Тёмный

በሰዎች ተፈላጊነትን ለመጨመር እና በቀላሉ ለመግባባት የሚረዱን 3 ወሳኝ መንገዶች | Inspire Ethiopia 

Inspire Ethiopia
Подписаться 682 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@kidestteferi9597
@kidestteferi9597 3 года назад
በጣም አመስግናለው በተለይ ሦስተኛ ተመችቶኛል ግን እንዴት የስውን ፍላጉት ማውቅ እችላለው አንድኛ እና ሁለተኛ አሪፍ ናቸው ግን ሦስተኛውን ለመተግበር እፈልጋለው ግን እንዴት ፍላጉታቸውን ልወቅ
@smartifyethiopia9075
@smartifyethiopia9075 3 года назад
Anchi yemtfelgiwn lelawm sew endemifelgew asbi ena ye felegshiwn ngr le lelaw sew schi!
@issa2952
@issa2952 3 года назад
Hi
@kidestteferi9597
@kidestteferi9597 3 года назад
@@smartifyethiopia9075 አመስግናለው
@haylshdejen6719
@haylshdejen6719 3 года назад
Tankss
@starbadaro4159
@starbadaro4159 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👂👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 года назад
አመሰግናለሁ በእውነት ምርጥ የማለዳ ምግብ መገብከኝ ኑርልን የተዋበ ቀን 🙏🙏🙏
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ዋዉ በጣም ጥሩ ምክር ነው ያካፈልከን ጎበዝ ነህ በጣም አመሰግናለሁ በገንዘብ አይተመንም 😍💯💯💯💯💯😍😍😍😍
@brhan3880
@brhan3880 3 года назад
አመሰግናለሁ አንድ ጓደኛዬ ጌም ና የተለያዩ ቪዲዩችን እያየ ማጥናት አልቻለም ። ለሊት 8ና9ሰአት እየተነሳ ስልክ ይጎረጉራል እና በአጠቃላይ ሱስ ሆኖበታል ደግሞ ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነው እባክህ የሆነ ቪድዮ ስራልን ልጁ ግራ እየተጋባ ነው።ሰላም ለእናንተ ይሁን ለ🇪🇹😻
@kiyameko8363
@kiyameko8363 2 года назад
እናመሰግናለን በርቱልኝ አላህ ይጠብቃችሁ😍😍🌷🌷🌷😍
@nebiyudawit8267
@nebiyudawit8267 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
I really appreciate you guys 👏👏👏
@algurfah1768
@algurfah1768 3 года назад
እናመሠግናለን በርቱ ወድሞቸ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@ismailtmakismail6004
@ismailtmakismail6004 3 года назад
Tabareku dassssss sitilu😙😙😙😙👏👏👏👏👏👏👏
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
እናመሰግናለን
@hhabeshawit2334
@hhabeshawit2334 3 года назад
እናመሰግናለን አስተዋዮች ህይወታችን ቀይራቹሁታል
@rawadasulemanrawadasuleman3512
@rawadasulemanrawadasuleman3512 2 года назад
በገጣም አነመሰግናለን
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 года назад
ተባረኩ ዲስላይክ የምታረጉ ሰዎች አማርኛ የማታቁ የሚናገረው ያልሰማቹ ወይ ሰው መጥቀም የማይሆንላቹ ናቹ 🙄
@amanbayleyegne9182
@amanbayleyegne9182 3 года назад
😂🤣😂😂🤣😂🤣😉🤣
@hanahana9187
@hanahana9187 3 года назад
አመሰግናለሁ
@aboyes2640
@aboyes2640 3 года назад
ይመችህ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 2 года назад
እናመሠግናለን
@ዲንቢጥቻናል
@ዲንቢጥቻናል 3 года назад
በጣም ምሪጥ❤❤❤❤❤
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 3 года назад
እናመሰግናለን 😃መልካም ቀን ተባረኩ
@ethiopneur
@ethiopneur 3 года назад
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ.
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 года назад
Thank you 🙏
@esmerv9672
@esmerv9672 3 года назад
Enamesegnalen abate tkkl blekal ✌️✌️✌️✌️✌️✌️
@tube4221
@tube4221 3 года назад
ከልብ እናመሰግናለን❤
@abelargeta257
@abelargeta257 3 года назад
Thanks bro God bless you
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 3 года назад
የኛ ጀግኖች በርቱልኝ
@harrisjunior9512
@harrisjunior9512 Год назад
Am so appricated
@hileyefggj464
@hileyefggj464 3 года назад
ጎበዝ እኮ ናችሁ በርቱልን
@albloushi8691
@albloushi8691 3 года назад
በትክክል ወንድም ተባረክ እኔ አሁን ከአተ የተማሩ ኩት ነገር ብኢኖረ ማመስገን 😍
@najatjemal5833
@najatjemal5833 3 года назад
በትክክል አንደኛ 🇪🇹❤
@worquooda911
@worquooda911 3 года назад
እናሜሰግናለን በርታ ወንድሜ
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 года назад
Thank you so much you are a gift for our pipl and i always appreciates you and thanks again
@izztrading6074
@izztrading6074 3 года назад
ጎበዝ ነህ እሺ
@esmervman4308
@esmervman4308 3 года назад
Allah ybarkk 🙌🙌🙌
@bedasobushura5218
@bedasobushura5218 3 года назад
ምርጥ ትምህርት
@የህይወትቃልYouTube
@የህይወትቃልYouTube 3 года назад
አምሰግናለሁ በአሩቱ 🇪🇹👏👏👏
@rahelmeles4909
@rahelmeles4909 3 года назад
Thank you bro😍
@hanahana9187
@hanahana9187 3 года назад
በጣም ደስይላል በርቱ
@henokkifle4688
@henokkifle4688 3 года назад
thanks
@yeabsiradereje9780
@yeabsiradereje9780 3 года назад
Tnx bro good job contiune that was amazing
@daneildaneil7979
@daneildaneil7979 3 года назад
አሪፍ ምክር በርታ
@yeshwerkineh2010
@yeshwerkineh2010 3 года назад
Three method are very basicabl for communicate with others simply Thank you 👍👍👍❤
@hayatsaeed3963
@hayatsaeed3963 3 года назад
Amsegnalehu wedim
@yirsawshibabaw6713
@yirsawshibabaw6713 3 года назад
Betam temechtogal thanks 😁🤗
@eliasjamal9619
@eliasjamal9619 3 года назад
Amesginalow bro
@hayatamdisa3594
@hayatamdisa3594 3 года назад
tebta mar book the best book.
@emaneberhem6573
@emaneberhem6573 3 года назад
ምርጥ ምክር ነው ወንድሜ ግን ከማዳምጋ መግባባት አልችል ብያለሁ ምክር ካለህ ደግሞ english ነው መግባቢያችን አረበኛ አትችል እኔ ደግሞ english ላይ መሥማትጂ መናገር አልችልም
@ሰውመሆን-ሠ2ወ
@ሰውመሆን-ሠ2ወ 3 года назад
ጥሩ ነው
@mesihabesha7775
@mesihabesha7775 2 года назад
Daniy egnam kelib enameseginalen ❤👍❤❤👍👍
@moniy3999
@moniy3999 3 года назад
10Q bro
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
ዋዋዋውውው ደስስስስስ ስትሉኝ!!!🙏🙏🙏ክበሩልኝ
@ashash9382
@ashash9382 3 года назад
Thank you good old guys 😍
@abuamare4846
@abuamare4846 3 года назад
thank you about your adevices be countinued!!!
@adonaymengistu6709
@adonaymengistu6709 3 года назад
enamsegnalen
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 года назад
I'm from Australian amazing wooooow thank you soooo much for sharing us❤👌👌👌👌👌👌
@nasiralkhalafi2748
@nasiralkhalafi2748 3 года назад
Good
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Год назад
ትልቅ ያርግህ
@mossboss9821
@mossboss9821 3 года назад
Ufff korawbek betam des yemil jegna sew nek yelb new metadersew eko amesegnalew betam ❤🥰🥰🥰🥰
@habeshawalady567
@habeshawalady567 3 года назад
wawu yesetyowa ena yabebawa neger temechechgn
@dagimshiferaw215
@dagimshiferaw215 3 года назад
Amesegnalew bro
@astertube8785
@astertube8785 2 года назад
ወንድማችን እንካን በሰላም መጣህ እስቲ ቤተስብ አሩጉኝ ውዶቼ
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 года назад
ክበሩልኝ
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 3 года назад
እዚህ ጋር አንድ መጠየቅ ምፈልገው ነገር አለ በቢዝነ ስም በተለያዩ ቦታዎች ላይ እንዴት በሰዎች ተፈላጊ እንደምንሆን እና ከሰዎች ጋር እንዴት እንደምንግባባ ቪዲዮውን ትለቃላችሁ በትምህርት ቤት ያለውን ዙሪያ ስ ለምን አትለቁም?
@kaliya6281
@kaliya6281 3 года назад
አመሰግናለውኝ
@saraasefa1978
@saraasefa1978 3 года назад
Le 12tegna kefel temariwoch arif wetet endiyametu video betserulen
@Aman-yp8yt
@Aman-yp8yt 3 года назад
Aschagari lij ala emokralew katasaka
@mdvip8961
@mdvip8961 3 года назад
ለሩቅ ፍቅርኛምች ሰራልን ምርጥዋ
@Temesgen-v
@Temesgen-v Месяц назад
@ባርቺYouTube
@ባርቺYouTube 3 года назад
ዛሬ አደኛ ነኝ እናመሰግናለን ግን በግል እዴት ነዉ መማር የምችለዉ ወድሞቸ ብዙ ችገር አለብኝ
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 3 года назад
በጣም ብዙ ነዉ የተጠቀምነዉ እኔ እንኳን ተግባቢ እና ቀልጣፋ ነገሮች ቶሎ የሚገቡኝ አይነት ሴት ነኝ። ታድዬ
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid 3 месяца назад
❤❤❤❤
@ameleworkbikila1294
@ameleworkbikila1294 2 года назад
ስለ ጋዳፊ ስትናገር መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን አምልኩኝ ብሎ በትል ተበልቶ የሞተውን ሔሮድስን አስታወሰኝ ለካስ ጋዳፊም አምልኩኝ ብሎ ነው በሚያመልኩት የተዋረደው
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 2 года назад
Daniye 1nga
@bukamedia
@bukamedia 3 года назад
እባካቹ በቴሌግራም ላናግራቹ እፈልጋለው pls ብዉ ችግር አለብኝ እርዱኝ አናንሩኝ 1.የማጥናት ችግር 2.የስልክ ሱስ 3.ቶሎ የመናደድ 4.ሰው መፈራት 5.ከሰው ጋር ቶሎ አልመግባባት መፈቴ ስጡኝ
@kaliya6281
@kaliya6281 3 года назад
የፍረጅ የስነ አእምሮ ሐኪም እኔን ሊዳኝ የማይለውን ነው አተ የረዳሕኝ ብዬ አስባለሁ
@tekitireta1147
@tekitireta1147 3 года назад
Lemndn nw teenager bechagna mehonen yameflgut??
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 года назад
Ine gin and xiyaqe alegn? Xifat yaxefan sew zimm kalin xifatun iyedegageme tiliq chigir indifexir zimitachin mikiniyat ayihonewim wey? Ine bebekule xifat kaxefaw ye xifategninet simet yisemagnal itsetsetalewim.Xifat axifito ye xifategninet simet maxat xeninet ayimesilegnim. Thanks
@abelbekele5893
@abelbekele5893 3 года назад
👍👍👍🙏
@lolleady2775
@lolleady2775 3 года назад
የምትፈልገውን ለማገናኘት ስዎች የሚፈልጉትን አድርግ ያርስ እንደ ልቡ ጎርስ
@NahiLaf
@NahiLaf 3 года назад
#እንኮን #ለኢድ#አልፈጥር #በዓል #አደረሳችሁ 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ #1200 ገብቶልኛል እናም ሰብስክራይብ ላረጋችሁኝ እያመሰገንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ አሳስባለሁ!
@jznjnznznznnz8386
@jznjnznznznnz8386 3 года назад
ምርጥ ስው ምሽት ይበልህ ጥግ ድረስ የኔ መልካም ስው
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 3 года назад
shekurn
@ethiopiahagreili2458
@ethiopiahagreili2458 3 года назад
😘😘
@fanitube7749
@fanitube7749 3 года назад
bmn dnw Gratuat yarekew ante?
@natimanofficial6325
@natimanofficial6325 3 года назад
Batame new mamesgenew
@babug9248
@babug9248 3 года назад
Danny yemchesh
@birrexybirra6653
@birrexybirra6653 3 года назад
Setochn mfrat endet maqom end mi chil nigarung bantach
@ummryantube8555
@ummryantube8555 3 года назад
ኖ የመጀመሪያዉ ሀሣብህ ቤት አይመታም ምክናየቱም አጥፊን ሰዉ አላጠፋም ብሎ ማለፍ አንድ አስመሣይነት ነዉ ሁለት በራስ አለመተማመን ለእዉነት አለመኖር ነዉ አያስማማኝም ይህ አይነት ትምህርት😏😏😏
@ethiocomedy5987
@ethiocomedy5987 3 года назад
y sostegnaw , bachiru endi malet new ?endidregilgn lemifeligw nger endiyadergulgn mekniyat mekniyat makreb ylbgnm yelikuns endiyadergilgn l mifeligew sew , y sew mifeligewun nger adergiletalw yane esum mifeligewun nger yadergilgnal malet new.
@nguhiwi7894
@nguhiwi7894 3 года назад
ከነኸየወቸከየአ
@otebeoo875
@otebeoo875 3 года назад
ምነዉ ቀደም ብዬ አዉቂችሁ ቢሆን
@startafrica.
@startafrica. 3 года назад
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን : ያሰባችሁት ይሳካልን እያልን 🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡 ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል ቤተሰብ ለምትሆኑን በቅንነት እንመልሳለን="
@ልኬ
@ልኬ 3 года назад
እናመሰግናለን
@MA-dr1bm
@MA-dr1bm 3 года назад
Thank You
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 2 года назад
እናመሰግናለን
Далее
Voy shetga man aralashay | Million jamoasi
00:56
Просмотров 544 тыс.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Просмотров 483 тыс.
ተግባቢ ለመሆን የሚረዱ መንገዶች
14:30