Тёмный

በራሪው መንኮራኩር በኢትዮጵያ፤ በራሪው የሰሎሞን ምንጣፍ ምስጢር 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 269   
@bezabihmeseret319
@bezabihmeseret319 3 года назад
መምህር ኢትዮጲያ ድንቅ ሀገር እንደነበረች ሀገራችንን እንድንወድ እና እንድናከብረት ስላደረጉን እናመሰግናለን
@abegazethele223
@abegazethele223 3 года назад
Dr ሮዳስ በጣም የማከብርህ ትልቅ ሰው ትልቅ አስተማሪ ነህ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።።
@KefyalewTilahun
@KefyalewTilahun 11 месяцев назад
መምህር የምትሰጠን ትምህር በጣም ደስ ይላል ለትዉልድ ይጠቅማል ሁሉም ሊደምጥ ይገባል
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 3 года назад
ውድ መምሕራችን ዶኩተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል
@fikrumengistu7115
@fikrumengistu7115 3 года назад
ዶ/ር ዛሬም ወደፊትም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እግዚያብሔር የውቀት ብርሀኑን ያብዛልህ።
@yonasjaki7140
@yonasjaki7140 3 года назад
እኔ ምን አስባለሁ መሰለ ይሄ ጥበብ አሁንም ውስጣችን እዳለ አምናለሁ ለምን ግን ማውጣት እና መጠቀም አዳልቻልን አይገኝም ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይግለጽልክ
@nathaneltadewos4510
@nathaneltadewos4510 3 года назад
Thank u big bro we learn alot about our past ethiopians and there knowledge God bless u
@henokezt
@henokezt 3 года назад
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 3 года назад
Amen Amen Amen
@amsalmekete9472
@amsalmekete9472 3 года назад
Amen🙏🙏🙏
@k.b6591
@k.b6591 2 года назад
አሜን
@habtamuadugna-wt6li
@habtamuadugna-wt6li Год назад
amen lantem yihun
@nesantetshum1733
@nesantetshum1733 3 года назад
ይሄን ነገር በፊልም ላይ አይቸዋለሁ ግን የውነት ሰው እደሚጓዝበት አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ
@AlemayehuKene
@AlemayehuKene 11 месяцев назад
ዶክተር መምር ሮዳስ ታደሰን ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁንልን
@solkin5542
@solkin5542 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውንም ያብዛለህ ዶ/ር
@tenubekele5553
@tenubekele5553 3 года назад
እግዚአብሔር የበለጠውን ጥበብ ይግለጽልህ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 3 года назад
I PROUD OF YOU DOCTER WE learning more and more from you Dr❤❤❤
@amanualybrah410
@amanualybrah410 2 года назад
Memeherchen tebarekulen
@Wondwosen-qy7ee
@Wondwosen-qy7ee 11 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 3 года назад
Amen. Amen. Kalhiwet. yesmealna. ⛪☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌻🌺🕊️
@yididyagetachew4332
@yididyagetachew4332 3 года назад
በጣም ነው ምናመሰግንህ እኳን ደህና መጣህ
@merara2843
@merara2843 2 года назад
God bless dr.rodas may st.mary and st.goerge protect u by their intercession.
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር የ መምህር ተስፍዬ አበራን ጥያቄ እንድትመልስልን በአክብሮት እንጠይቃለን የኛም ጥያቄ ስለሆነ
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 года назад
እናመስግናለን
@bekiayka2127
@bekiayka2127 3 года назад
እናመሰግናለን ዶ/ር ከአራት ዓመት በፊት ወደ ደቡብ ጎንደር አንድ ገዳም ህጄ ነበር እና የደብሩ አስተዳዳሪ አባት ስለ ቤተክርስቲያኑ አሰራር ስነግሩን የበሩ እና የመስኮት ጣዉላዎች ከእስራኤል አገር አባቶች በደመና እየተመላለሱ እንዲያመጧቸው ነበር የነገሩን እግዚአብሔርን የሚሳነው ነገር የለም ከዚህ በላይ ሊያደርጉ ይችላሉ። ግን አንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ሀሳብ አለክ?
@ZeharahusaneZeharahusane
@ZeharahusaneZeharahusane 3 месяца назад
እድሜና ጤና ይሰጥክ
@amaretekle8815
@amaretekle8815 3 года назад
Anets ewuntena Astemare nehe yimechihe btam yimchal betam yinfall demo yarada legem nehi demo mirte orthodoxs neg lemangawume late ymemtin kalat yaternall God bless you and your family I 💕 you
@serkalemadmassu964
@serkalemadmassu964 3 года назад
You are a great person I appreciate you.
@akliluethiopia
@akliluethiopia 3 года назад
እኔ ግን ይገርመኛል መምህር እግዚአብሔር ጽጋውን እውቀቱን ያብዛልህ #Dislike የምታደርጉ ግን እርግጠኛ ነኝ መናፍቆች ናቹህ ልብ ይስጣቹህ መምህር ሮህዳስ Dislike የሚደረግ አይደለም ጸባየ ሰናይ ነው በእርግጥ ደጋፊ እንዳለ ተቃዋሚም አለ መምህር እናመስግናለን እንውድሀለን❤💚💛 እናከብርሀለን❤💚💛❤💚💛❤💚💛
@bahrunegash6053
@bahrunegash6053 3 года назад
እባክህ ወንድማችን ስለ zombie apoclipes አቅርብልን እያስጨነቀን ነዉ
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 года назад
ይገርማል በጣም፡፡ አይ እኛ ምን ሆነን ይሆን እንዲህ የሆነው? በእኛ ዘመን ጥበብን በሆዳችን ተክተናት ይሆን? ጥበብ ከኢትዮጵያውያን ወጥታ ሄዳለች፡፡ እኛ የአሁኖቹ የምንመጥናት ሆነን አልተገኘንም፡፡በጣም ያሳዝናል፡፡
@NateStudio1
@NateStudio1 3 года назад
We love U 💚💛❤️
@limitless5690
@limitless5690 3 года назад
Good to add Ethio View on the AA@His Roda. I recommend them to add ur(Ethio View) !!
@tsionmoges9041
@tsionmoges9041 2 месяца назад
Memhr I have a great interest in discovering and studying the great history of ancient ethiopian and yebrana books...could you please tell me where should I start🙏🙏
@berhanuabebe6968
@berhanuabebe6968 3 года назад
ከምንጣፉና ከፈረሱ የቱ ሩቅ ይሄዳል!!!???
@limitless5690
@limitless5690 3 года назад
i think it's the best of the episode
@limitless5690
@limitless5690 3 года назад
Hi Rodi, I'm too much in this subject and i wish to contact u on some points, related to Ethiopia questions pls mail me : mignotwill@gmail.com
@sintayehumesfin7530
@sintayehumesfin7530 3 года назад
ሰላም ሁን
@milliomlemi8490
@milliomlemi8490 2 года назад
Dr yinn eko lemn egna ager anmokrewm yefersu ena yensru kelal yimeslegnal
@fairozmamo7457
@fairozmamo7457 3 года назад
Amen amen amen
@felenuna8034
@felenuna8034 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ አሳሳች
@yada2480
@yada2480 3 года назад
መምህር ቅጠል ነዉ መንፈስ ክፉ ያባርራል።ቀለለኝ ቀለለኝ አለች አና። የሄ ቅጠል መመርመር ይቻላል ወይ። 5።የከበራል።
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 3 года назад
ይቅርታ ዶ/ር መንኩራኩር መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንብቤአለሁ ምንድን ነው?
@astatekatashom2451
@astatekatashom2451 3 года назад
ኖር አና ኑር የሁለቱ ትርጉም ስላልገባን አንዳድ ሰዉ ኑር ይልላሉ ኖር የሚሊበጣም ብዙነዉ እባክሕ ዶ/ክ ሮደስ ታደሰ እናስቸግርህ
@4babyo
@4babyo 3 года назад
Enamsegnalen
@limitless5690
@limitless5690 3 года назад
Woow I'm looking for the Video Of "'Light'' By EthiopianMan for the First time
@ZeharahusaneZeharahusane
@ZeharahusaneZeharahusane 4 месяца назад
ምናለ ትምህርት ላይ ቢካተት
@jesusislove2405
@jesusislove2405 3 года назад
Welcome
@mahletbimer5440
@mahletbimer5440 3 года назад
Edme ke tena gar yistih
@SelamnNafaki
@SelamnNafaki 6 месяцев назад
በጣም ከአይምሮ በላይ ነው
@amanuelabatie7288
@amanuelabatie7288 2 года назад
By the way in today's day, It's called mass distraction አይገርምም? በኛ ንጉስ ደግሞ ድሃዉ በዉቀቱ እንደመሸለም ይልቅ ተገደለ! ለዚህ ነዉ እዉቀት ተቀብራ የቀረችው ለማለት ነው።
@yigeremusolomon2819
@yigeremusolomon2819 3 года назад
memhr metsehaf fisalgos kefl hult yet agegnalew?
@susanderu795
@susanderu795 2 года назад
Btame destgna negn hulgzam anten sesema
@adeyberhane936
@adeyberhane936 Год назад
እንኳንም የኔ ሆንክ
@youngburaabera9306
@youngburaabera9306 3 года назад
Ancient alien civilization documentary Chanel
@WERWORELED
@WERWORELED 4 месяца назад
so;omon gate wisdom gate from god!!
@sebsbenisrane7133
@sebsbenisrane7133 3 года назад
ረጅም ዘመን ኑርልን ዕንቁአችን አንተ ብቻህ ኢትዮጵያ ነህ እውነትን እየመገብከን ነው እጅግ አድርጌ አከብርሃለሁ
@emebetseyfu283
@emebetseyfu283 3 года назад
ደክተር ጥያቄ አለኝ ቢያንስ የአራት የአምሰት አመት እድሜ እያለሁ በአይምሮዬ የማያችውስፍራወይም ቦታዎች ነበሩ በአይምሮዬ ሄጄ የምመጣበት ስፍራዎዎች ነበሩ በልጅነቴ የማያቸው ቦታዎች ቁሳቁሶች አንዳንዶቹን በአሁን ሰአት አያችዎለሁ የኔያየሁት በማለት እገረማለሁ ተመሳሳይ አለማት ይኖሮ ነበርወይ ብይ አስባለሁ ከተሞች ሳይቀሩ የማውቃችው በአራት አመቴ የማያቸው በአሁን ሰአት ሰመለከታቸው የገርመኛል በመኝታዬ ሰአት እንቅልፍ ሳይወሰደኝ ውሀማእበል መጥቶ ምድርን ሲሸፍናት በአየር ላይ በመንሳፈፍ በአየርላይ ስቆይ እመለከት ነበር ከኋላዬ ሊያስቀረኝ ወይም የሚጎትተኝ ነበር ግን አልያዝም ነበር ሀሳቤን ሙሉ በሙሉ አልገለፅኩም ከተረዳህኝ ጥቂቱን ብትገልፅልኝ በትህትና ከአክብሮትጋር እጠይቃለሁ ከአድማጭህ።
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 года назад
email address አለሽ?
@eliastefera8574
@eliastefera8574 3 года назад
በጣም ይገርማል! የበለጠ ንገሪን ማወቅ አፈልጋለሁ
@emebetseyfu283
@emebetseyfu283 3 года назад
የለኝም ሜሴንጀር እጠቀማለሁ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 года назад
መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኔ የዘወትር ምኞቴ ለእርሰወ የራሰወት የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲኖረወት እጸልያለው።
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Год назад
መምህራችን ደ፡ር ሮዳስ እኔም ይሄን የመሰለ ምረጥ ትምህርት በ Tv ቢሆኑ ለሚሊዩን ኢትዮጵያን ይሆንልናል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤
@egigayehudesia7577
@egigayehudesia7577 3 года назад
በጣም ይገርማል ። ዶር እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲🙏 እንወድሃለን ።
@azizamelkamu8044
@azizamelkamu8044 3 года назад
ዶክተር ሰላም ነው ስለመንፈስ ንገረን ብዙ ፊልም ላይ ጨው በራቸው ላይ ያደርጋሉ ለምንድነው ግራስለገባኝ ነው 🙏🙏🙏
@Efetah
@Efetah 3 года назад
ስለ መናፍስት ለማወቅ አባ ግርማን መምህር ተስፋ ሥላሴ ወይም ገጠመኝ ብለህ ሰርች አድርግ አይነ ጥላ መምህር ሄኖክ
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ድንቅና ድንቅ ነገር ነው በእውነት ሰላም ሁንልን
@getachewchecol1252
@getachewchecol1252 3 года назад
ሰው ሁሉ እውነትና ጥበብን ቢፈልግ እንደምን መልካም ነበር:: ጥበብን መስማት በራሱ ምን ያህል ደስታ እንደሚሰጥ እንወቅ !!!
@millionhaile8920
@millionhaile8920 3 года назад
ለሰው የምትኖረወን ሳይሆን የሚኖሩትን አስብ ከዛ
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 года назад
እኔ የኢትዮጵያን ነገር ሁሉን አስባለሁ😊 ድስቱን ሳይቀር ❤መምህሬ ❤እንወድሃለን❤
@brhan3880
@brhan3880 3 года назад
አመሰግናለሁ ።አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንተ ያጠናኸው(የተማርከው) ማህበራዊ ሳይንስ ነው ወይስ የተፈጥሮ ሳይንስ ነው ።እባክህ ንገረኝ ስለማላውቅ ነው
@robi4400
@robi4400 3 года назад
መምህሬ ረጅም እድሜ ኑርልኝ🙌❤️
@bettyanderson6315
@bettyanderson6315 3 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤️
@wfight2155
@wfight2155 3 года назад
መፀሀፍትን ከየት ማግኘት እንችላለን 🙏 ብያንስ ፍንጭ በናትህ ብዙ ማወቅ እፈልጋለው የምር ግን መሸለም አለብህ ለምን ጠቅላይ ሚኒስቴር አትሆንም
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 года назад
ባለንበት ሙያ በተማርነው ትምህርት ወገኖቻችንን ካገለገልን በቂ ነው።
@wfight2155
@wfight2155 3 года назад
@@drrodastadeseandromeda9034 ትክክል ነው ዶክተር አመሰግናለው ግን ትምርቱ የነሱ ነው የነሱ አገልጋይ እየሆንን ነው ታሪካችንን ካላወቅን ደግሞ በነሱ እንዋጣለን ይሄንን ደግሞ በተግባር እያየነው ነው
@eliasteku9872
@eliasteku9872 3 года назад
@@wfight2155 በትክክል
@zeewegd905
@zeewegd905 3 года назад
የጥንቷን ኢትዮጵያ ከርሶ ስሰማ ልቤ በሀዘን ይደማል አሁን ላይ ያለነው ሀገር አጥፊ ስጋዋን በልተን በአጥንት ያስቀረናት ያቺን በእውቀትና እግዚአብሔርን በመፍራት የኖረች ሀገርን ይዘን እንዳናሳድጋት እንዳናበለፅጋት ማን አዚም ጣለብን
@tigisteyayu6173
@tigisteyayu6173 3 года назад
ወይ መምህር እናንተን እያየን በሃገራችን ተስፋ አንቆርጥም
@zinashzinash5558
@zinashzinash5558 3 года назад
GOD BLESS YOU MORE 🙏❤!!!
@GhiwotMengistu-sm6kn
@GhiwotMengistu-sm6kn Год назад
አ/ር የአገልግሎት ጊዜህን ዘለግ ያድርግልን ሌላምንእላለሁ
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 года назад
በጣም የሚገርም ደስ የሚል ነገር እየነገርከን ያለኸው የጥንቱ ጥበብ አሁን ዓለም ከደረሰችበት የስልጣኔ ዘ መን በእጅጉ ይልቃል በምድር ላይ ይህን የመሰለ መልካም ዘመን እንደነበረ መስማት ራሱ በጣም ደስ ይላል። ፀጋህን ያብዛልህ።
@memnonfx3269
@memnonfx3269 3 года назад
ይህ ጥበብ ያለበት መጽሐፍ አለዎት መምህር?
@demsifkad5016
@demsifkad5016 9 месяцев назад
አንዳንዴ የምንሠድብህ በግእዝ የታተቱ የኢትዮጵያ ሥልጣኔዎች ለሕዝባችን በቀላሉ ባለማማትህ ጉረኛ ደብተራ አርገንሕ ነበር። በዚህኛው ቃለሕይወት ያሠማህ ብለናል።ተባረክ!!!!!👍👍👍👍👍
@tadelatube4375
@tadelatube4375 3 месяца назад
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እሉ ልዩ ጥበብ ነበር የስጠን ዛሬ በምድራዊ ነገር ተጠምደን ከእግዚአብሔር ጋር ስለራቅን ጥበቡም ተሰወረ እግዚአብሔር ለመጭው ትውልድ ፈጣን አይምሩ አላችው እና ቤቶን በውርቅ በጥበብ እንደሚስሩ አምናልው
@Buchu27-vo9xu
@Buchu27-vo9xu 5 месяцев назад
Egziabhar yesteh Wendemachen
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Год назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጋራኀን እና ፈጣሪ ዕውቀቱን ጨምሮ ይባርክህ🙏
@matisaeb2141
@matisaeb2141 3 года назад
MEMHIR ETHIOPIAN tibebegan neberu ketebale........Ya hulu tibeb kezih tiwuld Edet Tesewere.....Gira gebtogn nw.....Bemariyam ....bemigeba Yabraruln ..........
@alemuisraelfikru6598
@alemuisraelfikru6598 11 месяцев назад
ዶክተር የእውነት ለመናግር የጥንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቢባን መሆናቸው አምናለው እኔ በጣም የደነቀን ስለ በራሪው ምንጣፍ ታሪክ ነው ምክንያቱም ከልጅነቴ ጀምሮ ስለ አላዲን በራሪው ምንጣፍ የልጅ ተረት እና በካርቶን ፊልም ተሰርቶ አይቻለው፤ እና አሁን ደግሞ በጥንቱ ዓለም በነበሩ ጠቢባን መሰራታቸው ሳውቅ በጣም ደስ ያለኝ። በተለይ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በጣም እንደምኮራ ነው። ምክንያቱም አሁን ያለነው ትውልድ እንደጥንቱ ኢትዮጵያዊያን እኛም በተላለፈልን በብርና ያለውን ዕውቀት አንብበን ተምረን እንድንጠቀምንበት፤ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል እና ጥበብ አብዝቶ ይስጠን። አንተንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@amanuelabatie7288
@amanuelabatie7288 2 года назад
Ohh! ይቅርታ! እንድነገር ረስቼ ነው ከስነ ልቦናዉና ከድህነት ጭቆና ሌላ ከተመራመሩ ይገደሉ ነበር!! ለምሳሌ፣ በአጼ ሐይለስላሴ ዘመን፣ አንድ ብረት አቅላጭ ጠበንጃዉን ፈታትቶ እያንዳንዱ እራሱ ሰርቶ የራሱን ጠበንጃ ሰርቶ አደን ሄዶ በደንብ እንደሰራ ካረጋገጠ በኋላ በሰፊው ለማምረት ሲያቅድ ተይዞ ታስሮ ከዚያ በኋላ የት እንደገባ ሳይታወቅ ጠፍቶ ቀረ። ይኸ ነው የኛ ነገር!!!!!
@proniivamusics1181
@proniivamusics1181 3 года назад
የድሮ የግብፅ ስክሮል ላይ በጣውላ የተሰራ የሚመስል ግን አሁን ላይ እንደምናያቸው በራሪ አካላት አሉ ተብሎ እንደሚታሰበው አይነት አይቻለው ሌላው እነዚህ በራሪ ፈረስ መሰል አፋቸው ግን የዳይኖሰር ቅርፅ ወይም አራት መአዘን ቅርፅ ያለው በጥርስ የተሞላ የፈረስ አካል ያላቸው ስእሎች አይቻለው Odyssey of the Gods የሚል የታሪክ መፀሀፍ ላይ ደሞ ስለነዚህ እና ስለ ሌሎች አለም ፍጡራን ከድሮ ጀምሮ የነበሩ መሆናቸውን ለማንበብ ሞክሬአለው
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 года назад
በመፀሀፍት ሸልፎች ባየር ላይ ነው እሚያነቡት ያልከው እሚገርመው ኧርዝ ሲ እሚል 1 እና 2 ፓርት ያለው የተሰራ ፊልም አለ ብታዩት ባጣም ደስ ይለኛል የነገርከን ሁሉ እዛ ላይ አለ
@esraeltamrat6346
@esraeltamrat6346 Год назад
በህንድ ያሉ በራሪ አካላት አልነበሩም ህንድ እንደሆነ በውሽቷ የታወቀችናት ምክንያቱም ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 7ኛው ክፍለዘመን የነበሩትም ሆነ ከዛ ቀደም ወይም በኋላ የነበሩ የግሪክ ጸሃፍያን ምንም ያሉት ነገር የለም!
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 года назад
DR እጅግ አመሰግናለሁ እንዴት የሚገርም ትምህርት እንደሰጠኸኝ ተባረክ ሰታወራ እራሱ እንዴት እንደምትማርክ ይሄም እኮ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው አንተ ተፈጥረሀል የምታስገርም እድሜ ከጤና ጋር DR እመኛለሁ ካለሁት ቦታ አሁኑ አብዞ አብዞ ይስጥህ በእውነት ልትመሰገን ይገባል ማን እንዳታ በእውነት አንተ የተባረክ ነህ እኔ እወድሀለሁ
@chuchutekalign6180
@chuchutekalign6180 Год назад
አንድ የማስታውሰው የድንጋይ ላይ ስእላዊ መግለጫ አይቻለሁ ፡ ይህ ስእል በዩፉዎች እና በአልያኖች የተሳለ ነው የስእሉን ሚስጥር ግልፅ በሆነ መልኩ ያብራራል።
@habtamuroman5244
@habtamuroman5244 3 года назад
Lilith የመጀመሪያዋ ሴት ነች የሚል ፕሮግራም አየሁ RU-vid ላይ የሄ እዉነት ነዉ መምህር? የምትለዉ ነገር ካለ በሚል ነዉ አመሰግናለሁ🙏
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 года назад
ይህን እኳ እራሱ በራሱ ማየትህ እራሱ እኮ የሚደንቅ ነው ንፁህ ስለሆንክ ነዉ DR ለሁሉም እንደማይታይ አንተም ታቃለህ ክብር ሁሉ ለእናት እና ልጅ ይገባል አሜን
@user-gi9bt8nn1b
@user-gi9bt8nn1b 2 года назад
እኛም እንወድሀለን እናከብርሃለን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን::
@solobrand100
@solobrand100 Год назад
መምህር ፕሮግራምህ ይመቸኛል ፡ እውነት ነው ቅዱስ ያሬድ ወደ ሰማይ መጥቋል ፡፡
@HfgtGgf-cq9bk
@HfgtGgf-cq9bk 11 месяцев назад
የዚህም የወዳኛውም አለም ሚስጢር በማሳወቅ ታላቅ በታ አለህ እናመሰግናለን
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 2 года назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ሚስጥር አለን እንዲገለጥልን አምላክ ፍቃድ ይሁን
@matiosedosa4251
@matiosedosa4251 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር! ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ፣ ይህን የመሰለ እውቀት የምናገኝበትን ቪዲዮ ላይክ ለማድረግ ለምን እንድምንሰስት አይገባኝም! አንከፍልበት ፣ በአሁኗ ደቂቃ እንኳን ከ5000 በላይ ሰው አይቶት ላይክ ያደረገው 800 አይሞላም፣ ይልቁንም ራሱ መምህር አፍ አውጥቶ እስከሚናገረን ድረስ ። ኧረ ነውር ነው ጎበዝ!
@RD-iw7eg
@RD-iw7eg 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ሰፊ እውቀትን አያስጨበጡን ነው መምህር። የጥንት ሰወች በማንገምታቸው እውቀቶች የተካኑ እንደነበሩ ነው እየተረዳሁ የመጣሁት። አሁንም እመቤታችን ጥበብን አብዝታ ትግለጥሎት!
@Abreham8243
@Abreham8243 2 года назад
ትንቢተ ሆሴዕ 4 6፤ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 3 года назад
እውነት እሚገረመኝ ነገር እሂን ያክል እውቀት ይዘህ እንዴት በሰለሞን ጊዜ ቤተ መንግስት ውስጥ ጥቁር ህዝቦች ብቻ እንደነበሩ ለማወቅ ከባድ አይመስለኝም
@wongelnessro8868
@wongelnessro8868 2 года назад
With it is
@Wwefightinh
@Wwefightinh 2 года назад
ይህንን የመሰለ ትምህርት ሰብስክራይብ አድርጉ ።ላይክ አይረሳ ።
@greenlovertube773
@greenlovertube773 3 года назад
Amazing 🤩 !! abut this I read Iran& Iraq they are so much intelligent when I know abut Ethiopian I feel so proud !!! Good example you give this world 🗺 I appreciate you thank you so much 😊.
@mekdestemesgen3994
@mekdestemesgen3994 Год назад
መጪው ትውልድ ላይ ያለህ ተስፋ ሁሌም ደስ ይለኛል ዶክተር
@tigi1397
@tigi1397 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ።🙏🙏🙏
@vectormikele3661
@vectormikele3661 2 года назад
endalkew ke kiristos lidet befit keneberu negestat ena ,ye nugusawi beteseboch beteley ye Ethiopia bitinegren
@bamlakuamare2482
@bamlakuamare2482 3 года назад
15:50 lay yalkatin kal korteh awutat ...le editorih nigerew....ameseginalehu
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 875 тыс.
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 11 млн
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 875 тыс.