Тёмный

በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን 

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 207 тыс.
50% 1

ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር
ጥበብ ለማሰራት በ0911095545
ይደውሉ

Опубликовано:

 

21 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 762   
@heniandtsi
@heniandtsi 4 месяца назад
ጥበብ ለማሰራት በ0911095545 ይደውሉ ስራዎቻችንን ለማየት 👉👉 t.me/henokdesign
@kalkidangebeyehu6134
@kalkidangebeyehu6134 4 месяца назад
betam wude newu le deha yemihon yelm
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 4 месяца назад
ሄኖክዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅር ደስታ ይጨምርላቸ ❤❤
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 4 месяца назад
በጣም የምወዳቹዉ በተብ ዕድመን ከጠና ይስጣቹዉ ፈጣሪ
@kalkidaethiopia6913
@kalkidaethiopia6913 4 месяца назад
ዱባይ ትልካላች
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 месяца назад
እኛም ኣንድቀን እናዛቸዋለን❤🎉
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 4 месяца назад
በስመአም እዴት እደምታሩ ማርያምን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 4 месяца назад
በስመአም አይባልም። ስመ እግዚአብሔር አታፋልሱ። በስመአብ ነው ። ሲጀምር በስመአብ ብቻ አይባልም። ወይ በስመ ሥላሴ ማለት ወይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ነው የሚባለው።
@user-rt3ye6lk2x
@user-rt3ye6lk2x 4 месяца назад
​@@adesialelgn8316ቃለህይወት ያሰማልን
@Weded_Weded
@Weded_Weded 4 месяца назад
አንቺም ቆንጆ ነሽሽሽሽ❤❤🙆
@NawaMawa-ix8to
@NawaMawa-ix8to 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 4 месяца назад
ያቤልልብአታምርምወላሒ
@user-br2gy2tr7h
@user-br2gy2tr7h 4 месяца назад
እንደ እኔ አቤል ከነ ሚስቱ የሚወዳቸዉ ላይክ ያድርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@gjyvng738
@gjyvng738 4 месяца назад
ሁሉምያምራሉ
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sssss9992
@sssss9992 17 дней назад
ሁሉም ያምራሉ
@Diboraethio21
@Diboraethio21 4 месяца назад
እዮባ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ታቦታቱ የኢትዮጵያን ምድር ባርኮልን ጠላት ዲያብሎስን ይጣልልን አሜን
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 4 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 4 месяца назад
በስመአብ ይሄ ውብ ቤተሰብን ብናያቸው የማንጠግበው እንኩዋን አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ላመቱ በሰላም ያድርሰን ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@user-tw2wv3ei7l
@user-tw2wv3ei7l 4 месяца назад
እናትና አባታቹ ሰላም ናቸው ጠፉ በሰላም ነው ❤ ሰላምታ አድሩሱልኝ በጣም ነው እምወዳቸው
@user-bc9zx5vt2t
@user-bc9zx5vt2t 4 месяца назад
አቤል ግን የቤቱ ድምቀት ብየዋለህ በጣም ያዝናናኛል የሆነ ሳያስብ ጣል የምያደርገው ጨዋታ ብጣም ደስስ ይለኛል እኔ ኬቤታችን ሳቅታ ነኝ እና ሳቅታ ሰው እወዳለሁ❤❤❤❤❤
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 4 месяца назад
እዮባ እስከዛሬ ነጠላ ነበር እሁን እጥፍ ሁኗል ወንድ ልጅኮ አለሴት ቅጠል የሌሌው ዛፍ ነው ሁላቸውምጥንድ ሲሆኑ ውበታቸው ጨምሯል❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ ❤
@memd7063
@memd7063 4 месяца назад
እሰይ ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ክብረተይ ❤❤❤❤❤❤
@user-ne1yk2ej3t
@user-ne1yk2ej3t 4 месяца назад
እጅህ ይባረክ ሄንዬ ታምራላችሁ አይለያችሁ
@nnnhhu8879
@nnnhhu8879 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል
@AmNa-vc9nc
@AmNa-vc9nc 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አረሰን ታምራላችሁ። እግዚአብሔር ያብዛችሁ ብዙ ተባዙ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 4 месяца назад
በጣም አምሮባቺሁል እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@kalkidanmesfin-uu5co
@kalkidanmesfin-uu5co 4 месяца назад
Blessed yehone betesb besmam ende enante alyhum ❤
@hennaballat4489
@hennaballat4489 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@saratube8205
@saratube8205 4 месяца назад
Besimam betam new mitmrut fetri fkirchun yabizalchu wedoch❤❤
@yeshwork1163
@yeshwork1163 4 месяца назад
በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የአመት ሰው ይበላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@wezamberhe5051
@wezamberhe5051 4 месяца назад
ዋዉ ስታሙሩ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ አይላችዊ❤
@tube9850
@tube9850 4 месяца назад
በጣም ነው የምንወዳችሁ የኛ አርአያ ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ በጣም አምሮባችኋል ❤
@user-md4mh6iy3v
@user-md4mh6iy3v 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🥰🥰🙏🙏
@emafikir21tube
@emafikir21tube 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የምታምሩ🎉🎉🎉
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@rahelhabtom1846
@rahelhabtom1846 4 месяца назад
Des stlu Egzabher fkrachu ybarklachu Enkan aderesachu ❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 месяца назад
አብኤል ያለበት ነገር ስወደው ቀልዱ ይመቸኛል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@7yahgg280
@7yahgg280 4 месяца назад
በጣም ቀልደኛ ልጅ ነው😂
@tatimulumulu4471
@tatimulumulu4471 4 месяца назад
Zeracheu yebarek setaskenu efff yeni wedoche ❤
@__-wj7zq
@__-wj7zq 4 месяца назад
_ዋውው በጣም ታምራላችሁ ረጅም እድመና ጠና ይስጣችሁ♥️🎉_
@sosaso4562
@sosaso4562 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰 tabarakuu wadimoche iteche hulachu izaberii zagahuni hibizachu❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🏻
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk 4 месяца назад
አቤት ደስ ስትሉ እመቤቴን ታስቀናላችሁ እዉነት🙏🙏🙏🕯
@Elbethel167
@Elbethel167 4 месяца назад
በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤ የመዝሙሩ ፓርት በጣም ምርጥ ነው ፣ love from USA ❤ to all of you.
@emebtfeker8697
@emebtfeker8697 4 месяца назад
በጣም በጣም ያምራል እኳን አደረሳችሁ
@ghccc5684
@ghccc5684 4 месяца назад
ተመሰገን በሠላም አለፈ ብሀሉ❤️
@user-kt7st6ji1i
@user-kt7st6ji1i 4 месяца назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 месяца назад
እንካን አደረሳችው ያመት ሰው ይበለን አምሮባችዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fs9tw3mh2n
@user-fs9tw3mh2n 4 месяца назад
Betam tamralachu egziabher abzito ybarkachu taskenalachu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@uaealain9484
@uaealain9484 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-tw2wv3ei7l
@user-tw2wv3ei7l 4 месяца назад
ስታምሩ በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ 💚💚💚
@kasahd5271
@kasahd5271 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 4 месяца назад
ሄንዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ድምቅ ብላችኋል የዓመት ሰዉ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው እምታምሩት❤❤
@kaltube6243
@kaltube6243 4 месяца назад
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
ዋዉ በጣም አምሮባችህል❤❤
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 4 месяца назад
ዋው በጣም ታምራላች ፈጣሪ ከቁጥር ሳያጎል የከርሞ ሰው ይበላችሁ ምርጦች
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ ❤
@fritesfaye984
@fritesfaye984 4 месяца назад
በጣም ነው የምታምሩት🙏 መልካም በአል ይሁንላችሁ 🎉
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 4 месяца назад
አቤት ዉበት ምንድነው እንዲህ ማስቀናት❤ ለተመልካች ሄኒ መላ በለና
@user-js7dx7dh1k
@user-js7dx7dh1k 4 месяца назад
እንዴት ደስስስስ ይሉሉ ተመስገን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 месяца назад
ዋውውውውው ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጥብቃች ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zy5sw5ut1c
@user-zy5sw5ut1c 4 месяца назад
ዋዉዉ ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ🎉❤❤❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 4 месяца назад
እመብርሃን ትጠብቃችሁ የኔ እንቁዎች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤እንደት አባቱ ያምራን እመብርሀን ከነልጆ ትጠብቃችሁ
@21275
@21275 4 месяца назад
Weynye betam mitamirut "kifu aykachihu ❤❤
@Mr.believer123
@Mr.believer123 4 месяца назад
Beautiful Family! May Almighty God! Bless you all. My kids love you all! You guys are the best example for them! Keep shining God’s light.
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 4 месяца назад
Wowww edeti edemitamiru mariyamin liyou nachihu kamet ameti yadrsen kekutir ayagulachihu❤❤❤❤❤❤
@NathanKassa-tl8zd
@NathanKassa-tl8zd 11 дней назад
Hulachum betammm amrobachuale egziabeher yebarkeh zemeneh yebareak kezeh belay yanurachu
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 4 месяца назад
ዋው ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 4 месяца назад
ዋው በጣም ያምራል ጥበቡ የምር እናተም አምሮባችኋል😍
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z 4 месяца назад
በጣም ደሰሰሰ ትላላችሁ የኔማሮች
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 4 месяца назад
አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠን ስታምሩ ዝማሬመላእክትንያሠማልን ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@hennaballat4489
@hennaballat4489 4 месяца назад
ቃልዬ ተመሥገን አሁንም ጨርሶ ይማርሽ
@raniaayoubi5941
@raniaayoubi5941 Месяц назад
egzabar yebarkw batsab qyilyahu❤❤❤❤
@firehiwotsolomon3798
@firehiwotsolomon3798 4 месяца назад
Henokin ena abalan yagebut edelegna nachew maryamin❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 4 месяца назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹው
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቻችን ታምራላችሁ ፈቅራችሁን ያፅናው ደስ ትላላችሁ ወንድማችን ሄኖክ ጥበብ እጅህ ይባረክ ያምራል ጥበቡ በርታ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 4 месяца назад
እህታቸውና የሄኖክሚስትየሆነ ነገራቸው ይመሳሰላሉ ደግሞየሴቶቹ ልብስ ተመችቶኛል።
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 4 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲እንኳንአብሮአድርስንእልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬመላክትን ያስማልን ያመትስው የብልን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻
@arsemasis5738
@arsemasis5738 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 4 месяца назад
በጣም ነዉ ምታምሩት ሁሌ ይመርባቹ ሁሌም ተደሰቱ እግዚአብሔር ክፍን ያርቅላቹ❤❤❤❤❤❤ዉድድድድ
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዩወች ናችሁ 🌹❤️🥰
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 4 месяца назад
EGZIABHER YBARKACHU YE BETESEBOCHACHUN EDME YARZMLACHU LIJOCHACHU YETEBAREKU YHUNU❤❤❤
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 4 месяца назад
ዋው ሰላማችሁ የብዛ 🙏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TiruHabtam
@TiruHabtam 4 месяца назад
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራቹ እስከዘላለም ያኑርላቹ ❤❤❤
@lamlamabraha
@lamlamabraha 4 месяца назад
አሜን እንኳን በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን አይለቹሁ አይለየን የአመቱ ሰው ይበለን አገራችን ሰላም ፍቅር አንዲነት ይስጠን ኦርቶዶስ ለዘላኣለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 4 месяца назад
አቤት ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳ ችሁ አዪለያችሁ 🙏❤🙏😘😘😘
@zinashdalcho5042
@zinashdalcho5042 2 месяца назад
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 4 месяца назад
እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ሄንዬ አሜን ሳይለየን ባገራችን ሰላም በቁጥር ሳያጎድለን ያመትጰሰዉ ይበለን በጣም ታምራላቹ እጅክ ይባረክ ሄንዬ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@babebe850
@babebe850 4 месяца назад
ሰረአት አንደኛ god bless you guys
@emu4176
@emu4176 4 месяца назад
አይለያችሁ የዓመት ሰው ይበላችሁ ይበለን❤❤❤❤
@user-ik1vz5np4k
@user-ik1vz5np4k 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንዃን ኣደረሳቹ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 4 месяца назад
Waw demk belachual ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ er menfsawy qenat adrbg
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 4 месяца назад
እኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@user-ok6zt9yv8v
@user-ok6zt9yv8v 4 месяца назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉዶችየ ያመት ሰዉ ይበላችሁ ማሮቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Klakidan
@Klakidan 4 месяца назад
ቃል ሂወትን ያሰማልን የኔ ውዶች
@user-zq3sm3ef6w
@user-zq3sm3ef6w 4 месяца назад
በጣምነዉየምታምሩትእንኳንአደረሳችሁ
@user-nx6hk7ce6n
@user-nx6hk7ce6n 4 месяца назад
እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤
@tringotri6479
@tringotri6479 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ❤❤❤❤
@tsegatsega7776
@tsegatsega7776 4 месяца назад
ፈጣሪ ይጠብቃችው ❤
@vvdgrsc2587
@vvdgrsc2587 4 месяца назад
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋዉ ስታምሩ ጌታን ጥበቡ በጣም ያምራል
@user-nc5cy1jl8j
@user-nc5cy1jl8j 4 месяца назад
🤗❤️❤️❤️Fetare Keayn Yetebekachu
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y 4 месяца назад
ዋውውውውው ከምገልፀው በላይ ነው ያማረባችሁ ሁሌየም እደዝህ ሽብርቅ በሉ
@user-ci2vl8lh8z
@user-ci2vl8lh8z 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-uq3nb5px5v
@user-uq3nb5px5v Месяц назад
ማርያም ምንያህል የታደላችው ቤተሰብ ናችው እውነት እግዚአብሔር አይለያያችው ፍቅራችው እሰከ መጨረሻ ያዝልቅላችው ፍቅር ላጣ ቤተሰብም ፀልዪላች
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ክፉ አይያችሁ በተለይ እህታችሁ ደርባባ እህት ነች ያላችሁ እንኳን በሰላም መጣሸ ።እንኳን አደረሳችሁ።
@selamisare5466
@selamisare5466 4 месяца назад
በሰመአብ ይሄ ውብ ቤተሰብን ብናያቸው የማንጠግበው ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 4 месяца назад
መሸ አለህ❤❤❤❤❤❤❤አለህ ይጠቢቀቺ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 месяца назад
የኔ ዉዶች ሥታምሩ ፍቅራቹህ ያስቀናል የኔ ፍልቅልቆች እመብረሀን ትጠብቃቹህ ቤተሠቡን በሙሉ❤❤❤❤❤❤
@konjeteshetu6101
@konjeteshetu6101 4 месяца назад
❤❤❤❤baxam nw mitamruu wubochii mirxii betsabochiii
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 4 месяца назад
አይለያችው እድመ ጤና ይስጣችው በጣም ታምራላችው
Далее
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
Нюша на премии МУЗ-ТВ 2024 #нюша
00:11
Eyob and Redu Fiqri ✅
6:49
Просмотров 640
Нюша на премии МУЗ-ТВ 2024 #нюша
00:11