Тёмный

በሰው አትበሳጩ ፤ ስሜታቹን ተቆጣጠሩ - ድንቅ ትምህርት! | Inspire Ethiopia | Shanta 

SHANTA | ሻንጣ
Подписаться 106 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Shanta | money | financial freedom | finance | millionaire | billionaire | Ethiopian millionaires | Ethiopian motivational speech | how to be rich and successful in life
/ yomiyu_adam
#money #forex #business #financialfreedom #finance #millionaire #billionaire #Ethiopianmillionaires #howtoberichandsuccessfulinlife #Ethiopianmotivationalspeech

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 месяца назад
ዉድ ወንድሜ በአንተ ስራወች ቀን ተቀን አንገቴ ቀና እንዳደርግ አድርገህኛል እዉነት እኔ የሚደንቀኝ የአዳዱ ቀን ያለሁበትን የምታዉትቅ ይመስለኛል እናም ልልክ የምፈልገዉ ልእል እግዚአብሄር በእድሜ እና በጤና ይባርክልን❤🎉🎉🎉🎉
@TsiHeaven
@TsiHeaven 3 месяца назад
ቤተ መቅደሱ እኔ ነኝ ጌታ ሆይ በማይናወጠው አለት ላይ እገነባት ዘንድ አግዘኝ
@mekditub6478
@mekditub6478 2 месяца назад
ከማደንቃ ሰዎች መሀል አንድ አንተ ነህ🥰
@semirasol6782
@semirasol6782 2 дня назад
ውድ ወንድሜ ትምህርቶችህ በጣም እየገነቡኝ ነው ከግዛቢሄር በታች ለልቦናየ መንገዴ ብርሃን ሁነህኛል በርቶልኛል ፈጣሪ እድሜና ይስጥህ Thank You❤❤❤
@wasemegersa8184
@wasemegersa8184 3 месяца назад
በክርስቶስ የዛሬው ቪዲዮ ከኔ ጋር በቀጥታ ይገናኛል. አመሰግናለሁ🙏 አንድ ጊዜ አዳምጨዋለሁ ግን ደግሞ ደጋግሜ አጠናዋለሁ. ከምር እቀየርበታለሁ💪💪
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 3 месяца назад
*በሕይወት ጉዟችን ሰከን በማለት ግባችንን እናሳካለን*
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 3 месяца назад
ሁሉም ሰው መክሊት አለው ያንተን መክሊት ግን አግንተህዋል
@user-xd7dz2zv1p
@user-xd7dz2zv1p 3 месяца назад
በዙ ዩቱበሮች አዳምጣለዉ ያንተ ግን ይለያል አትሰለችም እጅግ በጣም ተለውጫለዉ ።አመሰግናለዉ
@shantta
@shantta 3 месяца назад
Thank you!
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 2 месяца назад
በእውነት ድምፅህ ተመቸኝ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
ዋው ምርጥ ምክሮች 👍👍👍❤❤❤❤
@bsbs3536
@bsbs3536 28 дней назад
እናመሠገናለን ቀጠለበት ❤
@RozaAmha
@RozaAmha 2 месяца назад
ጥሩ አቀራረብ ማራኪ ድምፅ❤❤❤❤❤
@jesusislord4268
@jesusislord4268 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ተባረክ።🙏❤❤❤🙏
@lub6388
@lub6388 3 месяца назад
እናመሰግናለል በርታ🙏👌💞
@sewmehone1736
@sewmehone1736 2 месяца назад
እናመሰግናለን።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 3 месяца назад
ምርጡ መካሪ በርታልን🙏
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe 3 месяца назад
Thanks brother 🙏
@zafukebede2879
@zafukebede2879 2 месяца назад
እናመስግናለንን
@teamoaregawi8519
@teamoaregawi8519 3 месяца назад
ሰላም ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ት/ቲ ነው ፀጋው ያብዛልህ እመቤቴ ጥላል ትሁንህ እና ጥያቄ ኣለኝ እኔ ኣልናደድም ብዙ ግን ስናደድ እንባ እንባ(ንብዓት) ይለኛል እና ከሰው ጋር ሳወራ ካናደደኝ ኣለቅሳለሁ ሳልፈልግ ከዚ መጣ የማይባል እንባ ይመጣኛል እና የሄ ነገር ከተፈጥሮ የመጣ ይሁን ከሲሜት ኣላውቅም ስስቅ ደሞ እንደዛው በጣም ያሳስበኛል የማይያውቀኝ ሰው ከሆነ ደም የከፋ እና ምን ላርግ በዚያ የተመለከተ የሆነ በለኝ❤❤❤❤
@Rayana.22Ran
@Rayana.22Ran Месяц назад
በርታ ኣጣር ሚጥን ያላች ሚክር እነማሳግናለን 🎉🎉🎉🎉
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 3 месяца назад
exactly 💯💯🙏
@nme8193
@nme8193 3 месяца назад
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@shantta
@shantta 3 месяца назад
Amen!
@seada9327
@seada9327 3 месяца назад
በጣም ይገርማል 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ወንድሜ❤አብራኝ ለምትሰራ ሀበሻ የሄን ሀሳብ ብጋብዛት ደስ ይለኝ ነበር ግን አማረኛ አትችልም አሰሪያችን አስቸጋሪ ነችገና ጧት ስትነሳ መጥፎ Energy ነዉ የምትጭንብን በዚ ምክናያት ሴትዮዋን ስታይ አመመኝ ትላለች ከጭንቀት ብዛት ስለሰዉ መጨነቅ ትልቅ በሽታ ነው
@DestachewAlem
@DestachewAlem 3 месяца назад
ሱሴ!!!
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 месяца назад
Thank you so much!! i cheng my life becoze of you!! amzing, tanks for your time 💗💗💗
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 3 месяца назад
ከዘነበ ስላስፈለገ ነው👍
@mesobtube2
@mesobtube2 7 дней назад
@rutamengstu5299
@rutamengstu5299 3 месяца назад
Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤
@asterwarga14
@asterwarga14 3 месяца назад
Bye, thanks so much nice topic ❤❤❤
@salmabeyene5768
@salmabeyene5768 3 месяца назад
Thank you so much 🙏❤
@mahizewelde4497
@mahizewelde4497 3 месяца назад
Tnx bro bertalene!!
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ex8xh4en9h
@user-ex8xh4en9h 3 месяца назад
Tebarek ❤❤❤
@user-ei8om9wd7n
@user-ei8om9wd7n 3 месяца назад
አር ረሴን ጭንቅ በረኩት ሰአት ነው የገኜሀኚ ምግርም ምክር በተለይ ጠረቤዘው ለኔነው
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 3 месяца назад
እምትገርም ሰው ❤❤❤
@leltialemu
@leltialemu 3 месяца назад
❤❤
@aberashasefa5268
@aberashasefa5268 3 месяца назад
ተምሬበታለሁ አመሠግናለሁ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 3 месяца назад
🎉🎉🎉
@emebetworku2230
@emebetworku2230 3 месяца назад
ሰላም ወንድሜ ስለምታቀርብልን ትምህርቶች እናመሰግናለን ነገረ ግን አሁን ያለሁበት ሁኔታ ደስ አይልም ስሜቶቸን እንዴት መቆጣጠረና እንዴት ከሰውነቴ ማስወጣት እንዳለብኝ ከብዶኛል የሚያግዘኝ ነገረ ካለህ እባክህ አመሰግናለሁ።
@MikeTedla
@MikeTedla 3 месяца назад
Meditation/አርምሞና ፀሎት በጣም ሰርቶልኛል..ከዛ በፊት በጣም ስሜታዊና ምንም ስሜቱን መቆጣጠር ማይችል ሰው ነበርኩ..አዉን ግን ሌላ ሰዉ..ግን ትግስትና ወጥነት ይፈልጋል..!
@derejeaanereayonreayo6219
@derejeaanereayonreayo6219 3 месяца назад
የተከበርክ ሻንጣ የምታስተምረው በሙያየ በውኃ ማሞቅያ ስለሆነ ተመቸኝ ። ጀበና ሲገነፍል ራስን ይበላሻል ።አመሰግናለሁ ።
@user-iu4zh6qp3x
@user-iu4zh6qp3x 3 месяца назад
❤❤❤
Далее