Тёмный

''በሰማያት የምትኖር ሆይ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 1 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 267 тыс.
50% 1

''በሰማያት የምትኖር ሆይ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 1
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

3 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 794   
@aamooo5807
@aamooo5807 3 года назад
አቤቱማረንይቅርበለን 😭😭😭 አቤቱማረንይቅርበለን 😭😭😭 አቤቱማረንይቅርበለን 😭😭😭 ዝማሬመላእክትንያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 года назад
እህህ😭😭😭 😭😭😭 አባዬ በኔ ሀጥያት እርሶ አለቀሱ የኔ እንባ ይፉሰስ እርሶ ስለሆነዉም እየሆነ ስላለዉም ወደፊት ለሚመጣዉም ሁሉንም ነገር አስተምረዋል ተናግረዋል እኛ ነን እንጅ ታጥቦ ጭቃ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ አባታችን እንባ ና ፀሎት ግፉ ብለህ ማረን ይቅር በለን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 3 года назад
አባዬ እኔ ላልቅስሎት እርሶ መች ሳያለቅሱልን ውሎ ያቃሉ የበረሀ መናኝ እርሶ የበኩሎት ተወጥቶዋል ይብላኝ ለኛ ሰምተን በከንቱ ለቀረነው አባዬ እርሶ አስቀድሞም አልቅሶዋል 😢😭😭😢😢 አስተምሮዋል አባዬ ምንም አልቀረቦትም ከእርሶ አርሶ በዚህ ክፉ ዘመን እንደ እድል ተፈጠሩ እንጂ አባዬ ከምንም በላይ እርሶ ሰላም ይሁኑልን ነጌ ሌላ ቀን ነው እርሶ ኖት ከመቀዝቀዝ በአህዛብ ምድር የሰበሰቡን አይዞት አባቴ ለሀጢያተኜች የመጣ ሀዘን ለፃድቅ ተረፈ ምን ይደረግ
@user-wd2bk6cj7j
@user-wd2bk6cj7j 3 года назад
እውነት ነው አባታችን ሠረተው አሳዩን አስተማሩን እኛ ግን ልባችን ደንድኖ እሳቤ አለ ማከራውም ተደራረብን 😭😭😭
@asddfg8076
@asddfg8076 3 года назад
😢😢😢😢😢
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭በትክክክክክልልልልልልልልልልል
@mikiyasgeberemedeni3693
@mikiyasgeberemedeni3693 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 года назад
@@mikiyasgeberemedeni3693lk new egna enkrdadoch ko sndewnm kegna kar kegna ga enditach aderegnew gn geberew sdewn ke enkrdadu ga endet endemileyew slemiyaw zm blo yachdewal legna abatachn madreg yalebachew sladeregu egr bekegu new mikebelachew
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 3 года назад
አባታችን እንኮን ደህና መጡልን በጶሎትወት አስቡን ጨንቆናል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 3 года назад
አባዬ ላገራችን ለወገኖቻችን ለገዳሞቻችን ላባቶቻችን ሁሉ ሰላም እንዲሆን ፀሎትወት አይለየን
@saara5070
@saara5070 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 3 года назад
አባዬ ላገራችን ለወገኖቻችን ለገዳሞቻችን ላባቶቻችን ሁሉ ሰላም እንዲሆን በፀሎትወት አይለየ
@procell6158
@procell6158 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@banchirgasebeato7981
@banchirgasebeato7981 Год назад
Amen amen
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 года назад
አባታችን ሃገራችን በፀሎት አስብዋት ግዘው ያስፈራል ያሳዝናል😭😭😭
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ኣሜን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን ተመልከነን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
አባዬ አባዬ አባዬ እንኳን ደህና መጡልን በሰማያት የምትኖሆይ አይኖቸን ወዳንተ አነሳሁ በሰማይት የምትኖር ሆይ እጆቸን ወዳንተ አነሳሁ ማርን ማርን ጌታ ሆይ ማርን ለአገራችን ሰላሙን ያውርድን ልኡል እግዚአብሔር አሜን
@user-nk3ey5qq8n
@user-nk3ey5qq8n 3 года назад
አሜንየበረሀወመናኝጀግናውማራኪውአባታችንሺአመትኑሩልን
@azmraalli6190
@azmraalli6190 2 года назад
አሜንአሜን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን እንደምን ዋላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የአባታችን አስከባሪዎች ወዳጆች
@user-gn9ib2ff7r
@user-gn9ib2ff7r 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-il8kg3pq3q
@user-il8kg3pq3q 3 года назад
እግዝኣብህር ይመስገን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
አባዬ ጠላተዎ ያልቅስ😢😢😢አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ ማረን በበደላችን ሳንጠፋ በምህረትህ ተመልከተን አሜን፫ 😢😢😢😢😢
@user-gn9ib2ff7r
@user-gn9ib2ff7r 3 года назад
አባታች እንኳን በሠላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አቤቱ ይማረን አቤቱ ይቅር ይበለን 😭😭😭😭😭😭
@sisaygizate3951
@sisaygizate3951 3 года назад
አባየ ሀገራችን በደም ተጥለቀለቀሽ 😢የዋሀው ህዝብ አለቀ በጸሎት አስበን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
ናፍቆታችን ያይናችን ብሌን እንኳን ደህና መጡ አባዬ ናፍቀኖታል የኛ የስደተኞች መመኪያ ተስፋችን ልዩ ስጦታችን ሺህ አመት ያኑርልን
@simretteshome164
@simretteshome164 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ሲል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ሌላ ምን እላለሁ
@user-ni7qm2lb5l
@user-ni7qm2lb5l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏 አባየ የእኔ እንባ ይፍሰስ በእኔ ሀጣት በእኔ በደል እሳቸው ጧት እና ማታ ልቅሶ 😭😭😭
@yesheworkamare6563
@yesheworkamare6563 2 года назад
@mimims4860
@mimims4860 Год назад
Amennnnn
@user-jg7jr4bp2m
@user-jg7jr4bp2m 3 года назад
አባዬ በሠላም መጡልን። ናፍቆታን የስደተኞች ተስፋ አባዬ በሰማያት የምትኖር ሆይ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌱🌱🙌🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌾🙌 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፀጋው ያብዛሎት አሜን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌾
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 года назад
አባዬ የተዋህዶ ኩራት ረዥም እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አምላክ ገብርኤል ይቅረ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@user-mu4ix1ew3c
@user-mu4ix1ew3c 2 года назад
እውነት ነው ኣባዬ እግዝኣብሄር ሆይ ማረን ይቅርም በለን ለባዬን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@banchizena5165
@banchizena5165 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት በረከተወት አይለየን
@user-sf9zu2ug6b
@user-sf9zu2ug6b 3 года назад
አባዬ ስለ እንባ ፅሎትዎ ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሆይ ማረን እራራልን በድለናል አቤቱ ስለእናትህ ሥለድንግል ማርያም ሰለአባታችን በበርሃ ሰላሚያለቅሱ አባቶቻችን 😭😭😭 በሰማያት የምትኖር ሆይ ❗️
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 года назад
አቤቱ ጌታችንን ሆይ ይቅር በለን😭😭😭 በእውነት። የድሆች አባት የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም እድሜያቸውን ያቆይልን
@gff7556
@gff7556 2 года назад
አበቱ ጌታችን ሆይ ይቅረ በለን በእውነት የደሆተች አባት የበረሃው መናኝ የዱሰ አባ ዩሐንስ ተሰፈ ማርያም እድሜቸውን ያቆይልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 😭😭😭
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uq5vs5di8e
@user-uq5vs5di8e 3 года назад
በሰማያት የምትኖር ሆይ 🤲🤲🤲🤲 አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 😭😭😭😭😭😭 አሜ አባታችን ፀሎትዎ አይለየን አባየ 🤲🤲🤲😭😭😭
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 3 года назад
ወለተ ስላሴ አባቴ እኔ ሀፂያተኛዋ ላልቅስልወት እርስወ ሁሌም እንዳለቀስሁ ነው ዛሬስ የእኛ ለቅሶ ነውው
@aberashtewaahidoo3038
@aberashtewaahidoo3038 3 года назад
አቤቱ የሰማይ አምላክ መሃረን ይቅር በለን ጥፋታች በዝተዋል ዘመናችን ከፍተዋል የለቅሶ ዘመን ሆነ😭😭😭😭😭😭 አቤቱ የሰራዊት ጌታ የአባቶች ፀሎትና እንባ ተመልከት መሃረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-wo9io1we4w
@user-wo9io1we4w 3 года назад
በሰማያት የምትኖር ሆይ አይኖቼን ወዳት አንሳው😭😭😭 በስማያት የምትኖር ሆይ እጆቼን ወዳት አንሳ🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭 በብደላችን ሳጠፋ የምህርትህን ቃል እይጠበቀን ማረን ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ማረን አመላክ ሆይ አቤቱ ማረን በብደላችን ሳንጠፋ በምህርት ተመልክትን ☝☝
@hfhgcuvvkcchxgljhggu97xukf13
@hfhgcuvvkcchxgljhggu97xukf13 3 года назад
😢😭😭😭😭
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 года назад
በሰማያት የምትኖር ሆይ በሰማያት የምትኖር ሆይ በሰማያት የምትኖር ሆይ አባዬ. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-yp6eg5ci3w
@user-yp6eg5ci3w 3 года назад
ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭 ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭 ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን ሽህ ኣመት ኑሩለን በፀልታቹ ኣስቡኝ ስደተኛ ነኝ ኣባዋ
@user-sd6nh3ri2n
@user-sd6nh3ri2n 3 года назад
አባዩ አባዩ የስደተኞች አባት የስደተኞች ተስፋ በፀሎትዎ ያስቡኝ🙏🙏🌺
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 3 года назад
አባዬ እንኳን በስላም መጡሉን በጣም ጨንቆናል በስደት ሆንን አባዬዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጊዜው ክፍተዋል አሁንስ ፈራሁት እፍፍፍ ወንድም በወንድሙ የሚጨክንበት ዘመን ደረስን
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 года назад
Ewnet new betam yasferal kenu yederese new mimeslen egr saymeshbn lensha yabkan endebedelachn sayhon endechernetu amennnn(3)
@mulu109
@mulu109 3 года назад
እባዬ በጣምነው የተጨነቅን በጸሎትዎ አስቡን ስለኢትዮጲያ አልቅሱ እግዚአብሔር የእናንተን ልመና ይሰማልና መሽቶ ሲነጋ መርዶ ነው እምንሰማ ጌታ ሆይ ማረነ ይቅርም በለን ፊትህን ወደ ኢትዮጲያ መልስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hainahiiitarifa492
@hainahiiitarifa492 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mariakin7680
@mariakin7680 2 года назад
انا ثثضثضبفف
@user-ts5rm1uj7t
@user-ts5rm1uj7t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስለናተ እንባ ብሎ ይማረን😭😭😭✝️
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 года назад
አባየ የስደተኞች አባት እኮን ደህና መጣችሁ እውነት ነው አምላኬ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅርበለን
@woyensheteshete9240
@woyensheteshete9240 3 года назад
አቤቱ አምላክ ሆይ በሰማይ የምትኖር እንደ ቸርነት ነዉ እንጅ እንደበደላች አይሁንንን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 3 года назад
አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለአባቶቻችን ብለህ ማረን አገራችን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 3 года назад
አቤቱ ማር የቅር በለን አቤቱ ማርን የቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በል የሁንብን አስብ ጌታሁየ ና ውድኛ ተጨቀናል ልጆችህ አባት ሁይ
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Год назад
እንዲያው የእኛ ውድ አባት ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን 🙏❤
@user-rd5qs5eu2s
@user-rd5qs5eu2s 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን።
@user-wr6lv6kk2n
@user-wr6lv6kk2n 3 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአይሰዲት ቅድስ ድንግል ማሪያም ከክፉ ነገር ትጠብቅልን ክፎቶትን አያሰማን 1000ሺ አመት ያኑርልን 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አባየ ኢትዮጵያ አገራችን በጸሎቶት ያስቦት በስደት አገር ሁነኝ ልባች ደማ ተቃጠለ የምሰጊኑ ደም እያየን እንዴት ሰው በአገሩ ይታረዳል ይረሸናል😭😭😭😭 አረ የድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ክርቶስ እባክህ ስለህጻናት ሰለ አዛዎንቶች ስትል ማረነ ይቅር በለን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@self-possessed
@self-possessed 2 года назад
When I listen to this Mezmur, it immerses me in a new sprit. Thank you, Father Aba Yohannes. Forgive me, my Lord.
@nsantslmon
@nsantslmon 6 дней назад
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀዉ መናኝ የሰላም አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አትርሱን የልጄ አባት ሀይለ ጊዮርጊስ ልጄ ሀይለ ሚካኤል ደካማ ልጆት ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን
@betibeti998
@betibeti998 3 года назад
አባዮ የኔ ተስፋ ስለኔ ሀፃትና በደል እረስወ አለቀሱ እኔ ሀፃተኛዋ ላልቅስለወት አባዮ እባና ፆለተወ ሀገራችነን የመጣባታን መከራ በቃ ይበልልን የኛ አለኝታወች አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን የማቱላሱን እድሜ ይስጥልን አሜን፫
@user-jo7uy9id4b
@user-jo7uy9id4b 3 года назад
አባዬ ዕድመን ጥዕናን ይሃበለይ ፈጣሪ
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 года назад
ማረን ጌታሆይ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባ ታችን ጸሎትዎ አይለየን ሀጢያተኛ ነኝና ለንስሀ አብቃኝ 🙏🙏🙏
@genethailu5064
@genethailu5064 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!!
@mastietamru4776
@mastietamru4776 3 года назад
በሰማይ የምትኖር አምላካችን ማረን ያባታችን እንባና ፀሎት ሰምተህ እራራልን አባየ የኛ መዳን ከተባለው ትንቢት በጥበቡ ያሳልፍልን አሜን
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ሆይ ይፍቱን ሉእል እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛልን የአገልግሎት ግዜወትን ያርዝምልን ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 года назад
አቤቱይቅርበለን:እንደኛሀጽያት:እናበደልሳይሆን:እንደቸርነትህይቅር:በለን:አባየየኔእንባ:ይርገፋአታልቅሱ:የኛሀጽያት:ብዙነው:እሱበቸርነቱይማርንእንጁ
@gabigabi9709
@gabigabi9709 3 года назад
አባ የኛ ናፍቆት በረከትወት አይለየን የስደተኞች ተስፋ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አቤቱ ማረን ይቅርበለን/፫😭😭😭
@kobo8271
@kobo8271 3 года назад
አባዩ የኛ ሰጦታ አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅር በለን😭😭😭😭😭☝
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 года назад
እንደምን ዋላቹ የልዕል እግዛብሄር ቤተሰቦች አባታችን አባ የውሃን የአባ እንባ ቸውን ይርዳን ማረን ይቅር በለን እንበል የኛ ሐጥያት ነው ብንበርከክ ይስማል ሩህሩህ አምላክ ነው እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶ ስ እንበል አሜን ይሁንልን ይደርግልን
@semegashe4828
@semegashe4828 3 года назад
ማረን አቤቱ ማረን በበደላችን እንዳንጠፋ አሜን ለአባታችን አጥንት የሜያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ተስፋ አባዪ💖
@user-iv8vz4ys6w
@user-iv8vz4ys6w 3 года назад
በሰማያት የምትኖር ሆይ አቤቱ ማረን በበደላችን ሳንጠፍ በምህረትህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ የአባቶቻችን ፀሎት ልመና ሰምተህ ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን
@mekoshow5638
@mekoshow5638 3 года назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 года назад
ህህተ ማርያም ፅጌ ማርያም ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን አባዬ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Год назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@kobo8271
@kobo8271 3 года назад
አባዩ የኛ ተሰፋችን ናፈቆቴ አባቴ የበረሀው ሰብክት ቀረብን ዛሬ ጫንቅ አለኝ አባየ የሰድት ሰቃችን ድምፅወት ነው ተሰፋችን 😭☝ አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅር በለን 😭😭😭☝
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ የስደተኞች እንቁ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ishaisha7578
@ishaisha7578 3 года назад
አባዬዬዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን ስስታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬ ስለእርስዎ እንባና ፆሎት ብሎ አቤቱ የሰራዊት ጌታ የስራኤል አምላክ ህዝቡን ያድን እርስቱንም ይባርክ በምህርት አይኖቹ ይመልከተን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለአባታችን
@belayterefe8116
@belayterefe8116 3 года назад
ፍቅረ ይኋንስ
@belayterefe8116
@belayterefe8116 3 года назад
አባታችን ሽይ አመት ይኑሩልን በነእርሱ ፀሎት ነው እና ያለነው
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባቴ በጸሎቶ አስቡኝ በመንፈስ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልኝ አቤቱ ማረኝ ምህረትህን እሻለው አቤቱ ማረኝ አሜን አሜን አሜን
@fanamaryam3970
@fanamaryam3970 3 года назад
Amen amen amen abay er ense kalat atahugn alem mtfatwan ayito Mdhanyalm anten setn edemena tena yisetln ye alem abat abay 😭🙏🙏🙏🙏
@XxxXxx-pc1ef
@XxxXxx-pc1ef 7 месяцев назад
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር ይበለን 👏👏👏
@user-xe9by2us7z
@user-xe9by2us7z 3 года назад
አባዬ እንኳን በሰላም መጡ በጣም ጨንቆናል በሰደት ላይ ሁነን እንቅልፊ አጣን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭
@kalabkalayu5652
@kalabkalayu5652 2 года назад
الغنياء يجعل غنياء الملاءكا يا ابونا امين،،،💟 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን። አሜን💟
@user-vc4il3sx7g
@user-vc4il3sx7g 5 дней назад
ሃገራችን ሰላም አድርግልን ጌታ ሆይ በሰው ሀገር ያለነውን ለንሰሀ አብቃን 😢😢😢
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 года назад
አባዩ ሀገራችን ጭቀትላይናት አባ በጠሎትወ ያስቧት አባዩ ዝማሬመላእክትን ያሰማልን
@aabfbhhthcgch4473
@aabfbhhthcgch4473 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏 አባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
የሰላም የፍቅር አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬዬዬዬ
@Hh-tx7dd
@Hh-tx7dd 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በሰማያት የምትኖር ጌታየ አደራ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 года назад
የበረሀው,መናኝ,አባ,የሗንስ,አባታችንሆይ,ያብርሀሙ,ስላሴ,አባታችን,ሆይ,ረጅም,እድሜና,ጤና,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽ,አመት,ኑሩልን,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልንለደጅዎ,ለሀገሬ,መሬት,ለመመስከር,አብቁኝ,በኔ,የደረሰ,በናተም,ይድረስ
@LAMILAMI-or4yd
@LAMILAMI-or4yd 4 месяца назад
አባዬ አባዬ አባዬ እኳን ደህና መጡልንየኛ አባት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ እኔ ደካማ ልጃቺሁን በፀሎት አስቡኚ ወለተ ሃና እያላቺሁ ወድሜም ስራ የለዉም አመት ሆነዉ ስደት ከወጣ ስራ የለዉም በጣም ይጨነቃል አባቴ በፀሎት አስቡልኚ ወድሜ ቋሚ ስራ እዲኖረዉ የክርስትና ሙን አላቀዉም አለኚ እኔ አላቀዉም አባቴ እባና ፀሎታቺሁ ለሃፃተኘዋ ልጃቺሁ ይድረስልኚ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የእረሰወን እባ ይይልን አምላክ ቅዱስ ገብረኤ የወቅሸቱ ከመጣብን ሁሉ በበደላችን ሳጠፋ በምረትህ ተመልከተን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jz6fd5sc2k
@user-jz6fd5sc2k 9 месяцев назад
በሰማያት የምትኖር ሆይ ማረን ይቅር ብለን አባቴ ዝማሬ ምልክት ያሰማልን ብዙልን ተባዙልን❤
@ftryywkl1938
@ftryywkl1938 2 года назад
አባዬዬዬዬዬ የኛ አባት በኛ ሀፂያት ነው የሚያለቅሱ አቤቱ ጌታሆይ ማረን አባየ የህይወታችን ፋና ኖትልን ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከቶ ይደረብን
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 года назад
አባየ እንኳን በሰላም መጡልን ወገኖቼ እንደቅጠል አረገፏቸው በጸሎት አስቡን 😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅረ በለን አባታችን መቸ ሳያለቁሱ ዉለዉ ያድራሉ አባታችን የሲደተኞች መፂናኛ የበራሀዉ መናኝ የሲምተኛዉ ሺ ሀዋሪያት እግዛቤሄረ እንባን ያቢሲልን ቃለ ህወት ያሰማልን
@vipku1550
@vipku1550 3 года назад
አባዬ እንባሆት ትታገልን አገራችን ማረን አቤቱ ማረን ማረን ረማረን ማረን አባዬ እንደርሶ ቢሆን ይሄኔ የት በረስን ሀጢያት ባልሰራን ኖሮ አቤቱ ማረን ይርበለን አሜን አባዬ ዝማሬ መላክያሰማልን አሜን
@makdsm8979
@makdsm8979 3 года назад
ማረን ጌታ ሆይ ማረን ማረን ጌታ ሆይ ማረን በበደላችን ሳንጠፋ ተመልከትን አባዬ ስላመዎት ይብዛልን
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልኝ
@alnooral4752
@alnooral4752 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዪ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የፍቅር አባት ሰለ እርሶ እባ ጸሎት ቢሎ ይማረን አሜን አሜን አሜን ክፉ አይካቢን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 8 месяцев назад
አባታቺን የበርሁው መብርአት የስደትኞቺ እርኚ መስል የማዪገኚልሁ ሺሺሺ አመት ያኑርልን ህያው ግታ ወለት ስበት ጥዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጠሎተወ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@user-px1rz7bh5i
@user-px1rz7bh5i 3 года назад
አባዬ በፀሎት አስቡኝ ከኔ በተስበቼ ወለተ ክሮስ ወለተ ገብርኤል እያሉ አባዬ ያክስቴ ልጅ 8አመት የጠፋ አድራሻዉም ጠፍቶናል በፀሎት አስቡት አለምሰው ጣሰው መንፈሳው ስሙ ወልደሰማት ብለው አባዬ ለምስክርነት ያብቃን አሜንንን አሜን አሜን
@user-or2rs9ge8m
@user-or2rs9ge8m 3 года назад
አባዬ በእርሶ እንባና ፀሎት ሀገራችንን ወገናችንን እኛን ሀጢአተኞቹን ይማረን አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dtgrvyv1946
@dtgrvyv1946 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ገዳማችንን ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад
መሐርን ጌታሆይ አቤቱ ማሐርን አምላክ ሆይ አሜቱ ማሐርን በበደላችን ሣንጠፉ በምህርትህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@mabithsali6539
@mabithsali6539 3 года назад
አባዬ እንኳን መጡሉን አባ ኢትዮጵያ ላይ አዘን በዛ ዋይታ ለቅሶ በረታ ሰው እንደበግ እየታረደ ነው አባዬ የእርሰወን እምባ እና ጾሎት ይሰማል ወደ አምላክ ለምኑልን አባ ተጨንቀናል አጺያትችን በዛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ስለ አባዬ ብለሕ ማረን ይቅር በለን
@mikiyasgeberemedeni3693
@mikiyasgeberemedeni3693 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን አሜን እግዚአብሔር ይቅር በለን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አሜን አሜን አባታችን
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 3 года назад
አባዬ እኳን ደህና መጡልን አባታችን ስስታችን ዘላለም ኑሩልኝ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በድሜ በጤና ያኑርልኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ በሠማያት የምትር ሆይ በሠማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ማረን ይቅር በለን ማረን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@phonehouse6641
@phonehouse6641 3 года назад
አቤቱ ጌታዪ እዪሡስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን እዴሀጢያታችን እዴበዴላችን ሳይሆን እዴቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አባዪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት እግዛብሔር አምላክ በፆለተወ ያስቡን ያስቡኝ አባዪ ወለተ ሠንበት ስዴተኛ ነኝ ከቤሩት
@helinagetachew3685
@helinagetachew3685 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባታችን የኛ ብርሃን ሌት ከቀን ስለኛ ብለው ያነባሉ አምላኬ ሰለ ቅዱስ አባቶች ብለህ ይቅር በለን አረ ሠሚ አጣ አረ ንስሃ እንግባ ያባቶቻችን ቃል እንስማ አረ ጠፋን አረ እንመለስ አባታችንን አሁንም የርሶ ፀሎትና እንባ አይቶ በምህረት አይኑ ይጎብነን አባታችን ኑሩልን መመኪያችን ተስፋችን የኛ እድሜ ቀንሶ ዘላለም ኑርልኝ አባቴ አባታችን እኔ ላንባ በኛ በደል አባቴ ለኛ ብለው መከራ ይቀበላሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@senaitwelda1437
@senaitwelda1437 2 года назад
ማረን ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እወደዎታለሁ
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 года назад
ቅዱስ አባታችን የበረሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የዘመናችን ፃድቁ የአምላክ አገልጋይ ጀግናዉ ባህታዊ የስላሴ ምርጥ እቃ ስለእርሰዎ እንባ ጸሎት ብሎ እግዚአብሔር ይማረን አባት
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤናሁን ይስጥልን ቅዱስ ገብርኤል አቤቱ ማረን ጌታሆይ እደ ቸርነትህ ነይ እደበደላቺን አይሁንብን
@abrehamtsegaw6789
@abrehamtsegaw6789 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅርበለን፣😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅርበለን፣😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅርበለን፣😭😭😭 አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን፡፡
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 3 года назад
አባታችን ስለ እናተ እንባና ፀሎት ብሎ የሰራዊት አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ጊዜው ያስፈራል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 3 года назад
ወለተ ስላሴ የአለም ሁሉ አባታችን ኡፍፍፍፍፍ የዚህ የከፋ ዘመን ስጦታችን በሀፂያት እንደከረፋሁ የኔ የበዛ ነው እና ለንስሀ ሳልበቃ እስው አገር እንዳልቀር ሀፂያቴ ከብዶኛል እና በፀሎትወት አስቡኝ
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 2 года назад
አባታችን አባ ዬሐንስ ረጅም አድሜ ይስጠውት ☀️💐☀️🌸🌼🌺🌸 ዝማሪ መላአክት ያስማልን🧡 ልብየሜፈውስ ሙዝሙሮውት። አሜን አሜን አሜን 🌹💐🌷🌼🌸🌺🌼🌸🌺🌼🌸🌺
@dhaledra6833
@dhaledra6833 3 года назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለነኝህ ቸር አባት ብለህ በደግ አባቶች እንባ ብለህ ምህረቱን አውርድልን ሁሉ በጅህ ነው የኔ ጌታ የድሆችን እንባ አብስ ፍጣር ሆይ ስለ አባቶች ብለህ ተለመነን መጀመርያ ሰው መሆናችን ቀርቶ በዘር በሀይማኖት እየከፍፍሉ የድሆችን ደም።የሚፍሱትን ተመክረው አይመለሱምና ወደ በርባሮስ አጥፍቸው አባይ የኔ አባት ዝማሬ መላይክ ያሰማልን ደግ አባት ነፍ አመት ኑሩልን
@adisalam7273
@adisalam7273 3 года назад
ዘማሪ ቃለወት ያሰሙልን አሜን 😭😭❤❤❤🙏🙏
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 года назад
የበረሀው,መናኝ,አባየሗኒስ,አምላከ,የሗኒስ,አባታችን,ሆይ,ክበሩልኝ,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,በርስዎ,ጾለት,እኛ,እንናኖራለን,ለደጅዎት,አብቅቶኝ,ለመመስከር,ያብቃኝ,ቅዱስ,እግዚያብሔር,ይጠብቅዎት,
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Год назад
የሚገርም የንስሐ መዝሙር አቤቱ ማረን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አምላክ ሆይ።
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 года назад
አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ እሀፂያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭☝️☝️☝️ አባዬ የበረሀውመናኝ እባ ፆለትዎት ይድረስልን ስደተኛልጆችህ ግራ ተጋባን አለቅን😭😭😭😭
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን እንደ ሃጢያታችን ሰይሆን እነደ ምህረት እንደ ቸርነትህ አሰብን አሜን 🙏😭😭😭😭
@user-up2om2gb9z
@user-up2om2gb9z 3 года назад
አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ☝☝⛪⛪😭😭☝☝😭 በሰማያት የምትኖር ሆይ አይኖቼን ወዳንተ አነሳው ⛪⛪☝☝☝የመከራው ዘመን በስቶል እና አቤቱ ማረን እድሜ ለንሰሀ ስጠን አባት ሆይ ማረን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 года назад
አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን ስለአባታችን ስትል ማረን እኔስ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ
Далее
የማርያም መዝሙሮች ስብስብ
37:08
Просмотров 2,3 тыс.
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 193 тыс.
ቤዛዊት ማርያም ታምረኛዋ ገዳም
11:32
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1179 A ''ፈታኝ''
1:46:10
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 193 тыс.