Тёмный

/በስንቱ/ Besintu EP 40 "ሂሴን አልውጥም " 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 852 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Развлечения

Опубликовано:

 

19 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 312   
@biruktegal4822
@biruktegal4822 Год назад
ይህን የምታነቡ ፈጣሪ ሃሳባቹን ያሳካላቹ ❤ አሜን የሚል 👍
@genat9284
@genat9284 Год назад
አሜን
@NardosTeshager
@NardosTeshager Год назад
የሰው ሀሳብ መጥፎ ነው ግን ጥሩ ሀሳብ ከሆነ🎉🎉🎉🎉🎉
@biruktegal4822
@biruktegal4822 Год назад
@@NardosTeshager 😂😂❤
@user-bt4ln8oi7e
@user-bt4ln8oi7e Год назад
ኣሜን❤
@mulugetanega553
@mulugetanega553 Год назад
Amen 🙏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
ሰዎችየ አሁን ይህን በምታውበት ሰአት የሚያስጨንቃቸው ነገር ምድነው😊 አይዞአችሁ ያልፋል ለፈጣሪ ጣሉት እርሱ ያውቃል👏 ዝምታ ወርቅ ነው የሚለው አስተሳሰብ ይመቸኛል👍
@tizuestife390
@tizuestife390 Год назад
ዝም ባልልስ ምን አማራጭ አለኝ ፈጣሪ ይድረስልኝ እንጂ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Год назад
awon chenikogn neber gin ameseginalew ehit❤
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 Год назад
እሳህ
@asrattefera5411
@asrattefera5411 Год назад
​@@lovelovertube507 s 11:56
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 9 месяцев назад
ገጀሐቸ።ፐጁመሐሐለ፣፣ለ፣፣ለሀሀሀ፣😅ጀተቨቨቨተሑሑ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
በስንቱዎች ስወዳችሁ ❤❤❤❤ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ❤❤❤💞
@MelatAyelu-kn5no
@MelatAyelu-kn5no Год назад
እኔምበጣም
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Год назад
ዓለይና ወአለይኪ❤
@tibebtube181
@tibebtube181 Год назад
በጣም ምርጥ ሲትኮም ነው የተዋንያኖቹ realistic የሆነ ትወና እንደሌሎች የሀገራችን ሲትኮሞች በግድ ሳይሆን በውድ ነው የሚያስቀን የታሪክ ይዘቱ የሚያነሳቸው ሀሳቦች ከሳምንት ሳምንት ሳይሰለች በጉጉት እንድንጠብቅ አድርጎናል እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@FootyArts
@FootyArts Год назад
ሀይ bro አንድ ነገር ላስቸግርህ please ❤️🙏🙏🙏
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
ይገርማል የዛሬው ደሞ ይለያል በስንቱ 💚💛❤️🥰🥰
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
በሳቅ ገደለኝ 😂
@allahisone2987
@allahisone2987 Год назад
ዝምምምም ጭጭ ማለት እንዴት ያስደስታል የሌሎችን የአእምሮ ደረጃ ከጎን ቆሞ ለመመዘን ይረዳል አለች ሂሩቴ ድንቅ አበባል
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Год назад
Yes
@DanielMindaye-ub7xn
@DanielMindaye-ub7xn Год назад
እኔ ይኼ ሲትኮም ሱስ እየሆነብኝ ነው ለዛ እና ጣዕም ያለው ስራ ሰለምታቀርቡልን በጣም እናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤❤❤😂❤❤😂😂😂
@samridire8460
@samridire8460 Год назад
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል
@melkamenyewaynalem
@melkamenyewaynalem Год назад
Yamshal
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp Год назад
Thanks samrawit 😊
@tebsimahmed2658
@tebsimahmed2658 Год назад
Jezba
@tebsimahmed2658
@tebsimahmed2658 Год назад
Erassh yamshal
@mulunehfekadu3396
@mulunehfekadu3396 Год назад
ኧረ ይኸ ልጅ አግብቶ እኛም ባረፍን
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Год назад
Kkkkkkkk hhhhhhh ewnet new 😂😂😂😅😅😅😅
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
በስቱ ለኛ ለማዳም ቅመሞች እደመዝናኛ ነው እንወድሀለን በርቱልን❤❤❤❤
@mistirtsegaye656
@mistirtsegaye656 10 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች እረ ወደናንተ ጥሩኝ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 5 месяцев назад
​@@mistirtsegaye656ነይ እንወስዲሻለን
@oscaracademy8105
@oscaracademy8105 Год назад
Eid mubarek to all my brothers and sisters all over the world!
@tekleshishay1237
@tekleshishay1237 Год назад
Well come besntu yehukachin moslim eid mebruk
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አለይና ውአለይክ ❤
@selameabebe4597
@selameabebe4597 Год назад
እደዛሬም አልሳኩ አስተማሪም ነው❤
@benjaminr2985
@benjaminr2985 Год назад
Am from Eritrea 🇪🇷 but I love this comedy film Reall my favorite comedy and be Sentu family actors I love them 💕
@yohannesatnaf2958
@yohannesatnaf2958 Год назад
But😂
@ChuchuFevi
@ChuchuFevi Год назад
ማሃይም ሻቢያ 😂
@subscribenow661
@subscribenow661 Год назад
ስወዳቸው አኮ እስቲ እንደ እኔ ሚወዳቸው👍👍👍
@nebiatseife4914
@nebiatseife4914 Год назад
Hi😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
የሂሩቴ እናትና አባት 💝ደስ ሲሉ 💝💝💝ያምራል ዛሬ ሂሩቴ 💝በስንቱ 💝💝ሙሌ 💝
@user-xc3iv5jz2l
@user-xc3iv5jz2l Год назад
የሰው ልጅ አጋጣሚውን የሚጠብቅ አውሬ ነው ትክክል ቀኔንን እዬጠበኩ ነው 🐅🐆🐅
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Год назад
ቤቱ ዉስጥ ያሉት እቃዎች ባህላዊ በመሆናቸው በጣም ደስ ይላሉ ፣ ባህላዊ እቃዎቻችን ያከበሩ ናቸዉ ና ፣
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
ቴብ ሁሉ አልቀረን ድስቱ ደስ ሲል❤
@dagitedi8376
@dagitedi8376 Год назад
ማንነው እንደኔ በፍቅር የሚጠብቃቸው።
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Год назад
አለማየሁ ታደሰ ምርጥ ተዋናይ
@hiwotdinku9171
@hiwotdinku9171 Год назад
For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life. John 3:16
@amanuelarficho5288
@amanuelarficho5288 Год назад
እንደዚህም ደብሮኝ ታስቁኛለችሁ😂❤
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Год назад
ባይሆን በነሱ እንሳቅ እንጅ ....,
@enddess9833
@enddess9833 Год назад
ወይ ሴቶች? ሂሩት: 'ምንድነው የሆንሽው ብለህ አጠይቀኝም'?ብላው ምስኪን በስንቱ: 'ምን ሆነሽ ነው'?ሲላት, ሂሩት: 'አይ ተወው በጣም ቀላል ነው' በስንቱ: 'አይ ቀላል ከሆነ መልካም' ሲላት ሂሩት: ምንድነው የሆንሽው ብለህ አትጠይቀኝም? 😂😂😂😂😂😂😂
@workemanaye9200
@workemanaye9200 9 месяцев назад
በስንቱ አንተ ትለያለህ ስወድህ 😍😍
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Год назад
በጣምአሥተማሪነዉ
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Год назад
Basentun endat endamewadhaw hamus hamus baa gugut nw mixabeqaw❤❤❤
@semerafeker7849
@semerafeker7849 Год назад
ቆይ እዚ ቤት ቢጫ ሲወዱ ቢጫ ሰሀን ቢጫ ፍርጅ ቢጫ ጭልፍ ቢጫ ኩባያ ቢጫ ሻሽ ቢጫ ሹራብ ................
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
ያምራል
@andualemist
@andualemist Год назад
🎉it give us life lesson really it has significant lesson
@kellamedia390
@kellamedia390 Год назад
what a sitcom ,ቤቱ ዉስጥ ያሉት እቃዎች ባህላዊ በመሆናቸው በጣም ደስ ይላሉ ፣ ባህላዊ እቃዎቻችን ያከበሩ ናቸዉ ና
@faizamohamed4682
@faizamohamed4682 Год назад
በስቱ በጣም የምወደው ድራማ በስቱ አድረቅ ባል
@abrahamgebremedhin7916
@abrahamgebremedhin7916 Год назад
Well come 🙏
@YeayneabebaTeferi
@YeayneabebaTeferi Год назад
Wowww endat das endametelu kalat yalgem
@abimisge8553
@abimisge8553 Год назад
Alexye betam enwedhalen egziabhar amlak betesebhn ybarkilh❤
@mikiyasfikadu736
@mikiyasfikadu736 Год назад
Best reality show like sitcom
@tube5986
@tube5986 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰
@selamtafesse9457
@selamtafesse9457 Год назад
You are amazing
@yehulubet7844
@yehulubet7844 Год назад
ኸረ ሙልዬ ግን ሁሌ ብትታይ ባይ ነኝ
@Seble67
@Seble67 Год назад
ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Год назад
The Best❤❤❤❤
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
አድርቅ ባል እኮ በየቤቱ አለ
@MedinaHussen-ks7hj
@MedinaHussen-ks7hj Год назад
በጣም😂😂😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@mamityisma3010
@mamityisma3010 Год назад
Ewunet new hirute yesew lij gize yemitebk awre new❤
@abetesfu1166
@abetesfu1166 Год назад
❤ nice
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 Год назад
አስተማሪ ነው
@mayatube1107
@mayatube1107 Год назад
ዛሬ የተማርኩት ባህሪያችን በሰው ዘንድ እንከን የለሽ ለመሆን ስንል ያልሆነውን ለመሆን ስንታገል ሂወታችን ላይ ተፅእኖ ይፈጥራል እኔ እልከኛ ነኝ መልካም የሆኑ ባህሪወች አሉኝ ሰው እወዳለሁ ተግባቢ ነኝ ሰውን አልንቅም ለኔ ሁሉም ሰው እኩል ነው ሳከብርም ሁሉን ነው ያውም የሚንቁ ሰውን በደከማ ጎናቸው የሚያጠቁ ሰወች አልወድም የሰውን ሀሳብ አዳምጣለሁ ይጠቅመዋል የምለውን እመክራለሁ ለራሴም የሚጠቅመኝ የሚመስለኝን እወስዳለሁ ችግሬ በፍቅር እንጅ በእልክ ከኔ ጋር አይሰራም የበደለኝን ሰው በፊት ይቅር ለማለት እቸገር ነበር አሁን ግን ትቻለሁ ይሄ እልኬ ብዙ አስከፍሎኛል ግን አሁንም አይለቅም በቃ ተቀብየው እየኖርኩ ነው
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Год назад
"እማ አጥሚት ይኖራል" " በሀሳብህ ተስማምቻለው"😂😂😂😂
@dawittesfalidet2341
@dawittesfalidet2341 Год назад
😂😂
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Год назад
😂😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
😂😂😂😂
@efremayalew6973
@efremayalew6973 11 месяцев назад
one of the aim of EBS tv is participating new Ethiopia
@user-rp3jo9ur2m
@user-rp3jo9ur2m Год назад
ደስይላል
@sofimenze4859
@sofimenze4859 Год назад
መምህር ናችሁ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
በኛ ዘር እኮ ሴቶቹ በዛ እንላለን❤❤❤ኦኦ ደስ ትላላችው🎉🎉🎉ወይ በስነቱ😮😮❤
@fayatubefaya6484
@fayatubefaya6484 Год назад
❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
በ ስንቱዬ የ ዝሆኑ ነገር እኔንም ገርሞኛል 😂😂
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Год назад
😂😂😂 እኔም ይገርመኛል ዛፍ ተደግፎ የሚያንቀላፋው ብለዋል ከተኛ ሰውነቱ ትልቅ ስለሆነ መነሳት አይችልም አንበሳ ደሞ ሲተኛ አይኑ አይከደንም
@dforcom
@dforcom Год назад
OOOOO great sitcom drama ABO
@jazeeraal6317
@jazeeraal6317 Год назад
⁰😮⁰😮😮😮😮😮😮😮😅😅
@yemichaellij799
@yemichaellij799 Год назад
i love tise vido 🥰😍🤩😻💘💝💝💖💗💓💞
@atoexodus
@atoexodus Год назад
አቦ አንደኛ ናችሁ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Год назад
መቼም ቃላት የለኝም እናንተን ለመግለፅ 🥰🥰🥰🥰🤣🙏❤️
@ajaibahassen2658
@ajaibahassen2658 Год назад
😊0
@mickyalex4001
@mickyalex4001 Год назад
❤❤
@amarechkindie618
@amarechkindie618 Год назад
❤❤❤❤❤
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Год назад
Ty less man alat
@hirutgetahun2982
@hirutgetahun2982 Год назад
በጣምነው ሚያዝናናው የዛሬው
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Год назад
አይ ሙሉቀን😂😂😂
@AdaanaaB
@AdaanaaB Год назад
ሂሩቴም እንደ በስንቱ መቀባዠር ጀመረች
@Alex-21217
@Alex-21217 Год назад
እንደ እኔ በጉጉት በስንቱን ሚተብቅ ማን ነው!!
@SSs-hc6wc
@SSs-hc6wc Год назад
ደስስቱልኚሂሩትየስወድሺ
@SeadaAbate-xm6hz
@SeadaAbate-xm6hz Год назад
ልጆች የተበላሹ መኪኖች ናቸው😂😂😂😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
😂😂
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Год назад
❤❤❤❤❤😂😂😂እናመሰግናለን
@SaraSarath-qt1dt
@SaraSarath-qt1dt Год назад
Waw
@zyenbawel6563
@zyenbawel6563 Год назад
አንደኛ 😂😂😂😂
@nurmidia8487
@nurmidia8487 Год назад
ወላሂ ሸባወቹ በጣም ነው የሚመቹኝ
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
እኔም❤😂😊
@tejii2085
@tejii2085 Год назад
Well besintu😂😂
@edluzeg8857
@edluzeg8857 Год назад
ፈጣሪ፣ሆይ፣አስበን
@user-cj9hq4bj4g
@user-cj9hq4bj4g Год назад
best comedy
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 Год назад
ere yehedeku new ema ufff
@michaelmedhane3656
@michaelmedhane3656 Год назад
በስንቱ ምርጥ ❤
@Nolan_double_G
@Nolan_double_G Год назад
👊
@mariouset142
@mariouset142 Год назад
ስወዳችሁ
@abc12452
@abc12452 Год назад
አይ ሙሉቀን እሄድኩ ነዉ ብሎ ሲያላዝን ሳላስበዉ ሳቄ አምልጦኝ ጮኩ 😂😂😂😂😮😮መዳሜ ሰምታኝ ነበር
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
😂😂😂😂
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w Год назад
ውይኔ ጌታን ዛሬ በስቅ ድካማኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Tinchi9
@Tinchi9 Год назад
የሙሌ አንገት አልተረፈም እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qj4pv9hb9h
@user-qj4pv9hb9h Год назад
😂😂😂
@Hassan-9er
@Hassan-9er Год назад
Besintu mert eko neh. Ene endezi nafeqew yayehut teketatay sitcom alayehum.
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 Год назад
Me to
@seyidyesuf2565
@seyidyesuf2565 Год назад
በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@tarabicalaa
@tarabicalaa Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bshimekit
@bshimekit Год назад
Im in love with this series
@FootyArts
@FootyArts Год назад
ሀይ bro አንድ ነገር ላስቸግርህ please ❤️🙏🙏
@bshimekit
@bshimekit Год назад
@@FootyArts How may i help u pls
@FootyArts
@FootyArts Год назад
@@bshimekit Broye ebakh email felglgn lela channal yetekefetebet lik endeszih የቆየ email አና channnalun ቀይሬ emailun መልሼ esethalew yetekefetebetn date ነዉ የምፈልገው ለ youtube ለመሞከሪያ አኔ ብዙ ቻንናል አለኝ ግን የቆየ ደሞ ፈልጌ ነዉ ለመሞከሪያ bro አባክህ ፈልግልኝ ያንተን አይቸው የቆየ ስለሆነ ነዉ 2014 ነዉ በ ፈረንጆች 2016 ምናምን ቢሆንም ችግር የለውም ብሮዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
@FootyArts
@FootyArts Год назад
@@bshimekit please bro🙏🙏🙏
@bshimekit
@bshimekit Год назад
@@FootyArts i only have this email currently
@Amhara3K
@Amhara3K Год назад
አቦ ትችላላችሁ
@wgtfelafl6367
@wgtfelafl6367 Год назад
wow sitcom ግን ማስታወቂያ በዛ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Год назад
Mechereshaw gedelign🤣🤣👍
@GospelsingerTaybelaWaje
@GospelsingerTaybelaWaje Год назад
የማስታወቂያ ብዛት በቲቪ ....
@sisay7
@sisay7 Год назад
That's why you watching for free...you have to know how they pay for all this artists....have a patience.
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Год назад
ሰላምሰላም፣ዉዶች፣እንኳን፣መጣችሁ፣
@abebechgirmagirma
@abebechgirmagirma Год назад
Ezh bate becha kaler stwedhu
@chisabbeytripsvideoyoutube6721
አሌክስ ጀግና ነህ ዛሬ ተለይቷል
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
የነበስቱ ትዳር ልክ የኔ ትዳር ነው ኑሮ
@FootyArts
@FootyArts Год назад
ሀይ bro አንድ ነገር ላስቸግርህ please
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
@@FootyArts ምን ልታዘዝ??
@FootyArts
@FootyArts Год назад
@@fasilmulu9454 አስኪ የቆየ ኤሜእል ካለህ ስጠኝ 2016 ምናምን yekefetkew ይሄ 2015 Silehine ፈልጌ ነዉ channalun አዛውረ emailun መልሼ esethalew bro ተባበረኝ ብዙ አማእል አለኝ ግን የቆየ ደሞ lememokeriya ፈልገው ነዉ please bro 🙏
@FootyArts
@FootyArts Год назад
@@fasilmulu9454 bro please 1🙏🙏🙏
@FootyArts
@FootyArts Год назад
@@fasilmulu9454 አአ bro
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 Год назад
ውዲዲዲዲዲዲዲዲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😊😊😊😊😊
@MebaTube7
@MebaTube7 Год назад
ያስቃል😂🎉
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አይ ሙሌ😂😂😂😂 አስላሳዩ😂😂 ሁላችሁም👍❤️
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Год назад
በስቱ ሆድን አቁሰለኝ ምንም የማይገበው ነገር
@birtukan120
@birtukan120 Год назад
ወይን አሊክስ 😅😅😅😅ያመሀለ ደኛ መሰለከኝ
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Год назад
Tenawn yestachu
@woinshetpetros-fr2os
@woinshetpetros-fr2os Год назад
This is so funny good besentu
@woinshetpetros-fr2os
@woinshetpetros-fr2os Год назад
😂😂❤
@woinshetpetros-fr2os
@woinshetpetros-fr2os Год назад
በጣም ያዝናናል በስንቱዎች ❤❤😂😂ቀጥሉበት ይመቻቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 😂❤❤😂
@zledeta3770
@zledeta3770 Год назад
አሌክስ ግን የጋሽ ስዩም ኮት እጁ አጥሮነዉ ወይስ ኮቱወደ ታች እያደገ ነዉ?
@meretfeker4110
@meretfeker4110 Год назад
Ayi mulu ken
@solfaye7848
@solfaye7848 Год назад
Yimechachu 😂😂😂
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
Просмотров 815 тыс.
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 215 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
38:31