Тёмный

/በስንቱ/ Besintu EP 37 "መሆን የምፈልገው..." 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 617 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Развлечения

Опубликовано:

 

29 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 297   
@behagud359
@behagud359 Год назад
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ
@zewditu1128
@zewditu1128 Год назад
Amen
@wossengetachew8316
@wossengetachew8316 Год назад
Amen abetu asben
@user-uk8dx5vo1r
@user-uk8dx5vo1r Год назад
አሜን
@tegenesamuel1967
@tegenesamuel1967 Год назад
@sarayamata5217
@sarayamata5217 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mogiman
@mogiman Год назад
የሄኒ እና የልጅቶ ዩኒፎርም ላይ መስቀል ተዘቅዝቆ ነው ያረጉት
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Год назад
ግን እያወቁ ከሚጠፉ እግዚአብሔር ይጠብቀን መስቀል እደት ይዘቀዘቃል እውነት ይህ ጠፍቶችሁነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ😢😢😢
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ምንም ብበድልህ ቢበዛ ኃጢአቴ አቤቱ አትቅሰፈኝ በወጣትነቴ ለፍርድ ስትመጣ በዕለተ ምፅአት ምን እመልስ ይሆን አምላክ ካንተ ፊት
@shutup1682
@shutup1682 Год назад
ከበደ ሚካኤል አልሞቱም !
@beminethabta1505
@beminethabta1505 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃን
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Год назад
ዮኒፎርማቸው ኮሌታውን ግን መስቀል ተዘቅዝቆ ነው ያስተዋለ አለ?
@ablakatabegaz5504
@ablakatabegaz5504 Год назад
ይኬን ፊልም ማየት እፈልግ ነበር ግን ልብሳቸው ላይ ያለው መስቀል ተዘቅዝቆ ሳይ እናደዳለሁ ለምን ነው እዲያስተካክሉ የማይነግሯቸው
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@meklityigzaw3668
@meklityigzaw3668 Год назад
yeman libs lay new🤔
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z Год назад
@@meklityigzaw3668 የይንፎርማቸው ሸሚዝ ኮሌታው ላይ እይው መስቀሉ የተዘቀዘቀ ነው
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Год назад
የኔምጥያቄነው😢😢😢መስቀል ሀይለነ ለእለ አመነ
@nunukiya6145
@nunukiya6145 Год назад
የበስንቱና የሂሩተይ አድናቂዎች👍👈እየገጫችሁ❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
ግን እኮ ሂሩት ደስ ምትልም ባላ አታከብርም ማለቴ ብቻ ስንቱ የድራማ ባልዋ ቢሆንም❤😂
@nunukiya6145
@nunukiya6145 Год назад
@@user-wj5rt6ek8n 🤣🤣🤣
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
እኔም አድናቂዋ ነኝ
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Год назад
​@@user-wj5rt6ek8n 😊
@nunukiya6145
@nunukiya6145 11 месяцев назад
@@user-wj5rt6ek8n 🤣
@samira7639
@samira7639 Год назад
አረ ሙሉቀን ደሞዝ መቼ ነው ገና ሳትቀጠር wo ቆንጆ ድራማ🙌👍👍✅💚💚💚💚
@negalemteshome6535
@negalemteshome6535 Год назад
አይዞህ ሄንዬ ከየትኛውም ዶክተር የክብር ዶክተር ይበልጣል። በአንድ የስራ መስክ ከሁሉም በላይ ስኬታማና ለወገኑ ጠቃሚ ስራ የሰራው ሰው የሚሸለመው ነው። ሌሎቹንማ አየናቸው ሄንዬ!!!!!
@afroethio7066
@afroethio7066 Год назад
ሁሌም ደስ የሚል ርእስ ስለምታመጡ አድናቂያችሁ ነኝ ,እባካችሁ ግን ከቻላችሁ የልጆቹን ዮኒፎርም ላይ ያለው መስቀል ተዘቅዝቋል ወይ ሌላ ቀይሩ!
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 Год назад
ትምህርት ቤት እንጂ ቤተ ክርስቲያን አይ ሄዱ ለምንድነው ነዉ መስቀል ያለው ዮኒፎርም የሚያለብሱት ሲጀመር ጥፋተኛ ናቸው
@super12star
@super12star Год назад
ስንጠብቃችሁ ነበር ❤በስንቱ የምትወዱ እጅ ወደ ላይ 👍
@Yodie19
@Yodie19 Год назад
በጣም የምወደው ሾው ነው አሌክስዬ ታላቅ አክብሮት አለኝ የልጆቹ ዩኒፎርም ኮሌታ ላይ ያየሁት ግን ምንድነው?
@eyea7297
@eyea7297 Год назад
ስወዳችሁ This is one of my fav show አንድ ቀን አገሬ ከገባሁ አሌክስን እና አባባ (ሽማግሌውን) እና እማማን (ሚስታቸውን) መድረክ ላይ ሲሰሩ ማየት እመኛለሁ እድሜና ጤናናን ለሁላችሁም ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
@birukmoges3745
@birukmoges3745 Год назад
@
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Год назад
Amen 🙏 🙏
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
አሚን
@selamethio1707
@selamethio1707 Год назад
እኔም ምኞቴ ነው
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 Год назад
'ባልተቀጠርክበት ስራ መባረር ፈራህ?' ድንቅ አባባል! ይሄ የብዙዎቻችን ችግር ነው። We are not risk takers and we tend to stick to a single target when we get the chance as if we don't have any other option.
@nunukiya6145
@nunukiya6145 Год назад
እያዝናና እያሳቀ😂 ትምህርት የሚሰጥ ደስ የሚል ሲትኮም😊
@bizubizu5058
@bizubizu5058 Год назад
ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Год назад
I love you guys so much ❤❤
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 Год назад
ሙሉቀን የቤት እመቤት ነው😅🤣🤣🤣🤣
@selamethio1707
@selamethio1707 Год назад
😆 🤣 😂
@eyobeyob1715
@eyobeyob1715 Год назад
ኸረ መስቀሉን
@jalataj1870
@jalataj1870 Год назад
ጋና አላያሁም ናፍቃቹኝ ናባር ♥️
@sosibariche
@sosibariche Год назад
ከ በሕግ አምላክ ድራማ ቀጥሎ አሪፍ ድራማ ነው በስንቱ😍😍😍😍😍
@MeseretAbebe-wq6gu
@MeseretAbebe-wq6gu 3 месяца назад
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 Год назад
ኣይ ሙሉቀን ሁሌም እንደፎከርክ 😅
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ሰላም በስቱ መጣችሁ ከሮመዳን ስራ ድክመት ወጣ ስንል እዲህ ዘና እንበልጅ
@WholAfrica
@WholAfrica Год назад
አለማየሁ ታደሰሰሰሰ you have special gift from God in Words artistic
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Год назад
እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣ምርጦቼ
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Год назад
❤❤❤❤ሥወዳቹ
@tibebugashaw1475
@tibebugashaw1475 Год назад
temariwochu heni ena lijitua yelebesut yeshemizu koleta lay yalew mesikel tezekizikual libel
@temanahom3367
@temanahom3367 Год назад
Ye keber doctor 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂love it
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j Год назад
ሙሉቀን ላንተ እኔ ተሳቀቁ ድፍርትህ 😅
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እዚህ ሀገር እኮ ትልቁ ስራ ድፍረት ነው አለ😂😂😂 ልክ ነህ ሙሌ አቤት ችሎታ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍 ❤
@samira7639
@samira7639 Год назад
በጣም ልዩ ናቸዉ የሙለቀን የስራ ጉጉት😂😂
@rass6636
@rass6636 Год назад
ጨካኝ የሚለው ይጨመር
@Eyob-gn6fw
@Eyob-gn6fw Год назад
Yene fadeoch❤😂❤❤❤😂😂😂❤😂😂
@Eyob-gn6fw
@Eyob-gn6fw Год назад
Yene wedoch
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አሁን ያለንበት ጊዜ በሀገራችን ወሳኙ ጠፍቶ ነው የሚበረቃቅሱን😅
@MekonenTigest-yk8vt
@MekonenTigest-yk8vt 3 месяца назад
teleyaleh heni
@AmsalAddis-xl1vp
@AmsalAddis-xl1vp Год назад
ውይ በስንቱ ሙሉቀንን የቤት እመቤት ነው አላለም
@wazircell4191
@wazircell4191 Год назад
አለን
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Год назад
ሄኒ ምርጥ ስጋ ቆራጭ እንደምትሆን አልጠራጠርም ጥሩ ምርጫ ነው
@ethiopianinstrumentalmusic9838
የእናታቸውን ሙያ የተከተሉ ሰዎች… የማውቀው አንድ ሰው ነው፡፡ እሱም ሙሉቀን ነው፡ የቤት እመቤት
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Год назад
Hahaha yeeweket genebo aye mule ahun gena zena areken Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ትልቅ ትምህርት አለው ያገሪቱ ሁኔታ ያሳያል እያስተዋልን ከሳቁ በስተጀርባ ትልቅ ትምህርት ገላጪ ነው በርቱ
@mintesnotbeyene6023
@mintesnotbeyene6023 Год назад
አንዳንዴ ታስበዉም ሆነ ስይታሰቡ የሚደረጉ ነገሮች ዋጋ ያስከፍለናል። በዚህ ኤፒሶድ የልጆቹን ብቃት ወይም ተስጦ መክሊታቸውን ከመፈለግ ይልቅ የራሳችንን ፍላጎት ከነስህተታችን እንጭንባቸዋለን። በደምብ ካያችሁ ልጆቹ- ያደረጉትን ዩኒፎርም ተመልከቱ የተገለበጠ መስቀል። ምን እያሰባችሁ እንደሆነ ባይገባኝም። ትውልድን ማበላሸት ፣ ሃገርን እንደመካድ ነው። የማታውቁትን አታድርጉ ከእውቀትም እውነትን ተከተሉ። እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፉ ስራም ይሰውረን።
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Год назад
እናንተ ተናፉቄዋች ሁላችሁም ድንቅስራ ተባርኩ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Год назад
ትኩረት ይሻማብኛል ክክክ😂😂😂😂😂
@ethiopiaethiopia9668
@ethiopiaethiopia9668 Год назад
ግን ለምንድን ነው የልጆቹ አንገት( ዩኒፎርሙ) ላይ መስቀሉ የተዘቀዘቀው???
@aynalemtilahun2174
@aynalemtilahun2174 Год назад
Wow
@betelt2932
@betelt2932 Год назад
Love you Henok❤
@ortodox1994
@ortodox1994 Год назад
የልጆቹ ዩኒፎርማቸው ነገር ግን
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Год назад
😂😂😂 ወይ ጠበቃው ሳይሰራ ደሞዝ ጠየቀ
@wubanchiatugar-3001
@wubanchiatugar-3001 Год назад
በስንቱ😘
@mengistuayenew3675
@mengistuayenew3675 Год назад
ዮኒ አቤት ደሞዝ መቼ ነው 🤣🤣🤣
@asteradmasu6767
@asteradmasu6767 Год назад
ወየው ደሞወዝ መቼ ነው 😂😂😂😂😂😂
@amexman9484
@amexman9484 Год назад
Wow besintu
@khalkhalushe
@khalkhalushe Год назад
HAHA I can't stop laughing 🤣🤣🤣 OMG I love u guys both keep it up 👆 👍👍👌👌👌
@gmoges602
@gmoges602 Год назад
Ebakahehu yebesen5u sitcome group henoken abekut ebakaheu
@HaniyeYagetliji
@HaniyeYagetliji Год назад
Basitun yamiwodi balayiki asayun
@getahunsisay8503
@getahunsisay8503 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@bilbil2592
@bilbil2592 Год назад
❤️❤️❤️
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
😂😂😂😂ይመቻቹሁ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Год назад
ግን መስቀል ተዘቅዝቆ በጣም ያናድዳል😢
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Год назад
የምረጡኝ ቅስቀሳውን በጣም ወድጄዋለው😂😂🤣🤣
@SaadaMohammed-gr7yt
@SaadaMohammed-gr7yt 5 месяцев назад
@HaniyeYagetliji
@HaniyeYagetliji Год назад
Yamadami wimamoche edet nachu iramadani sira ideti new ayezachu xakiru
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ሙሉቀን😂😂መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Год назад
ሠላም
@Peaceallways
@Peaceallways Год назад
Are mule 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 gobez tewanaye 👏👏👏👏👏👏
@Gadise6797
@Gadise6797 Год назад
❤❤❤❤❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Год назад
" ሳሎን እኮ እምብርት ነው 😂😂😂 ወገብ ነው". Haaa I am daying
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 Год назад
ድራማው አሪፋ ነው ግን ልብሳቸው ላይ ያለው መስቀል ተዘቅዝቋል 😢 እባካችሁ አስተካክሉት
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamawitmengistu1457
@selamawitmengistu1457 Год назад
Henok betaaammmmmmmm gobez dink chlota betam Kongo neh demo
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k Год назад
ደሞዝ መቼ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ProfitableCreatorsHub
@ProfitableCreatorsHub Год назад
Bese No.1
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Год назад
እውነት ነው የክብር ዶ/ር ያስቃል ሄንዬ እኔንም አሳከኝ😂
@eliseykimemeeliseykimeme5891
ዮኒ ደሞዝ መቼ ነው አላለም ወይኔ ሙሌ ይመችህ🤣🤣🤣😂❤
@AjietAregash
@AjietAregash Год назад
May I ask the reason why the cross on the kid's shirt is upside down?
@akabeka2352
@akabeka2352 Год назад
የዛሬው በጣም ገራሚ ነው ሐሳቦቹ ፕሪዲክት የማይደረጉ ስለሆኑ በጉጉትና በሰፕራይዝ ነው የጨረስኩ በዚሁ ከፍታ ቀጥሉ የሙሌ ካራክተር በጣም ጥሩ ነበር ። ምስጋናይ ይድረሳችሁ በጠቅላላ ለሁላችሁም ።
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
እኔንም ደምረኝ
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
😂❤
@selamselam3065
@selamselam3065 Год назад
አይ ሙሉ ቀን ።።።
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
ስጠብቅ ነበር ተናፍቃችሁነበር❤
@seideshetu5677
@seideshetu5677 Год назад
Kkk እረ ሙሌ አንፈር ስራ ሳይጀምር ደሞዝ
@AddisAbebie8526
@AddisAbebie8526 Год назад
የዚህ ተከታታይ ድራማ አድናቂ ነኝ እናም ሁሌ ሲወጣ አየዋለሁ። በጣም ሊበረታታ የሚገባው ስራ ነው። ለዚህም ነው አስተያየት መስጠት የፈለኩት። እዚህ ክፍል ላይ የሙሉ ቀን ትወና ከሌላ ሾው ኮፒ የተደረገ ይመስለኛል እና የድራማውን ሙሉ ክፍል እየተዝናናሁ ከማየት ይልቅ “ለምን” ኮፒ ማድረግ አስፈለገ እሚለውን ጥያቄ እያሰብኩ ነው ያየሁት። በጣም አሪፍ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት። እባካችሁ በመጠኑም ቢሆን ኦሪጅናልነቱን ጠብቁት።
@mekdeshayle2140
@mekdeshayle2140 Год назад
ለምንድነው የተማሪዎቹ ዩኒፎርም ላይ መስቀሉ የተዘቀዘቀው
@surafialwondmu3331
@surafialwondmu3331 Год назад
mesikel tezekizikoooo masayetu ke ene tone ga genignunet yalew meselegne
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Год назад
ክክክክክክክ ላማ ሳትገዛ የጥጀዋ ማሰሪያ እዚህ ነው እዚያ ነው አለች አሉ አረ ሙሌ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Год назад
👍👍👍👍👍❤️❤️
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Год назад
ሙሉቀን የቤት እመቤት😂😂😂
@nahitube10
@nahitube10 Год назад
demweza alalem😄😄😄😄😄😄
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
😂😂አይ ሙሉቀን ደሞዝ መቼ ነዉ 🤣
@getanehwube6225
@getanehwube6225 Год назад
ሙሌ ፈጀኝ😂😂😂
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Год назад
BESENTU ❤❤❤❤❤❤❤
@VipVip-qp8yo
@VipVip-qp8yo Год назад
ትምርቴን ተልቶሎ ጨርሼ ማረፍ ነው የምፈልገው
@aynalemsahle6083
@aynalemsahle6083 Год назад
ይሄ ነገር ግን በጣም ተደጋገመ ዩኒፎርሙ ላይ ያለው መስቀል ኢቤሶች ግን ምን እየሆናችሁ ነው😥😥😥
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ቀድመው ሥለሆነ የሚቀርጹት ቶሎማሥተካከል አይችሉ ይሆናል
@medhinabreha4780
@medhinabreha4780 Год назад
እልልልልልል እልልልልል እልልል
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Год назад
የሳቄ ምንጭ በስንቱ 🤣🤣🤣
@mamityisma3010
@mamityisma3010 Год назад
Muluken yebet emebet😂😂
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
ሄኒ ፖለቲካ ጀመርሽ ቅመሜ ሀሀሀ በስንቱ ይመቸኛል 😅😅😅😅 ግን የመጨረሻ ደቂቃዋ በዛች በጣም 28 ደቂቃ ሲትኮም 11 ደቂቃ ማስታወቂያ ዋው bravo ዳሬክተር ገራሚ እያደረጋችሁ ነው እየጨመረችሁ አታስደምሙን እረ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ወይኔ ሄኒ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Год назад
ሀሙስንኮ በጉጉት ነውምጠብቀው በሳምንት ሁለቴ ቢሆንልን😊
@tsigegoshime6068
@tsigegoshime6068 Год назад
Wow 😂😂😂
@honey48757
@honey48757 Год назад
Ye Kibir Doctor 😂😂😂😂😂
@michaelchernet-mg2lw
@michaelchernet-mg2lw Год назад
በስዬ ... የቤቱ አባ ወራ እኔ ነኝ
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 Год назад
የእናቱን ሙያ ......ወይኔ ሙሉቀን የቤት እመቤት😂😂😂😂😂
@VISIONEERS
@VISIONEERS Год назад
Betam arif drama nw gn... hirut architect selehonech mouse enkuan ande betasizuat.
@entoto45tube65
@entoto45tube65 Год назад
በቲቪ ላይ ስንት ሰአት ነበር ጋይስ ???? የሚታየው...???
Далее
13 Карт - Клоны в супе | 3 серия
11:12
How did they do?! 😂👀🕺 | Triple Charm #Shorts
00:16
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
Заметили?!😂😂😂 #софянка
0:16
Просмотров 1,7 млн