh6ds6rm3f 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል አጠያየቅ እና የሚገርም አመላለስን ልክ እንደ ቲያትር ተመስጨ ነበር የጨረስኩት። 🙏❤️🔥
@user-zk5ml6cv3z
@user-zk5ml6cv3z 2 месяца назад
ዳዊት..በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው እንግዶች qualitiy እንዳለ ሆኖ ያንተም ዝግጅት ያስገርመኛል almost የተዘጋጀ script እንጂ interview መሆኑን እስክረሳ ድረስ ነው ከእንግዶችህ ጋር ያለህ መግባባት። ስለበረከት (አመዶ) ለማውራት ያው እያዩ ፈንገስ በቂ ነው የግሩምም ትወና እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። ይመቻቹ 👏👏
@endupa
@endupa 2 месяца назад
ከእንግዳ አመራረጥ እስከ የጥያቄ አቀረረብህ ደስ ይላል ሰዉን ከዉስጡ ማሶራት ትችላለህ በርታ ሙዚቀኞችን ከ90 በፊት ያሉትንም ብታቀርብ ደስ ይላል ፕሮግራምህ ግን ማለፊያ ነዉ ወንድም ዳዊት ።።።።
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 2 месяца назад
ዳዊት ትክክል ነህ....የኔም ጓደኛ አፍጋኒስታን ሰርቷል፣ በጣም መልካም ሰዎች ናቸው ነው የሚለኝ። ባህሪያቸው ደግሞ ልክ የኢትዮጵያ ሰው ነው የሚመስሉት ብሎ አጫውቶኛል። በረከትን ባቀረብ እጅህ....ግሩሜን አቅርብልን።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 месяца назад
የበረከት ጥበባዊ የማህበረሰብ እይታ፣ ጥብስቅ ያለ የንባብ ክህሎት እና ተሰጥኦ በግድ እንድታደንቀው ያደርግሀል። አሪፍ ጠያቂ ከምርጥ እንግዳ #ክብረት ይስጥልኝ ደጃፍ(ዳዊት)🙏🙏
@yordanosetsega4003
@yordanosetsega4003 13 часов назад
❤❤❤ ዴቩ እና ቤኪ በጣም ታምራላችሁ በርቱ , ቤካ ...ትልቅ ሰው በምኞትህ ውስጥ የሚትመኛትን ሃገር አያለሁ ... እውነትም " ሰፈር ከሃገር ይሰፋል "...!!!
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 месяца назад
የሜይረባ እንቶ ፈንቶ የሚያወሩት የማይጠቅም ህዝብን የሚነጣጥል የሚያፋጅ ቻናል ሰብስክራይብ ታደርጋላቹ ጥላቻን፣ድድብናን ታበረታታላችሁ ይሄን የመሳሰሉ ገራሚ እንግዶች አዝናኝ፣ቁምነገረኛ አስተማሪ ነገር እያያቹ ዝም ብላችሁ የምትወጡ ሰዎች ግን ሰብስክራይብ ማድረግ አይከፈልበትም ዴቮ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ በርታ በረከት ድንቅ ሰው ነው ።
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Месяц назад
የሚመጥኗቸው እነሱ ስለሆኑ ነው ለገንዘብ ለመሰብሰብ ብለው ዩትዩበሩ ድራማ ሲሰሩባቸው እነሱን ተከትለው ይነፍሳሉ ይሄ የእውቀት ማነስ ነው አንድ ቀን ይነቃሉ ለሁሉም ግዜ አለው
@biniyamkassa8853
@biniyamkassa8853 2 месяца назад
ዴቭ season 2 ላይ ያቀረብካቸው አብዛኞቹ እንግዶች ከባድ ሚዛን ናቸው🔥🔥🔥
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 месяца назад
My favourite guy 🙏
@moze.72
@moze.72 2 месяца назад
እረ ጭራሽ ሐይማኖት የተፈታፍቱ ነካክቶ ዘባረቀን እኮ በተለይ ወንድየው ሽው በከባዱ ላይ ነው ጌታ ይርዳቸው
@NooneLuck
@NooneLuck 2 месяца назад
😢😮4😮is 4😮😮for a 🎉 1:05 😮 1:06 😅r 4😢
@user-jz1mt8zx1o
@user-jz1mt8zx1o Месяц назад
Absolutely true i love it
@tamirufeleke
@tamirufeleke 2 месяца назад
ደጃፍ .... ዴቭ በሚገርም ሁኔታ ስልኬን ዘግቸ የምጨርሰው ፖድካስት ነው:: ስለ ሁሉም እንግዶች ያለህ መረጃ; አቀራረብ ; አገባብ wow.. ተባረክ አቦ::ቤኪ 🙏 👍 .ገና ብዙ እንግዶች እንናፍቃለን like """ አበጋዝ """.
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Месяц назад
ሔኖክ ተመሥገን
@albertshiferaw9997
@albertshiferaw9997 2 месяца назад
I absolutely loved this episode! It was the most awaited for me and it exceeded all my expectations. Thank you Dave for having Bereket Belayneh as a guest; he is such a mature and amazing writer and actor. I can't wait to see him in action on a show because his talent is truly exceptional. His voice is also incredible. Thank you for this fantastic episode!
@soldailynews
@soldailynews 2 месяца назад
ዴቭ ደጃፋችሁ ላይ አሪፍ አሪፍ ሰዎች እየመጡ ነው።በረከት በላይነህንም ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል።በርቱ።
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 Месяц назад
ሶል አክባሪህ ነኝ ጥሩ ሰው ነክ
@kirubelmekonnen9534
@kirubelmekonnen9534 Месяц назад
አንተ ላይ አይቼው ነው የመጣሁት
@tsegisheeritrean530
@tsegisheeritrean530 Месяц назад
በሂወቴ ክማደንቃችው ምርጥ ገጣሚ አርቲስት በረከት በላይነህ እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጥህ
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Месяц назад
በረከትን ሳየሁ በጣም ደስ ነው ያለኝ የት ጠፋ ብዬ አስብ ነበር ጦቢያ ላይ የሚያቀርበው ተስፋሁንን ሁሌ ሳየው በረከትን ያስታውሰኝል እባክህ ፅሁፎችን በዬቱቢ አቅርብልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yimer2543
@yimer2543 2 месяца назад
የኔ ምርጡ ፀሀፊና ገጣሚ የሚገርሙ እይታዎች ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዩቻችንን በድፍረት የነካው እስከማውቀው ድረስ ጀግና ፀሀፊ በረከት ነው።
@mezgebushume5950
@mezgebushume5950 2 месяца назад
ግሩም ዘነበ የአውግቾው ተረፈን "እያስመዘገብኩ ነው" የተሰኘውን አጭር ተውኔት ወይ አዲስ አበባ ከሚለው መፅሀፍ ላይ ሲጫወት በመድረኩ ላይ ታዳሚ ነበርኩ።በኋላም እያዩ ፈንገስ ሲወለድም እንደዛው።በረከት በመድረክ ያቀርባቸው የነበሩትንም ግጥሞች አብዛኞቹን ሰምቻቸዋለው።የመድረኩ ፈርጥ ነበር።What a nice podcast it is! Thankyou Sir
@Setotaye2024
@Setotaye2024 22 дня назад
በረከት ጅማ ቃላት የለኝም እኔም የኖርኩበት ሰፈር ነበርክ ብል ማጋነን አይሆንብኝ የሰፈሬን የአነጋገር ዘይቤ ጭንቅላትህን ጎንበስ ፈትህን ጨምቀቅ የምታደርጋት ነገርስ😀ተመቸችኝ👌 አወራርህ ሰፈሬ አመጣህኝ እዉነት ነዉ ሰፈር ከሀገር ይበልጣል አንድአንዴ ማደጌን እና ሀገሬን ለቅቄ መዉጣቴን እረግመዋለሁ እንደዛ አይነት ሂወት በገንዘብም የማይገዛ ነዉ😏 ፍቅር,ህብረት,መተጋገዝ,ክብር ሰዉ ማክበር,መደጋገፍ,አብሮ መሄድ,አብሮ መብላት አብሮ መሳቅ,አብሮ ማልቀስ ስንቱን ልበለዉ🙈ሀገሬ ጥሪኝ🙋 እርበሽኛል💚💛❤
@yotor6221
@yotor6221 2 месяца назад
ባላለቀ፣ባላለቀ እያልኩ ነው ያደመጥኩት በረከት❤
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 2 месяца назад
ፓድካስት እንዲ ነው እንጅ ጃል ❤❤❤ ዴቭ በጣም ድንቅ ነበርክ ፥ ቤኪ በጣም አስደማሚ ሰው ነው ፥ የድርሰቶቹ ውበት አቅም በጣም ድንቅ ነህ 💪❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
@meskeremgirma2372
@meskeremgirma2372 2 месяца назад
በስመአብ የበረከትን ቃለመጠይቅ በመስማቴ በጣም ደስስስስስ አለኝ። እድሜ ይስጥህ በርከት!
@ATAKLTITsegay-te2jp
@ATAKLTITsegay-te2jp Месяц назад
የሄ ልጅ ብሩህ አእምሮ የታድለ ነው እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@passenger8683
@passenger8683 2 месяца назад
በረከት በእውነት ይለያል። እንዲህ የሚናገረውን የሚያውቅና ፍሬ ያለው ሀሳብ ያለውን ሰው ማድመጥ ዋጋ አለው። ዴቭ አንተም ሃሳባዊ ሰው ነህ።
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 22 дня назад
ኡኡኡ በእያዩ ፈንገስ ያፈሰስኩት እንባ አንድ ዘመድ እሸኝበት ነበር። ቤኪ አንደኛ ነህ ከእድሜ በላይ የሚገርም ችሎታ። ዴቪ እንደተለመደው ምርጥ ነህ በርቱ። 🙏 ደሞ ግሩሜን ብትጋብዝልን ❤
@gedyonayalew2598
@gedyonayalew2598 2 месяца назад
ዴቫ በጣም አንደኛ podcast ነዉ ደራሲዎችን ደሞ በታቀርብልን ደስ ይለኛል! ያክብርልኝ 🙏
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 2 месяца назад
ዴቭ ማሪያምን ትገርመኛለህ እኮ በቃ ትችላለህ❤ በረከት ከባድ ሚዛን ❤❤ጎዳናው ይገርማልን ባዳመጥኩት ቁጥር ሁሌም ያስገርመኛል
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 2 месяца назад
በረከት ያው በረከት ነው ሁሌም። የበረከተ እድሜ ይስጥልን ወንድማለም። ዴቭም ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው እና ምስጋና ይገባሀል❤
@alsekela
@alsekela 2 месяца назад
በትክክል ልጅነት አንድ አይነት ፍሬም ነው ::❤🙏
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 2 месяца назад
ዳዊትና በረከት ስለመልካሙ የውይይታችሁ ጊዜ እናመሰግናለን!
@bilalee692
@bilalee692 Месяц назад
የ በረከት ጩዋታ በጣም የሚደብረኝ ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው😊
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 месяца назад
ቃል የለኝም በኛ ዘመን አሉን ከምንላቸው ሰዎች አነዱን ስለጋበዝክልን የምር በጣም እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏 በረከት የውነትም በረከት ዮናስ አብርሃምን እደምጋብዝልን ተስፋ እናረጋለን
@user-xi3md5lv8v
@user-xi3md5lv8v 2 месяца назад
betam thank you dawit tesfaye በረከትን ስላመጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@DegeTereda
@DegeTereda Месяц назад
ዴቭ የጠፋብንን ጣፋጭ በረከትን አቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ። በረከት ነፍ ዘመን ከጤና ጋር ያኑርልን!! ዴፍ ከነፕሮግራምህ እንከን አይግጠምህ የናንተ አይነቱ ኢትዮጵያ ያብዛላት!!
@mightyg8545
@mightyg8545 2 месяца назад
በረከተ እጅግ ምርጥ ሰው👌 ነገሮችን የሚያይበት መንገድ ደስ ይላል።
@henok768
@henok768 Месяц назад
“ያኔ የነበሩት ጠላታቸዉን ያዉቁ ነበር”. ልክ ነዉ!!
@mahletnegussu3209
@mahletnegussu3209 2 месяца назад
A reason for me to subscribe, i always wished Bereket to be a guest, well done Dave.
@Martha_Haileyesus
@Martha_Haileyesus 2 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ በረከት❣️
@genetebrahim5900
@genetebrahim5900 2 месяца назад
Omggg great to see you Bereket after such a long time! Your knowledge, boldness ,integrity and everything is a great lesson!
@yeteretabat7087
@yeteretabat7087 2 месяца назад
በረከት ምርጥ ሰው! ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ።
@HaregPodcast
@HaregPodcast 2 месяца назад
በረከት ! What a beautiful Episode ☕️☕️💙💙💙💙
@antenehtesfaye2246
@antenehtesfaye2246 2 месяца назад
ጠየቂም ተጠያቃም በጣም ትልቁብኛላቹ እውነት እወዳችዃለኹ ❤😂🎉
@wowtube
@wowtube 2 месяца назад
This is our first comment on this channel And We thank you For bringing back Bereket Belayneh. He is a living legend
@kirubel3215
@kirubel3215 2 месяца назад
thank you bethami eskawuni ye mifeligachewuni ena ethiopia wust kalewuti arif idea yalchewuni nachewu yemitakerbewu tebarki beZewui ketil
@mahmmudyesuf3553
@mahmmudyesuf3553 Месяц назад
አንድ ሰው ለአንድ ለተለየ ሙያ ታጭቶ ሲወለድ የተለያዩ ደረጃዎች አሉት ይመስለኛል :: ደስ የሚሉኝ ግን የማያካብኩ ; ብዙ ጊዜ የሚዘልቁ ያስደስቱኛል:: ይህ እንግዳ የኔ ልዩ ሰው ነው::
@MihretabKassaye
@MihretabKassaye Месяц назад
እውነት ነው::
@ShimelesAmanu
@ShimelesAmanu 2 месяца назад
What an incredible conversation, Full of thought and reason. Thank You Dave!!!
@jomar1325
@jomar1325 2 месяца назад
በረከት ስላየንህ ተደስተናል ግሩምና ምርጥ ልጅ❤እናመሰግናለን ዴቭ👏
@befkadumesafint
@befkadumesafint 2 месяца назад
በረከት እኮ ልዩ የሆነ ሰው ነው አከብረዋለው 🙏🙏🥰 ዴቭ አንተንም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@natenaeleshetu
@natenaeleshetu 2 месяца назад
በረከት you are an amazingly talented person , I love your poems and POV on society ❤ዬናስ አብረሃ ታላቅ የኪነጥበብ ሰው። እዚህ ፖድካስት ላይ መቅረብ ያለበት ሰው ነው።
@aseradera7908
@aseradera7908 2 месяца назад
እንዴት ደስ የሚል ወግ ነው!! እውነት ዳዊት እውቀት : ያለህ : በሳል እና ጎበዝ ጠያቂ ነህ:: በረከት ደሞ content ነህ ብዙ ታውቃለህ ሚለው ትንሽ ነው ላንተ....ሌላ ምን ይባላል እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ተባርካችሁ ቅሩ!!
@MelakuWorkineh
@MelakuWorkineh Месяц назад
One of the best podcast in the country. I'm a big fan dave. Keep it up.
@emu3288
@emu3288 2 месяца назад
Dave you are all rounded and knowledgeable person ,I think that is why you really connected with your guests 👏👏
@rihananasser7823
@rihananasser7823 2 месяца назад
OMG 👏👏👏👌👌👌👌👌 Betam underrated yehone podcast nw its another level ,, betam promote ledereg yegebal people has been missing out a lot
@tsenfealemberhanu6896
@tsenfealemberhanu6896 2 месяца назад
እጅግ የሚመስጥ፣ አስደማሚ ቆይታ ... አመሰግናለሁ
@abdurahmanjk
@abdurahmanjk 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ቤኪን በማቅረብህ🙏
@user-hymilex
@user-hymilex Месяц назад
እጅግ ሲበዛ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ አራቱንም ክፍል በደንብ ነዉ ያዳመጥኩት Thank you!!!
@seblewongelminlargh5060
@seblewongelminlargh5060 2 месяца назад
the best episode, dave you have the ability to lead coversations and to really connect with the guest. thank you for sharing this amazing podcast👌😘
@amareayalew1913
@amareayalew1913 Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን በረከት ያው በረከት ነው
@thestory1990
@thestory1990 2 месяца назад
ሃሪፍ ግዜ ሰጣችሁናል እናመሰናለን ዳዊት እና በረከት
@doabaing550
@doabaing550 Месяц назад
ድንቅ ጥምረት። ሰው የሌለ አስኪመስል ድረስ አየሩን የሞላው የማንም ቱልቱላ ነበር። ኢትዮጵያ........አለሽ አዋቂ
@tilahunargaw5253
@tilahunargaw5253 2 месяца назад
በነካ እጅህ ቡርሃን አዲስን አቅርብልን በረከት በላይነህ ደሞዝ ጉሽሜ 🙏🙏🙏🙏ወዳችዋለሁ ዴቭ ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏
@maledafeta
@maledafeta 2 месяца назад
ሁሌም አንደኛ በረከት በላይነህ!!!🎉🎉🎉
@merongetahun753
@merongetahun753 2 месяца назад
በረከትዬ ከብዙ ጊዜ በኃላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል: ይህ ድንቅ ስራህን ቀጥልበት
@jerrykassahun6305
@jerrykassahun6305 2 месяца назад
በኢትዮጵያ ተስፋየ እንዳይሟጠጥ ከሚያደርጉኝ የጥበብ ሰዎች አንዱ በረከት ነው በጣም በርካታ የማደንቃቸው የምወዳቸው ቢኖሩም አንዳቸውም ጋር ፎቶ ለመነሳት ውስጤ ገፋፍቶኝ አያውቅም ከበረከት ጋር ተንስቻለው: በጣም ነው የማከብርህ ወንድማለም ብዙ አመት በሞገስ ከከፍታህ ሳትዎርድ አምላክ ያኑርህ የምትሞካክራቸው አንተን የሚጎዱ ልማዶች ካሉ መቀነስ አይደለም መተው ነው ያንተ ልክ
@Yohannis99
@Yohannis99 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 месяца назад
ጫት!!
@MinaFante
@MinaFante Месяц назад
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
@MinaFante
@MinaFante Месяц назад
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
@MinaFante
@MinaFante Месяц назад
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
@user-kq8ce2wn4o
@user-kq8ce2wn4o Месяц назад
በጣም ተመችቶኝ የሰማሁት አሪፍ ጠያቂና ተጠያቂ እኛ ሀገር ያለውችግር ጠያቂው ከተጠያቂው እኩል እያወራ ግራ ተጋብተን ነበር ጠያቂውን አመሰግናለው (ዳዊትን)
@Kendrick1795
@Kendrick1795 2 месяца назад
Devo I can't thank you enough for your interview🙏🙏🙏 you invited such an amazing guest👌👌Bereket Belayne is a well-known script writer and actor as well.i like the way he organizes his ideas." He is simply the best 👌 👍
@ermiasabebe20
@ermiasabebe20 2 месяца назад
Bravo 🎉 deva, you are a legend for this game.same level same energy 👏 what a brilliant podcast
@AsfawBelay-cp5ng
@AsfawBelay-cp5ng Месяц назад
በረከት በጣም የተሰጠህ የጥበብ ሰው ነሕ። ፖለቲካ ብለህ ዛሬ የምታወራው ግን የሀገራችንን የቆዬ ሰሞኑን ደግሞ ያገረሸበት ችግር ፍንትው አድሮጎ ያሳያል። ስለወሃ፣ ስለ ኢነርጂና ስለ አሜሪካ እድገት በተያያዥነትም የጂ ኦ ፖለቲካ ትንተናህ በሶስት ልዩልዩ የዕውቀት ዘርፎች ጥልቅ ዕውቀትን የሚጠይቁ ጉዳያት ናቸው። ብሩህ ች፣ንቅላት አለኝ በሚል ድፍረት ብቻ ሁሉንም ፖለቲካ ድርገህ የምታወራው የሀገራችንን በሽታ ፍትው አድርጎ ያሳያል። ይህም የዕውቀት ማነሳችን ከመብዛቱ የተነሳ የምናውቀውንና የማናውቀውን እንኳን መለዬት አልቻለንም። ዛሬ ፖለቲካ ብለህ በድፍረት የምትሄድበት ወሬ በወጉ ለማውራት ቢያንስ በውሃ፣ በኢነርጂና በጂዎ ፖለቲክስ ጥልቅ ዕውቀት ይጠይቃል። እባክህ በዛው ጥልቀት ባለህ የኪነት ሥራህ አስደስተን፣ አስተምረን። ኢትዮጵያን ከአደጉት ሀገራት አሜሪካንን ጨምሮ በግልጽ የሚለያት ያደጉት ሀገራት ባደረጉት ቢያንስ የ500 ዓመታት የሳይንስና የምርምር ጉዞነው። እኛ ደግሞ ከቄስና ከቁራአን ትምህርት ውጭ ሌላ ይሀ ነው የሚባል ዕውቀት አላስፋፋንም። ሌሎችም ልዩነቶች ይኖራሉ። እሱን ዝርዝር ዕውቀቱ ላላቸው እንተወው፣ የ ሳይንሳን የምርምር ልዩነቱ ግን ለሁላችንም ግልጽ ነው። ብዙ እንደ አንተ በሀገር የኮሩ እየመሰላቸው ህዝባችንን ምንም የማይፈይድ ምትሀት የመሰለ ጠላት ያነሰን ይመስል ለ ሺ ዓመታቶች አብረውን የሰነበቱትን ድህነታችንን፣ ለጉስቁልነታችንንና ለኋላ ቀርነታችን የለሉ ግዙፍ ጠላቶችን እየፈጠእርን እራሳችንን ማታለል ይብቃ። አዋቂ አይደለህም እያልኩ አይደለም። በዳበርከውና በግልጽ በሥራዎችህ ያስመስከርከውን የኪነት ሥራ አለሕ። ፖለቲካውንና ፖለቲካውን ከፈለግክ ወደ ኋላ መለስ በልና ተማረውና ና። አለባለዚያ እባካችሁ ሁላችንም በየሀዲዳችን እናውራ!!
@YeTekleyelije
@YeTekleyelije 2 месяца назад
Betam Girum podcast new 🔥🔥🔥🔥 Berket betam Tilke sew new Dv Akbrot yestlign
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 2 месяца назад
በረከት በላይነህ ልዮ ሰው 😍😍😍😍 ከ ቸርነት ወ/ገብርኤል በኃላ እጅግ የወደድኩት ወግ በርታልን ዴቫ❤
@yonihareg5656
@yonihareg5656 2 месяца назад
በረከት ስላየሁሀህ ደስ ብሎኛል!!!
@nattykassa4054
@nattykassa4054 2 месяца назад
Dave, one of the best guests you have ever hosted on this podcast! This podcast has been my favorite for some time, but season two is awesome! Thank you
@user-dd5fb5bd3p
@user-dd5fb5bd3p Месяц назад
what amazing interview Bereket belayeneh !!!
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 месяца назад
በረከት በላይነህ ጎበዝ ያንጊዜ የነበሩ ሰዎች ጠላታቸውን ለይተው ያውቁ ነበር። ከምር ቃል በቃል የምናገረውን ነው የተናገርክልኝ።
@shetayeworku6203
@shetayeworku6203 2 месяца назад
ዴቭ የምታቀርባቸው እንግዶች ዋው ደስ የሚል ጥፍጥ ያለ የዛሬው ይለያል በረከት(አመዶ) ይበልጥ ወደድኩ የምር 🥰🥰🥰
@frefeke-vm4tx
@frefeke-vm4tx 2 месяца назад
🙏bereket my favorite artist.. cant wait for part two
@Mayagirum2020
@Mayagirum2020 2 месяца назад
Wow!! what a conversation. This is by far the most interesting, intellectual and the shortest 86 minutes.Thank you Dave🙏
@jerusalemwondemagene5840
@jerusalemwondemagene5840 2 месяца назад
ማለፊያ ነዉ🙌🏽🙌🏽🙌🏽 እንቅልፌን አስጠፍታቹ አስፈጠጣችሁኝ I can’t wait part 2
@hiwotaklilu1205
@hiwotaklilu1205 2 месяца назад
ገራሚ ፍሰት ያለው ቃለመጠይቅ ነው፡፡ ተናጋሪውም አናጋረውም ምርጥ ናችሁ በጣም እናመሰግናለን👏
@habesha2171
@habesha2171 2 месяца назад
Thank you guys I enjoyed the conversation. Most of our issues that Eyayou Fengus discussed many years ago they’re still relevant this shows both the writer and actor are very genius.
@amsalugenetu1423
@amsalugenetu1423 Месяц назад
ጎዳናው ይገርማል በጣም የሚገርመኝ ስራ ነው። ጉሩምን ያወኩበት የመጀመሪያው ልምዴ ነው።
@tigistuderese664
@tigistuderese664 Месяц назад
ድንቅ አገላለጽ! ግሩም እይታ! አመሰግናለሁ!
@nayadthened3752
@nayadthened3752 2 месяца назад
Thank you dave ,Bakeye nice to see you ❤❤
@yahabeshalij7284
@yahabeshalij7284 Месяц назад
የኔ ምርጡ ፀሀፊና ገጣም በረከት🥰! በአንተ ምክንያት በየወሩ የግጥም ምሽት ተከታታይ አድርገኸኝ ነበር ፣ አመሰግናለሁ 🙏
@NafarraSA
@NafarraSA Месяц назад
ደጃፍ ውብ ፖድካስት ነው! በረከት በላይነህን መስማት እፈልግ ነበር! ውብ ነው Thank you, Dave!
@SG-km6ts
@SG-km6ts Месяц назад
ዋው ብቻ ነው ሌላ ምን ይባላል እስኪ እንደኔ እንዳያልቅ የፈለገ እንዴት ደስ የሚል ለዛ ነው እውነትም በረከት 🙏
@mesfingebre192
@mesfingebre192 2 месяца назад
የሚገርም ቆይታ አመሰግናለሁ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 месяца назад
በረከት አምድ ❤በጣምም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@zeabela
@zeabela Месяц назад
ጠያቂ 👏👏👏 ትችላለህ በረከት ብዙ ነገር ተምሬብሃለሁ
@user-ht2zq7xt5t
@user-ht2zq7xt5t 2 месяца назад
በጣም ደስ እያለኝ መሉን ጨዋታ ሰማሁት በረከት የበለጠ ብስል አልክ እንዴት ደስ ይላል ጨዋታህ ዳዊት ትክክለኛ ተጋጣሚህ ጋር ነው የተገናኛችሁት እናመሰግናለን❤
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 2 месяца назад
Bereket Belay, whether through poetry, prose, or visual art, is nothing short of inspiring. The depth of thought and creativity evident in your creations is a testament to your talent. Your ability to weave intricate narratives, evoke powerful emotions, and provoke thought is truly remarkable. What a podcast keep it up!
@withdaniboss355
@withdaniboss355 2 месяца назад
ቤኪ ከረጅም ጊዜ ብኋላ ያየሁክ አንተ ትለያለክ ምርጡ ወንድሜ ❤🥰🥰🙏
@melatendashaw1613
@melatendashaw1613 2 месяца назад
በርታ ሚገርም አቀራረብ ከሚገርም እንግዳ ጋር እናመሰግናለን በርታ👏👏🙏🙏
@getpation20
@getpation20 2 месяца назад
Beki smart man, i have so much memories with you at Assela Ardu. I know how gineus and talented you were. I am so much happy to listen to your amaising career journey! I want to meet you again, please reachout to me in case you came across this comment.
@teddyzeeaynigussie2533
@teddyzeeaynigussie2533 Месяц назад
Thanks Dave. You brought real humaning. He is the balancer . Wish him all his thought be come true. To bring Change must play own role in right way is the best. Much respect brother berket belyenh. Be your self til the end.
@mekdisgjjk3686
@mekdisgjjk3686 2 месяца назад
በጣም ትንሽ ጊዜ ፋና ሰርቻለሁ። በእውነት ትክክል ነው የተናገርከው። ወልድ በጣም ጎበዝ ነው እኔም እንዳንተ ነው የሚሰማኝ።
@henokgetaneh597
@henokgetaneh597 2 месяца назад
Sent this to beki my Bach in jima university, come again second season of eyayu fenges come again.beki
Далее
How I Did This INSANE Trick 🤯📱🍬
00:10
Просмотров 4,2 млн