Тёмный

በስምጥ ሸለቆ እና አካባቢው የመሬት መንቀጥቀጥ እና ንዝረት የተለመደ ነው Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 22 тыс.
50% 1

በፈንታሌ ተራራ እና ሳቡሬ ተብላ በምትጠራው መንደር መካከል ስለተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦፊዚክስ ስፔስ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር የሰጡት ማብራሪያ፡፡
#ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@temesgensinebo
@temesgensinebo 6 часов назад
የማርቆስ ወንጌል 13:8 ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፤ በልዩ ልዩ ስፍራ የምድር መናወጥ ይሆናል፤ ራብ ይሆናል፤ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
@ShewalemKassa
@ShewalemKassa 4 часа назад
ጥሩ፡ወቅታዊ፡ገለፃ፡ነው፡እናመሰግናለን፡ተባብረን፡እንፀልይ፡ዘር፡ለይተን፡አንባላ፡ግዜው፡በእርግጥ፡የእርጋታ፡ዘመን፡ነው፡እግዚአብሔርን፡ከልባችን፡አምነን፡ጥላቻን፡ትተን፡ለምድራችን፡ እንፀልይ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 5 часов назад
ሳይሱ በአስር ሚሊዮን አመት ያለው ይገርማል እነ ሀኪም አበበች የዛሬ አራት አመት ነግረውናል ሳይሱ ቢያውቅ ፍሎሪዳን ብዙ ህዝብ ያድን ነበር አሁንም ንስሀ ግቡ ብለህ አስተምር
@bay8666
@bay8666 2 часа назад
It’s a well known fact around the academic arena for a while and all of the facts Dr Abebche stated is nothing new , just because you don’t know about it don’t mean something extraordinary. Florida state or the government can’t stop typhoon or storms that has been experiencing for decades . Nothing is new in this world that we seeing , it just circle of life .
@milliman654
@milliman654 5 часов назад
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ሀሌ ሉያ
@Tewodros-om7pz
@Tewodros-om7pz 5 часов назад
አዎ እናውቃለን የተለመደ ነው የአሁኑ ግን በዚህ ደረጃ ተመላልሶ ከፍ ያለ ንዝረትን ማስከተሉና ኖቲስ ልናደርገው በምንችልበት ሁኔታ መደጋገሙ ትንሽ ወደ ፈጣሪም ብንማፀን ሳይንስ ላይ ብቻ ባንቸከል
@emebetbog5031
@emebetbog5031 Час назад
Thank you Dr!
@kokitem7246
@kokitem7246 6 часов назад
ቀድማችሁ ብትነግሩን ጥሩ ነበር ይህን ያክል አንደናገጥም አሁንም ቀድማችሁ ያለውን ነገር አሳቁን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 часов назад
ትክክል ለእራሳቸው ብቻ እየተከታተሉ ዝም ብለው ነው ለነገሩ ስው ቢያሳዉቁትም ይረበሻል ዩቲዩበሮችም ስለሚያጋግሉ
@WitnNess
@WitnNess 3 часа назад
ምን ልትሰሩ የሰው ከተማ ወራችሁ ያዛችሁ ? የሰው ኮንደሚልየም ለምን ዘረፋችህ? አሁንም አትኖሩባትም!!!
@ephraimhailu8329
@ephraimhailu8329 Час назад
ዛሬ ማለትም 3/2/2017 ከጠዋቱ 1:40 ገደማ አከባቢ ቱሉዲምቱ መጠነኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሜ ተሰምቶል!!! እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m Час назад
እኔ አረቄ ስይዝ ሁሌ ነው መሬት የምትንቀጠቀጠው?
@selamyestentube
@selamyestentube 3 часа назад
መጀመሪያ ቢነገር ጥሩ ነበር የህዝቡ ድንጋጤ እንደዚ አይሆንም ነበር ለወደፊቱ መረጃውን ስለደረሰን ጥንቃቄ እናደርጋለን
@AbdulmalikJemal-rm2sz
@AbdulmalikJemal-rm2sz 6 часов назад
ሀብታሙ አያሌው መሬት መንቀጥቀጡን የነገሩን በግምት ነው ሲል ነበረ ይህንን ገለጻ አድርሱለት
@Temrseid-lp8wg
@Temrseid-lp8wg Час назад
እናተ. የሄን አለችሁ. ግን. ሰወች. አመፅ. ሲያበዙ. አላህባሮቹን. የሚሰፈራራበትነዉ.
@Addistoday
@Addistoday 3 часа назад
ማብረራሪያው ቢጨመር ወደፊት ምን ሊሆን ይችላል/ ይባባሳል ወይስ ይቆማል? መሬቷ ከአበጠች ቀጥሎስ ምን ይሆናል? ምንስ መደረግ አለበት? በፈንታሌ አካባቢ ላሉት ሰወችስ ምን ጥንቃቄ ይደረግላቸው?
@AbiyTemesgen-i5m
@AbiyTemesgen-i5m 4 часа назад
የምን የነበረ ነው ?በታሪክ አዲስ አበባ ላይ ተሰምቶ አያቅም
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m Час назад
አይ ምሁር😂😂
@grumyoseph
@grumyoseph 5 часов назад
ዛሬ ጠዋት 2፡49 ላይ አየር ጤና አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ አስተውያለው።
@messya7125
@messya7125 5 часов назад
የሚገርመኝ ይሄ ሁኔታ ባለበት ወቅት ቤት የማፍረስ አባዜዉ ሕዝቡን ችግር ዉስጥ አይከትም? ፈጣሪ ይሁንልን
@addisietafere1918
@addisietafere1918 6 часов назад
ቅዳሜ በ25 ረፋድ ላይ አዲስ አበባ ላይ የመረት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር
@EliyasAbdo-i2b
@EliyasAbdo-i2b 7 часов назад
🙏🙏🙏
@AsnakechDamise
@AsnakechDamise 2 часа назад
Enmsginen ahunim baygizew endzhu ewntgna merja yestun ebkhwon
@koyefechecommunity1323
@koyefechecommunity1323 Час назад
የባህል ሀኪሞቹ ሳይሻሉ አይቀርም!! How dear u explaining da isue ......on specifically ኤርትታሌ??? በናንተ ነው የተማርነው።
@YaredBroker
@YaredBroker 5 часов назад
Mutan fexamew lay nachik
@WitnNess
@WitnNess 3 часа назад
ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ኦሮሞ ነኝ ብላችሁ በቋንቋ ጎጠኝነት ተግበስብሳችሁ ከተማዋን እየዘረፋችሁ ያለችሁ ሰው በላ ኦነጎች ከተማችንን ህዝባችንን ልቀቁ ልቀቁ ምድሪትዋ ጠልታችኃለች
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 5 часов назад
☝️🌎🇪🇹☝️🤲🙏
@asheone111
@asheone111 5 часов назад
እኛም የተለመደ ነው ብለን እስክስታ እየመታን ነው😅😅😅
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 4 часа назад
ጭራሽ በጣም እኮ ነው ሚያሥፈራው በተለይ ኮንዶሚኒየም ቤት 😢
@afrostreamsquad
@afrostreamsquad 5 часов назад
መቼ ነው ታዲያ ከዜና ዘጋቢነት አልፋቹ ሁኔታው ሳይከሰት ህዝቡ እንዲያውቅና እንዳይረበሽ ማድረግ የምትችሉት።
@destakebede6889
@destakebede6889 3 часа назад
የመሬት መንቀጥቀጥ ማንም አስቀድሞ ሊያዉቅ አይችልም።
@AbiyTemesgen-i5m
@AbiyTemesgen-i5m 4 часа назад
የምን የነበረ ነው ?በታሪክ አዲስ አበባ ላይ ተሰምቶ አያቅም
Далее
Как улучшить шоколадку Милка?
00:35