Тёмный
No video :(

በርካታ ዝነኞችን ለ37 ዓመታት አስተምሯል 

Solomon Muhe
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@blitzer9628
@blitzer9628 Месяц назад
በእውነት ቃል ነው ያጠረኝ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሁላአችሁም ተባረኩ
@nano2012
@nano2012 Месяц назад
ሶል አሁን ትክክለኛ ማርሽ ቀየርክ:: የጀመርከው ፕሮግራም ላይ በተለያዩ ሞያ ውስጥ ያሉ ዜጎችን ማቅረብ ላይ በደንብ በርታ:: ያለበለዚያ ብዙ ሰዎች የጀርባ ታሪካቸውን መናገር ስለማይፈልጉ አርቲስቶችን ብቻ ለማቅረብ መሞከር በቂ ሰው እንዳታገኝ ያደርግሃል::
@abyotgebresilase9892
@abyotgebresilase9892 Месяц назад
ጋሼ ጥቤ መምህራችን ይገባሀል በስደት ሆኜ ይህን ክብር በማየቴ ደስብሎኛል ይገባሀል❤
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 Месяц назад
ጥቤ ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ። ይሄ ትልቅ ነገር ነው።
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Месяц назад
እናመሰግናለን ሰሌ እንደዚህ ብዙ ልምድ ያላቸው ግን የማይታወቁ ሰዋች አሉ። እየፈለክ አምጣና ጥሩ ልምዳአቸውን አሰማን።
@yelfemare7008
@yelfemare7008 Месяц назад
ጥቤ አባታችንም ወንድማችንም በጣም የሚገር ም ስብዕና ያለው ሰው ነው ክብር ይገባዋል
@Destavich
@Destavich Месяц назад
ድንቅ ሰው! ሰው ከተሰማራ እንደየ ስሜቱ በዋለበት ሜዳ አይቀርም ማፍራቱ
@alemu4727
@alemu4727 Месяц назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ጥቤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ አመኝልሃለው ክብር ይገባሃል።
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Месяц назад
መምህር ጥበቡ መልካም አርዓያ ነክ እናመሠግናለን በርታ ከጎንክ ለመቆም አስተዋፅኦ አድርገኸኛል ቢቻላችዉ አስኪ ፖስት ብታደርግልን ወብሳይትክን
@selamalemu7002
@selamalemu7002 Месяц назад
Congraa teacher tibebe እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እኛንም አምስት ሰው ከአንድ ቤት ያስተማርከን ለኔ ደሞ ልዩ ልዩ ነበርክ በስሜ ሳይሆን በቅፅል ስሞ ነበር የምትጠራኝ ክበርልኝ ብዙ እድሜ እና ፀጋ ያብዛልህ ይጨምርልህ በዛ ፊት ለፊት ብገኝ ደስ ይለኝ ነበር። አርቲስት ሰለሞን ተባረክ ወደፊት ስላመጣህልን
@tibebewagaye4203
@tibebewagaye4203 Месяц назад
ይገባዋል🙏እንኳን ደስ አለህ መምህር ጥበበ
@GOD-127
@GOD-127 Месяц назад
You are awesome and amazing person I am proud of you my beloved teacher may God bless you and your family
@hanaworku2006
@hanaworku2006 Месяц назад
በጣም የምወደው አክተር ሰለሞን ምርጥ ፕሮግራም እንኮን ለዚ አበቃቅ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ እጃችውን አውጡ
@mamaethiopia7512
@mamaethiopia7512 Месяц назад
Yes he was my ticher.morning star school, I am Frome Australia 🦘🦘🦘 teb
@henokmulugeta7743
@henokmulugeta7743 Месяц назад
ጥቤ ሂሳብ አሰተማሪዬ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Месяц назад
በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እደዚህ ትውልትን ለቀረፅ ሰው ታሪክ ለሰራ ሰው በቁም ማመስገን ቢቀጥል እላለሁ ሰው ከሞተ በላይ ከማመስገን እዲህ ነው በቁም ማስደሰት ተባረኩ መምህርም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@hailem9116
@hailem9116 Месяц назад
ይገርማል ጥቤ ንጋት ኮኮብ ት/ቤት ነው የማውቀው ስምንተኛ ክፍል አስተምሮኛል ከዛም ባለፍ ነፍሳቸውን ይማርና አባቱ አቶ እንግዳ ወርቅ በጣም ነበር የማውቃቸው የጢማቸው እስታይል እራሱ ግን እኔ ጉረኛ ነገር ስለሆነ ይደብረኝ ነበር
@shortsspeed-it7kj
@shortsspeed-it7kj 16 дней назад
Solye ye በዓል ከfamily gar እንድናይክ እንፈልጋለን
@SolNega
@SolNega Месяц назад
Congratulation you deserve it
@thomasgetachew1187
@thomasgetachew1187 Месяц назад
wow tibesha...wish you the best... i am from the families of 5 former students...i don't know maths teacher other than him from grade 1-8 @ nigat kokeb... his teaching method's were clear and concise, his hadwriting was an art (i still write the first letter's like him) ... also 2 or 3 times tasted his different way of knuckle punch's(ኩርኩም) 🙂just for fun....
@SolNega
@SolNega Месяц назад
Congratulation you deserve it !!
@solomonabreha6813
@solomonabreha6813 Месяц назад
Seliaya berta Atzhe Terthen Adnkallhu Woolya Kalltwke Aymtme Berta Kegonhe ngeee!¡!!!!
@ElsaTadesse-yv7fr
@ElsaTadesse-yv7fr Месяц назад
ንጋትኮኮብ፡አዋሬ፡መምህሪ፡
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Месяц назад
Solomon muhe programih arif newu be hiwet agatamy bizu tarik yalachewu Sewoch midia lay makirebih ke melkaminetachewu yimarubetal
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q Месяц назад
❤❤❤❤
@solomonabreha6813
@solomonabreha6813 Месяц назад
Sole ye Aya mulane Sera bedbe Tenate Aderghe Edtserallne Enfllgallne Kemnawokowo Lela Tarkune bedbe Tenate Aderge Assyne Ebakhe Ewnte E/r kegonhe ngeee?????
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Месяц назад
Bewune le memihr tibebe yetedregelet kibir destawu enbaye ametahewu
@balchalemma4256
@balchalemma4256 Месяц назад
you need to test the sound quality before you put on air your recorded show, because we heard the guest's voice barley. Other tahn that the show was very Interesting keep it up.
@nano2012
@nano2012 Месяц назад
U better check yours. I didn't have any problem listening to them. The sound quality is good enough to me.
@gigishibabaw6561
@gigishibabaw6561 Месяц назад
Demsegen ene bechanew yschegeral aysemame
@hailem9116
@hailem9116 Месяц назад
እንኳንም የኣወቅት መምህራችን የነበርከው አንተ እና ህዝብ በማስጨፍጨፍ የሚታወቀው ደም አፍሳሹ ሺመልስ አብዲሳም ካባ ለበሶአል
@Roommateforever
@Roommateforever Месяц назад
❤❤❤❤
Далее
Cute kitty gadgets 💛
00:24
Просмотров 12 млн