Тёмный

በሰርጋቸው ቀን ፕራንክ አደረግናቸው || ተወዳጆቹ ናሂ እና ውብዬ ~~መልካም የትዳር ዘመን 

ክህሎት
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

በሰርጋቸው ቀን ፕራንክ አደረግናቸው || ተወዳጆቹ ናሂ እና ውብዬ ~~መልካም የትዳር ዘመን
#kehlot
#couples
#nahitube

Опубликовано:

 

17 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 343   
@geni211
@geni211 2 года назад
በቅዱስ ቁርባን ስለተጋባችሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 2 года назад
Betam😍😘
@Tube-tn5tw
@Tube-tn5tw 2 года назад
“ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።” - ምሳሌ 19፥14“ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።” - ዘፍጥረት 2፥24
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 года назад
መልካም ትዳር ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሪኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቅንነት
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 года назад
@@lztoutube8165 ይህዉ ደመርሁሽ አንቺም ደምሪኝ ጎራ በይ💞💞💞💞💞
@ethiolove131
@ethiolove131 2 года назад
ወይይይይ ደስ ሲል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ናሂና ውቤ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ ትዳራቹ ይባረክ ቤታቹ የአብረሔም የስራ ቤት ይሁንላቹ ህልሜን አሳካቹ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ
@khelot
@khelot 2 года назад
ለዚህ ክብር ስለ በቃችሁ ደስ ብሎናል ለፍሬ ያብቃችሁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Bqtoxpp8_gA.html
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
ቆይ ልሰማ በስጋወ ደሙ ነዉ የተጋቡት ወይኔ ደስስ ሲሉ በመቤቴ ስም
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 года назад
አወ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 года назад
አወእኛንምእመብርሀንለዝህክብርታብቃንእህቶቸምኞቴነው
@girlgirl-iy7ff
@girlgirl-iy7ff 2 года назад
አዎ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
@@user-wn3bd1tu6d ደምሩኝ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
@@user-yq1tm4xg4o እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን በእዉነት ምኞቴ አሳቤም ነዉ❤❤❤👏👏👏
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
በቅዱስ ቅርርባን መጋባት ምንኛ መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ላበቃቸው አምላክ ተመስገን እንዴት ደስይላሉ ❤️✝️✝️💒💒⛪️⛪️✝️✝️✅✅✅💯💯👍🏻👍🏻👍🏻☝️☝️☝️💋💋💋💋💋❤️❤️ እምየ ቤተክርስትያን እንኳን ደስአለሽ
@zebnayoutube9214
@zebnayoutube9214 2 года назад
እንደው የሰው ሰርግ ተመልካች ሁኘ ልቅር ክክክክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እውነት ለማውራት ግን እናተን ሳስብ ብዙ ተስፋ አለኝ
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
ወይኔ ስትገርሙ ክክክክክክ ባይሆን የነሱን ፎቶ ወይም የማርያምን ብትሰጡ የተረገማቹህ 😄😄😄😄😄 የሁለተኛው ስጦታ ዋው ክህሎት እግዚአብሔር ያክብራቹህ ደስ ይላል
@salamsose4522
@salamsose4522 2 года назад
ፎቶው የነሱ ነው እኮ ምን እርግማን አለው ውዴ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሪኝ
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
@@salamsose4522 እርግማን አይደለም ክክክክክ ምርቃት ነው ደሞ የመጀመርያው ምንም የለውም እኮ ደምሪኝ ስወድሽ
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
@@keneanofficial4914 እሽ ነይ አንቺም ደምሪኝ
@salamsose4522
@salamsose4522 2 года назад
ውዴ የመጀመሪያው በርሳስ ነው እኮ 😂😂😂 እኔ ያሳቁኝ ከመዝሙሩጋ እኩል አይሄዱም በልጂነታችን እቃቃ ስንጫዎት እምናጨበጭበውን ጭብጫቦ አስመሰሉት
@kelemtube
@kelemtube 2 года назад
ዋዉ ሲያምር ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ እግዚያብሔር በጥበቡ ይተብቃችሁ ክህሎቶችንም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ነው
@tsehaytube
@tsehaytube 2 года назад
ወይኔ ደስስ ስትሉ ክህሎቶች 😂😂😂ሁለተኛዋ ትጣፍጣለች ክክክክክክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍😍
@itsmeageri
@itsmeageri 2 года назад
ወይኔ ደስ ሲሉ ናሂ እና ውብየ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ💚🙏 ////የመጀመሪያው ስጦታ😀😀😀😀 ይመችህ ክህሎት
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሪኝ
@user-mm1uz4fv5h
@user-mm1uz4fv5h 2 года назад
ካርቶን ነውእዴ
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
@@keneanofficial4914 ሠላም
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
@@user-mm1uz4fv5h ሠላም 😘😘😘😘😘😘😘😘
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
@@keneanofficial4914 ሠላም
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 2 года назад
ዉብየ ናቲ እኳን ደስ አላችሁ ዉብየ ስሟ ብቻ አይደለም ዉብ የሆነች ሴት በስጋወ ደሙ መጋባታቸዉ እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል
@manallaaa1651
@manallaaa1651 2 года назад
ደስ ሲሉ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
እንኳን ደሰ አልቹ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ብሎኛል ናሂና ዉቤዬ እንኳን ለዚህ ቀን አብቃቹ ትደራቹሁ ይባረካቹ ማማዬ እንኳን ደሰ አልሸ
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 2 года назад
ብዙ አታውሩ ሙሻሮች በቅድሰ ቁረባን ሰላጋበችው እሺ እናም እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የብርህም እና የሳራ ጋብች የራግላችሁ ወልደችሁ ለምሰም ያብቅችው ቸሩ መድኔለም
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 года назад
በድንግልናዋ ነው ያገኘኃት አላለም ነበር
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕
@nas7117
@nas7117 2 года назад
@@user-tc7ct5xq8y እና??
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 года назад
@@nas7117 እና ይቻላል ያ ...ከሆነ በኃላ ተክሊል ቁርባን ምናምን
@nas7117
@nas7117 2 года назад
@@user-tc7ct5xq8y ደንግል ብትሆንም ግኑኝነት ካርጉ በተከሊል አይቻም በቁርባን እንጂ እናማ ለዚህ ነው በቁርባን የተጋቡት
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
ደስ ሙሺራይቱ ደስ ይበልሽ በአጋርሽ አዳም ከእንግድህ ሁለንተናሽ እግዚአብሔር ይመስገን 😍🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ውብዬ@ ናሂ... እንኩዋን ደስ ያላችሁ ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ... ለዚህ ቀን ስላበቃችሁ... ወልዳችሁ ሳሙ ለዛም ቀን ያብቃችሁ🙏🙏🙏👑❤️❤️❤️…ክህሎቶችም.. በጣም ምርጦች ናችሁ... ከ አዲስ አበባ ደብረዘይት ድረስ መሄዳችሁ.. በእራሱ ለስው..respect…እንዳላችሁ ማሳያ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
ብዙ ግዜ አይኔ ነውይ ብዬ እስከምጠራጠር ድረስ የሚጋቡት ፍቅረኞች ወይም የተጋቡት ይመሳሰሉብኛል ምድነው ሚስጥሩ ቆይ የኔው ከንቱ እኔን መች ይመስላል 😄😄😄ነው ስንጋባ ይመስላል?
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 2 года назад
ክክክክክ አዎ ይመሳስላሉ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 года назад
Kkkkk
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
🤔🤔
@imdove7528
@imdove7528 2 года назад
ኢየሱስ የተዋህዶችማ ተመሳሳይ ናቸዉ በተክሌል ሜጋቡት በቁርባን አንድ ሰዉ እኔን ሜመስል በማግኘቴ ደስ ብሎኛል እኔም አንዳች ነኝ ይመሳሰሎብኛል በተዋህዶ ስርአት ሜጋቡት በሙሉ እዉነተኛዉ እግዚአብሄር ያለዉ ተዋህዶ ነዉ እላለሁ ብዙ ጊዜ ጋብቻ ላይ ሳያቸዉ
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
@@imdove7528 እኮ ለኔም ጥያቄዬ ነው ብዙ ግዜ ነው የሚያጋጥመኝ በቁርባን በተክሊል በስራት የሚጋቡት እድለኞችም ናቸው በጣምም ይመሳሰሉብኛል እና የኔውም ስንጋባ እኔን ሊመስል ነዋ 😂😂😂😂😂
@mesemese3004
@mesemese3004 2 года назад
ክሎትን ዛሬ አየሁት ለመጀመሪያ መልካም ጋብቻ ናሆምና ውቤ♥ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ
@alem4310
@alem4310 2 года назад
እሰይ እንዲህ ነው እጅ አልባበስሽ የኔ ቆንጅ በጣም ጥሩ ነው መልካም ጋብቻ የአብርሀም የሳራ ትዳር ያርግላችው💕
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ ትዳራቹን ይባርክላቹ እግዚአብሔር ውለዱ ክበዱ
@aboali3155
@aboali3155 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ትዳረችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 года назад
ዋው ደስ የሚል ስጦታ ነው 🙏 የመጀመሪያው ግን ....🤔🤔😂 መልካም 👰🤵
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው #ሀገራችን ስላም ያርግሊን ሁሌም ደስተኛ ለመሆን ስላም ያስፈልጋልና በድጋሜ እስከ.መጨረሻው ስላም ያርግልን♥♥♥
@Mek90829
@Mek90829 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ግርሟ ሞገሳቹህ ሲያምር እንኳን ደስስ አላቹህ የመዳም ቅመሞች እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል አሜነ አሜን አሜን 🌹🙏
@abebazbeba5945
@abebazbeba5945 2 года назад
መልካም ጋብቻ የአብርሀም እና የሳራ ትዳር ይሁንላቹህ
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹሁ
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ናሂና ውብዬ ለዚች ቀን ስለበቃችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገኝ ስለሁሉም ነገር ክህሎቶችም እናመሰግናለን🙏
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 года назад
ዋው እግዚአብሔር ያክብራችሁ ክህሎት
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ የትዳራችሁን ዘመን ይባርክላችሁ🙏😍😍
@holymamo6764
@holymamo6764 2 года назад
ዉይ መልካም ጋብቻ
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 2 года назад
👏👏👏🙏☝️👍👍👍 Egzaber Ymsgen Enkan Des Alach Dstach Destachinew 👏👏👏👏
@helenhilmangawa1054
@helenhilmangawa1054 2 года назад
መልካም ጋብቻ💝💝💝💝ዉዶችዬ💝💝ክህሎቶችንም በጣም ነዉ አምወዳቹ💝💝💝💝
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብሃምና የሳራ ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ
@werkguta8082
@werkguta8082 2 года назад
Waayii yenate pirank 😁 nahii &wubee ikuwaan des alachuu mirxochee🥰
@saracrma9054
@saracrma9054 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹሁ ደስብሎኛል እህቴ ከስደት ወጥቶ ለዝህ ማእረግ አደረሰሽ
@user-vy8yw1pv2r
@user-vy8yw1pv2r 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ትዳራቹ ይባርክላቹህ
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝአበቃቹ መጀመሪያቹ በጣምናዉ እማምራዉ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ አየለያቹ ❤️ናዉ እምዎዳችሁ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 года назад
ናሂና ባለቤትህ እንኳን ደስ አላቹ ጋብቻቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ
@user-wr3zs9eb5x
@user-wr3zs9eb5x 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዉቤ እና ናሂ
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 2 года назад
ያመረየሠመረ,ያድረግላቸዉ,🥰🥰
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 года назад
እንኳን ደሥ አላችሁ ናሂ & ዉብዬ መልካም ጋብቻ ዉለዱ ከበዱ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ከበዱ አሜን ክህሎት የምወደው ቻናል ነው ብርቱ በጣም አሪፍ ነው የምሰሩት ቀጥሉበት እላለሁ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን
@brtukanworknehtube5819
@brtukanworknehtube5819 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችው እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ የበለጠ ይስጣችሁ
@mekdesabeba6499
@mekdesabeba6499 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
@@mekdesabeba6499 እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል 🙏ደምሩኝ💞💝
@samirabh8469
@samirabh8469 2 года назад
ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ይሁኑላቹው
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 2 года назад
Kehlot Bexam gobezi Egzabehr yexebeki
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
መልካም ትዳር ያርግላቲሁ ያብረሀም የሳራ ያርግላቺሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@rozadubaii2446
@rozadubaii2446 2 года назад
Enkon lezich le teqedesechi qen aderesachu ❤❤❤🙏🙏🙏 Fetare mechershachu yibarik🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👈
@zinashshere6532
@zinashshere6532 2 года назад
እንኳን ደሥ ያላቸሁ ጋብቻችሁ የአብርሐም የሣራ ያርገላችሁ
@bezabeza900
@bezabeza900 2 года назад
ዉብዬ &ናሂ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ❤
@Abuzzy15
@Abuzzy15 2 года назад
መልካም የጋብቻ ህይወት ናሂ እና ውቧ🥰❤️‍🔥🔥
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
መልካም ጋብቻ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
ትዳራቹ ይባረክ ናኢዬ ዉብዬ እመብርሃን ትዳራቹን ትባርከዉ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁንልን ያብረሀም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@hhfj9761
@hhfj9761 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዉዶችዬ ፀባዬ ሰናዮች
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 года назад
መልካም ጋብቻ ውብዬ ናሂ እኛ የማዳም ቅመሞች በጣም ደስ ብሎናል ውብዬ እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ከአርባገር ወተሽ እንዲህ ደስታሽን ስላዬን በጣም ደስ ብሎናል በስደት ላላችሁ እህቶቼ ለናተም ለኔም ይችን ቀን ተመኘው ክህሎቶች በጣም ትመቹኛላችሁ ጥንዶችን እያቀርባችሁ ስለፍቅር ታስተምሩናላችሁ ብዙ ከናተ ተምርናል ደግሞ ፓራንኩ ተሳክቶላችኃል ደስ ይላል በርቱ በሉ እኔም ወደ አገር ስገባ ከኤርፓርት እንድትቀበሉኝ ❤🙏👍😁
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 2 года назад
AMEN AMEN AMEN 😍😘😍
@user-qy3iu7cj7p
@user-qy3iu7cj7p 2 года назад
ወይኔ እዴት ደስስስ ይላል እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ እወዳቹሀለሁ
@kasushow3211
@kasushow3211 2 года назад
Waww enkwan bezi aderisachew wudoche
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 года назад
አቤት ማማር መመረጥ መታደል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ስሙ ❤👏♥️👏❤👏
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 года назад
እልልልልልልልል እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ በቅዱስ ቁርባን በመጋባታቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኲን ደስ ያላችሁ እናንተም
@user-ny3bd1rw8u
@user-ny3bd1rw8u 2 года назад
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በልጅ ይጎበኛችኹ
@belechsameri6318
@belechsameri6318 2 года назад
እንኮን ደስ አላችሁ የኔዉዶች
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ናሂ እና ውቤ እንኳን ለዚ ትልቅ ክብር አበቃቹ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ ክሎት እናመሰግናለን
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige mari❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ብለናል
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@blenalemu777
@blenalemu777 2 года назад
Enkuwan des alachehu, exiabher yemesgen!
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g 2 года назад
በእዉነት በእዉነት ደስ የምል ጋብቻ የአብርሃም የሰራ ሰረግ ያድርግላቸው አቤት መታደል በቅዱስ ቁሩበን እንደዝ ደምቆ መታየት ይሄ የምር መመረጥ ነው ቀለት የለኝም እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 2 года назад
የማስገና ሰርግ ዋው ፈጣሪ ይባርክላችሁ
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 2 года назад
በእዉነት በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ያድርግላችዉ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁን ላችሁ ውዶች💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐
@simbookoochannel2197
@simbookoochannel2197 2 года назад
ru-vid.com/show-UCKVDcP2CVAgILe2fVr8F8Qg
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
ወይኔ ሙሽሮች ግርማ ሞገሳቸው ደስ ስትሉ ናሂ እና ዉብዬ በሰርጋቸዉ ቀን ፕራንክ
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s 2 года назад
መልካም ጋብቻ የኔ ማሮች
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የአብረሀምና የሳራን ያድርግላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ውቤት ትለያለሽ
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 2 года назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁንይባርክላችሁ።
@meryabebe9158
@meryabebe9158 2 года назад
Wubye ena nahi enkon desyalachihu embte ken ljo tdarachihun tbarklachihu
@ledyaledya5639
@ledyaledya5639 2 года назад
Bewhnt 2 betam teru lijochm nacew fitri tedarcunh ybarklacu
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 года назад
ትክክል ነሽ ሄሉየ ናት ምርጥ ልጅ ነው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
እግዚኣብሄር ይስጥልን
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
መልካም ጋብቻ የስራና የአብረሃም ትዳር ይሁንላችው
@tgstidriba8396
@tgstidriba8396 2 года назад
Melkam yetdar zemen yhunlachu egzaber kenategar yhun 💞💞💞💞
@emanumanye6087
@emanumanye6087 2 года назад
Wawu Ekan desis alachihu
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 года назад
በጣም ደስ ያለኝ ከምንም በላይ በቅዱስ ቁርባን መጋባታችሁ ነው በእውነቱ የአብረሃም እና የሳራ እኔድውም ድንቅ ድንቅ ልጆች ውለዱ🥰🥰#
@mekedes12
@mekedes12 2 года назад
1ኛ😜
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውቤ እና ናሂ እግዚአብሄር በልጂይባርካችሁ ቤታችሁ በረከት ይሙላ ክሎቶች የኔ መልካሞች
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሪኝ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 года назад
@@keneanofficial4914 እሽ ደሜ
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m 2 года назад
ውዶችየ እንኳን ደሰ ያላችሁ በጣም ደሰ ይላል ቸሩ መድሀኒአለም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@tgethio6945
@tgethio6945 2 года назад
ተመሰገን እኛን ለዝች ክብር ይብቃን
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 года назад
😂😂😂😂😂😂ክህሎቶች ስወዳቹ💞💞❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ
@samiramarcia7803
@samiramarcia7803 2 года назад
መልካም ትዳር የኔ ወዶች
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 2 года назад
መልካም ጋብቻ ክህሎት እናመሰግናለን
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
እልልልል ሙሉውን ላኩን
@alemkebede
@alemkebede 2 года назад
*_ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ_* *_ይብዛልኝተመርጦ ባልተወለደበት ሀገር_* *ላይ የባይተዋርነት ስሜት ከተስማህከዚህ በላይ መሸበር የለም* *_ቀና ደፋ ብሎ የቀን ጉርሻውን_* *_ለማሟላት የሚጥር የዋህ ህዝብ_* *_ላይ ጦር ከመክፈት በላይ ጭካኔ_* *_የለም አምላኬ ሆይ በቃ በለን_* የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁ ያማረ የሠመረ ይሁን ውለዱ ክበሩ ትዳራችሁ የአብርሃም እና የሣራ ያርግላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
@samsunga5030
@samsunga5030 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹህ ሙሽሮች
@mamemame1455
@mamemame1455 2 года назад
መልካም የትደር ዘማን ይሁንለቹ ወደቹ ሰሙ
@Emube1
@Emube1 5 месяцев назад
ማሻላህ የዘመናችን ምርጥ ጥዶች ዋው ፍሬያችሁያብብልጃችሁ ይደግ መብሩክ
@admacom75
@admacom75 2 года назад
እንኳን ደስስ አላቹህ
Далее