Тёмный

በሳምንት ውስጥ ለውጥ የሚያሳይ ምርጥ የቁሩንፉድ ውሀ አሰራር ለሚነቃቀል ፀጉር ለሚረግፍ ለሚሳሳ How to make clove water 

Umi tube
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 280 тыс.
50% 1

Indian secret for fast hair grow and best result
Clove oil helps in reducing the sagginess of the skin and prevents the appearance of fine lines and wrinkles. It is a powerful anti-aging ingredient used in most cosmetics. It removes the dead skin cells and helps in blood circulation, which indirectly or directly ensures a youthful and radiant looking skin.

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 551   
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 года назад
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
@ያረብፍትህለወገኖቸ
አሚንንንንንእህት
@zainebshefaa3495
@zainebshefaa3495 3 года назад
اللهم امين يارب
@ፋፊነኝየበረሀዋእርግብእማ
አሚን ያረብ አሁንስበዛ ስቃይ
@الحمدلله-ث9ر5ص
@الحمدلله-ث9ر5ص Год назад
አሚን
@ZdZd-d4f
@ZdZd-d4f 9 месяцев назад
አሜንንን
@meklitmelka4022
@meklitmelka4022 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ቅንና መልካም እህት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ በዚሁ ቀጥይ ሁልግዜ ነው የምከታተልሽ የምትሰሪውን ሁሉ ከሁለት ሴት ልጆቼ ጋር ነው የምጠቀመው በጣም ደስተኛ ነኝ
@mariyammukk5802
@mariyammukk5802 3 года назад
መር፣ወሰለም፣እኔ፣አለሀምዲሊለየኒ፣ጰጉሪ፣በጁሩ፣ለየነወ፣እነ፣መጠቀም፣ቲኒሺ፣ዚቂዪለለ
@NiNaNiNa-ge4tx
@NiNaNiNa-ge4tx 2 года назад
ከተልባ፡ጋ፡አንድላይ፡ቢሆንስ
@fetyamohammed6895
@fetyamohammed6895 3 года назад
በአለነበት ዘመን እረጋ ያለች ሚዛኗን የጠበቀች. ሴት አንችን ብቻ አየሁኝ. አላህ ይጨምርልሽ በርች. ማማየ
@happhajetbi7279
@happhajetbi7279 Год назад
አሰላሙአለይኩም አድስ ጀማሪ ነኝ ኢሻአለህ ልጀምር ነው እና የሩዝ ውሀ ቁርፍድ ጥቁር አዝሙድ ምችግር አለው
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ
ወወወ ሹክረን ያ ኡህቲ ትክክል ብለሻል የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው የኔማ ከጆሮዬ አላልፍም አልሃምዱሊላህ
@ZahraZahra-kc7om
@ZahraZahra-kc7om Месяц назад
😅😅😅😅የኔም
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 года назад
As.wr.wb ኡሙዬ የሚገርም ነው ሁሌም ጠቃሚ ነገር ታካፊይናለሽ አመሰግናለሁ ኡሙዬ ስራዬን ልጋብዝሽ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው እይልኝና አበረታቺኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@Faficho111
@Faficho111 3 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ ማማየ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
@@Faficho111 demerign
@Abdellah_tq4yt4cc4k
@Abdellah_tq4yt4cc4k 3 года назад
ቁረአን ማዳመጥ ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👈👈👈🌹
@zd-tube5378
@zd-tube5378 3 года назад
መርሃባህ
@halimachannel7629
@halimachannel7629 3 года назад
ጎራ በይ በቅንነት እህቴ
@rehematubez
@rehematubez 3 года назад
@@halimachannel7629 ውዴ እንዛመድ
@rehematubez
@rehematubez 3 года назад
እንዛመድ ውዴ ነይ
@አላህወኪል-ኰ2ደ
@አላህወኪል-ኰ2ደ 3 года назад
እኔ እፈልግለሁ
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 года назад
በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ ረጋ ብለሽ ታስረጂአለሽ ተባረኪ ንግግርሽ ደስ የእዉት መሆኑም ያስታዉቃል እግዝአብሄር ይባርክሽ ጥሩ መስራት ለራስ የምታቀርቢአቸዉ ሁሉ የሚያረካ ነዉ ተባረኪ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 года назад
እህቴ እርጋታሽን ስወደው እናመስግናለን የኔ ቆንጆ
@halimaendress1672
@halimaendress1672 2 года назад
ሲጀመር እኛ ሸቃሊት ጭቀት ሊገለን ነዉ ወላሂ ማሰብ መጨነቅ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😭😭😭
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ሳህ💔😭😭
@Popo-jt4cb
@Popo-jt4cb Год назад
አዎ እህቴ አላህ ጭቀትን ይያዝልን
@medikabeautysupplies9297
@medikabeautysupplies9297 3 месяца назад
እውነት ነው 🥺😌
@yuithi6691
@yuithi6691 2 месяца назад
የልጆ ፀጉርይደርቃል
@yuithi6691
@yuithi6691 2 месяца назад
ይረጋፍል
@genettilahun7964
@genettilahun7964 3 года назад
ስለገለጻሽ በጣም አመሰግናለሁ። የተዘጋጀው ለስንት ጊዜ መቆየት ይችላል ?
@asdggjasdfghh4043
@asdggjasdfghh4043 Год назад
10 ken bcha
@bayechalemayehu5538
@bayechalemayehu5538 3 года назад
እናመሰግናለን እህት። ውይ ትህትናሽ በጣም ነው ደስ የሚለው።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕትአለም
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
@@kamilawollo7528 ደመርኝ melesalewu
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Denerign
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 3 года назад
ሹክረን ማሬ ቅሩፉዱ አወ ቆንጆ ነው ሞክሬው ለውጥ አይቸበታለሁ ሽታውም ደስ ይላል ይሄን ደግሞ እሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ 2 года назад
አጠቃቀሙን ንገሪኘ💓💕💕❤
@ያአላህበሀቅላይአፅናኝ
ሙስሊሞች አላህ ይህድኩም በማንኛው ሀድስ ነው ሴት ልጂ ተበሩጂ የተፈቀደላት ሱበሀን አላህ አሷ እዚህ መውጣት ውርደት ነው በኢስላም ከሁሉም በፊት እውቀት ይቀድማል ተማሩ ከመናገራችሁ በፊት
@Ethyopia-i6k
@Ethyopia-i6k Месяц назад
ማሽአላህ የኔዉድ እርጋታሽ ደስይላል🇪🇹🇪🇹 ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ትሁት
@werkneshwubuy9881
@werkneshwubuy9881 3 года назад
ግንባሬ ላይ ያለው ፀጉር በሻርፕ ተነቃቅሏል ያሳድግልኛን ልጠቀመው
@nosib7890
@nosib7890 3 года назад
እኔ በጣምነው የሚጣቃማው በሰምት ሁለቴ ምርጥነው
@Mነኝወሎየዋ-g5u
@Mነኝወሎየዋ-g5u 3 года назад
ከዘይት ጋር ብናፈላውና ብናዘጋጀው የተሻለ አይሆንም ???
@nosib7890
@nosib7890 3 года назад
@@Mነኝወሎየዋ-g5u ያሆናል በጣም
@አሚነኝወሎየዋ
@አሚነኝወሎየዋ 2 года назад
ሳላፈለው የተፈጨውን ቁሩፉድ በውሃ ዘፍዝፌ ብጠቀመው ችግር ያመጣል ወይ?
@morida1876
@morida1876 3 года назад
☝️☝️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍎🍎🍎🍎💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍ለአላህ ቢዬ እወድሻለሁ ዉድዋ እህቴ🌹🌹
@ربغفرلي
@ربغفرلي 3 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክለህ ኸይር ሹክረን
@zinuyeshawalij4561
@zinuyeshawalij4561 3 года назад
Thanks yene enat siwadish eko betam new ye mitmachgni mirt ye hagare Lij 🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@አስቴርይቱብ-ሰ4ቨ
@አስቴርይቱብ-ሰ4ቨ 2 года назад
አገላለፅሽደስይላልእርጋታሽበተለየየኔዉዴፈጣሪይጠብቅሽ 😍😍😍😍🇪🇹ሀገራችንንፈጣሪሰላሟንይመልስልን💔አሜን እሜንአሜን💔እስርቤትለሚሰቃዩእህትወድሞቻችንንፈጣሪበሰላምላገራቸዉያብቃቸዉ💔💔🇪🇹
@امموازانشاالله
@امموازانشاالله 3 года назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይር እህቴ
@sifangirma8942
@sifangirma8942 3 года назад
Thanks you somachi yene wudi ene kanchi vido ayche matakam jemarku ena basamnti wuts bama garam lawti አግኝቻለሁ🙏❤️barchilgn
@sfffy6a556
@sfffy6a556 3 года назад
የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጨምርልሺ እናመስግናለን
@امسلمان-ث9ه
@امسلمان-ث9ه 3 года назад
ጀዛኪላህ ኸይር ውዴ
@Faficho111
@Faficho111 3 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ ማማየ
@ቅዲሚያለተዉሂዲ
@ቅዲሚያለተዉሂዲ 2 года назад
እኔ ጥቁር አዝሙዲጋ አዲርጌ እተቀባሁት ነዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 3 года назад
ማሻላህ ፊትሽን ግን ምድነው እምትቀቢው ሁሌ ፏ ያለ ነው ማሻላህ ብያለሁ
@milkitwo3173
@milkitwo3173 3 года назад
Waleyekumaselam woramatullahii wobarakkatuuh masha Allah Awo wollahi betam Afir new ene etakemalehugn ehen wuhidi tatekamutii
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@monalizaahmed1307
@monalizaahmed1307 3 месяца назад
ፕሮፉይልሽ ላይ ያለ ረኮቦት ከየት ነዉ የገዛሽው።
@nuraarsiiboqojjii3693
@nuraarsiiboqojjii3693 3 года назад
Galatomii bareeddu koo fayyadameen ilaalaa inshaa Allah
@Aነኝየወሎልጅለዛውምወልደ
አመሰግናለሁ እህቴ እሞከረዋለሁ ❤😍
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 3 года назад
እናመሰግናለን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕትአለም
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 года назад
እግዝአብሔር፡ይባርክሽ፡በጣም፡ጥሩ፡ሰው፡ነሽ፡በደንብ፡፡ነው፡
@suadsuleman154
@suadsuleman154 3 месяца назад
امين يارب العالمين ولك بالمثل يارب العالمين
@Hነኝስደተኛዋ-s5j
@Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 года назад
እናመሠግናል ሀኒ እየተነቃቀለ ተቸግሬ አሁን ሰራሁ እስኪ ልሞክረዉ 😯
@راحماراحما
@راحماراحما 2 года назад
ለውጥ አገኝሽበት እንደ
@بيتحسين-ح7ث
@بيتحسين-ح7ث 3 года назад
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሽ እህቴ እሞክረዋለው አላህ ይጠብቅሽ 👏
@ሀዩነኝየማየብቻ
@ሀዩነኝየማየብቻ 3 года назад
የኔ ቆንጆ የተጠቀምኩት ነው ለውጥ ካየሁ ተመልሸ አመሰግንሻለሁ ወድሻለሁ ❤❤
@راحماراحما
@راحماراحما 2 года назад
ለውጥ አየሽበት እንደ እኔም እንድጠቀመው
@grtuhff9892
@grtuhff9892 3 года назад
ጀዛኪላህ ኽይር ሀንየ ግን ተቀብተን እስክስት ሠአትነውየምናስቀምጠው ወይስ ተቀብተን አንታጠበውም ይንን መልሺልኝ ሁቢ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
ከፈለክሽ በውሀ ብቻ 💯ጠብ ወይም ማሣደር ትቺአለሽ በደብ አዳምጪአት
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ ለልጄ ሞክረውና ነግርሻለሁ።
@rahellemma3603
@rahellemma3603 3 года назад
እንኳን አደረሰሽ አላሕ ይባርክሽ
@nardosmichael9351
@nardosmichael9351 2 года назад
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ባልሽው መሰረት ተጠቅሜዋለሁ ቆንጆ ነው በጣም ጸጉሬን አበዛልኝ አሳደገልኝ ግን በጣም እያደረቀብኝ ተቸገርኩ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ እባክሽ የተለመደውን ምክርሽን
@z.e598
@z.e598 Год назад
የሽበት ማጥፊያ ካለሽንገሪኝ
@birhanuyireda4309
@birhanuyireda4309 2 года назад
እናመሰግናለን ከይቅርታ ጋር የት ነው ያለሽው ባወራች ደስ ይለኛል ይህ የእኔም ችግር ነውና. ከዚህ በፊት የተጠቀምኳቸው አልጠቀሙኝም
@zeynebamohammed153
@zeynebamohammed153 3 года назад
እናመሠግናለንእንሞክረውና፣እንየው
@etyopiyatoyba5940
@etyopiyatoyba5940 3 года назад
ጀዛካላህ ማማየ
@Elsatebebu
@Elsatebebu 11 месяцев назад
Amen enat tebareki gen teyake alegn fitlefitu letesebabere segur men limolaw yechelal pls sis
@bshbsh2028
@bshbsh2028 Год назад
እሺ እእታችን እንሞክራለን ተባረኪ
@jemila940
@jemila940 3 года назад
ልክ እንደ መስኪ ፈጥነሽ ለማስረዳት ሞክሪ ስራ አለን
@semiraedris3728
@semiraedris3728 2 года назад
አሚንንንን ፣፣፣ ጀዛከሏሁመ ኸይረን ጀዛ ኡክቲ ፣፣ አድ ጥያቄ አለኝ እደ ቅባት ነው ምንጠቀመው ? አንታጠበውም ? በተረፈ አሏህ ይጨምርልሽ ፣፣፣፣
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 2 года назад
Est limokerewa Le ande wer thanks sis
@frezewde7438
@frezewde7438 3 года назад
🌹ጎበዝ አናመሠግናለን።👍
@mohyay4134
@mohyay4134 3 года назад
aww wuda ehite tsgure betam yinekakelal enam betam sasabign min ladrig
@fatoumasaadi5738
@fatoumasaadi5738 3 года назад
Thanks!!!❤❤❤
@godisgreat4674
@godisgreat4674 3 года назад
Egzyabhair yebarekesh melkam set
@esayasasirat9357
@esayasasirat9357 3 года назад
Amesginalhu betam asfelagi nw yenem tsgur yinekakelal
@abduljebarhaji5716
@abduljebarhaji5716 2 года назад
Thank you sister!
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 3 года назад
አህለን ሀኒዬ ከ6ወር በኅላ ድምፅሽን ስለሠማሁ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ኢትዮ ሒጀ ነበር
@Umitube
@Umitube 3 года назад
ሰላምነሽ ውዴ ንኳን በሰላም ተመለሽ🤩
@Faficho111
@Faficho111 3 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ ዉዴ
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 3 года назад
@@Umitube አልሀምዱሊላህ እንኳን ሠላም ቆያችሁኝ
@MuhammedM-z7t
@MuhammedM-z7t Месяц назад
ዋአሊኩ ሠላም ወረህመቱላሂ ታአላ ወበረካአቱህ እህቴ ከሮዝ ሜርዘይት ጋ አቀላቅየ ብቀባውችግርየለውም
@zadzad6744
@zadzad6744 3 года назад
Woyne sewdish ko anchi lij silken kekeyerku bohal tefashibygn gin godaygnayen teyke naw yageygnawush anchi yesawm saw geta gbarkish stegure inde hone saw kalnekelaw imdawum ymadeg tesfa kertow yalchuwam batageref indet inde des baleygn gin yaw anchin sile miwedidh naw yesmahush tebareky❤❤
@fafiahmed7057
@fafiahmed7057 3 года назад
የጥብስ ቅጠል ባረበኛ ምድነው?
@zainebshefaa3495
@zainebshefaa3495 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته شكرا حبيبتي أحبك في الله 😘
@konjo711
@konjo711 3 года назад
የሸንተረር መዳኒት ካወቀሽ ንገሪኝ ማማየ
@munashikur2448
@munashikur2448 3 года назад
vicks new
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 3 года назад
ፊክስ
@zinetadem1813
@zinetadem1813 2 года назад
@@gemiye.gemiye1832 እ ፌክስ ጥሩ ነው እንደ ለሸተረር
@የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ
እሽ የኔ እህት እናመሰግናለን😘😘❤️🌹
@SumeyaMersha-dg8lm
@SumeyaMersha-dg8lm 9 месяцев назад
Jezakillahu kheyren ukhti
@mazarathmazy8530
@mazarathmazy8530 3 года назад
እሸ፣ዬኔ፣ቆንጆ፣እኔም፣እሞክረሎ
@sasayemer960
@sasayemer960 3 года назад
እናመሰግናለን ውድ ❤️❤️❤️😘😘😘
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕትአለም
@الحاجقرشي-ش5ذ
@الحاجقرشي-ش5ذ 3 года назад
Allah edmana tana ysthe good job 🌸💐🌸💐🌸💐🌸💐🌸💐💐💐💐💐
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 года назад
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ስላካፈልሽኝ 👌
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 года назад
ነይ ደሚሪኘ ዉድ
@zainbmohamad4182
@zainbmohamad4182 Год назад
እናመሰግናለን እህት ❤
@selamsharew221
@selamsharew221 3 года назад
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
@sosoyas295
@sosoyas295 3 года назад
አሚን ማማየ አንችልም ደስ ይበልሽ
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ ❤❤❤❤
@aminaal7643
@aminaal7643 3 года назад
wa wr wb Enshaallah Enamesegnal
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 2 года назад
አመሰግናለው እሞክረዋለው ባለፈ በሰራሽው በብርቱካን ልጣጭና በዝንጅብል ኮኮናት በነዚ በሶስቱ ቀላቅዬ ተከታታይ 3 ተቀባሁቴ ጸጉሬ በ15 ትቀነው ምታደበ ማታ እየተቀባሁ ጠዋት እየታጠብኩት በጣም አሪፍ ለውጥ አይቻለው ኮንድሽነር አልተጠቀምኩምነበር ስታጠብ በሻንፖብቻነው በጣም አመሰግናለው ለብር ብቻሳይሆን እ/ርን እየፈራቹ ጥሩነገር የምትሰሩልን እጃቹይባረክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
እንዴት አድርገሽ እስኪንገሪኝ
@alewuyamaru7080
@alewuyamaru7080 Год назад
ማሻአላህ የፊትሽና የእጅሽ ከለር አንድ አይነት ነው እኔ ምን ልጠቀም እንዳንቺ እንዲሆን ?
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
በጣም እናመስግናለን👍🏽❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕትአለም
@sofyahasan2178
@sofyahasan2178 3 года назад
ሥወድሽ ለተንደበደበፊት ምንላረግ ንገሪኝ
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 года назад
ምን ብጉር ነው ምን ማለትሽ ነው
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww Год назад
እናመሰግናለን ለሽበት መፍትሀ ካለ ንገሪ
@ዮዳሄ-ዠ9ቨ
@ዮዳሄ-ዠ9ቨ 8 месяцев назад
ሰላም እንዴት ነሽ hair cream Casanova እንዴት እንደሚቀባ ታቂያለሽ
@happhajetbi7279
@happhajetbi7279 Год назад
አሰላሙአለይኩም እህቴ ግሩፕሺን ወድጀዋለሁ ኢሻአላህ እኔም ልጀምር ነው እና እሩዝ ቁርፍድ ጥቁር አዝሙድ አሪፍ ነው አችጋ አልሰራሺውም
@امعبداللهامعبدالله-ه3ص
ጀዛኪላሁ ኸይርን ማም በጣም ጥሩ ነው ውድ እህቴ እኔ ፊቴ ላይ ማዳት ሆነብኜ ምን ልቀባው
@mosida5397
@mosida5397 2 года назад
Selam ehti Tekur azmudu le mechi ayagaletm
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው 3 года назад
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ ማሻአላህ አለይኪ በጣም ይማርከኛል የፊትሽ ትራት ሀቢበቲ እኔ የፌቴነገርነው ቅጥየጠፍኝ
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 года назад
ጎበዝ እህታችን ጥሩ ነው ያሳሽን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕትአለም
@eritreaalandofpromise971
@eritreaalandofpromise971 3 года назад
ጸጉር ያበዛል ሲስተር
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 3 года назад
Thank you my sestr
@mbktrijipengq660
@mbktrijipengq660 3 года назад
አመሰግናለሁ ውድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕትአለም
@fafiendris5391
@fafiendris5391 3 года назад
Walykhum selam werhmtullahi wbrkathu endet nashi wde jezaki allahi hyern wde
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 3 года назад
እናመሰግናለን እህታችን
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 3 года назад
Thanks so much ❤ ❤❤👌🇪🇷👏
@sdasiifan732
@sdasiifan732 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@sabotuuoromiyaanoori8943
@sabotuuoromiyaanoori8943 3 года назад
😍😍😍😍
@pleasesubscribetome9354
@pleasesubscribetome9354 3 года назад
ይበልጥ ከውሀው ይልቅ ዘይት ጋ በጣም ጀሪፍ ነው አብረን ብናፈላው
@fatuma965
@fatuma965 3 года назад
ከዘይት ጋር አፍልቸው ይሸታል ብዙም አልተመቸኝ ሽታው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 года назад
@@fatuma965 እስቲ ንገሩኝ ዘይት ዘይቱን እና ቁርፍድ ጥቁር አዝሙድ ሳልፈጭ ዝምብዬ ባፈላውስ
@Peace135-7
@Peace135-7 2 года назад
@@fatuma965 እውነት ነው ሽታውያስጠላል
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 10 месяцев назад
ምንአይነት ዘይት
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 года назад
አኑ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠፈተሽ ነበር
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 года назад
صحيح شكرا أحبك جزاك الله خيرا የኔዉድ
@kkiyakiya1928
@kkiyakiya1928 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ለወንድ ፀጉር መጠቀም እችላለሁ እዴ ?
@sitibashir1475
@sitibashir1475 3 года назад
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጨምርልሽ በርች ቀጥታ ቁጥርሽን ስጭኝ ኡኩቲ.
@lemawit
@lemawit 3 года назад
እባክሽን ሁሌም በጣም ነው የምከታተልሽ አንድ ነገርስለ ቀስል ብትነግሪኝ የት ይገኛል? ለፊትስ ምን ያህል ጥቅም አለው አመሰግናለሁ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 2 года назад
ማማያ ቀስል የሚገኘው ኢትዮጵያ ነው
@jemilaaman4428
@jemilaaman4428 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ እህቴ የኔ ማር ቪዶሽን በጣም ወድጄዋለው አላህ ይጨምርልሽ
@sitibashir1475
@sitibashir1475 3 года назад
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጨምርልሽ በርች ቀጥታ ቁጥርሽን ስጭኝ ኡኩቲ.
@seadamohammed3942
@seadamohammed3942 2 года назад
እናመሰግናለን
Далее
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26