Тёмный

በስደት ሳላሳ  

Betty  ጎንደር
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 635   
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل 2 дня назад
50k እናስገባት❤
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 2 дня назад
ደምረኝ፣ሰወደሸ❤❤❤❤
@Bara-kat9
@Bara-kat9 2 дня назад
መቼ ሰው እንደዚህ አይነት ይመቸዋል የሚሰዳደበውንና መጥፎ የሚሰራውን ነው የሚያበረታቱት
@mshayat
@mshayat 2 дня назад
@@عاااوالهنل እኔ ደሞ 100አስገቡኝ 😂😂
@DastaDasta-df7wv
@DastaDasta-df7wv 2 дня назад
እውነት ነው
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ День назад
@@Bara-kat9 እወነትሸነዉየኔወ
@lekiatube7407
@lekiatube7407 2 дня назад
የኔ ውድ አብሽሪ 50k እናሰገባት እባካቹህ ስደትን ላልቀመሱ ከምታሽቃብጡ እርስ በርሳችን ህመማችንን ስለምናቅ እንደጋገፍ የምትሉ በ👍 አሳዩ የማዳም ጀግኖች
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ብሬኬነኝወሎየው
@ብሬኬነኝወሎየው День назад
በትክክል ልክየ
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 2 часа назад
OK❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 дня назад
ቪዲዮ ልቀቂ እህታችን በርች
@ehete-y9c
@ehete-y9c 19 часов назад
@@BirukTuba5335 አበረታቶት በእግዚአብሔር ስደተኝእህታችን ናት
@ehete-y9c
@ehete-y9c 2 дня назад
እህቶቸ እንኳንስ ለስደተኝዋ እህታቺን ቀርቶ ለማንም እናሳድጋለን እናበርታታት ❤❤❤❤❤
@mshayat
@mshayat 2 дня назад
የኛ ሠዉ አሽቃባጭ አይደል😢
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 дня назад
ውሸት ካልሰራን ሰብስክራይብ አያደርጉም😢
@ZewudeZewude-no8pm
@ZewudeZewude-no8pm 2 дня назад
እግዚአብሔርይመስገንቤቲየደህናገሺትኸኸልነሺእህታለምበርች
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 2 дня назад
እውነት ነው እናበርታታት እኔንም ደምሩኘ አትለፉኘ
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
እሺ እማ😮😮
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 День назад
በአላህ እችን ልጂ እነበረታታት የኔ ውድ አብሸሪ እህቴ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Ksa-b2t
@Ksa-b2t 2 дня назад
ግን ለምን ነው እኛ ቅመሞች ዲካምን እናቃል ታዳ ለምን ነው እደኛ አይነቶች በዚህ እማናበርታታ ዘነጥው የኖሩትን ከምናሽቃብጥ😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 дня назад
በትክክል ሀገር እሚገቡ እቶቻችን እናሳድግ አከፍልበት ድጋሚ እዳይሰደዱ እናበርታቸው
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 2 дня назад
​@@fatmasaeed6043ደምረኝ❤❤
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 День назад
ሳህ
@setinatube8826
@setinatube8826 День назад
betikikli
@AliaIsmail-zl8ur
@AliaIsmail-zl8ur День назад
እዉነትሽን ነው በሀገር ተቀምጠዉ ለሚዝናኑ ከማበረታታት ለመዳም ቤት ለሚሰሩ ከጎን መሆን ይሻላል
@Murshida-z5q
@Murshida-z5q 2 часа назад
የኔ ዉድ አብሸሪ 50kእናሰገባት እባካቹ ስደትን ላልቀመሱ ከምታሽቃብጡ እርስ በርሳችህን ህመማችንን
@BosenaAzena
@BosenaAzena 2 дня назад
ትክክል ነሽ ስራችን ብቻ ነው. የሚወዱት በሽተኛ ከሆንሽ ማን. ይወዳል ብለሽ ነው
@seadesalih8344
@seadesalih8344 День назад
በሽተኞ ከሆንሽ ማን ይወድሻል እናትሽም አትወድሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
ዴምሩኝ😢
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
​@-agaዴምሪኝውዴinyoutube5771
@Bara-kat9
@Bara-kat9 2 дня назад
ጠንካራ ነሺ በርቺ እህት ስደት ትምህርት ነው የማናውቀውን ያስተማረን
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
ዴምሪኝውዴ
@hanytwin
@hanytwin 2 дня назад
እንኳን ደና መጣሽ ቤቲ ሁሉም ለበጎ ነው በርቺ ቶሎቶሎ ቪዲዬ ስራ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው የቀን ውሎሽን ብታካፍይ ቆንጆ ነው በርቺ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 2 дня назад
አለሀምዱሊላህ አብሽሪ ውዴ ክምንም ብላይ ጤነኛ ነሽ ውድፊት የትሻለውን ነገር አላህ ይስጥሽ ክእዚህ ቡሂላ ሀገርሽ ላይ ስሪ ዪትብሽን እኛ እናብርታታሻልን አይዙሽ የኔ ውድ እጂሽ እስኪዝል ምግብ ስርትሽ ልፍትሽ ብዙ ነገር ልፍትሻል ነገር ግን ብዙውቹ መልፍት እንጂ ትጠቃሚ አይሆኖም አይዙሽ አርቡች ድግሞ መጥፎም እንዳል ጥሩም አል ሁሎም አንድ አይድለም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 День назад
@@-againyoutube5771 እሽ ድምሪሻለው በድስታ አላህ ይርዳሽ
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
ጎበዝ ጀግና ሴት በረቺ😮😮😮
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
ዴምሪኝውዴ
@hayatali5711
@hayatali5711 2 дня назад
በጣም ትክክል ነሽ የፈለ ጡሩ ቢሆኑ የሚፈልጉት ጉልበታችንንነው አድቀንእኳ ስራው ሲበላሽ ይቀየራሉ
@mariam3292
@mariam3292 2 дня назад
ጎበዝ ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ እና ደግሞ ባለሙያ ነሽ
@mekdimule
@mekdimule День назад
በስደት ያላህ እህት ወድሞቸ ፈጥልሪ ይጠብቃችህ
@AsiaMobile-b8o
@AsiaMobile-b8o 15 часов назад
ቤቲየ አይዞሽ በርች አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚያቢሂር አሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤
@achutube1688
@achutube1688 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አይዞሽ
@bmbm5564
@bmbm5564 22 часа назад
የኔብርቱ በርችልን እናመሰግናለን
@akael117
@akael117 17 часов назад
ትክክል ነው ቤቱ ዬ
@GhddhzJxjxx
@GhddhzJxjxx День назад
አይዞሽ እህታችን በርች ❤❤
@FatumaMohammed-k6s
@FatumaMohammed-k6s 2 дня назад
ልክነሽ እህት❤❤ እናመሠግናለን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Likie-bh6ku
@Likie-bh6ku 2 дня назад
በርች ቤትየ አይዞሽ አረቦች ታመን ስንተኛ አይወዱም የፈለገ ቢወዱን እኔ አሁን አስረኛ አመቴን እየሰረው ነው ግን በየ ወሩ ደመወዝ እንኳን አስበው አይሰጡም ያው ቢያንስ አምስት ጊዜ ደመወዜን ጠይቄ ነው የሚሰጡኝ ግን እኮ ደሞ እንወድሻለን ይሉኛል ግን ደክሞኝ እንኳን እንዳርፍ አይፈልጉም ሲያመኝ እንኳን ወገቤን እስሬ ነው የምሰራ እና እነሱ የሚወዱን ስራችንን እንጅ እኛን አይወዱንም
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 2 дня назад
ትክክክል
@asqw6481
@asqw6481 День назад
የሚወዱት ስራችን ነዉ ካልሰራን አንድም ቀን አያሳልፎን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
ዴምሪኝውዴ
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 2 дня назад
እንኮን ስላም መጣሽ ቤትየ አይዞሽ በርች
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df День назад
@@-againyoutube5771 እሺ አንችም ነይ
@الحمصلله
@الحمصلله День назад
የኔ ጎበዝ በርች👍❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@الحمصلله
@الحمصلله День назад
@@-againyoutube5771 እሽ ዉደ😘
@abebechTeshome-qf9yb2
@abebechTeshome-qf9yb2 17 часов назад
ደምሩኝ😢
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
​@-agaዴምሪኝውዴinyoutube5771
@hanakendu2464
@hanakendu2464 21 час назад
ጎበዝ ጀግና እህታችን እናበርታታት❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 День назад
ሰላም እህቴ እንዴትነሸ ግዜ ለኩሉ እግዜአብሄር መልካም ነው የሺ ምግብ የምሰራው አበራታታሸ አለች ብዙ ሰለ አንች ብዙ መልካም ነገር ብላለችና ብታመሰግኜአት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@emukal
@emukal 2 дня назад
አብሽሪ የኔ ጠንካራ እህት ያለፈ አለፈ ነው አሁን ያለሽበት ላይ ደርሰሻል እንኳን በሰላም አገርሽ ገባሽ ይቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ ❤
@sarahtube931
@sarahtube931 2 дня назад
ኮመንት ፃፍ በፃፍችሁና ላይክባደረጋችሁ ቁጥር ቪዲዬው ቫይራል ይወጣልል ኮምቱ ቅመሞችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getebekele4697
@getebekele4697 2 дня назад
በትክክልእህቴአርብስራችንእንጀእኛንአይዉደን❤❤❤❤❤
@Muna-u9l
@Muna-u9l День назад
ጀግና ነሽ
@ElissaBaba
@ElissaBaba 18 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤ጀግናነሽ
@brehantadase9910
@brehantadase9910 День назад
ትክክል
@ለምለም-h1u
@ለምለም-h1u 2 дня назад
የኔ እህት በራቺ ጎበዝ
@KnN-l3d
@KnN-l3d 18 часов назад
Yene konjoooo yene gobeze geta yerdeshe bereche❤❤❤❤❤
@jebdb
@jebdb День назад
አይዞሽ የኛ ጀግና እህት
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 2 дня назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይስጥሽ❤❤❤❤፣
@semira-f8q
@semira-f8q День назад
የኔውድ አብሽር አች ጠካራ ነሽ ጠክሪ
@CetyCati
@CetyCati 2 дня назад
አይዞሺ የኔ ውድ እህት ጠንካራ ነሺ ከዚም በላይ ጠንክረሺ አጠንክሪን ያገሬ የወንዜ ልጅ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 17 часов назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በርቺ አይዞሽ🎉🎉🎉🎉
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
ዴምሪኝውዴ
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 2 дня назад
ሰላም. ቤትዬ. አይዞሽ. ለሁሉም. ነገር. እግዚአብሔር. አለ.
@Emnet865
@Emnet865 2 дня назад
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በርችልን የመዳም ቅመሞች አበራታቷት
@sofitube-hy1mp
@sofitube-hy1mp День назад
ሁለተኛ እንዳትሰደጂ ቤቲየ እናም በየቀኑ ልቀቂ በተለይ እነሰደተለመደዉ የቀነ ዉሎሽን አካፍይን በተረፈ እዛዉ ሆነሽ ያቅምሽ ሞክሪ ቻናልሽም ያድጋል አይዞሽ❤❤❤❤
@SonyDhafra
@SonyDhafra День назад
የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretayash335
@meseretayash335 День назад
አይዞሽ በርርቺ❤❤❤
@ELINIR-u4d
@ELINIR-u4d 22 часа назад
እህቴ በርችልኝ ከግዲህስስደትይብቃሺ ባለሺነገር የሆነስራስሪ እኛከጎንሺነን❤❤❤❤
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 2 дня назад
እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን እሱን የያዘ በምን እደሚካስ አያቅም አድቀን ይጎበኛል
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 2 дня назад
አብሽሪ በርች እህታችን ለኸይር ነው ሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉🎉
@ErahmetKasew
@ErahmetKasew День назад
አይዞሽ ❤❤❤❤
@HayatFentaw-mn7yi
@HayatFentaw-mn7yi День назад
በርች ❤
@yypp6465
@yypp6465 День назад
ቤቲዬ በርች አይዞሸ አንች ጀግናና ጠካራ ሴት ነሽ😢❤
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
እኳን ሠላም ገባሽ ❤❤
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 2 дня назад
አይዞሽ በርቺ
@genettekilu8973
@genettekilu8973 День назад
እህት ጎበዝ በርች❤
@saraahmed-dy1so
@saraahmed-dy1so День назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አይዛሻ
@adamgazeshalamrewe9672
@adamgazeshalamrewe9672 День назад
እውነት ነው ስራችንን ነው ሚወዱት እኛ አደለም
@MessarritMessarrit
@MessarritMessarrit День назад
Jabadhuu❤❤❤❤❤
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ 11 часов назад
በርች ❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 День назад
ጀግና ነሽ በርች❤❤❤❤
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 2 дня назад
የኔ ጀግና ነሽ ሂወት የቀጠላል ወና ጤና ሁኘ አስተምረሽ አልፈል
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg День назад
በረች በረች
@saadamohammad1582
@saadamohammad1582 День назад
የኔውድ አብሽሪ 😘😘😘
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 23 часа назад
አይዞሽ
@gegez3074
@gegez3074 2 дня назад
እንኳን፣ደህና፣መጣሽ፣በርች፣አይዞሽ፣ቪድዬ፣ቶሎ፣ቶሎ፣ልቀቂ
@Nejat-yg9mg
@Nejat-yg9mg 2 дня назад
አብሽር❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube 21 час назад
ትክክልነሺ ስራችንንነው እሚወዱት ምን ጥያቄአለው ጉልበታችንንነውእሚወዱት እኛም ብራቸውነውእምንፈልገው😂❤❤በደመወዜ ቀልድ የለም
@anshayimam1626
@anshayimam1626 2 дня назад
በጣምጎበዝነሺ❤❤❤❤❤❤
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 День назад
በርቺ አቺ ጠካራ ነሽ❤❤❤❤
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 15 часов назад
አይዞሽ ቶሎቶሎ ነይ❤❤
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 2 дня назад
አይዞሽቤቲዬ ቅመሞችዬ እኛምበሰላም ለሀገራችን ያብቃን ብንደማመር ኮሜንትላይ ብትፅፉልኝ በታማኝነት እሠልሳለሁ አብረን እንደግ 🎉🎉🎉🎉
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 День назад
እንኳን ደህና መጣቸሽ ቤቲ ጀግና ❤
@LllLll-w2d
@LllLll-w2d 2 дня назад
ቤትዬ እውነትሽነው እቃአለቀ ማለት እራሱ በጣም ይከብዳ አይዞሽ እንረዳሻለን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ummahlam6830
@ummahlam6830 День назад
በርሽ❤
@umemran2546
@umemran2546 День назад
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ውዴ ካንቺ ብዙ መማር የቻላል ለገባው ግን አረብ አገር ላይ ትርፋቸን በሽታ ወይም ደካም ነው ደሞም እውነት ነው አረቦች የሚወዱት ሰራቸን ነው አንድ ቀን እንኳን እሬሴ አመመኝ ብንል ደስ አይላቸውም ኢሄ ግልፅ ነገር ነው እኛን አይወዱም የሚወዱት ስራችንቢቻ ነው በርቺ ሼር አረኩልሽ ውዴ❤❤❤❤
@lubaba-p8g
@lubaba-p8g 12 часов назад
የኔ ውድ አብሽሪ ማማየ አላህ የፈለገውን ይሻል አብሽር ጠክረሽ ዪቱቡን ሥሪ እናበረታታሻለን
@teumayimen5881
@teumayimen5881 13 часов назад
በርቺልን
@emusara2016
@emusara2016 День назад
ወላሂ ትክክል ነሽ 10 አመት ብሰሪ 1 ቀን አሞሽ ካልሰራሽ ፀበያቸውሁሉ ነው የሚቀየራ እናም እነሱ ጉልበታችንን ብቻ ነው የሚፈልጉት .እኛም ብር ፈልገን አይደል
@AyMlsganaw-dl3ud
@AyMlsganaw-dl3ud День назад
❤❤❤❤❤መበርታት ነዉ አይዞሽ
@AmenaA-xsቡታጀራ
@AmenaA-xsቡታጀራ День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ የኔ ውድ ባቺ ብዙ ተማርኩ እውነትሽ ነው❤❤
@mekdi542
@mekdi542 День назад
የኔ ዉድ በርች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ኤፍታህ-ጐ1ቨ
@ኤፍታህ-ጐ1ቨ День назад
ቤቲሻ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነትሸን ነው መዳሞች ስራችንን እንጂ እኛ ለምን ይውዱናን ልክ እኮ ነሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
ጥሩ ጥሩ ፊዶ ስሪ እህታችን ጠንክሪ በርች አገርሽ ለይ ትኩረትሽን አድርጊ አንች ጀግና ነሽ
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi День назад
በርቹ አይዙሺ እዉነት ነዉ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Marima-ht8gt
@Marima-ht8gt День назад
አይዞሺ እህቴ
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 2 дня назад
የኔወደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob День назад
አይዞሽ እህቴ ሁላችሁም የማዳም ቅመሞች መቶ ሺ አናስገባት አይከፈልበትም 😊
@محمدعلي-ك5م9ه
@محمدعلي-ك5م9ه День назад
ጠንካራ ሴት ነሽ እንዳትሰንፊ እኛም ከጎንሽነን በርቺ❤
@abebechTeshome-qf9yb2
@abebechTeshome-qf9yb2 17 часов назад
ደምሪኝ እመልሳለሁ😢
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
​@abebዴምሪኝውዴechTeshome-qf9yb2
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
ዴምሪኝውዴ
@hebe3258
@hebe3258 День назад
አብሽሪ
@maryammohamed418
@maryammohamed418 2 дня назад
አይዞሺ እማ ያገሬ የውቢቱ የእምየ ጉደር ልጂ እወድሻለሁ በርቺልኝ 50k እናስገባት ውዶቸ❤❤❤
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
😮😮😮😮
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
ውዴ ደምሪኝ❤❤
@abebechTeshome-qf9yb2
@abebechTeshome-qf9yb2 17 часов назад
ደምሩኝ 😢😢
@FataneShFanfu
@FataneShFanfu 2 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አይዞሽ ቤትዬ
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 дня назад
ቤቲዬ ጀግና ልጅ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤❤❤
@senbetyefru3686
@senbetyefru3686 День назад
እውነትሽ ነው ስራችንን ነውየሚወዱት
@zezumeke1689
@zezumeke1689 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቹሁ ጎበዝ በርቺ ልክ ነሽ አረብም ሆነ ማንም ድርጅት ሲወዱን ስራችንን ነው እንጂ እኛን አይደለም የፈለገ ከእራስ ፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ ወርቅ ቢያለብሱኝ እኔ አልወዳቸውም በእራሴ የደረሰ የለም በብዙ ልጆች ሳይ በቃ እንደውም የእኔ መዳም በፊት ይዛኝ ብዙ ቦታ ትወስደኛለች አሁን ግን አቆመች የእኔ ሰራተኛ እንዲህ አድርጋ ይህቺ እንደዚህ ብለው ሲያሙ ወገቤን ይዤ መልስ ነበር ምሰጠው ወርቅ ፣ስልክ ገዝታ ለሰራተኛዋ ሰጥታ የነጠቀቻት አለች ደግሞ ለእነሱ ግማሽ ፐርሰንቱ ውይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን በእኔ ምንም አላየውም
@hayatkesa6468
@hayatkesa6468 День назад
ጎበዘ የኛጀግና
@LaJs-o9d
@LaJs-o9d 2 дня назад
አብሺሪ
@Qubefamily464
@Qubefamily464 День назад
Jabadhuu womaa mitii bareduu koo
@hiwattube
@hiwattube 2 дня назад
ቤቲሻዬ እንኳን ሰላም መጣሺ አይዞሺ መዳኒአለም አዲስ ነገር ይሰጥሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khatijaa-t2t
@khatijaa-t2t День назад
የኔዉድእህቴአብሽርበርቺ
@stc6291
@stc6291 День назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች ቶሎ ቶሎ ቪዲዎ ልቀቂይቱብ እዲያድግ እኛ ደሞሸር እና ላይክ እናድርግላት የሰደት እህታችን ነች ጀግናነሽ❤❤❤❤❤❤
@ማህሌት
@ማህሌት 19 часов назад
በርች አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazbekel732
@almazbekel732 2 дня назад
አይዞሽ ጎበዝ ጀግና ሴት በርቺ🎉🎉❤
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 3 часа назад
ዴምሪኝማማ
Далее
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
А вы знали что металл тонет?
00:32
UFC 308: Пресс-конференция
35:18
Просмотров 528 тыс.
ŠKODA не перестает удивлять
00:48
Просмотров 444 тыс.
А вы знали что металл тонет?
00:32