Тёмный
No video :(

በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ የመስቀል ጨዋታ በገጠር 

abe & Bati Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c Год назад
እረ በሳቅ ገደላችሁን ቤትዬ ስወዳችሁ እኮ ያገሬ ልጂ❤
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Год назад
ምርጦቹ ሰላማችሁ ይብዛ የኔዎቹ እንኳን አደረሳችሁ ሲያምር ቦታው ግን አላወኩትም ወይ ረስቼው ይሆን አይ የኔ ነገር ደግሞ ስታምሩ ፈንጠዝያው በዚህ በሚያምር ቦታ እናንተ ደህና ጠቅላችሁ ገብታችኋል በጣም ነው ደስ ያለኝ ! እኔም በዐላትን ካከበርኩ ስምንት አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ሁላችንም ለሃገራችን ያብቃን አሜን !!
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 Год назад
ሲያምር ቦታው
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
እዴት ያምራል ዋው
@senayetgonder-youtube5458
@senayetgonder-youtube5458 Год назад
ስታምሩ አባ ሊባኖስ ነው አዴ ደቡብ ጎንደር
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
እግዚብሔር ይመስገን ዋውው እዴት ያምራል ቦታው ስታምሩ የውነት በሳቅ ነው የሞትሁት ❤❤
@user-oh8je6iq5w
@user-oh8je6iq5w Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን ስልምቹ ይብዝ 🌷🌷🌷🌷🌷
@Azmara-cg4ir
@Azmara-cg4ir 8 месяцев назад
ወይኔበሳቅገዳላችሁኝ😂😂😂😂😂
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 Год назад
ዋው ስታምሩ ቦታው ሲያምር ይመቻችሁ
@Ethiopia_4me
@Ethiopia_4me Год назад
ታምራላቹ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 Год назад
ወይኔ ሲምር ቦታው እናተም ታምራላችሁ
@elfutubez8580
@elfutubez8580 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋውውው ደስ ስትሉ
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Год назад
ቤትየ የኔማር የኔ ትርጎየ ከልቤ ነው የምወድሽ ወላሒ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢቲየ ባልሽን እጫካ ወሥደሽ ስባበርሽው ክክክክክ እደዛሬ ሥቄ አላውቅም ፍቅርን ያብዛላችሁ አይለያችሁ እህት ወድሞቸ ፎሮፋይሊን በመጫን ቤተስብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ😭💔
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Год назад
ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ይሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኞቻችን በዬቦታው እየተሰቃዮ ለሚኖሩት ፍቅራችሁ ይብዛ ታምራላችሁ ቦታውም በጣም ያምራል
@adentsega3594
@adentsega3594 Год назад
በመብርሀን ስም አቤ በሳቅ ገደለኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
ማሻአላህ ላዲኛ ነው እደ አቢም ሄደው አገር አብሮሽ ቤቲየ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
የኔ ማር እደት ቻለሽ ጎበዝ ብየዋለሁ🤣🤭
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ስታምሩ
@tb463
@tb463 Год назад
በሣቅ ገዴላችሁኝ😂😂😂
@mesisisay409
@mesisisay409 Год назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን ዋጋም የለህ ወንድ ልጅ አይደልህ እንዴ አንተማ እንዴ ጀግኖች ግንባር ብትሄድ ታየኝ 😁😅😅
@seadi5
@seadi5 Год назад
ደስትላላችሁ
@aaaan1275
@aaaan1275 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Год назад
ወይኔ አጓጓችሁኝ አገሬ ናፈቀኝ ከሱ ቦታ ሆኖ ባይ በላ ባይጠጣስ አቦ አየር ብቻ በቂ ነው ከተፈጥሮ ውበቱጋ ትንሽ ደበር የሚለው በበጋ ወራት ነው በዚህ ወር እሸት እየተበላ ግን እሸት አታስጎበኙንምዴ ናፍቆናል እሸት
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v Год назад
አይ ቤቴ ሰራሽለት ክክ አይ አቤ ቂጤን ያዝ ክክ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Год назад
እረሙድ አያያዝ
@nanu144
@nanu144 Год назад
ወይኔ ድስ ስትሉ
@maremre5413
@maremre5413 Год назад
😁😁😁😁
@muluworkana6303
@muluworkana6303 Год назад
በሳቅ ምትክ ክክክ ክክክ
@hewan676
@hewan676 4 месяца назад
ቲክተክ ላይ የሚያራምደው ፓለቱካሲያስጠላ ደሞስሙ አቤል የሸዋይላል😏😏😏
@user-ke5sz3yr7m
@user-ke5sz3yr7m Год назад
አረ አቤ
@user-oe2no8yy2i
@user-oe2no8yy2i Год назад
ወይኔ ደብረታቦር ከሆንሽ
@mesitube4040
@mesitube4040 Год назад
ንገሩን የት አካባቢ ነው ዲቲ
@Alem229
@Alem229 Год назад
😀😀😀😀😀😀
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 Год назад
አቤ እንደዚህ ቀልደኛ ነህ 🤣🤣🤣
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o Год назад
😀😀😀
@cachacacha4753
@cachacacha4753 Год назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@sofiyajamal9999
@sofiyajamal9999 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@mesitube4040
@mesitube4040 Год назад
ጠፋችሁ ስል ነበር😊
@user-wk4ws6wr9j
@user-wk4ws6wr9j Год назад
kkkkkkkk
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Год назад
አይ አቤ ቂጤን ያዥ አልክ ሰላማችሁ ብዛት ይበል
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu Год назад
🍎ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚና አሥተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ኢሥላሚዊ ጥያቄናመልሥ ፈትዋ ታገኛላቹ ጎራይበሉ
@user-lt1iy7zv7p
@user-lt1iy7zv7p Год назад
ደሞ እንጨት በጫማ አይዎጣም በ እገር ነው ምክኒያቱም እግር እንጨቱን ቆንጥጦ ይይዛክ
Далее
ጉዞ ወደ ጎንደር 😍
17:55
Просмотров 2,2 тыс.
ትዝታ ያለባችሁ ቦቆሎዬ በቅሎዋል
3:14