Тёмный

"በስህተት ነርቬን ቆረጡኝ" Hanna Yohannes: 

Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 268 тыс.
50% 1

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 628   
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 года назад
*አድናቂሽ ነኝ የኔ ብርቱ ሙሉ አካል ይዘን እንዳንች ደስተኛ ያልሆንን ብዙዎች አለን*
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 года назад
ማን ነው ስምዋ ቲክቶክ ላይ?
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 года назад
አይዞን እህቴ።
@fantafanta8077
@fantafanta8077 2 года назад
የኔማርስታምራ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 года назад
ቁርአን ላይ ነፍሰን ከምትችለውበላይ አይሰጥም ይላል። ሱብሀን አላህ what a courageous young lady!!
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
አቤት ውበትትትት ቁንጂና ጥርስሽ ላይ ያለው ጉድ ውበት እሰይ የኔ ቆንጆ ነፃ ደስ የምትይ አለባበስ በስማአም ጌታ ይዳርሽ ይኳልሽ ብብዙ ልጆች ተባረኪ የዘላለም አምላክ አሁንም አይለይሽ እኔ ጉልበቴን አሞኝ ሳማርር ዛሬ ጉዴን ሰማሁ በጣም ቆንጆ ውብ ጨዋታ አዋቂ የታባቱ ሴጣን በዚህ ውብ ጥርስሽ ስቀሽ አቃጠልሽው በብዙ ትባረኪያለሽ ጀግና ነሽ ሙሉ እግር ይዞ ጭንቅላት የሌለው መግባባት ያቃተው ይሄው እያየን ነው አንችኮ እግዚአብሄር እይታሽን አይምሮሽን ባርኮልሻል በዚህ አይምሮ አለምን ታስተምሪያለሽ ሃኒሾየ እናመሰግንሻለን አንችንም
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 года назад
Amen
@samsoul1711
@samsoul1711 2 года назад
የእኔ ወንድም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ህይወቱን አጣ በተማሪ ዶክተሮች ምክንያት ሰርጀሪ የሚሰራው ዶክተር እሰከሚመጣ ወንድሜን ገደሉት ጠንካራ ሴት ነሸ so proud of you 👏🏾😍🙏🏾
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 года назад
Yasazinal ayizosh sintu be hikemina sihetet motowal yilalu 🙏
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 года назад
ሜሬ በጣም እምትገርሚ ነሸ በእውነት አሁንም እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሸ ያንቺ ጥንካሬ የሚገረም ነው እኔ ትንሽ ሲያመኝ አምላክን እንዴት አደማማርር በእውነት ካንቺ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ሃኒ በጣም እናመሰግናለን
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 2 года назад
Hi Hanni, Thank you for sharing the story of this amazing girl with such strong faith and mental strength. God is far advanced than science. Thank you.
@fikerfiker1769
@fikerfiker1769 2 года назад
ጠንካራ ሴት ነሽ እዉነት እንዳንቺ አመስጋኝ ያርገን ፈጣሪ
@genetwoldemedhin3821
@genetwoldemedhin3821 2 года назад
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን እግዚአብሔር ረድቶሽ ለዚህ አበቃሽ ወደፊትም እሱ ይሸፍንሽ ከመጥፎ ነገር። በንግግርሽ በስህተት ተቆርጦ የነበረዉ ነርቭሽ መስራት ጀምሮ እንደነበረ ስትናገሪ ሰማሁ እንዴትና በምን እንደሆነ ብተነግሪኝ እኔም እንደዛ ያለ ችግር ስለገጠመኝ ነዉ አመሰግናለሁ።
@burteethiopia6018
@burteethiopia6018 2 года назад
ሀኒየ ምርጥ አስተዋይ ሴት ስወድሽ ኮ የምታቀርቢያቸዉ ሁሉ ደስ ሚሉ ናቸዉ የዛሬዋ ሴት ጠንካራነቷ ደስ ሚል ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 2 года назад
ደስ ስትል መታደል ነው እደዚህ ያለ የመንፍስ ጥንካሬ የሰጠሺ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን 🥰🥰
@ayo7639
@ayo7639 2 года назад
ሀኒቾ እናመሰግናለን ምርጥና ጠንካራ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን፤ እህቴ አንቺን የፈጠረ እምላክ አሳቡ አይከለከልም አትውለጂ ትሞቻለሽ ያሉትን እግዚአብሔር አሳቡ እንደማይከለከል አሳይቷቸዋል አሚን አሚን እንላለን አሚን ስለሚገባው፡፡
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
በጣም ጠንካራ ሴት ነች እኔ ልቤን ደግፌ ነው ያዳመጥኩት❤👍👍👍👍👍👍👍
@tinajabril48
@tinajabril48 2 года назад
በስማምም ስንት አይነት ጥንካሬ አለ እኛ ሙሉ አካል ይዘን ተመስገን ለማለት ይከብደናል በስንቱ እናማርራለን ብቻ ይህንን ጥንካሬ እንድናይ ስላደረግሽን ሃኒ ከልብ እናመሰግናለን ለሁላችንም የጥንካሬ ተምሰሌት ነሽ ሁላችሁም ክበሩልኝ
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 2 года назад
Merry u r zy most strong women I hv ever seen in ma life. She is soooo beautiful nd loved.
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 2 года назад
በጣም አድንቅሻለሁ ነገር ግን አንድ በምስጋናሽ ውስጥ ትልቁን ልዑል አግዚአብሔርን ከሁሉ በላይ የሆነውን ማመስገን ነበረብሽ
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 2 года назад
አቤት ጥንካሬ ደስ ስትል ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@betyatk5570
@betyatk5570 2 года назад
ሀንችየ እናመሰግናለን የኔ ፍልቅልቅም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 2 года назад
እውነት ነው የኔ ውድ ፈጣሪ በአንች ላይ ሊሰራ የፈለገው ነገር ስላለ ነው እውነት ብለሻል አሁንም የሰማይ አምላክ ከአንች ጋር ነው
@woynishetaschalew2720
@woynishetaschalew2720 2 года назад
ሀኒ እኔም እንደሷ በአደጋ አንድ እጄን አጥቻለው ነገር ግን የአካል ጉዳተኛ ሲሉኝ አልወድም ግን ከሜሪ የወደድኩት እጅግ በጣም ጠንካራ መሆኗን ነው ሀኒ ሌሎችንም እንደዚህ አቅርበሽ ሌሎችን መቀየር ብትችይ መልካም ነው
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው በሉ ሌላ ምን ይባላል በእውነት ስለበሽታዋ ስላለፈችበት ፈተና እያወራች በሚያምር ፈገግታ የምታወራ ሴት ድንቅ ናት ከማለት በላይ ምን ልላት እችላለሁ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የውጭ ሃገራትን ነበረ የማየው በሃገራችንም ሚዲያ ያላወቃቸው እኛ ያላየናቸው ጀግና ወገኖቻችን አሉ ሐንዬ እናመሰግናለን አንቺም ድንቅ ሴት ነሽ💚💛♥️
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 года назад
ውይ የኔ ቆንጆ...ስታሳዝን
@alenialeni9012
@alenialeni9012 2 года назад
በጣም ጅገና ነሽ እውነት ስላርገልሽ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ጠካራ ሴት ነሽ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_ሀኒቾ በርችልን እንደዚህ ድምጽ የሚሆን ሰው ሲገኝ ቢያንስ የሆነ ደረጃ ላይ ይደረሳል እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤️😍🥰_*
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንደማሠር በቅንነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ወንድሜ😻😻
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@eduyedingillijedu2494 እህቴ 💚💛❤️🥰😍
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад
ጎበዝ ነሸ 😢😍😍
@samerass4680
@samerass4680 2 года назад
ሀኒየ በጣም እናመሰግናለን ሜሪየ በጣም ጀግና ነሽ በርቺ እህቴ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ
@dggghhk6912
@dggghhk6912 2 года назад
ጎበዝ ጠካራ የኔ ቆጆ አላህ የግዝሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
በጣም መንፈሰ ጠንካራ ልጅ ነሽ ቀጥይበት
@woseneassfie9586
@woseneassfie9586 2 года назад
Ohh! It's the shocking truth of Ethiopian health care system! What a vibrant and happy girl is she! You inspired me Mary!
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 2 года назад
ሀንዬ የኔ ውድ ከአፍሽ የማትጠፉው እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ በርች
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 года назад
የኔውድ ምን ልበልሽ የኔ ፍልቅልቅ በጣም በጣም ጠንካራ ጎበዝልጅ ነሽ እውነት ጥንካሬሽ ደስ ይላል እውነትአላሕ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ማር❤️🙏🙏🙏🙏
@tebi4384
@tebi4384 2 года назад
U really are survivor of osteosar. May God touch all patients with his mercy.
@keftas11
@keftas11 2 года назад
የእምነት ፣የጽናት ተምሳሌት አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ።ሃኒቾ ክበሪልን!!
@sonyahussain4640
@sonyahussain4640 2 года назад
ስታምሩ ዉድድድድ
@bizuayehuamsalu3711
@bizuayehuamsalu3711 2 года назад
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ጠካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 года назад
ግን በህክምና ስህተት እግሯን አሰቁርጥዉ ካሳ አዬሰጣትም አይ ኢትዮጵያ ይህኔ በ ዉጭ አለም ብትሆን ሰንት ነገር ይሆንላት ነበር
@mimiyitafru6474
@mimiyitafru6474 2 года назад
ሰላም ጤና አብዝቶ ይስጠን መድሀኒአለም እውነት እንደዚህ ልብ የሚነካ ታሪክ እያለቀስኩ ሰምቼም አላውቅም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እህት ሀንዬ እወድሻለሁ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 года назад
ያመሠገንሻቸው ሁሉ energy ስብስብና ጠንካራው መንፈስሽ እግዚአብሄርን ስላስደሰተው አስተምሪያቸው ተብለሽ ነውና በርቺ!
@wendyhailu29
@wendyhailu29 2 года назад
አይ ስብህና ከጥንካሬ ጋር እውነት ጀግና ነሽ
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 года назад
የኔ ውድ በጣም ጠካራ በራሶ የምትተማመን ሴት ካች እኛ ብዙ ነገር መማር አለብን። ሙሉ አካልሁነንኮ ፈገግታ የለንም ደስስ ይላል። 💞💞
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 года назад
Amen God Heal you b
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
ፈጣሪ ይማርሸእህታችን
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@royal3882
@royal3882 2 года назад
በጣም ጀግና ነሽ ቀጥይበት
@kalkidantasewu997
@kalkidantasewu997 2 года назад
ወይጉድእዲህምአለእግዝይ ቢሄር ተአምር አለዉ በጣም
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 2 года назад
እሷ እየሳቀች ታወራለች ሰው እንዴት እንደዚ ትግስት ይኖረዋል…..እኔ ቀኑን ሙሉ ተበሳጭቼ ነው የዋልኩት የዚ ሀገር ሀኪሞች ጥጋብና ስርአት ማጣት በትግስ የሚታለፍ አደለም
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 2 года назад
አካል ጉዳተኛ ማለት በአካሉ ላይ ጉዳት የደረሰበት ማለት ነው ታዲያ ምን ይባል አዎ ጎላል እውነት ነው ለምን ማለባበስ ተፈለገ ጥንካሬሸ የሚደነቅ ነው ነገር ግን አልጠራበት ማለተረ ክህደት ነው
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 2 года назад
በጣም የሚገርም ጥንካሬ አንቺን የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪው ዘመንሽን ያማረ ይሁን ሰላም ሁንልን ካንቺ ብዙ ተምረናል
@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
ድንቅ ሴት ነሽ የኔ ውብ
@seadahussne340
@seadahussne340 2 года назад
ጎብዝ ናት ልጅቶ
@blutube6754
@blutube6754 2 года назад
ማመን አቃተኝ ወይ ፈጣሪ የኔ ውድ ሳላደንቅሽ አላልፍም ፅናትሽ ከምር ጠንካራ ነሽ
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 2 года назад
ጠንካሬ ሴት ማየት ደስ ይላል በዛላይ ፍልቅልቅ ሜሪ ሁሌ ሳይሽ ደስ አለኝ
@የበአታማርያምልጅነኝ
እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ
@marakieadis4991
@marakieadis4991 2 года назад
በእውነት ለኔ ጀግና ጠንካራ በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ ጨርሶ
@nightspirit1477
@nightspirit1477 2 года назад
I can't believe how she is still putting smile on her face❤️❤️
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 года назад
ጀግና ነሸ ቀጥእይ እንዲ ❤❤
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 года назад
Demo Sitamir enkuwan metfowun gize alefish you so strong 💪 👏 🙌
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 года назад
ዋው ብርቱና ድንቅ ሴት ነሽ
@ህይወትየተዋህዶልጅ
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ
@frehiwotwoldemichael4787
@frehiwotwoldemichael4787 2 года назад
You beautiful ❤️ strong woman
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ብዙ ግዜ ከታካሚዎች የሚሰማው ነገር: አንዳንድ የህክምና ባለሞያዎች ምን አይነት ጭካኔ ነው? የሚያሳዩት? የህክምናው ስነምግባር የሚያስገድደውን ተግባር ለምን አይፈፅሙም? የህግ አካላትስ ለምን? እንደዚህ አይነት ግለሰቦችን ከሞያው ለምን አያግዳቸውም? የስንቱን ህይወት አበላሹ?
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 2 года назад
ጎበዝ የኔ ጀግና ዋናው መንፈሰ ጠንካራ መሆን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 года назад
ፈጣሪ እኮ ለሁሉም ስራ መልስ አለው መፍትሄው በእጁ ነው
@ህይወትየተዋህዶልጅ
እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም
@tobehonest5218
@tobehonest5218 2 года назад
አላሙዲ አምላክ ጨማምሮ ይስጥሕ
@tewodrosgetnetmersha7763
@tewodrosgetnetmersha7763 Год назад
God bless you. Thank you
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 года назад
ኡፍ የኔ እናት🥺
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የኔ ደግና የምር እሚደነቅ ምራል ነው የለሽ ሙሉው አካል ይዘን እንኩዋን አናመሠግነውም
@እንደቸርነትህመጠንማረኝ
ውይ እኔ ብርታትሽ ጥንካሬሽ በጣም የሚገርም ነው እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈጽምልሽ እኔ ታዲያ ሙሉ አካል ይዢዬ ፈጣሪዬን አማርራለሁ አይ ጌታ ሆይ አይተህ ማረኝ ሀንዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እንደዚህ የሚያስተምር ነገር አቅርቢልን ሰላም ለሀገራችን ያምጣለን ፈጣሪ
@mudaytadesse5075
@mudaytadesse5075 2 года назад
የሚገርም መልህክት እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@አስቱጎንደሬዋ
@አስቱጎንደሬዋ 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ያጠክርሽ የኔ ጠካራ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 года назад
Yeney konjo, I proud of you .demo melekeshe enyne yemselale. God bless you keep going nothing stop you.
@merry5936
@merry5936 2 года назад
Proud you sister your strength and confident keep it up bless you and your family thank you for sharing 🙏
@tsinat4105
@tsinat4105 2 года назад
የኔ ቆንጆ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ
@agcallagcall9210
@agcallagcall9210 2 года назад
The strongest person that i ever saw.....
@zgofiizjfffjjf1425
@zgofiizjfffjjf1425 2 года назад
እዉነት ጠንካሬ ነሽ
@እስልምነየየልቤትርታ
ሀኒየ የኔ ፍድሻአህለን እደትእደምወድሽኮ ጎበዝ በተለይ እኘብዙእየተማርነው በምታቀርቢልን ስወችእነመስግነለን ሀኒየ
@hgfhg4602
@hgfhg4602 2 года назад
እግዚአብሔር ማሳነው ነገር የለም ተመስገን
@hgfhg4602
@hgfhg4602 2 года назад
@khero3838
@khero3838 2 года назад
mashaallaah wide ihite gobazineshi 🥰🥰🥰💯👍
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
በርች።ጀግናየ
@amt399
@amt399 2 года назад
ሀንዬ በጣም ልዮ ሥራ ነው ያቀረብሺው ለሁሉ ሰው ምሳሌ ነው ባወርት ደስይለኛል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
🙏🙏🙏ክብር ለተክለሀይማኖት ልጆች🙏🙏🙏ተባረኩልን
@rahelrahel7020
@rahelrahel7020 2 года назад
ጠንካራ ነሽ በርቺ ሀኒዬ ደሞ የኔ ድንቡሽቡሽ እወድሻለው💋💋💋
@tersite858
@tersite858 2 года назад
አንድ ዘመዴ ጥቁር አንበሳ ን ጥቁር አበሳ ብላ ነው የምትጠራው! ሼኩን እግዚአብሔር የደሀ አምላክ በሰላም ይመልሳቸው!
@ayshethamid3742
@ayshethamid3742 2 года назад
yene wooooooood kalat yelegnm you are so cooooool
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 года назад
ስታምር
@mknl1888
@mknl1888 2 года назад
ጠካራነሺ ማም ቀጥይበት
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 года назад
የኔ ውድ እህት🙏🙏🙏🙏❤
@aminatube608
@aminatube608 2 года назад
ያረቢ ስንት ነገር አየን ሙሉ አካል እያለን ደስታ አተናል
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
ሀኒቾ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልዩ ሴት ነሽ ሜሪ ጥንካሪሽ በጣም ሚደነቅ ነው የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ😍❤
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад
amen yene kojo 😰
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
ዋው በጣም ጠንካራ ልጅነች ጎበዝ የኔቆንጅ በርች 😘😘😘😘❤❤❤❤ሙሉ አካል ይዘው ልባቸውን ገድለው ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው ድዳቸውን ሲገለፍጡ ይታያለሉ አይሰሩ ዘላለም የቤተሰብ እዳ ሆነው ይኖራሉ እስኪ ይችን ጠንካራ እህታችንን እዩና ተነሱ
@almazbelachew8964
@almazbelachew8964 2 года назад
የየኔ እህት ብሩቱ ጠካራ ነሸ እግዚአብሔር አሁንም አሰ አንቺ ሌላዉ አሰተማሪ ኘሸና በርቺ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ደምሪይ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እኔደማመር በቅንነት
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 года назад
ሜሪ ዋው ዋው ፈገግታሽ, ኮንፊደንስሽ, ውበትሽ, ጥንካሬሽ....ኸረ ምናምንሽ ሁሉ ያምራል እግዚአብሔር አምላክ ትልቅቅቅቅ ቦታ ያድርስሽ ሀኒቾ አንቺንም እንደዚያው እመቤቴ ትጠብቃችሁ!!!
@danielnegatu7771
@danielnegatu7771 2 года назад
ይህንን ሼክ ሞሃመድ አል አሙዲን ያለማድነቅና ያለማመስገን ንፉግነት ነው እጅግ ብዙ ሰው ታድግዋል ረድትዋል ሲጠየቅ ደግሞ የሰጠው መልስ እጅግ ልብ ይነካል " የሚያድንሽ ፈጣሪሽ ነው " ዋው ዕውነት ነው ሰው በጭንቁ ደርስዋልና እርሱ እንዳለውም አህጅንም በእርሱ ችግር ጊዜ ልክ እንደተናገረው " ፈጣሪው ይርዳው ካለበት ችግር "
@tobehonest5218
@tobehonest5218 2 года назад
Amen yirdaw.
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
በጣም ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ ሐኒየ የኔ ፍልቅልቅ እናመሠግናለን እንዲህ ጀግና ለኛም የሚያሥተምሩ ጀግኖች ሥለምታቀርቢልን 🙏
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንደማመር
@kezero1990
@kezero1990 2 года назад
@@lztoutube8165 selam ney beteseb enhun
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 2 года назад
ከኢትዮጵያ ዶክተር እኮ ነጭ ሽንኩርት ይሻላል በጣም አሳፋሬ የስንቱን ህይወት አበላሹ ግን😠😠😠😠😠😠😠አንች ጠንካራ ሴት ነሽ
@leyilaadelil392
@leyilaadelil392 2 года назад
😂😂😂
@አድስማዘንጊያ
@አድስማዘንጊያ 2 года назад
የሚገርም ነው አቤት ፅናትሽ የእውነት ብቱ ሰው ነሽ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@honeabera6861
@honeabera6861 2 года назад
እሚገርምነው በጣምጎቨዝነሺ ፈጣሪእረድቶሺነው በሡቸርነትነው!!!!!
@መቶቹዩቱብ
@መቶቹዩቱብ 2 года назад
ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም ወድቄ ለሶስታ አመት በግሬ መቀሳቀስ አልቺልም ነበር እናትና አባቴን ከኔ ህመም በላይ የነሱ ስቃይ ከባድ ነበር በጣም ህመም ነበርው ያ የሆነበት ምክንያት በጤና ባለሞያ ምክንያት ነበር በስተመጨርሻም ከእለታት አድቀን ሆስፒታል ተኝቸ እናቴን እራሳን አሟት እቤት ሂደሽ እረፍት አርጊ ስላት ወደቤት ከሄደቺ ብሃላ ደኩተሮቹ እግሯ ገጉልበቷ በታቺ መቆርጥ አሉት ለአባቴ አይኔ እየ ልጀን አላስቆርጥም ብሎ ይዞኝ ከሆስፒታል ውጣ አብዳን እዴ ይህ ስው እያለት እሱም እምነቴ ያድናታን አላቸው ከዛም ባቅራቢያቺን ወደ ፀበል ይዞኝ ሄደ ፀበል ተፀብየ ስመጣ በግሬ ተመልስኩ ለመድሃኔ አአለም ክብር ምስጋና ይግባው
@ሰላማዊትዮሀናልጄእድግበይ
አሜን አሜን
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@salamsalam74
@salamsalam74 2 года назад
Amen
@belayehungebreamlak8180
@belayehungebreamlak8180 2 года назад
Elllllllllll
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 2 года назад
Kidanemiret enate min yisanatal🙏🙏🙏🙏kiber le enat ena lije zelalem yihune amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 2 года назад
ተመስጨ ነው ያዳምጥኳቹህ በጣም እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ 👌👌👌የሴትን ልጅ ጥንካሬ ማዬት ያስደስተኛል🙏ሀኒቾ የኔ ሳቂታ😘😘
@አልሀምዱሊላህ-ጸ6ኈ
@አልሀምዱሊላህ-ጸ6ኈ 2 года назад
ጀግና ደስተኛ ናት እኮ አጂብ ነው ጀግና ወላሂ እኔማ ልፍስፍስ ነኝ ትንሽ ነገር ካገኛሁ ይከፍኛል
@hananwerku7773
@hananwerku7773 2 года назад
😭😭😭
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 года назад
በጣም ጠንካራ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እኔ ትንሽ ከታመምኩ አላህን አማራለው ካንቺ ጥንካሬን ተማርኩ 😍
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 года назад
ጥንካሬሽ ድንቅ ነው❤ እኛም ሰዎች ችግራችን አካሉ የተጎዳ ሰው ጠንክሮ ስናየው አንቀበለውም ጉዳቱንም አንቀበልም እንዳቺ ጠንክረው ማየት ከፈለግን በጎደላቸው ሳይሆን ባላቸው ሙሉ እንዲሆኑ እናበርታቸው።
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 494 тыс.
Меня Забанили в Steam CS2 / PUBG
19:19
Просмотров 257 тыс.
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00