Тёмный

በሳቅና በቁምነገር እያዋዙ ያስተማሩት መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ክፍል ሁለት MEGABE HADIS ESHETU ALEMAYEHU 

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 310 тыс.
50% 1

በሳቅና በቁምነገር እያዋዙ ያስተማሩት መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ክፍል ሁለት MEGABE HADIS ESHETU ALEMAYEHU
#ቤተ-ጊዮርጊስ
#BeteGeorgis

Опубликовано:

 

29 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 260   
@--betegeorgis
@--betegeorgis 7 месяцев назад
ኦርቶዶክሳዊ ብሔርተኝነት 👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QOLTajeXCgs.htmlsi=Rs_MJ3QSq8_Fp3nT
@user-bt1zr1uu4q
@user-bt1zr1uu4q 3 года назад
የኦርቶዶክስ አርበኛ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@barekabaranggo8171
@barekabaranggo8171 3 года назад
😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭
@fasilhager3903
@fasilhager3903 3 года назад
@@barekabaranggo8171u Kyushu's 8 Korea
@animawaschale3207
@animawaschale3207 3 года назад
ⁿ0ll mm 🤔 🤔🤔🤔🤔🤔😗
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 3 года назад
@@barekabaranggo8171 ምን ሆንሽ?
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@sebletafese3099
@sebletafese3099 3 года назад
ማርያምን እኔ እፀልያለሁ አሁን እስር አመት ከኔ ጋር የተሰደደ መዝሙረ ዳዊት አለኝ በሄድኩብት ይከተለኛል እንጅ ነክቼው አላውቅም አሁን ግን ቃል እገባለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አባቴ
@henokabyssinia85
@henokabyssinia85 3 года назад
እንደዚ ካልሽ 5ወር ሆኗል ፣ እያነበብሽ ነው?
@sebletafese3099
@sebletafese3099 3 года назад
አግዚአብሔር ይመሰገን በሰው ሀገር አባት እናት ሇኖ ላከበረኝ አምላክ ምስጋና ይድረሰው ለእርሰዎም አድሜ ከጤና ጋር ወላዲተ አምላክ ትስጥልኝ
@tsiongirma7956
@tsiongirma7956 3 года назад
እንድንማር ፣ እንድንመከረ ፣ እንድንገሰፅ፣ እንድንመለስ ፣እንድናስተውል፣ እንዳንስት እንድንጠነክር፣ እንድንፀና አንተን የመሰለ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@oumerabdu9775
@oumerabdu9775 2 года назад
መምህር መጋቢ አዲስ የኔ መውደድና መጥላት ላንቱ አይጠቅምም ፈጣሪ ይውደዳችሁ እርግጠኛ ነኝ እውነትን አውጣችሁ እየሰበካችሁ አገራችንን የፍቅር አገር እንደምታደርጉት ፈጣሪ ይርዳችሁ ።
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 года назад
Kalehiwet yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln amen amen amen
@hiwethaftu8995
@hiwethaftu8995 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 3 года назад
እኝህን መምህር እንደኔ የሚወዳቸው ?
@semiramohammed390
@semiramohammed390 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዋርስልን
@fanaberhe202
@fanaberhe202 2 года назад
Sewyew bechrash ayselechum .....egzabiher ye agelglot zemenwotin ybark yene abat.
@aynatz6002
@aynatz6002 3 года назад
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@meaialmu2447
@meaialmu2447 3 года назад
ስላም ለእናት ይሆን እንዴት አድራችሁ የተዋህዶ ቤተስብ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤት መታደል እኮ ፀጋውን ሁሉ ያብዛሎት የኛ እንቁ አባት ስውዶት ከልቤ ነው
@user-tg1jt2yq3y
@user-tg1jt2yq3y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 3 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘበንሁን ይባርክልሁ አባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@abdiketema2222
@abdiketema2222 3 года назад
Kale hiwot yasemalin. Amen Amen Amen.
@debreworkgebremariam6791
@debreworkgebremariam6791 2 года назад
Amen amen amen kale hywet yasemalin...mrt abat ye tewhdo jegna newet ko aba
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 3 года назад
#ሱቁን...#የስራ #ፋይሉን #ይዞ #የሚመጣ #አለ!...ምርጥ ኪነ ጥበባዊ ገለፃ...#እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት!...ረዥም እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥዎት!
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o 3 года назад
እውነት መምህር እኔ ስባንን ነው ማድር ከሀጢያቴ ብዛት አንፃር
@kechonunu3154
@kechonunu3154 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 года назад
Kalehiwet yasemaln, memhrachn, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
@aaaass2462
@aaaass2462 3 года назад
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን።
@destaarban4734
@destaarban4734 3 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏💚💛♥️✝️🤲🤲 elelelelellelelelellelellelelelelelelelelelleleelleelelelelellelelelelelelellellee
@tr7094
@tr7094 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል ገብቻለው
@daniya4773
@daniya4773 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝኣብሄር ካንተ ጋ ይሁን
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o 3 года назад
እሔን መምህር ግን ለምን ነው በጣም ሰፍፍ ብየ ምወደው ?
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
አሜን ፫ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጠወት
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 3 года назад
የምወዳቸው መምህራችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@menberbiadglgne676
@menberbiadglgne676 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@prontocell6321
@prontocell6321 3 года назад
Amen abatachen kalehiwoten yasemalen yaglgilot zemenwon Egziabher yebark
@user-qm2lr8to8u
@user-qm2lr8to8u 3 года назад
እውነት ሥለ አይን ባክ የተናገሩት የኔታ በጣም ነው የሣኩት ፡ ቃለ ሂወት ያሠማልን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 3 года назад
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫
@abbyabby5139
@abbyabby5139 3 года назад
Amen Amen Amen Qalhewot Yasaman 👏👏👏💕💘💚💓💔❤💗💜💙💕💚❤💞
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን
@user-kz3mf5in1z
@user-kz3mf5in1z 3 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን እቅፍ ድግፍ አርጓ ይጠብቅልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ
@mimysoly2231
@mimysoly2231 3 года назад
አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 года назад
እውነት እውነት ነው አባታችን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህሬ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@saramamo5332
@saramamo5332 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት
@zaiduae5217
@zaiduae5217 2 года назад
Egziabeher. Tsagawun yabezalote.rajim..edemen.tenan.yesetote.atenete.yameyalamalem.nawu
@yeshebekele3744
@yeshebekele3744 2 года назад
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጦት
@asterdesign6333
@asterdesign6333 3 года назад
Kalehiwet yasemaln memehr! Betegiwergisnm Amesegnalehu!!!
@sali8135
@sali8135 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን።ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 года назад
Betam astemari tmhirt new kale hiwet yasemalim
@betiabeba134
@betiabeba134 3 года назад
Efffff yene abat mn largh e/r endegnih ayinet abat ayasatan kalehiwetn yasemaln
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 года назад
እባታችን ሁልግዜም እድሜናቭፅጋውን ያብዛልዎት
@marietensay6148
@marietensay6148 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@damascu3094
@damascu3094 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!❤🙏
@mohamedebrahim8942
@mohamedebrahim8942 2 года назад
ስወድወት ሀቀኛ የእምነት አባት
@user-hg1nx6fi5c
@user-hg1nx6fi5c 2 года назад
AmenamenamenkalehiwOte yasemalin
@technologys947
@technologys947 3 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥልኝ መምህር
@LidatuSisay
@LidatuSisay Месяц назад
Kale hiwoten yasemalen
@haiymanotgorfu4791
@haiymanotgorfu4791 2 года назад
Kale heweten yasemalen memeher
@mekdestilahun8070
@mekdestilahun8070 3 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@tinawolde9826
@tinawolde9826 3 года назад
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን .
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@clickcell2011
@clickcell2011 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣገልግሎት ዘመነውን ይባርክልን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 года назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-bt6cf6gl9x
@user-bt6cf6gl9x 3 года назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን ቀረፃላይ የጉባየውን ድባብ ምእመሙኑንም አሳዩት
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 3 года назад
ቃለ ህይወት የሰመልን ለመምህራችን
@ganiitube890
@ganiitube890 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Kal Hiwot Yasemalin Mengist Semayt Yewiresilin
@monashmeis8445
@monashmeis8445 3 года назад
አባታችን የእድሜ ባለፅጋ ያድርግልን የአግልግሎት ዘመነውትን ያርዝምልን
@dingilenante4280
@dingilenante4280 3 года назад
Kalehiwet yasemalin
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 3 года назад
እዝጌር እድሜና ጤና ይስጥወት
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@genettesema8908
@genettesema8908 2 года назад
መምህራን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ።የተዋህዶ ጌጥ
@enatmesfin
@enatmesfin 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባቴ
@ephremashagre5124
@ephremashagre5124 2 года назад
Amen amen amen
@aassddfaassdg7151
@aassddfaassdg7151 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ታላቁ አባታችን መጋቢ ሐድስ እሸቱ አለማየሁ የተዋህዶ አለኝታ
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 года назад
Amen kale hywet yasemaln memhir edma ena tsegawn yabzalot 🙏👏💛💛💜💚
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
አሜን አሜን ቃል ህወሓትን ያስማልን አባታችን
@user-ut5ur7hc8n
@user-ut5ur7hc8n 3 года назад
ቃለ ህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-zd5gb4eu9s
@user-zd5gb4eu9s 2 года назад
ቃሌ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያንሪልን
@alehegnadmasu3225
@alehegnadmasu3225 3 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 3 года назад
Amen Amen Amen kalehewet yasemalen !!
@mebita6930
@mebita6930 3 года назад
ቃለህይወት።ያሰማልን፡
@user-fj4gd9fb7r
@user-fj4gd9fb7r 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@user-tf5pm7cx6e
@user-tf5pm7cx6e 3 года назад
ቃለሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@user-rr6en6re5e
@user-rr6en6re5e 3 года назад
Kal Hiwot Yasmaln Memehirye
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 3 года назад
እግዚአብሔር ሰው በሰራው ድንኳን እያድርም ይላል ቃሉ በአዲስ ኪዳንንን,። በአዲስ ኪዳን እራሱ እግዚአብሔር የሰራው ሰውነታችን ነው ድንኳኑ የተባለው,።
@eyobyazachew3817
@eyobyazachew3817 3 года назад
ewnet ene ena ante egzibhern le masader ntsuh nw wustachn
@zufanalemu6613
@zufanalemu6613 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሀዲስ አባታችን እሸቱ አለማየሁ
@woinshetsander7069
@woinshetsander7069 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ! በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት
@mushaayele2763
@mushaayele2763 3 года назад
እግዚአበሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንደርሶ ያለውን ያብዛለን
@tarikuteshale3439
@tarikuteshale3439 3 года назад
Always amazing, super man! Big respect & long live
@megersatesema6526
@megersatesema6526 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልንእግዚአብሔር ይጠብቅልን💐 በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን
@mhretabgebrezgabhier889
@mhretabgebrezgabhier889 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን።
@helinawondwosen5224
@helinawondwosen5224 2 года назад
kalehiwot yasemalen
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-en2zm4pp8o
@user-en2zm4pp8o 3 года назад
ፈጣሪ ጠጋውን ያብዛሎት የኛ አባት
@wagayeeshete1486
@wagayeeshete1486 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!
@kefalikeshi1062
@kefalikeshi1062 3 года назад
ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥዎት ክቡር መምር።
@zufanmarutatekle570
@zufanmarutatekle570 3 года назад
Kale heywete yesemalen
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 4,8 млн