Тёмный

/በስንቱ/ Besintu EP 4 "ተከፍቶ ይብሰል pt.2" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,1 млн
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Развлечения

Опубликовано:

 

10 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@solvantube4223
@solvantube4223 Год назад
ይሄን ኮሜንት ላይክ አርጉት ፈልጌው ነው!
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
አላደርግም
@hele16321
@hele16321 Год назад
​@@dawitselemon8731 ❤
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
@@hele16321 ለኔ ልብ ቅርፅ
@gechonega9820
@gechonega9820 Год назад
የቱን
@mahlethayle668
@mahlethayle668 Год назад
ይገርማል የኔ ቤት ታሪክ ነው አባቱ ሲክድ እኔ ነኝ በሩን ከፍቸ የተቀበልኩት አሁን ከአባቱ ይልቅ እኔጋ ይቀራረባል
@meletsega6255
@meletsega6255 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ !
@user-pr9mn3xh5h
@user-pr9mn3xh5h Год назад
መልካም ሴትነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ልጆችሽም ፈጣሪ ይባርክልሽ
@selamethio1707
@selamethio1707 Год назад
God bless you 🙏
@user-dz7ox7rb4g
@user-dz7ox7rb4g Год назад
እግዜር ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
መልካም ሴት ነሽ እውነተኛ ሰው ማለት ይሔ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ❤
@philips5757
@philips5757 Год назад
አለማየውን ማነው እንደኔ የሚየደንቀውና የሚወደው
@neima9405
@neima9405 Год назад
በናታሀ ላይክ አማረኝ አይከፈልበት በምታምኑት ይሁንባቹ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ላይኩን ገጨሁሽ ሰብ ግጭኝ
@selamethio1707
@selamethio1707 Год назад
Done
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y Год назад
ላይክ እሚስገኝው ነገር አለ እዴ ንገሩኝ በማርያም
@antenehalamrew1469
@antenehalamrew1469 Год назад
Teslot adergi
@harinaabdu2845
@harinaabdu2845 Год назад
እዉነቱን ተቀበለው
@Aradamedia1
@Aradamedia1 Год назад
በግዲባቺን ዛሬ ደስብሎኛል እንኳንደስአላቺሁ ሀገራቺንንሰላም ያዲርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Год назад
Enkunie aberu desie alien
@nesredintube227
@nesredintube227 Год назад
እንኳን አብሮ ደስ አለንንንን
@meseretkifle6001
@meseretkifle6001 Год назад
በስንቱ በጣም አስቂኝ እና አስተማሪ ሲት ኮም ነው ኢቢኤስ እናመሰግናለን እንወዳችኋለን🙏🙏🙏🙏
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
@tsitsionawit5071
@tsitsionawit5071 Год назад
ማርያምን ልዩ ናችሁ ምርጥ ሲትኮም ያኑራቹ💛💛
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ወይዘሮ ❤ፍቅተ ❤አቶ ስዩም ❤እረጅም እድሜና ጤና ❤
@Aradamedia1
@Aradamedia1 Год назад
በጣምአስተማሪ ነዉ በስቱ ምርጦቺናቺሁ ምናለ በሳምትሁለት ቀንብታደርጉት በርቹ አወዳቺሁ አለሁ ❤❤❤🙏
@liyahaset9325
@liyahaset9325 Год назад
ውይ አማረኛ እዴት እያረጉሽ ነው እረ ቀስ ብለክ አምብበክ አትፖስትም
@besufkadalemu42
@besufkadalemu42 Год назад
@@liyahaset9325 🤣🤣
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Год назад
በሳምት ሁለቴ ያልካዉን እስማመማለሁ። በጣም አዝነኝ ቆዬታ am excited to see it every time 🙏❣️❣️❣️
@Aradamedia1
@Aradamedia1 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XKLVhaaMHOQ.html
@hayathayat6586
@hayathayat6586 Год назад
በጣም አስተማሪ አዝናኝ ድራማ ነዉ ግን ሳቁ ይረብሻል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ደምሪኝ እህትሀዩ
@GobezTemari
@GobezTemari Год назад
በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና እና የሚያስተምር ምርጥ ድራማ!😍😍😍
@kalonje5673
@kalonje5673 Год назад
Wow
@gizeworkteka5757
@gizeworkteka5757 Год назад
I like the inspector
@abush1437
@abush1437 Год назад
ደስ ይላል እናመሰግናለን🙌🙌🙌
@getnetgetachew3692
@getnetgetachew3692 Год назад
ዎው በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ድራማ ነው:: ተዋናዮቹም ልዩ ናቸው ሁሉም🙏...ደራሲዎቹ ክበሩልኝ 🙏አብርሃም 🙏 በጉጉት እንጠብቃለን ሌላውንም!!!
@bura7009
@bura7009 Год назад
አስተማሪ ታሪክ 👏👏👏
@kebide2231
@kebide2231 Год назад
በእናትም በአባትም መካድ ያማል። በአጭሩ የኔ ታሪክ ነው።
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Год назад
Kemewededu yetenesa materu!❤️❤️❤️❤️❤️
@beshirabrar176
@beshirabrar176 Год назад
ትምህርት ያዘለ ሃሪፍ የሆነ ፍልም ይመቻቹ
@user-gx1tv1bf6g
@user-gx1tv1bf6g Год назад
ወይኔ ሲያስቅ 🤣🤣🤣🤣በጣም ምርጥ ድራማ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማነዉ👌
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 Год назад
እናመሰግናለን፡ልዩ ናችሁ
@fiyoriberhe435
@fiyoriberhe435 24 дня назад
Igziabiher yimesgen. Amesegnot alohun
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
ሽማግሌው ግን ቆፍጠን ማለቱ ደስ ሲል ሀሀሀሀሀ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ደምሪኝ እህት በቅንነት
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
እውነትም በስቱ ሠው በስቱ ተጨቆይኖራል እግዝአብሄር ከጪቅ ያውጣን አገራችንን ያረጋጋልን
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
እሜን ደምሪኝ አቢ
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Год назад
አቦ አንስፔክተር ቸኮል በጣም ተመቸኸኝ ብዙ አዳዲሥ አክተርስ እያየን ነው።
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
እናመሰግናቸዋለን
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 Год назад
በስንቱዬ ስወድህ እኮ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Год назад
በጣም አስተማሪ ነው
@abivip3075
@abivip3075 Год назад
ፈስለታ ፆም እንዴት ነው?🥰 እያስቀደሳቹ ነው?
@sparkuser136
@sparkuser136 Год назад
ክርስትና ማስቀደስ ብቻ አደለም መቀደስም ነው
@tewodrosmekonen4711
@tewodrosmekonen4711 Год назад
ሳጅን ገራሚ ነው! ብዙ መስራት ይችላል፤የዚህ ክፍል ቅመም ነበር!!!!!
@selinagetachew2528
@selinagetachew2528 Год назад
best story best performance best sitcom👏👏👏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
መስኪ 💝💝አሌክስ 💝ዮሐንስ 💝ሁላችሁም ምርጦች 💝ደስ የሚል ስብስብ ❤💝👌
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 Год назад
እንኳን ደና መጣቹህ እውነት ለመናገር ለተረዳው ሰው በጣም ያስተምራል እና በርቱ 🥰🥰🥰ክሃዲ ባንዳ ኣላለም ኣይ በስንቱ 😹😹😹
@mulatshibabaw7809
@mulatshibabaw7809 Год назад
I'm ool
@zebibetube771
@zebibetube771 Год назад
ዋው እጅግ በጣም የምያምር ነው አፈጣጥኑት
@yeshihareggesese1284
@yeshihareggesese1284 Год назад
This film was Amazing
@meletsega6255
@meletsega6255 Год назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ !
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?
@btj2333
@btj2333 Год назад
No #1 move bertu ebsoce des yemel film new bertu
@amanueljosij3245
@amanueljosij3245 Год назад
በጣም ሚገርም sitcom ነው
@misaelhaileyesus4289
@misaelhaileyesus4289 Год назад
የእንቁዎች ስብስብ አሌክሶ መስኪ አድባሩ ጋሽ ስዩም ጆን አረ ልዩ ጥምረት ነው በርቱልን
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
@misaelhaileyesus4289
@misaelhaileyesus4289 Год назад
@@christinatube760 እሽ
@user-il9vs4wz3f
@user-il9vs4wz3f Год назад
ምርጥ ናችሁ አቦ
@eyuaragayoutubelakiadirigu9066
yirazami video baxami arifi dirama mikiri now tamiralachuu
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Год назад
Thank you guys it’s teaching a lot.
@senaittt2356
@senaittt2356 Год назад
ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ የኛ ዕንቁዎች እንወዳችሁአለን ምርጥ ድራማ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@chalkutwendmu6548
@chalkutwendmu6548 Год назад
ኸየ
@bizuayehugebremichael603
@bizuayehugebremichael603 Год назад
nice episode
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Год назад
አሪፍ ስራ ነው በሳምንት ሁለቴ አድርጉት በሳምንት አንዴ የ 20 ደቂቃ ሲትኮም መጠበቅ ያዝጋል
@anwarjemale8845
@anwarjemale8845 Год назад
አሪፍፍፍፍነው
@nigus12king27
@nigus12king27 Год назад
woww
@yonastube1474
@yonastube1474 Год назад
ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ
@qonjokiwi2564
@qonjokiwi2564 Год назад
I love this so funny and educational is it just me or it’s to short I can’t get enough of them they’re very talented
@bituka1971
@bituka1971 Год назад
Ya
@alamyoutube5423
@alamyoutube5423 Год назад
Wowww mirt drama new
@MrNoscene
@MrNoscene Год назад
Great show great cast. 👍
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?
@abushgoshe5932
@abushgoshe5932 Год назад
በሳምንት ሁለት ቢሆን አሪፍ ነው
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
ከሀዲ ባንዳ አለ በስንቱ 😅😅👍👍
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ሰአዲ ደምሪኝ በቅንነት
@selamethio1707
@selamethio1707 Год назад
😆 🤣 😂
@yaredagunachew660
@yaredagunachew660 Год назад
ይገርማል
@merim8161
@merim8161 Год назад
Alexo menem bethon eko yamrbhal🤩🤩❤❤❤
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g Год назад
አለማየሁ ታደሰ ❤️ 🔥🔥🔥
@kadejaabdulkader1723
@kadejaabdulkader1723 Год назад
🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂ayi miseter weta
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 Год назад
መስኪ የተውኔቱ ንግስት
@mekdi7550
@mekdi7550 Год назад
ደቂቃው በጣም ትንሽ ነው የመጀመሪያ ክፍል ጥሩ ነበር
@samtariku2819
@samtariku2819 Год назад
አንደኛ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
እውነት ነው እህቴ በጣም ድስስ የላል
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
@nafkoteyeneyoutube131
@nafkoteyeneyoutube131 Год назад
🤣🤣🤣🤣የወሬ ጥማት አለብን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙈
@zekarias_wolde
@zekarias_wolde Год назад
ኧረ ኢ/ር ቸኮል የሌለ ነው የተመቸኝ🤣🤣🤣
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 Год назад
ምርጦች
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
ትክክል ከትዳር በፊት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል
@sarauae2998
@sarauae2998 Год назад
ክክክክክክክክክክክክክእወነትም ጉዳን ተጨወቱት እኮ ዋውውው
@user-qf6ui1yo7p
@user-qf6ui1yo7p Год назад
ሳቁን አጥፉልን ኡኡኡኡኡ
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k Год назад
ቀጥሉ❤️❤️❤️
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Год назад
😂😂😂 ወይ ካኪ ጉድ ሰራው 😀 የግኑኝነት ትንተና ኢ/ቸኮል 😀😀
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በሀገርም ከአገር ውጭ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያ ንነበሙሉ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እውነት ነው ከትዳር ውጪ የመጣን ልጅ ማንም አይወደውም ግን ያልጅ ወደዚህ የመጣው በምክንያት እንደሆነ አለመረዳታችነው እግዚአብሔር ሁልግዜ ለኛ የማፈልገንን ስለማውቅ ነው የሚሰጠን የተሰጠንን ደሞ አመስግነን መቀበል አለብን በሩ ተዘጋ አረ አልተዘጋም 😂😂😂እረ በሳቅ
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 Год назад
አሪፍ ነው ግን ሁሉም ሲትኮም ሲጀምር አሪፍ ነው ችግሩ አሪፍ እንደሆነ መቀጠሉ ላይ ነው
@user-lo5wg3nr8k
@user-lo5wg3nr8k Год назад
Betam acire hone yimeselegnal Anderson kefel yeneberwen eyekoraratachu nw
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 Год назад
alemayeu tadese tewedaji tewanai enwedhalen!!!!
@tiritareview
@tiritareview Год назад
ጥርሴን አስጨርሳቹኝ 🤣🤣🤣 ኑ እስኪ ቤተሰብ እንሁን ፈታ በሉ
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i Год назад
እኔ እስካሁን ወጣት እንደሆነ ማየው አለማየሁ ታደስ ነው ሁሉም አርስቲስት አርጅቷል
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
እረ ሀሙስ ናልኝ ደስ ስትሉ አሌክስዬ አንተኮ ምርጥ ነህ ቅመም
@christinatube760
@christinatube760 Год назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
መጠበሻህን ይዘህ መታህ አይ በስንቱ ምርጥ ድራማ
@-habsha-negn4848
@-habsha-negn4848 Год назад
እረረረ ኡኡኡ በሳቅ😂😂😂😂
@henokassefaabejemotivation6192
በርቱልን ጎበዞች ህዝባችን ከነጭ ፊልም አላቁት።
@didy898
@didy898 Год назад
በዚህዘመናዊቤት የድሮሮ ቴፕመገኘቱ ክክክክ ደስይላልል
@rehimaahmed
@rehimaahmed Год назад
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ደምሪኝ እህትየ በቅንነት
@rehimaahmed
@rehimaahmed Год назад
@@TUBE-rv9zs እሽ ውዴ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
😄😄😄 በስቱ ነዉ የሚያስቀኝ 😄😄
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 Год назад
Amen 🙏
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Год назад
አሚን
@muluneshlbirgamuluneshlbir9205
Amen
@TomasLove-eu8gw
@TomasLove-eu8gw 11 месяцев назад
ፍቅሬኛ ለለለዉሰ?
@ohNo-pj8tj
@ohNo-pj8tj 9 месяцев назад
Amen
@mqw544
@mqw544 Год назад
ለነብስ አባትህ ንገርና ይንገራህ
@lididuye
@lididuye Год назад
ኧረ ፔንጤ ላይ ሙድ መያዝ 🤣-የሄኒ ፖርት
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
ብረትድስቱን ተሸክሞትመጣ ምስኪን በስንቱ😅የሚስቲቱቤተሰቦችግን ኮሽባለቁጥር ከችይላሉ
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Год назад
❤️❤️❤️
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ፊች ደምሪኝ እህት
@biniamdemie
@biniamdemie Год назад
What happened to Abricom?
@ssara3326
@ssara3326 Год назад
የሚያስተጋባው የሳቅ ድምፅ ባይኖር ጥሩ ነበር አንዳንድ ቃላት ሁሉ በጥራት አይስማም ይረብሻል ድራማው ጥሩ ነበር ቢስተካከል
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
ሰላም እኳን ደና መጣችሁ
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 Год назад
HaHahahaha Deraft Aydegemem
@hikyu5924
@hikyu5924 Год назад
የ ስልኩ ጥሪ ተመችቶኛል
@-habsha-negn4848
@-habsha-negn4848 Год назад
በሳቅ ልቤ ቆሰለ😅😅😅😅
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Год назад
በስንትዬ ድምቀቴ
@LematTube
@LematTube Год назад
የዓይን ፍቅር የተሰኜ አዲስ የኮሜድ ድራማ በLemat Tube በፍፁም አፍ የማያዘጋ በሳቅ ፍርስ የሚሉበት የገጠር ድራማ 👉👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-V8Urx7psu-I.html
@49tsega
@49tsega Год назад
You are soo funny.
@abelabiyot998
@abelabiyot998 Год назад
Yey
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤yameral betam Alexye Amenehe tekbel
@samuelerguicho8694
@samuelerguicho8694 Год назад
Endez yale video ba samiint 3 giz bitisaru endet des yilali
@addishiwot6169
@addishiwot6169 Год назад
❤️❤️🌹🌹
Далее
Help Barry Searches Prisoners Feat. Mellstroy New
00:30
በስንቱ/ Besintu EP 13 "የሩዝ ውሃ "
25:37
/በስንቱ/ Besintu EP 18 "የፍቅር  ነገር"
35:05
/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "
30:28
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
Просмотров 802 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
She showed him coke lifehack🥤
0:23
Просмотров 11 млн