Тёмный

በራስ መተማመን Confidence | Bunna with Selam 

Bunna ቡና
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Thank you Buncho Coffee
/ bunchocoffee
Aqli Apparel
/ aqliapparel
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ @bunnacast
#bunna #lifestyle #confidence #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #ራስንመውደድ #selflove #habesha #habeshatiktok #በራስ መተማመን
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Развлечения

Опубликовано:

 

6 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@ephratahirut5242
@ephratahirut5242 Год назад
እባክሽ እምነታችንን እዴት እናሳድግ በሚል ስሪልን
@mukadesteshome7727
@mukadesteshome7727 Год назад
ይሄ የኔ ሃሳብ ነው
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 Год назад
አዎ እባክሽ😮😢
@firdousharun9403
@firdousharun9403 Год назад
አዎ እባክሽን
@elizabethmedia3812
@elizabethmedia3812 Год назад
እምነት የሚያድገው የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ እና በማሰላሰል እምነትሸ እያደገ ይሄዳል ሌላ መንገድ የለም።
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Год назад
ይመስለኛል ሰው ትንሽ እየተምታታበት ነው መንፈሳዊነና ሥጋዊውን ነገሮች የትኛው ህምነታችን? በእግዚአብሔር ያለንን ህምነት ነው ወይስ በኛ ላይ? የትኛውን ህምነት ነው? ለዛ ነው 98% መንፈሳዊ አገር ላይ የሳይንሱን ነገር ሲቀላቀል……በእርግጥ ሰሚውም ወሳኝነት አለው። ሰዎችዬ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን
@dawit21
@dawit21 4 месяца назад
በቃ አልኩሽ ጥሩ የሴት ልክ ነሽ .... ማስመሰል አይታይብሽም ደስ ብሎኝ ነው የማይሽ 👌
@Ethio-sport-and-music
@Ethio-sport-and-music Год назад
እኔ ሲጀመር ሰላም የሚባሉ ሴቶች ደስ ይሉኛል .....እስካሁን ያወኳቸውም ገና ወደፊት የማውቃቸውም ቅን ተጫዋችና ግልፅ በእራስ መተማመን ያላቸው ናቸው🎉🎉🎉
@AbdulwahidHusen-ef2wj
@AbdulwahidHusen-ef2wj Год назад
ሰላምዬ በጣም በጣም ነው ማመሰግነው ቪዲዮዎችሽን ስመለከት ጓደኛዬን ፊቴ አስቀምጬ እማዋየው አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ like ችግሬን ነግሬሽ መንገድ ምታጣቁሚኝ አይነት።ህይየወቴን የማቅናት ጉዞ ላይ ነኝ እና በህይወት አንድ ቀን ጥሩ ቦታ ደርሼ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ thanks
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 7 месяцев назад
ትክክል❤❤❤
@davidabiot
@davidabiot Год назад
Thanks selam please keep it up
@eyerusteshome2317
@eyerusteshome2317 Год назад
God blessed you yene wedd
@kidisttesfaye1968
@kidisttesfaye1968 Месяц назад
Wuyiii betam Gobez nesh and yesss you can be our oprah dear 💓
@fikrk7729
@fikrk7729 Год назад
Thats impressive work.
@frezerabush1606
@frezerabush1606 11 месяцев назад
THANKS KONJO GREAT WORK KEEP IT UP 😍 LOVE YOU
@mohammedmasreshawu6028
@mohammedmasreshawu6028 9 месяцев назад
Aygermeshim betam des yemtiy andebete retu nesh keep it up konjiye
@yohsemyoh1095
@yohsemyoh1095 Год назад
Finally, you returned back from a long "vacation". I'm very happy to see you again
@eyayutahaali
@eyayutahaali Год назад
i [ray for you Selam May god bless yo///i love you
@smreteshetu7321
@smreteshetu7321 Год назад
Omg u are so sweet tnxs selu
@elenilemma3019
@elenilemma3019 Год назад
Thank you selu !!
@user-pq4zd4fd1m
@user-pq4zd4fd1m Год назад
I appreciate u good topic
@kediribrahim2020
@kediribrahim2020 8 месяцев назад
Great respect, you lovely lady.
@royaedsfkkfjdrujr161
@royaedsfkkfjdrujr161 Год назад
❤ you have the prettiest mind ever ❤
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 5 месяцев назад
I’ve been enjoying your presentation pls keep it up.
@Natnael22
@Natnael22 Год назад
Thank you
@destajo6
@destajo6 Год назад
eloquent speech!
@wendiyedu9047
@wendiyedu9047 Год назад
wel come back sweety💞💞💞💞💞💞
@samischannels4465
@samischannels4465 3 месяца назад
selam i ❤ur speech and i learned much things from it
@Bekiasmat
@Bekiasmat Год назад
thank you selina Gomez I started taking a notes from you😍
@amenlaa8867
@amenlaa8867 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@hananmohammed3947
@hananmohammed3947 Месяц назад
Thank you yanee konjo ❤
@lemiroba6504
@lemiroba6504 Год назад
Your videos have been incredibly helpful to us and have truly made a positive impact on our life. Overall, I want to thank you for your dedication to creating such valuable content. Your videos have been a source of inspiration and motivation for all, and we look forward to continuing to follow your work in the future. May never stop Learning/Growing/ and teaching. God bless you.
@meseretzewde9536
@meseretzewde9536 Год назад
Thanks..n welcome.
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st Год назад
ከሰዉ መጠበቅን እንዴት እንተዉ? Expectation?
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@LoCoCreative
@LoCoCreative Год назад
My beautiful selamye i love You ❤❤❤❤
@wubtiyazaniliji5869
@wubtiyazaniliji5869 8 месяцев назад
Yes
@betelhemaweke436
@betelhemaweke436 Год назад
betam nw mewdsh❤❤❤❤berchi
@Hamid_et
@Hamid_et Год назад
Welcome back, crush! 😌
@YohanisdebebeTeklemedkin-hl9ct
Good woman
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 5 месяцев назад
ቤተሰብ ሲሆኑ በጣም እሰማለን አብሶ ባስራዎቹ እድሜ ሰው እራሱን እስከማጥፋት ይደርሳል ስናድግ እከሊን አየሻት እየተባን አድገን ሰውን ለመሆን እጥራለን ከሰው እጠብቃለን እኔ በትንሱ ወፍራም ነሽ አስቀያሚ ነሽ ዋጋ የለሽ ተባልኩ ከዛ እራን ጠላው እራሴን እስከማጥፋት ደረስኩ አሁን አለፈ ከእኔ አልፎ ለሰው መካሪ ሆኛለው እራስ ወዳድ ሆንኩ ግን ሰው በማይጎዳ መልኩ ሰልፊሽ መሆን ጥሩ ነው ሁሉም ሰው ሰው ነው እግዚአብሔር ባምሳሉ የፈጠረን ልዩ ሰው ነን አሁን ቆጆነኝ ያሰብኩትን አረኩ ጀግን ነኝ ለራሴ ያለኝ አመለካከት ተቀየረ ከራሴ ፍቅር ያዘኝ 😂ስሜቱ ደስ ይላል የሰው ምክር ስትሰሙ ሁንም ጥሩ አደለም አገናዝቡ በፊት ሰው ከቦኝ ባዶነት ይሰማኛል አሁን አጠገቤ ሰው የለም ግን ሙሉነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ghfootball9
@ghfootball9 Год назад
I think i fall in love with this girl
@yeabtsegatsehay1241
@yeabtsegatsehay1241 Год назад
bexam arif des ylal bemulu tkkl newu berchi
@NetsanetHadas
@NetsanetHadas 20 дней назад
I appreciate
@gsd4133
@gsd4133 9 месяцев назад
የኔ እንቁ ያለሽበት እራሱ መፈስ ያድሳል እሲኪ ላዳምጥሽ 🥰🥰🥰😋😋😋😌😌👌👌
@fekerabza4945
@fekerabza4945 Год назад
እወድሻለው ማርያምን ❤
@abelabel-tw7yp
@abelabel-tw7yp Год назад
እራሴን ብሆን "You will think I'm crazy" i agree 😅
@bereketyosef9621
@bereketyosef9621 Год назад
ebakeshen : )
@user-yh3qp7yk6z
@user-yh3qp7yk6z 6 месяцев назад
rather than your education,your beat is motivate us
@user-fc8rr5nq9e
@user-fc8rr5nq9e 7 месяцев назад
ደስ የምትይዉ ቶሎ ወደገደለዉ ትገቢያለሽ❤
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 5 месяцев назад
What does it mean it’s a new Amharic language
@zelalemadugna2854
@zelalemadugna2854 Год назад
ሠላም የሚለው ቃል በጣም ባለም ላይ ያስፈልገናን❤🎚🥀🇪🇹🌻🌷🌹
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Год назад
ወይኔ ስወድሽ
@h.yaye_
@h.yaye_ Год назад
በመጨረሻም
@user-du4vj7zs2i
@user-du4vj7zs2i Месяц назад
❤❤❤❤
@mesi16-91
@mesi16-91 Год назад
Selameya❤
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 4 месяца назад
ትመቺኛለሽ
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 Год назад
ሚገርም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ወፈርሽ🤔
@unknown-ik5sw
@unknown-ik5sw Год назад
አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ባይገርምሽ አሁን ድረስ እየታገልኩት ያለውት ጉዳይ ነው አመሰግናለሁ ፆም ሲፈታ ወተት ጠጪበት ለጨጓራ አሪፍ ነው ጨርሶ ይማርሽ😊😊😊
@samuealassefa9299
@samuealassefa9299 11 месяцев назад
You also beautiful
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Год назад
እባክሽን እንዴት ላገኝሽ ካንቺ ጋ ፍቅር ይዞኛል 😂❤
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 Год назад
ሠላም ☕ቡና፦ በራሥ ያለመተማመን ህመም ነው ፍቱንመድሀኒት ይሻል፤ሥለአቅሊና ቡንቾ የበለጠ መሥማትም እወዳለሁ፤ እኔሃብታም በጥበ☕ቡና ጤና ነኝ
@teodorecity
@teodorecity Год назад
Buna afey eski one day ???
@FozitiMustefa-it9ud
@FozitiMustefa-it9ud Год назад
wub eko nesh,,,,,betely fegegtashi berchi mamaye enamesginalen
@zelalemadugna2854
@zelalemadugna2854 Год назад
አጠጭኝ ❤🎚🥀🇪🇹🌻🌷🌹
@samuelaklilu8904
@samuelaklilu8904 Год назад
enaty anchi erasu erasshn alhonshm
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 Год назад
Where is your address?how can get your counseling pls tell me dear🙏
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Год назад
በመጀመሪያ አመሰግንሻለው ስለቪዲዮችሽ ብዙ በጥልቀጥ ቪዲዮችሽን ባላየውም ከሞላ ጎደል ተመልክቼዋለው ድንቅ አቀራረብ ነው አንድ ነገር አለ መንፈሳዊነት ከስጋዊነትን ጋር ነጣጥለን ካላየነው አንድ አንዱ ወደ ተለየ አቅጣጫ እንዳይወስደን ያሰጋል ለምሳሌ በራስ መተማመን ላልሽው ይህ ቪዲዮ በራሱ ብዙ ትንታኔ ያስፈልገዋል በምን መልኩና እስከ ምን ድረስ ነው በራስ የምንተማመነው?ምክንያቱም በፈጣሪ አምላክ መተማመን ያለብን ቦታ አለ ለማንኛውም ከቃሉ ጋር አርገሽ ብትሰሪው ዉብ ነው የሚሆነው Natural ይሆናል ካልበለዚያ ከመንፈሳዊ አውጥቶ ሥጋ ላይ እንዳንደገፍ ከእግዚአብሔር ቃልም ጋር እንዳይጣረዝ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ስለዚህ መፍቴው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ማቆራኘት ጥበብም ማስተዋልም ብልህነትም ስለሆነ የእግዚአብሔርም ቃል ፎከስ አርጊ እህቴ ድንቅ አቀራረብ ነው በነገራችን ላይ ጎበዝ ነሽ ችግሩ ወደ ጥልቅ ጉዳይ ሲገባ እንጂ ለምሳሌ በራስ መተማመን ስለ ራስ መጥፎ ማውራት ራስን ከሰው ጋር ማነፃፀር ትክክል ነው ከላይ ስታይው ወደ መንፈሳዊ ሰትወስጂው ግን……………መልካም ቀን ለማንኛውም ለምሳሌ ራስን መሆን ቪዲዮ ብትሰሪ የራሱ የሆነ አሉንታዊም ሆነ አዎንታዊ ይኖረዋል በርቺ ቀጥይ እህቴ
@Allinone-ry8dr
@Allinone-ry8dr Год назад
Ke tiktok wede vintage keza wedanchi utube snkeratet anchin filega.😅...berchi
@daggyd5793
@daggyd5793 Год назад
ጠይም ከአገባሀ አንቺን ነው... የኔ ምሁር lol
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Год назад
አረ ማሬዋ ተፍትሻል 🥹
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 4 месяца назад
እባክሽ ውስጣችንን እንዴት ዝም እናስብል
@finansolomon
@finansolomon Год назад
hello beautiful how i will contact you? are you physiatrist right?
@NetsanetHadas
@NetsanetHadas 20 дней назад
I appreciate
Далее
Mama Bear Helps Babies Across Road
00:30
Просмотров 1,7 млн
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 126 тыс.
тот самый ред флаг…
0:40
Просмотров 2 млн